ስጸልይም ሳስቀድስም ሕሊናዬ ይበታተንብኛል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 404

  • @ሲሳይነሽየማርያምልጅ
    @ሲሳይነሽየማርያምልጅ 5 років тому +81

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    እኔም ህሌናዬ ተሰብስቦ ጸልዬ አላውቅም ነገር ግን ጸሎትቴን አላቆምኩም አንደ ቀን በህልና ሆኜ እንደ ምጸልይ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይረዳኛል በእውነት አምናለሁ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 5 років тому

      Ayezosh beimnetish fetari yiredashal ehta.
      Enagam andanda indihi yaregengal bemalinorbeat Ager hija ewalilalew begra hija imalcheresachew botaweoch ederisalew ewatitalew gin memhirachin indealew mekomum melkam new gin belibishina betegebiw xoulotishin sitewechi abeat sitafit makaretim atfeligim inan indeagatemang indihi yargilish Amen !

    • @hasetigonderewa1374
      @hasetigonderewa1374 5 років тому

      ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ግን ጥያቄ አለኝ ማለት አይን ተጨፊኖ አይጸለይም ለተባለው እኔ አሁን አባታችን ሆይ ሲጸልይ ተቀምጨ አንገቴን ጉልበቴ ላይ ደፊቸ ነው በርግጥ ቤተክርስትያን እንደተባለው አይኖቻችን ወደላይ እያዩ ነው የምንጸልይ ግን መሬት ላይስ ተደፊቶ መጸለይ አይቻልም

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 5 років тому +2

      @@hasetigonderewa1374 አይችልም ምክንያቱ አይኑን መጨፈን እና መሬት ላይ አጓቱን ደፍቶ መጸለይ አያስፈልግም ።ምክንያትም ከጨለማ ወደ ብርሃን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሱን አንገት ደፍቶ የኛን አንገት ቀነ አድርገናል ።ሲጨምር መጨፈን በአጋንት መንፈስ የተያዘ ነው ለምሳሌ መናፍቃን የሱ የግብር ልጆች ስለሆነ እነሱ ሲጸልይ ልክ እንድንች ነው

    • @mitiketakele8174
      @mitiketakele8174 2 роки тому

      እውነት ነው እኔም እንዲሁ ነኝ ግን አንድ ቀን ይኖራል በማለት ፀሎቴን አላቋርጥም

  • @formethiopian6960
    @formethiopian6960 5 років тому +49

    *ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልክ ነው በፀሎትና በስግደት ጊዜ ብዙ ፈተና አለ ብሎልኝ ባልሰግድም ግን ካለሁበት ቦታ አንፃር ነው እግዚአብሔር ያስበን የሰው ሀገር ችግር ነው ግን በጊዜውም ያለ ጊዜውም ፅና ተብሏልና እንፀናለን የልብን የሚያውቅ አምላክ ይርዳን ለንስሀ ጊዜና ቦታውን እግዚአብሔር ያዘጋጅልን አሜን፫*

  • @balewletaye
    @balewletaye 5 років тому +67

    በምትጸልይበት ግዜ ለምሳሌ ኣባታቸን ሆይ ብለን ስንፀልይ እያንዳንድዋን ቃል ቀስ ብለሽ በይው፥ ፈፅሞ አትቸኩይ፤ በጣም ውስጥሽን የሚያስጨንቅሽ ክሆነ ደግሞ መተንፈስን አትርሺ፥፥ ከሁሎም በላይ ግን እግዚያብሔር እንዲረዳሽ ወደ እግዚያብሔር ፀልይ ፥
    ለእግዚያብሔር ስለት አንዲህ ብለሽ መሳልም መልካም ነው።****በጸሎት ወቅት ሃሳቤን መሰብሰብ እንድችል አርዳኝ፥ በፀሎት ግዜ ሃሳብን የሚሰርቀውን ክፉ መንፈስ አስወግድልኝ ፥፥ ይህንን ብታደርግልኝ በቀን ቢያንስ አንድ ግዜ ሃሳቤን ሰብስቤ በህይወት ዘመኔ ሁሉ አመሰግንሃለው ***

