Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የቤተክርስቲያን ጥቃት የሚሰማቸው አባቶች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አባቶቻችን በርቱልን::ሰላም ለእናተይሁን!!!
እውነት ነው አባቶቻችን በርቱልን
ከመስቀሉ ስር ለመገኘት ዝግጁ ነን
ሰላም ለእናተይሁን የተዋህዶ ልጆች
ሰላም ጤና ይስጥልን
😢😢😢😢😢😊
አንዱ ሀይማኖት ሌላውን ሳይነካ የራሱን ሀይማኖት ማመን ይችላል ነገርግን የአንዱን ሀይማኖት መጽሀፍ የማያውቀውን ያልተረዳውን ያልተማረውን ያልጠየቀውን መተቸትም ሆነ መገምገም አይችልም የእራሱን ሀይማኖት መከተል ይችላል እነጂ የሌሎች ሀይማኖት መሰረት የሆነችውን እንቁዋን ኦርቶዶክስን ሳትነካችሁ አትንኳት አትንኳት አ ት ን ኳ ት !!!!
እሱ:ተልኩውን:በደንብ:ስርታል:አባቶች:ለምን:ይለማመጡታል:ወዲያውነበር:ክስመመስረት:ማርያም:ተክልዬ:ይሂስውዬ:ለማነው:የሚከስስው?ማነው:እሱንን:የሚጠይቀው?እሱን:ልክየሚያስገባው:የህዝብ:ሀይል:ብቻነው።
Is there EOTC TV 2 CHANNEL??
No
እየሱስንም ፈሪሳውያን ሃይማኖተኞች ነን የሚሉ ከሰውታል ክስ ባታነሱ ነብር የሚገርመው
አተ ጀዝባ ዝም ብለህ ስማ
ኢየሱስ ሀይማኖትን ሲያብጠለጥል አላየነውም። አትንኩንኮ አጭርና ግልጽ ቋንቋ ነው። እሱ ወንጌላዊው ነኝ ይል የለንዴ ታድያ ወንጌሉ አልቆበት ነው ስለማያምንበት መጽሐፍ ማብራርያ የሚሰጠው? እኛ ምንም እንመን ለምን ምላሱን በኛ ላይ ያነሳል? ጌታችን እኮ የራሱን ትምህርት ሰጠ እንጂ ትችት አላቀረበም።
አዎ ዛሬም ፈሪሳዊው ዮናታንና ተከታዮቹ ቤተክርስቲያንን እየከሰሱ ነው
ጭራሽ ተገላቢጦሽ ሆነ?
ተረታችሁን ጥላችሁ ወደ እውነት ብትመጡ ይሻላል።
ከአባቶቹች ጋር አንደፋፈር መልካምም አይደለም
እየሱስ ፍጡር ነው እያሉ ሙስሊሞች ስናገሩ ለምን አልከሰሳቹሁም
የኔ እህት እኛ ሲጀመር ሰውን ወይም ተቋምን በግሉ በያዘው እምነት አንከስም ሀሳቡም የለንም ነገር ግን አልፎ ቤተክርስቲያናችንን የሚነካ እና ትምህርቱ ያለቀበት ይመስል የኛን መጽሐፍ ያለ ቦታው እያነበበ ባልገባው ነገር ገብቶ የሚጮህብንና የሚሰድበንን በህግ መጠየቅና ስርዓት ማስያዝ ግዴታ ነው።
ምን ማለት ነው ዮናታን ብቻ ሳይሆን እኛም እንቃወማለን ጸረ ወንጌል የሆኑ መጻሕፍት በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ አሉ እነርሱ መታረም አለባቸው።ተአምረ ማርያም የሚለው መጽሐፍም ሆነ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት አሉበት ።ለምሳሌ በምንም ታምር የተክለ ሃይማኖት መቃብር ቤዛ መባል የለበትም።ቤዛችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።እንደዚህ ስል ግን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቅድስናቸውን እየተጋፋው አይደለም።አባ ተክለ ሃይማኖት ወንጌል የሰበኩ በ12ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ ታላቅ አባት ናቸው።ነገር ግን እርሳቸው ካረፉ በኋላ በርሳቸው ስም የተጻፈ ገድለ ተክለ ሃይማኖት መልክአ ተክለ ሃይማኖት አላግባብ የሆነ exaggerated /የተጋነነ/ ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት አሉበት መጽሐፉተአምረ ማርያም የሚለው መጽሐፍም ቢሆን አንዳንድ ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት አሉበት ።ስለዚህ ይታረሙ ።ቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባኤ ሰርቶ ቤተ ክርስቲያናችንን የሚያስነቅፉ የክርስቶስ ኢየሱስን የመስቀል ሥራ የሚቃረሱ ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን modified ማድረግ አለበት።በቀረውስ ልዑል እግዚአብሔር የቤተ ክርስቲያናችንን አንድነት ይጠብቅልን የስሕተት መጻሕፍት መምህራንን ያስተካክልልን።
ቤት ክርስቲያናችን ስትል አታፍርም አጭበርባሪ አንተን አይመለከትህም እዚህ ውስጥ ምን አገባህ
አውቀህ ሙተሀን ከውቀት ነፃ
የትኛው ቤተክርስቲያን አዳራሹ ነው ወይስ ??? እረረ ድንግል ማርያም ልቦና ትሰጣቹህ ድንግል ማርያም ጌታ እየሱስን ነው የወለደችልን እናንተ ከየት ነው የመጣችሁት በምድር ላይ እናት ወልዳ ልጇ ዶክተር ,ፓይለት ሲሆን በማህበረሰብ ያከብራታል የፓይለት እናት ናት ተብላ ታዲያ ድንግል ማርያም አንተ የምትለውን እየሱስ ክርስቶስ ነው የወለደችው ለመሆኑ ነገረ ማርያምን አንብበአልህ ???
