በ 5,000 ብር አባሮሽ /Game of Tag Winner gets 5,000$

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 622

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 роки тому +131

    አብዱዬ ሰዎችን ዘና ያረጋል ብለህ ምትፈጥረው የጨዋታ አይነት ሳላደንቅልህ አላልፍም 🙏 keep go it

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 роки тому +80

    ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ
    ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ኑው ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳና ሌሎቺ ኪታቦቺን እንማር

    • @hayatsultan709
      @hayatsultan709 3 роки тому

      እሺ ውዴ

    • @eldisoli6732
      @eldisoli6732 3 роки тому

      Ene gen emlew muslem feta bile cheger alew ende menden new akerari muslemoche emchenkachu gen

  • @Abel-cr7ky
    @Abel-cr7ky 3 роки тому +83

    የ አብዱ ቻናል ላይ የልጆቹ ፊታቸዉ እራሱ ይፈካል አቤልማ በቃ ልጅ አደል እንዴ እሚሆነዉ 😂😂😂

  • @ayele8318
    @ayele8318 3 роки тому +222

    አብዲየ ወዲሜ እባክ የእተራቡ ላሉት ወገኖችህ ካለህ እርዳ ወሎላይ እያለቀሱ ላሉ እናቶችና ህፃናቶች ወገኔ እደመሸ አይቀርም😭😭😭😭💔ፍትህ ለወሎ ህዝብ

    • @eyasulamessa9043
      @eyasulamessa9043 3 роки тому +2

      Mr beast in Ethiopia

    • @heyattesfaw7803
      @heyattesfaw7803 3 роки тому +2

      እዉነትሽን ነው እህቴ

    • @ሀገyoutube
      @ሀገyoutube 3 роки тому +1

      ትክክል ብለሻል

    • @wttwsyyww9636
      @wttwsyyww9636 3 роки тому +1

      unetishinew mamaye😭😭😭😭😭

    • @hanaeabdu9803
      @hanaeabdu9803 3 роки тому +9

      ዘረኛ የወሎ ህዝብ ብቻ ነው የተራበው የትግራይ ህዝብ 10 ወራት ሲራብ ግን ስትሳለቁ ነበር

  • @YegaTube
    @YegaTube 3 роки тому +12

    አይ ነቢል እንደው በሳቅ ገደልከኝ ዝም ማለት አትችልም እኮ😂😂😂

  • @nafinafkot8752
    @nafinafkot8752 3 роки тому +177

    መክሊትዬ የምር ዘና ነው ያደረክሺኝ 🤣ደስ ትላላቹ😘

  • @Simretdaniel499
    @Simretdaniel499 3 роки тому +9

    😂😂ወይኔ መክሊት ብታሸንፊ እና ምኞትሽ ቢሳካ ደስ ይለኝ ነበር🥺🥺🥺🥺😂😂😂

  • @musajemal389
    @musajemal389 3 роки тому +3

    በጣም ዘና ነው ያረጋችሁኝ 😂😂😂😂😂😂ይመቻችሁ አገራችንን አላህ ሰለም ያረገልን

  • @lidu6694
    @lidu6694 3 роки тому +11

    I love the friendship and I wish you guys nothing but the best. You’ll deserve it

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    አብዲዬ የምትፈጥረው የጫዎታ ስለት እዴት እደሚያዝናና እሄ እራሱ የቻለ እስፖርት ነው ይመቻቹ ደሞ እዴት እደምታምሩ ነቢሎ እንኳን ደስ አለክ መክሊትዬ 🤣🤣🤣🤣🤣 እዴት እዳሳቅሽኝ የኔ ቆንጆ ግን ነቢሎ የተደበክበት ቦታ አትፈራም ወይኔ እኔ ላንተ ፈራው የኔ ምርጦች ፈታ ዘና ነው እኮ ምታደርጉኝ