    • @atsadetekekabraham2340
      @atsadetekekabraham2340 5 років тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @dastadasta-hc9cj
      @dastadasta-hc9cj 5 років тому

      ቃለ ህይወት. ያሠማልን. አባታችን. እኔ. አዷ. ነኝ

    • @liyab3730
      @liyab3730 5 років тому

      😳😳Wow wendm tru hasab nw e/r yelibonahin flagot yamuwalalih ♥️🙏😘

    • @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
      @ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 5 років тому

      @@liyab3730 e/r አይባልም እንደዚህ ካጠፋሁ ይቅርታ እህቴ ወይም ወንድሜ

    • @liyab3730
      @liyab3730 5 років тому

      @@ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ Eshi wendmye ameseginalew alawecum nbr Egziabher ymesgen 🙏

  • @yeshwerkdemeke291
    @yeshwerkdemeke291 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቀሪ ዘመናህን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልህ ይህ ትምህርት ለነፍስም ለስጋም የሚሆን መንፈሳዊ ምግብ ነው እንድንመገብዉ ይርዳን ቅድሰት ድንግል ማርያም በልቦናችን ይሰማነዉን ታንርልን

  • @alem4310
    @alem4310 5 років тому +24

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መህራችን ያምታስተምራው ትምርቶች በጀሮ የሚሰሙ ሳይሁነ እደ እጀራ ባፍ የሚበላ ነው የሚጣፍጥ እግዚአብሄር ሆይ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

    • @berryhayyiligabri6980
      @berryhayyiligabri6980 5 років тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሰላምተፈራ
    @ሰላምተፈራ 5 років тому +2

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን 30 :60 :100:ፍሬን እናፈራ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @ክርስቲናየድንግልማርያምል

    ይህ ፈተና እኔንም እያሰቃየኝ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክ ፀጋውን ያብዛለወት አባታችን አሜን አሜን

  • @asegedechbayu3815
    @asegedechbayu3815 5 років тому +8

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ዲያቆን ጥበበ ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ።

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 років тому +19

    አሜን
    አሜን
    አሜን ልዑለ አምላክ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ሆይ ልቦናችንን ሀሳባችንን ይሰብስብልን።በውስጣችን ያለውን ወደ ሌላ ሀሳብ የሚያመናዝረንን የዳቢሎስን ስራ ያስወግድልን

    • @libiamamo9501
      @libiamamo9501 5 років тому

      Amen amen amen kale hewoten yasemalen wendemachen

  • @ህያብህያብ-ቘ2ጠ
    @ህያብህያብ-ቘ2ጠ 5 років тому +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዛብሔር አምላክ ንጺህ ልብ ያድለን አሜን።

  • @የጀግናልጅ-ለ4ነ
    @የጀግናልጅ-ለ4ነ 5 років тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @waytiwayti6205
    @waytiwayti6205 5 років тому +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይሰብስብልን በእውነት መምህር የሚሰጡን ትምህርት አጥንትን የሚያለመልም ነው ፈጣሪ በፀጋ ይጠብቅልን

    • @tegisttegist1343
      @tegisttegist1343 5 років тому

      3

    • @liyab3730
      @liyab3730 5 років тому

      ♥️Unet nw e/r ymesgen yhen kal enidinisema lefekedelin ♥️

  • @bahrubadechi3393
    @bahrubadechi3393 5 років тому +9

    አሜን የምንሰማውን በዝነልቦናችን ያሳድርብን ለሁላችንም እረ እውነትነው ይሄ የእኔም ታሪክነው ስፀልይ ልቦናዬ አይሰበሰብም ይህ ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም ወገኖቼ እስኪ ፀልዩልኝ ገብረዩሐንስ ብላቹ አስቡኝ በፀሎታቹ