የኔ ውድም ድምዳሜ ላይ ከመድረስህ በፊት ጨርሰህ ተማር መጽሐፍ ቅዱስንም በደምብ አምብብ አምብብ ተማር። ሲጀመር በቤተክርስትያናችን ምንም በዘፈቀደ ሚደረግም ሆነ ያለ መንፈስ ቅዱስ አጋዥነት የሚጻፍ መጽሐፍ የለም። ነገ መልሱን ስታገኝ ከምታፍር ለ አስተያየት ሳትቸኩል እንዴት ይሄ ተጻፈ ሚለውን ለመረዳት ተማር አምብብ ጸልይ
@@mahilethaile2323 ስለማነብ እኮ ነው ትክክለኛ እና ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን መለየት ያቻልኩት።ወንድሜ/ እህቴ አንብብና ያኔ እውነተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ትሆናለህ ።ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን ትለያለህ።በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ትሞላለህ።ለእውነት ትቆማለህ ከአንተ ክብር ይልቅ ለእግዚአብሔር ወንጌል እውነት ትቆማለህ።በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ልብህን ያብራልህ
የቤተክርስቲያን ጥቃት የሚሰማቸው አባቶች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
አባቶቻችን በርቱልን::
ሰላም ለእናተይሁን!!!
እውነት ነው አባቶቻችን በርቱልን
ከመስቀሉ ስር ለመገኘት ዝግጁ ነን
ሰላም ለእናተይሁን የተዋህዶ ልጆች
ሰላም ጤና ይስጥልን
😢😢😢😢😢😊
አንዱ ሀይማኖት ሌላውን ሳይነካ የራሱን ሀይማኖት ማመን ይችላል ነገርግን የአንዱን ሀይማኖት መጽሀፍ የማያውቀውን ያልተረዳውን ያልተማረውን ያልጠየቀውን መተቸትም ሆነ መገምገም አይችልም የእራሱን ሀይማኖት መከተል ይችላል እነጂ የሌሎች ሀይማኖት መሰረት የሆነችውን እንቁዋን ኦርቶዶክስን ሳትነካችሁ አትንኳት አትንኳት አ ት ን ኳ ት !!!!
እሱ:ተልኩውን:በደንብ:ስርታል:አባቶች:ለምን:ይለማመጡታል:ወዲያውነበር:ክስመመስረት:ማርያም:ተክልዬ:ይሂስውዬ:ለማነው:የሚከስስው?ማነው:እሱንን:የሚጠይቀው?እሱን:ልክየሚያስገባው:የህዝብ:ሀይል:ብቻነው።
Is there EOTC TV 2 CHANNEL??
No
እየሱስንም ፈሪሳውያን ሃይማኖተኞች ነን የሚሉ ከሰውታል ክስ ባታነሱ ነብር የሚገርመው
አተ ጀዝባ ዝም ብለህ ስማ
ኢየሱስ ሀይማኖትን ሲያብጠለጥል አላየነውም። አትንኩንኮ አጭርና ግልጽ ቋንቋ ነው። እሱ ወንጌላዊው ነኝ ይል የለንዴ ታድያ ወንጌሉ አልቆበት ነው ስለማያምንበት መጽሐፍ ማብራርያ የሚሰጠው? እኛ ምንም እንመን ለምን ምላሱን በኛ ላይ ያነሳል? ጌታችን እኮ የራሱን ትምህርት ሰጠ እንጂ ትችት አላቀረበም።
አዎ ዛሬም ፈሪሳዊው ዮናታንና ተከታዮቹ ቤተክርስቲያንን እየከሰሱ ነው
ጭራሽ ተገላቢጦሽ ሆነ?