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 роки тому +2

    አሪፍ ጌም! ምርጥ ፍሬንድሽፕ! ሁላችሁም የየራሳችሁ ደስ የሚል ከለር አላችሁ!፡፡ ደስ ትላላችሁ በጣም አዝናንታችሁናል!፡፡

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +8

    አይይይ ማን ነዉ እንደኔ።።።።።
    ድብብቆሺ የልጂነት ትዉስታዉን
    የቀሰቀሰበት።።።

  • @mullereya7985
    @mullereya7985 3 роки тому +19

    ነቢል ሽንፈትን በጣም ነዉ የሚጠላው።

  • @alidanayaze6211
    @alidanayaze6211 3 роки тому +14

    ነቢል እና መክሊት በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 ዘና ነው ያረጋችሁኝ

  • @ረዲከልደታ-ነ1ነ
    @ረዲከልደታ-ነ1ነ 3 роки тому +2

    ወይኔ ነቢል ድፍረትህ እዚህ ውስጥ መደበቅህ እኔ አላደርገውም ሆሆሆሆ ለማንኛውም አሪፍ ነበር

  • @simretleakemariam
    @simretleakemariam 3 роки тому +26

    The best crew ever...love you u guys a lot 😍😍😍😍

  • @isaacdigitalart5746
    @isaacdigitalart5746 3 роки тому +41

    I can only imagine how hard you’re working to deliver such a quality content for your viewers, another excellent video by Abdujr keep up the good work brother, you will grow big before you even know it 👍👏👍👏👍👏👏

    • @joyviewethiopia8570
      @joyviewethiopia8570 3 роки тому

      etyopiyawiw mister best enbelew

    • @shalbec3232
      @shalbec3232 3 роки тому

      Lol he is copying American UA-camr content instead of keeping it real

    • @abdumuhammed8542
      @abdumuhammed8542 3 роки тому +2

      @@shalbec3232
      That is not your business

  • @mastena4657
    @mastena4657 3 роки тому +18

    መክሊት ነብሴ ብራንድ እኮ ነው ስትስቅ እራሱ 💚💛❤ ምችት ይበላችሁ

  • @abigiagetachew8163
    @abigiagetachew8163 3 роки тому +5

    ወሬ ነው የሰማሁት በጣም ተመችቶኛል ሀሀሀሀሀ አይ አብዱ

  • @alminegnhabeshawit8839
    @alminegnhabeshawit8839 3 роки тому +11

    ለምን ግን ቲቪ ላይ አትሰራም የምር ፅድት ያለ እና ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @nbintahmed4590
    @nbintahmed4590 3 роки тому +15

    አብዲዬ ስወድክ ምስኪኖች ሚላስ ሚቀመስ አጥተው በረሀብ እያለቁ ነው በቻልነው አቅም እንርዳቸው🙏

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому +4

    ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤👈

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    እነሱስ ለብራቸው ሲሉ ነው የሚበሩት ። አብዲ ብር ለመስጠት በሩጫ መድከምክ😂😂😂😂ደስ ትላላችሁ

    • @abduhjr
      @abduhjr  3 роки тому +4

      😅😅

    • @yube3674
      @yube3674 3 роки тому +10

      እሱ እኮ ዩቶብ ይከፊለወል ይብለን ለኔና አንች🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓🤓

    • @wttwsyyww9636
      @wttwsyyww9636 3 роки тому

      kkkk

    • @zekariasdamte2544
      @zekariasdamte2544 3 роки тому

      @@yube3674 anchim zena alsh🤨🤐

    • @ነጂወሎዬዋ
      @ነጂወሎዬዋ 3 роки тому

      😂😂😂😂

  • @mekdiyejonyyemacki7625
    @mekdiyejonyyemacki7625 3 роки тому +3

    በጣም ነው ደስ የምትሉት አይለያቹ ፍቅራቹን ያብዛው😍😍

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +2

    😂😂በጣም አሪፍ ጭውቴ ነው መክሊትና ነቢል ተደብቀው ሚያወሩት ወሬ 😂😂😂

  • @feyrouth9177
    @feyrouth9177 3 роки тому +1

    Waynee nabil ena meklet besak gedelugn 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 betam des yemitilu group nachu 😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @mesresttsaf9232
    @mesresttsaf9232 3 роки тому +23