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @haile952
    @haile952 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እኛም በተማርነው 30 60 80 ያማረ ፍሬ የምናፈራ የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን ዘንድ የሱ መልካም ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን አምላካችን እንደ ቸርነቱ ፀሎታችንን ወደሱ እንድትደርሰ የሱ ፈቃድ ይሁንልን የመቤታችን አማላጅነት ዘወትር ከኛ አይለየን ።አሜን

  • @ሰላሜነሽድንግልእመቤቴ

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ። በቸርነቱ እና በፀጋው ልብናችንን እሱ ብርሀኑን በልቦናችን ይጨምርልን ። ይቆየን ።።።። ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +6

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት አገኘሁ ተመስገን ። ግን እኔ እግሬን ስለሚያመኝ እና ስቆም ስለሚሰማኝ በጉልበቴ ተንበርክኬ በእጆቼ ወንበር ተደግፌ ነው የምፀልየው የምህረት አምላክ እሱ ህመሜን አቁሞልኝ ቆሜ ለመፀለይ ያብቃኝ።

  • @ሸዊትበርሀ
    @ሸዊትበርሀ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ለመምህራችን(አባታችን)እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን፫

  • @emutube5285
    @emutube5285 5 років тому +5

    እዉነት ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማልን ያንተን ትምህርት በመስማት ብዙ ለዉጥ አምጥተናል አታቋርጥብን ሁሌም አስተምረን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ ድንግል በኪዳኗ ታስጠልልልን አሜን፫

    • @hawaseid9601
      @hawaseid9601 5 років тому +1

      Abicho Tube እግዚአብሄር ይባርክ

    • @emutube5285
      @emutube5285 5 років тому

      @@hawaseid9601 አሜን ፫ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን አምኖ ከመካድ ይጠብቀን 🙏

    • @giorgigamersmagaria8739
      @giorgigamersmagaria8739 5 років тому

      Kale hiwet yasemaln enaim endezaw neg aimroy ybetatenal egzabhair yrdan Amen Amen Amen

  • @salamyoutubeethiopia3153
    @salamyoutubeethiopia3153 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ነው እኔም ስጸልይ እደዚሁ ህሊናዬ ይበታተናል ቢሆንም ግን እኔ እየታገልኩት ነው እግዚአብሔር ልባችንን አንድ ያድርግልን እናመሰግናለን!!!! 🙏

  • @ሶሊታፈቃርሂዋን
    @ሶሊታፈቃርሂዋን 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ጌታ ሆይ ወስተዋልህን ስጠኝ!
    እኔ ልጅህ ደካማ ና ሐጥያቴኛ ነኝ እና ኣደራህን እንዳትጥለን አምላኬ😢🙏

  • @tshaytesfahum2612
    @tshaytesfahum2612 5 років тому +1

    Amen
    Amen
    Amen Kale Hewet Yasemalen Egeziabher Tsegawun Yabezalehi Wenedemachen Denegel Mareyam Yagelegelot Zemenehin Tebarekelehi

  • @burtukannvgvsblowwaw357
    @burtukannvgvsblowwaw357 5 років тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት በዝህ ቻናል ላይ ብዙ እውቀትና ለውጥ አግቼበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @freweinisium9248
    @freweinisium9248 5 років тому +2

    አሜን. አሜን አሜን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር ቸር ነዉና

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድም በቤቱ ያፅናህ እመቤቴ አትለይህ

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 5 років тому +2

    የህይወት ቃልን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን በፀሎት የምንተጋ ያድርገን።

  • @saraaeyele4071
    @saraaeyele4071 5 років тому +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 5 років тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰመልን መምህር በጣም ጠቃም መልስ ነው የምመልሱልን እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛለቹ ኑሩልን እግዚአብሄር እናንተን የሰጠን አምለክ ይክበር ይመስጋን

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk7815 5 років тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አሜን ሰለ ቅዱሰ ቃሉ የቃሉ ባለ ቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን✝⛪👏🏼

  • @demekechdamte8399
    @demekechdamte8399 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @selamawitkibert62
    @selamawitkibert62 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁንልክ እናመሰግናለን