ተረታችሁን ጥላችሁ ወደ እውነት ብትመጡ ይሻላል።
ከአባቶቹች ጋር አንደፋፈር መልካምም አይደለም
እየሱስ ፍጡር ነው እያሉ ሙስሊሞች ስናገሩ ለምን አልከሰሳቹሁም
የኔ እህት እኛ ሲጀመር ሰውን ወይም ተቋምን በግሉ በያዘው እምነት አንከስም ሀሳቡም የለንም ነገር ግን አልፎ ቤተክርስቲያናችንን የሚነካ እና ትምህርቱ ያለቀበት ይመስል የኛን መጽሐፍ ያለ ቦታው እያነበበ ባልገባው ነገር ገብቶ የሚጮህብንና የሚሰድበንን በህግ መጠየቅና ስርዓት ማስያዝ ግዴታ ነው።
ምን ማለት ነው ዮናታን ብቻ ሳይሆን እኛም እንቃወማለን ጸረ ወንጌል የሆኑ መጻሕፍት በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ አሉ እነርሱ መታረም አለባቸው።
ተአምረ ማርያም የሚለው መጽሐፍም ሆነ ገድለ ተክለ ሃይማኖት ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት አሉበት ።
ለምሳሌ በምንም ታምር የተክለ ሃይማኖት መቃብር ቤዛ መባል የለበትም።
ቤዛችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
እንደዚህ ስል ግን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቅድስናቸውን እየተጋፋው አይደለም።
አባ ተክለ ሃይማኖት ወንጌል የሰበኩ በ12ኛው ክፍለ ዘመን የነበሩ ታላቅ አባት ናቸው።
ነገር ግን እርሳቸው ካረፉ በኋላ በርሳቸው ስም የተጻፈ ገድለ ተክለ ሃይማኖት መልክአ ተክለ ሃይማኖት አላግባብ የሆነ exaggerated /የተጋነነ/ ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት አሉበት መጽሐፉ
ተአምረ ማርያም የሚለው መጽሐፍም ቢሆን አንዳንድ ጸረ ወንጌል የሆኑ ክህደት አሉበት ።
ስለዚህ ይታረሙ ።
ቅዱስ ሲኖዶሱ ጉባኤ ሰርቶ ቤተ ክርስቲያናችንን የሚያስነቅፉ የክርስቶስ ኢየሱስን የመስቀል ሥራ የሚቃረሱ ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን modified ማድረግ አለበት።
በቀረውስ ልዑል እግዚአብሔር የቤተ ክርስቲያናችንን አንድነት ይጠብቅልን የስሕተት መጻሕፍት መምህራንን ያስተካክልልን።
ቤት ክርስቲያናችን ስትል አታፍርም አጭበርባሪ አንተን አይመለከትህም እዚህ ውስጥ ምን አገባህ
አውቀህ ሙተሀን ከውቀት ነፃ
የትኛው ቤተክርስቲያን አዳራሹ ነው ወይስ ??? እረረ ድንግል ማርያም ልቦና ትሰጣቹህ ድንግል ማርያም ጌታ እየሱስን ነው የወለደችልን እናንተ ከየት ነው የመጣችሁት በምድር ላይ እናት ወልዳ ልጇ ዶክተር ,ፓይለት ሲሆን በማህበረሰብ ያከብራታል የፓይለት እናት ናት ተብላ ታዲያ ድንግል ማርያም አንተ የምትለውን እየሱስ ክርስቶስ ነው የወለደችው ለመሆኑ ነገረ ማርያምን አንብበአልህ ???
የኔ ውድም ድምዳሜ ላይ ከመድረስህ በፊት ጨርሰህ ተማር መጽሐፍ ቅዱስንም በደምብ አምብብ አምብብ ተማር። ሲጀመር በቤተክርስትያናችን ምንም በዘፈቀደ ሚደረግም ሆነ ያለ መንፈስ ቅዱስ አጋዥነት የሚጻፍ መጽሐፍ የለም። ነገ መልሱን ስታገኝ ከምታፍር ለ አስተያየት ሳትቸኩል እንዴት ይሄ ተጻፈ ሚለውን ለመረዳት ተማር አምብብ ጸልይ
@@mahilethaile2323 ስለማነብ እኮ ነው ትክክለኛ እና ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን መለየት ያቻልኩት።
ወንድሜ/ እህቴ አንብብና ያኔ እውነተኛ የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋይ ትሆናለህ ።
ጸረ ወንጌል መጽሐፍትን ትለያለህ።
በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ትሞላለህ።
ለእውነት ትቆማለህ ከአንተ ክብር ይልቅ ለእግዚአብሔር ወንጌል እውነት ትቆማለህ።
በተረፈ እግዚአብሔር ይባርክህ ልብህን ያብራልህ