    ነቢል እንኳን ደስ አለህ ደስ ይላል ጨዋታው 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @eyerus-qs5qm
    @eyerus-qs5qm Рік тому +2

    ሌላ ጌም ለየት ያለ አጫውታቸው

  • @hellotube4433
    @hellotube4433 3 роки тому +1

    የልጁን ብር ጨረሳቹ እኮ 😊☺️ አብዱ ይበቃሃል ወደመጣህበት ተመልለስ

  • @Afran-Tube
    @Afran-Tube 3 роки тому

    ክክክክ ፈታ አራገቹኝ አራሩጦ ብር ማስጣት ይማችክ አብዱዬ😃😃😃😃

  • @የነገንማንየቃል
    @የነገንማንየቃል 3 роки тому

    የአብዱ ቪዴወ ሁሌ አድሥ ነገር ደሤ ይላል ነቢል ሁል አሼናፌ አይደብርህም እዴ አዉቀህ ነሼነፍላቼዉ እጂ

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 3 роки тому +5

    በጣም ደስ የሚል የልጀናት ጊዜ የሚያስታውስ ጫወታ ነው ነቢል እንኳን ደስ አለክ

  • @semiraberu2779
    @semiraberu2779 3 роки тому +26

    እንዲ ሰብሰብ ስትሉ እንዴት እደምታምሩ

  • @astubtube
    @astubtube 3 роки тому +3

    የአብዲ ብር ግን አያልቅም እንዴ 🤣🤣 አሯሯጣቸው ሲያስቅ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ 😅😅😅🤣🤣🤣

    • @ayele8318
      @ayele8318 3 роки тому

      ካለዉ ምናለ እየተራቡ ላሉት ወሎላይ ቢረዳ ፈጣሪም ይባርክለታል

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 роки тому

    "ቶሎ ተለውጬ ቶሎ አስገርማቸዋለው" አትበል! ቶሎ የተገነባ ነገር ቶሎ ይፈርሳል፤ ታላቅ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ቁልፉ የማይቋረጥ በጊዜ ሂደት የሚጨምር ዕድገት ነው።
    በአጭር ጊዜ ሚሊየነር መሆን አትፈልግ፤ ሚሊየነርነት ከገንዘቡ በላይ ሚሊየን ብሩ እንዴት እንደሚመጣ ማወቅ ነው። ይሄን የምታውቀው ከህይወት እየተማርክ ራስህን እያሻሻልክ በእውቀት እያሳደክ ከሄድክ ብቻ ነው።
    አስገራሚ ለውጥ ሂደት ይጠይቃል። ወዳጄ ቶሎ ወይ በፍጥነት የሚለውን ቃል ከአይምሮህ አውጣው!!

  • @bobbyshanta3590
    @bobbyshanta3590 3 роки тому

    Temple run asmeselachutko😂😂😂 Natisho demo ayrut😂...des tilalachu😘😘😘

  • @yalmesholaw9674
    @yalmesholaw9674 3 роки тому +24

    ስወዳችሁ በቃ ዘና ነው የምታደርጉኝ ውድድድድድድድድ ጥግ ድረስ 👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘

  • @mbhabesha4099
    @mbhabesha4099 3 роки тому +1

    Ke nebil ga mechawtachu rasu😂 ተምችኮ ነው።

  • @astubtube
    @astubtube 3 роки тому +2

    አብዲ የጨዋታው ሀሳብ ግን እንዴት መጣልህ በጣም ያዝናና ስትያዙ እንዴት እንደምታስቁ ኩምሽሽ ትላለቹ 😅😅😅

    • @ymerlala276
      @ymerlala276 3 роки тому

      እንደጁታዉ ወታደር ኩሲስ አላሉም ሀሀሀሀ

  • @mrlkjh2984
    @mrlkjh2984 3 роки тому

    Maki liju ena uuu😙😙😙😙😙 yhen comment erasu rasish replay bitaregleg 😊😊😊

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 роки тому +1

    ትለያላቹ የምላቹ እኮ በምክንያት ነዉ ምወዳቹ አይላያቹ መክሊት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ገደለችኝ ይመቻቹ

  • @filawimanunited9931
    @filawimanunited9931 3 роки тому +2

    ጌታየ ድጋሜ የአብዱ ጎረቤት አድርገህ ፍጠረኝ፡ዝም ብዬ ሽልማት እንዳገኘ።

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 роки тому +3

    ውይ መክሊት ሀሀሀ ዘና ፈታ ነው ያረግሽኝ ሀሀሀሀ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @Fyilfamily
    @Fyilfamily 3 роки тому +1

    አቡድዬ ደስ ትላላቹ ይመቻቹ ፈታ በሉልኝ🥰🥰🥰🥰

  • @makamaka3019
    @makamaka3019 3 роки тому +1

    ቦታዉ ስፋቱ ዉጋት እስኪይዘኝ አሳቀችሁኝ በዚህ ጨንቅ ስአት ሳኩኝ ያረቢ የተጨ ነቁ ወገኖቸን አተ ነጃበላቸዉ አማራ ኦሮሞ ትግሬ ሁሉንም በሰላምህ ቃኛችዉ አማራ ብሆንም ዘር ለገበሬ ነዉ

  • @ahlam779
    @ahlam779 3 роки тому

    የልጅነታችንን ትዝታ ቀሰቀስከው የኔምርጥ አብዱ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 роки тому

    Enkuwan be selam metachu betam arife new damo des yemele new bertu, ba ewunet zena adragachune enamesegenale 👍👍👍👍👍👍

  • @tesfayekebede3245
    @tesfayekebede3245 3 роки тому +1

    Yihe lij shelami hono kere😁 luv ya all

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 3 роки тому +3

    ስወዳቹ ወላሂ ደግሞ ሁላቹም ጨዋታ አዋቂ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ 😘

  • @brukie7774
    @brukie7774 3 роки тому

    Wow betam new des yemtlut egeziyabher aileyachihu ahunema sus new yehonachihubgen betelei nebil and mekdi yaw maganen endaihonbgen hulachihunem betam new yemwodachihu

  • @ፍትህለወሎህዝብ
    @ፍትህለወሎህዝብ 3 роки тому +26

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ። ለተራቡ እርዱ እባካችሁ

  • @RobelBaby
    @RobelBaby 3 роки тому +1

    ይቺ ሃሳብ የ Mr Best ናት አይደል አብዱዬ ግን ያበደ ጌም bro

  • @jovan7760
    @jovan7760 2 роки тому +1

    እናቴ ትሙት ነቢል ትለያለክ 😂😂😂😂😂🌟

  • @hasenatahmed7245
    @hasenatahmed7245 3 роки тому +10

    እንዲ ተሰብስባቹ ስመጡ እንዴት ደስ እንደምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 роки тому +4

    መክሊት እኮ በጣም funny ፍጥረት ናት የሶስት ሺ ካሬው ተመችቶኛል ግን ታምራላችሁ ።

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 3 роки тому +6

    The best crew ever...love you u guy a lot 😍😍😍😍

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 роки тому +9

    አብዱዬ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ደስ ትላላችሁ

  • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ

    Welahi gena mayet sejemer ehe tenkesis endemiyashenf ergtegna neberku ayyy nebil 😂😂😂❤❤❤