  • @tisgaradakabada5472
    @tisgaradakabada5472 5 років тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያለማልን ፀሎት ልመናችን እግዛቤር አምላክ ይቀበለን

  • @hiwotfekadu9907
    @hiwotfekadu9907 5 років тому +1

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔም አይሰበሰብልኝም ፀሎት ላይ ቆሜም አልቅሽ ለመፀለይ እባ አይወጣኝም ግን ዝም ብዬ ባለቅስ አያቋርጥም ከኃጢአቴ ብዛት ነው

  • @birtukanerko8153
    @birtukanerko8153 5 років тому +6

    የኔ ጌታ እግዚሀብሄር ሆይ አንተ ልቦናየን ከ ሃስትያት የራቀ ወደ መንፈሳዊ ፍለጋ የምታጋ አርጌ አንፃልኝ እባክህ የኔ አባት የ ፈጤርከኝ ጥሌ አትጥለኝም አምንሃለዉ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ስላስተማሩን ቃለህይወት ያስማልን💒💚💛❤️

  • @sarademsimekonen1821
    @sarademsimekonen1821 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @gatemare4824
    @gatemare4824 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ ብሩክ ሁን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ሠ6መ

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛለዎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 5 років тому +3

    መምህር ስለህውነት ይህ የሁላችንም ጥያቄ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መደሀኒያለም አይነልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @toztamola1701
    @toztamola1701 5 років тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    Amen kale hyiwten yasemalen Bertulen.

  • @tigistmoges4057
    @tigistmoges4057 5 років тому +4

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኛንም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @maritmarit9162
    @maritmarit9162 5 років тому

    መምህራችን በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን እድሜ እና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemleta1744
    @alemleta1744 5 років тому

    ቃል ህወሓት የሰማልን ወንድማችን እኔ ቡዙ ግዘ ለፀሎተ ስነሳ ለላ አሳብ ውስጥ እገባለሁ እግዚአብሔር ልቦናዬ እዳስታካክልልኝ ተስፋ አለኝ ።

  • @ttty3386
    @ttty3386 5 років тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን አሜን

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 5 років тому +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ተመስገን።

  • @hibi6929
    @hibi6929 5 років тому

    ቃህትን ያሠማልን ወንድማችን
    በሁነት ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክል
    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fasikamengesha1461
    @fasikamengesha1461 Рік тому

    ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጎደሎህ ሁሉ ይጎብኚልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እናመሰግናለን ❤

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንእኔ ስፀልይእግዚአብሄርይመስገንገ ትንሽ ሰላሜንአገኛለሁ ነገር ግን ለመፀለይሳስብ ድካም ድካም ይለኛል እራሴን ትቸሌላሰውእሆናለሁየምፀልይበት ጌዜ ከቀን ወደቀን እየአነሰ ሄደሰላምምየለኝም

  • @alonsoxavi2615
    @alonsoxavi2615 5 років тому +2

    Amen 3 Egzabher Amlak kale hiwet yasemalin

  • @tigistbelay8454
    @tigistbelay8454 5 років тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጥብቅልን ።

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 5 років тому

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።አዎ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ጥያቄ የማማክረው ሰው አጥቸ ነበረ።በምጸልይበት ሰአት የማያሳስበኝ ያሳስበኛል. ከቤት ተቀምጨ ትዝ የማይሉኝ ነገሮች በጸሎት ሰአት ይሰበሰባሉ ከቤተ መቅደሱም ቶሎ ለመውጣት እቸኩላለሁ' ቤት ስገባ ግን ምንም አልሰራም። እባካችሁ አባቶች በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @فضيلهالغيثي-ق9ف
    @فضيلهالغيثي-ق9ف 5 років тому +1