  • @jolyniky2649
    @jolyniky2649 2 роки тому

    ሠው ብሩን ለመሥጠት ይሮጣል አቡዲ 😹😹😹😹😹😹😁

  • @beste7017
    @beste7017 3 роки тому

    ማኪሊት ወላሂ በሳቅ አደሊሽኝ አብዱዬ አይድያዉ እንዴት ነዉ የምመጣሊህ

  • @betsetube6357
    @betsetube6357 3 роки тому

    ere gerami nw abdu beteley camera yzek strot

  • @KB78233
    @KB78233 3 роки тому +1

    5:10 lay mndinew

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 3 роки тому

    Neba ena mklit endet endasakugni 😀😁Abdu habtamu lemt atlewm semhn 😜🤩😘

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 3 роки тому +1

    Hera Abdu lanami isit ya hona nager adirgilgen peels bro 💔💔💔💔💔👈 siwadachu iko😁😁😁😁

  • @indujed3236
    @indujed3236 3 роки тому

    Wow nabilo gobaze nekhe welhy mashe alhe tabrklhe setmur 👌👌

  • @bezas7edge190
    @bezas7edge190 3 роки тому

    አብዳዬ ጌሞችሕ በጣም ደስ ይላሉ ኧረ ብርሕ ግን በወጣ ይተካ 🙌

  • @Hነኝእሱንአፍቃሪ
    @Hነኝእሱንአፍቃሪ 3 роки тому +3

    ወይ ማክሌት 5000ሽብርነው 3000ካሬላይ 5አምስት ህፃ እምገነቢው አረበሳቅ 😂😂😂😂

  • @KB78233
    @KB78233 3 роки тому +1

    5:10 lay mndinew
    5:10 lay mndinew

  • @ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ

    ይችን አምስት ሺ ብር ለተራቡት ለወሎ ተፈናቃይ ብትሰጣቸው አጅሩ እጅጉን ትልቅ ነበር

  • @መሲጎጃሜዋይቱብ
    @መሲጎጃሜዋይቱብ 3 роки тому +1

    ግን ለየብቻ የቀረፀችሁትን እንዴት ነው አብራችሁ የምታደርጉት?

  • @mikiysabera3314
    @mikiysabera3314 3 роки тому

    ያንተ ስራዎች በጣም ይመቹኛል በርታ ብሮ

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 3 роки тому +7

    መክሊት ምታሸንፍ መስሎኝ ነበር እሂ መዢገር የሆነ ልጂ ነባ አልተቻለም አብዲሻ ደሞ በሳቅ ገደልከኝ 14:57😂

  • @hdhrnfhfh6024
    @hdhrnfhfh6024 3 роки тому

    ጭንቅ ሲለኝ ያዬሁትን ቪድዮ ራሱ እየደጋገምኩ አየዋለው በቃ ፈታ ነው ምታደርጉኝ አርሴምየን ሞቸ ነው የምወዳችሁ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @Protestantmezmur.
    @Protestantmezmur. 3 роки тому +4

    Meklit 😍😍😍😍

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 роки тому +1

    መክሊትዬ ❤️❤️❤️የአባቴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ልጅ love ❤️u 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌺

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 3 роки тому +6

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ለወገኖቻቺን እንድረስ 😭😭😭😭

  • @amandatube6611
    @amandatube6611 3 роки тому +1

    Andegna👌👌👌👌
    Gn le welo hzb weym le lela bego adragot arg😉😉😉ende mkr new

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 3 роки тому +3

    የዚህ ዳያስፖራ ብር አይለቅም እንዴ ጎበዝ 😃😁😁😀ጨዋት ሁሉም በብር😀😀😞😞😞😞

    • @ayele8318
      @ayele8318 3 роки тому

      ለተቸገረቢረዳ ጡሩነበር

    • @Nejat197
      @Nejat197 3 роки тому +1

      @@ayele8318 አለመርዳቱን የት አየሽ

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 3 роки тому +6

    አብድየ ለምን ካለህ ለወሎ ህዝብ አረዳም ወይም ለኔ ሰጠኚና ልርዳ በዚች ምድር ላይ የሚያሰደሰተኚ ሰው መርዳት ነው ግን የለኚም ለኔ በሰጠኚ ቁጥሬን ባሰቀምጥልህ በልጂነቴ ወጥቸ ቀረሁ በሰዋገር