    አሜን. አሜን. አሜን ወንድማችን. ቃለህይዎት ያሰማልን. እኔማ ልክ. በምቆምበት ጊዜ. የጥፍሬንም ማጽዳት. ሳይቀር ጥፍሬንም. መዳሰስ. ያቃዠኝም ነገር ሳይቀር. ለማስታወስ ኧረ. አንዳንድ ጊዜማ. እንዳው የት ቦታ እንደ.ደርስኩ. ይምታታብኛል እንዳው እንዳልከው. ቆመቆምን ዋጋ እንኳን. ብንምናገኝ ነው እብጅ. የጾሎት ፈተና. እንደት እንደሚቀረፍ. ይከብዳል. እኔማ. ለምን ብየ. ብየ. ንድድ. ይለኝና. ከአምላኬ ጋ. ሙግት. እገጥማለሁ. ለምን. እኔስ.ከልቦናየ.. ሆኘ. እንድጸልይ. አትረዳኝም.. በፊትህ ለመቆም. የተገባሁ. አለመሆኔን. አውቃለሁ. ብይ. እማረራለሁ. እባካችሁ በጾሎታችሁ. አስቡኝ ከእኔ. የበረታችሁ . እህት ወንድሞቸ. እኔ የኃጢያት ሸክም. ያንገላታኝ. ያለክፋትና. ያለኃጢያት. ምንም. አይነት. መልካም. ምግባር. የሌለኝ. የተዋረድኩ. የረከስኩ. ደካማ ነኝ. ይህንን. ችግርሽን. ልክ. እንደት ግንድ. ልጣጭ. ተልጦ. እንደሚጣል ያንችንም. ችግር. ቅርፊቱን. ይላጥልሽ በሉኝ. ያእናንተው ደካማ. እህት. ወ/ሚካኤል

    • @tibebebelihu8873
      @tibebebelihu8873 5 років тому +1

      አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስለ ተጠራሽበት ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ብሎ ፈተና የሆነብሽን ሁሉ ከመንገድሽ ያርቅልሽ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን:: በምንም ቦታ በማናቸውም ችግር ውስጥ ብትሆኚ ጸሎትሽን አታቋርጪ:: ይህ በአንድ ጊዜ የሚታደሉት ጸጋ አይደለም:: ሁላችንም በቸርነቱ ነው ያለነው:: ብቻ በደለኛ ነኝ አይምረኝም ኃጢአቴ ከፀጉሬ በዝቷል እያሉ ለጥንት ጠላታችን ዕድል እየሰጡ ክፍተት እየፈጠሩ ራስን ማሳነስ ሳይሆን ሁሉን ማድረግ የሚችለውን ኃጢአትን እንጂ ኃጢአተኛን የማይጠላውን እስከ መስቀል ሞት ድረስ የወደደንን የመድኃኔዓለምን ይቅርታና ቸርነት እያሰቡ መትጋት ነው የሚገባን:: መልካም የሆነውን እርሱ ደስ የሚሰኝበትን የቅድስና ሕይወት እየኖሩ ወይም እየተለማመዱ ፊቱ ከቆሙ እርሱ በራሱ ጊዜ የተረጋጋ የጸሎት ጊዜና የተቃና ሕይወትን ያድለናል:: ትኩረትሽንመንፈሳዊ ነገሮች ላይ ለማድረግ ሞክሪ:: ቅዱስ ሚካኤልን በፊቱ ቁምልኝ በይው:: ብቻ ሳታቋርጪ ጸልይ:: ለሕይወታችን ያለን ትልቁ ሀብት ከፈጠረን ጋር መነጋገር ስለሆነ በሰጠንም ባልሰጠንም ነገር ሁሉ ተመስገንን እንዲያደርግልን በምንሻው ጉዳይ ሁሉ ደግሞ ቸርነትህ ትደረግልን እያሉ ዘወትር ደጅ መጥናት አለብን:: ሁላችንንም እመብርሃን እናቱ የጭንቅ አማላጇ ትመልከተን:: ወደፊት የተለያዩ ጉዳዮች ይህን በተመለከተ ይኖሩናልና ተከታተይን:: የጸሎት ጠላት በሚል ርዕስ ቆየት ብለን አቅርበነው የነበረውን መልዕክትም መለስ ብለሽ አድምጭው:: የቅዱሳን አምላክ ይርዳሽ ይርዳንفضيله الغيثي