  • @ahlam779
    @ahlam779 3 роки тому

    በርታልኝ ጓደኝነታቹህ ደግሞ በጣም ደሥሥ ይላል አላህ ያዝልቅልቻህ

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Рік тому +1

    ሰታምሩ😂😂😂😂👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @Love-ef9mn
    @Love-ef9mn 3 роки тому +2

    Meklitye my dear

  • @mahdermolla1123
    @mahdermolla1123 3 роки тому

    Ur new fan.... Love ya👌

  • @sosinabezu7618
    @sosinabezu7618 3 роки тому +1

    እንዴት እንደምወዳቹ እኮፍቅር ናቹ በውነት ዘመናቹ ይባረክ

  • @heyath5818
    @heyath5818 3 роки тому

    አብዱ ገንዘብን በጦርነት ምክነያት ለተፈናቀሉት ብታረገዉ አንደኛ ከአሏህ ምንዳ አለህ በሌላ በኩል ኢቶዮጵያዊ ግዴታህን ትወጣለህ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ

  • @fitsumtaye212
    @fitsumtaye212 3 роки тому +1

    Wooooo anidegna nw😘😜😍

  • @Samsunga-ny6ep
    @Samsunga-ny6ep 3 роки тому

    ወይኔ ደስ ሲሉ መታደል ነዉ እዲህ አይነት ጓደኛ ማገኘት

  • @ademfamilytube4461
    @ademfamilytube4461 3 роки тому +1

    Men alebat kalachehu wallo lay laluti wagan betdersu????????????gin ewodachehalew

  • @abigiagetachew8163
    @abigiagetachew8163 3 роки тому +10

    ሁላቹም ስላላቹ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁላቹንም እወዳቹሀለው

  • @na-uu5or
    @na-uu5or 3 роки тому +1

    ነቢል ብልጥ ነህ መቅዲ አይታኛለች ቦታ መቀየርህ ጎበዝ ደሞ እባብ እንካን ቢመጣ እኔ ነኝ ምነድፈው አላለም 😀😁😂

  • @toybamohammed8060
    @toybamohammed8060 3 роки тому

    ስታምሩ የኔ ፍልቅልቆች ይመቻችሁ. ፍትህ ለወሎ አማራ ህዝብ ቤተሰቦቻችን ተፍናቅለው እኛ በስደት ጭቅላይ ነን ያርብ. ዲምፆ ሁኑን

  • @wondesnzerihun1831
    @wondesnzerihun1831 3 роки тому

    Bexam bsal nk nbile arif aymro aleh brhu ✌

  • @rahmatemam1815
    @rahmatemam1815 3 роки тому

    Weyniiiii nebil 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂i am dying

  • @nolvvd2434
    @nolvvd2434 3 роки тому +11

    Mr beast ethiopian version,👏👏 keep it up

  • @lulu-vb1ko
    @lulu-vb1ko 3 роки тому +1

    መክሊት የኔ ምርጥ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 роки тому +4

    መክሊታ ለምን የራስሽን ዩቲዩብ አትከፍቺም?

  • @susufamilytube86
    @susufamilytube86 3 роки тому

    አድብብቆች ነው ወይስ አባሮ ጨዋታው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mullereya7985
    @mullereya7985 3 роки тому +1

    Our Mr Beast, ትመቸኛለህ አባቴ😍

  • @sinteethiopia3256
    @sinteethiopia3256 3 роки тому +2

    መክሊት አደከመችኝ😀😀😀