    • @فضيلهالغيثي-ق9ف
      @فضيلهالغيثي-ق9ف 5 років тому +1

      @@tibebebelihu8873
      አሜን አሜን. አሜን. እሽ. እመለከታለሁ. ስለሰጠህኽኝ መልካም. መንገድ. እግዚአብሄር. ይስጥልኝ ቃለህይዎት ያሰማልኝ እሽ. እግዚአብሄር. ልቦናየን ዬብራልኝ

  • @bsjshsbdjidbddb505
    @bsjshsbdjidbddb505 5 років тому +4

    Amen amen amen kalweyen ysmalen wendmachn enym uleym schley lbenay beteten ylebengal schleym ayenyen chfenvnw amelkwey wedmengedk merang.

  • @ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማ ነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @maryammoallem6538
    @maryammoallem6538 5 років тому +7

    Amen amen amen
    Kale hyweten ysemaale
    💒💒⛪⛪💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @rutaamanueal5090
    @rutaamanueal5090 5 років тому +1

    Amen amen amen amen amen amen amen kalehiwot yasemaln 💖🙏🙏

  • @qatarqatar7782
    @qatarqatar7782 5 років тому +1

    Egezybehar yesetelin wedemachen kaleheyewt yasemalin yeha yehulachenem cheger new egezyabehar yeradan amen amen amen

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 років тому +4

    ውይይይይይይ እኔም የተቸገርኩበት ነው እኔ ፀሎት ሰጀምር የማይውሰደኝ ቦታ የለም ብቻ አምላኬን የምለምነው አፍን ብቻ ሳይሆን ልቤን ውደሱ እዲመልስኝ የዞትርልመናዬ ነው
    ቃለህውት ያሠማልን በፀታችሁ አሰቦኝ ሀሳቤ እንዲ ሰበሰብ

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 5 років тому +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመነው ይባርክልን

  • @ነኝፍቅር
    @ነኝፍቅር 5 років тому +3

    አሜን አሜን አሜን ፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህር ፡ በእውነት በጣም ነው እማመሰግነው

  • @fikeraschenaki4449
    @fikeraschenaki4449 5 років тому

    ይህ ፈተና እኔንም እያሰቃየኝ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @emebetgezahegne6857
    @emebetgezahegne6857 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እኔም በዝጉዳይ ተጎጂነኝ ልቤን ያፍነኛል ስራዬ ማልቅስነዉ ስራዬ በፆሎታችሁ አስብኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ

  • @adamezebeney4604
    @adamezebeney4604 5 років тому +5

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ይች አለም ከባድ ነች

  • @hdjdjxn8361
    @hdjdjxn8361 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን ውዲሜ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ውዲማችን እኔ ድግሞ እየረበሸኝ ያለ ነገር አለ ጥሩ ውይም መመፅውት ንስሀ መግባት ባጠቃላይ ምርጫ መልካም የሆኖ ነገሩች ሁሉ ለማድረግ ልቤ እሚነሳሳው ቃሉን ውጌሉን ስሰማ ነው ትንሽ ቆይቱ ያሰብሉት ሁሉ ይበተንብኛል ላደርገው ስልም ስንፍና ይሰማኛል እባካችሁ ምክራችሁን ለግሱኝ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @AnaAna-ib2lz
      @AnaAna-ib2lz 5 років тому

      Amne Amne Amne kale ewite ysmaline windmachne

  • @tigistmabere985
    @tigistmabere985 5 років тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችንበእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @kelemaltay9719
    @kelemaltay9719 3 роки тому

    እናመሠግናለን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልሥለን ይሕ በፆሎት ግዚ ሑላችንም ነን የምንፈተነው ፈጣሪ ይመሥገን እግዚአብሔር ደግ ነገር የወሕነትን ይወዳልና ግን ለሤጣን ላልፈጠረን ምንም እኳን ሐሣባችንን ቢበታትነው የግድ መጀመርሪ መሥገድ በመሥቀሉ ቀጥቅጠን ከቆምን ሤጣን ሐይል የለውም እግዚአብሔር በፌታችን ይቁምልን ይርዳን አሜን፫

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 4 роки тому

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ ቃለ ሕይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን !!!!!!!!!

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @አድርገልህኛልናለዘላለምአ

    አሜንወድማችንቃለይወትንያሰማልን

  • @masaharuando9986
    @masaharuando9986 5 років тому +2

    amen qalehiwotn yesamalen EGIZAHABER memerchn besgaw yetebkelen

  • @haregeweyinlove5071
    @haregeweyinlove5071 5 років тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 5 років тому +1

    Kalhewot yasemaln yglegelot zamenon yebarkeln Amen.

  • @Ades-dz3hv
    @Ades-dz3hv 5 років тому

    Amen amen amen kal hiwot yasemalin egzaber tsagawun yabzalin edmehin yarzimilin

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    ማንም የማይፈተን ክርስቲያን የለም በተለይ በፅሎት ጊዜ ከባድ ነዉ አይዞሽ ከጊዜ ብዛት በደረጃ ይፈፀማል አይዞን

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 роки тому

    የኔም ችግር ነው ይሄ ሀሳቤ በጣም ይበታተናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለአስተምሮክ መምህር!! አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ!!!

  • @HanaHana-jl5tm
    @HanaHana-jl5tm 5 років тому +2

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 років тому +3

    Amen kale eyewet yasmalen!!!

  • @MimiMimi-qj7ob
    @MimiMimi-qj7ob 5 років тому +2

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kale hiyoti enasemalen yeageligilot zemenihin yibarikilini wodimachin💚💛❤️😍😍😍

  • @bayatdagnew6754
    @bayatdagnew6754 5 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @workeynigussie508
    @workeynigussie508 5 років тому +4

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin

    • @abrehethagosbezu1741
      @abrehethagosbezu1741 5 років тому

      Amen amen amen amen . Kalehiwet yasemaln edmena tena ystln 💗💗💗💜💜💜💜🙂🙂🙂🙂

  • @bethelehematamir2848
    @bethelehematamir2848 5 років тому

    ይህንን ፕሮግራም እያዘጋጃችሁ ለምታቀርቡ ለወገኖቻችሁ ስለምታካፍሉን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ይቀድስላችሁ ተባረኩልን የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እንቁ ወንድማችን።

  • @dekamanegninadinglatleygn7793
    @dekamanegninadinglatleygn7793 5 років тому +1

    Amen amen amen kale hiywet yasemalin

  • @ሰላመነሽድንግልማርያምእና

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fikrtselase9024
    @fikrtselase9024 5 років тому +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ዎድማቺን !

  • @samirawithgorges2179
    @samirawithgorges2179 5 років тому

    አሜንንን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ ምን ግስት ሰማይ ያወራሰልን

  • @emulili2983
    @emulili2983 5 років тому

    ቃለሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 5 років тому +1

    amen amen amen kalehiywot yasemalin lewodimachin silekalu yekalu belebet lieul egizabiher yimesgen yehulachin yihe new amilkachin esu libonachin yimelisilin amen

  • @ganetkabade291
    @ganetkabade291 5 років тому

    Amen amen amen kalehyiwtn yasemaln ersu yerdan

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 5 років тому

    ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሀይልና ብርታትን ይስጠን

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ❤❤❤

  • @marie-joseerizk2515
    @marie-joseerizk2515 5 років тому

    Amen Amen Amen kale wihte yasmalen tesfa lengest selayaten yawrselen be edemi be tena yetbklen

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለጥያቄ መልስ ተሰቶኛል እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zewditusima1378
    @zewditusima1378 5 років тому

    አሜን ፡ቃለህወትን ያሰማልን እናመሰግናለን።