Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይገርማል ኢትዮጵያ ቤት እማ መቼስ የሚገኘው የተገነዘ አይጥ የተመተተበት እባብ የፍየል ቀንድ ምናምን የከብት ኮቴ በቃ ኮተታ ኮተት ነው የሚገኘው እና መጀመሪያ ፀብል ተረጭቶ የተፀለየበት እጣን አጥኖ መናፍስቶቹን አስሮ ነው መግባት እንጂ እኛ ሀገር በጣም ከባድ ነው
ወረቅ ነው እኛ አገር ሚገኝ😅
የእኛው አፍ ሁሌ ኔጋቲፍ ደና ነገር አይናገር። እስቲ ደግ ደግም አለ እንደው ተወልደን ያደግንባትን አገር ጥሩ ጥሩዋን እናውራላት። የሚበጀን ይኸው ነው። አንቺ ላገርሽ ምን አድርገሻል?
Betam nw yasakegne🤣🤣🤣
@@ሐገሬኑሪልኝ እውነቱ የሚናገር ሰው መች ሰው ይወደዋል አልደረሰብክ አልደረሰብሽ ይሆናል በሚያሳዝነው እውነታው ግን ይህ ነው በየቤቱ አይምሮ በመተት ታስሮ እድሉ በመተት ታስሮ የተቀመጠው ቤት ይቁጠረው አንተ ወይ አንቺ እስኪ እራስሽን ኑሮሽን አስተዳደግሽን መርምሪ ቤተሰቦቼ እንዴት አሳደጉኝ ድሮ ጠንቆይ ቤት አይሄዱም ? ወይ እቤታችን አቴቴ ጨሌ አለ ?በዛ ሲያመኝ እየዳበሱ ነው ያሳደጉኝ ብለህ ወይ ብለሽ ጠይቅ ጠይቂ እውነት ስራሽ ትዳርሽ ወይ ትዳርክ ልክ ነው ደስተኛ ነሽ የፍቅር ይህወትሽ ደስተኛ ነው እራስን መመርመር ያስፈልጋል ግድ ነው የነፍስሽ ህይወት የተሰተካከለ ነው ?ማንም ሰው መጀመሪያ እራሱን ነው ማየት ከዛ ሰው ከራሱ አልፋሆ ለሀገርም ይጠቅማል ቆም ብሎ የራስን ህይወት ማሰብ ሰው ሲኖር ሀገር ይኖራል ሰው ጤነኛ ሲሆን ሀገርም ሰላም ይሆናል ሰው እግዚአብሔርን ሲፈራ በረከት በሀገራችን ላይ ይሆናል
😂😂😂😂
በጣም የሚገርም እና ደሞ ጎበዞች ናቸው የኛ አገር ሰው ቢሆን ቆሻሻ ቦታ ነበር እሚጥሉት እነሱ ግን አስገራሚ ሰዎች ናቸው
እኔ ድሮ ሣውዲ በኡምራ ነበር የሚኬደው ኮንትራት የለም በአጋጣሚ ቤት ልንከራይ ሥንል ወረቀት አምጡ ሢሉን የባሌ ጋደኛ ተከራየልን ከዛ ቤቱ በምንጣፍ በማሥቲሽ ተጣብቅዋል እንዴት ላፅዳ በመቀሥ እየቆረጥኩ መንቀል ጀመርኩ ከዛ የገጠመኝ ነገር ያሥደነግጣል ብዙ ብሮች ተጠቅልለው ምንጣፍውን ሞልቶታል ደነገጥኩ የሠው ሀቅ ነው ለምን እንደዚህ አደረጉት ግራ ገባኝ ለሣህበል ቤቱ ብንነግር ይወስደዋል ምን ላርግ ባሌ በጣም ሀቀኛ ነው እኔ ደግሞ ለሥራ ነው የመጣሁት ልቤ ተወሠወሠ አገናዘብኩ እዚህ ቤት በጣም ቆሽሻል የምን ዜጋ ነበረ የሚኖረው ብዬ ሥጠይቅ ጎረቤት ሡዳኒዎችን ሀበሻ ነበሩ መጠጥ የሚሸጡ ተያዙ ለዛ ነው ውይ ወደ120 ሺ ሪያል አገኘሁ ለባለቤቱ ብናሣውቅ ለራሡ ይወሥደዋል አላህ ነው ቸሠጠን ዝም በል አልኩት ባለቤቴ ግን ፈራ ትንሽ ለምሥኪን ሠጥተን ሌላው ለራሣችን እኛም ሥደተኛ ምሥኪን ነን አልኩት ምንም ነገር ሣልገዛ ግራውንድ ፕላሥ ሠራሁበት የዛሬ 20 አመት አሁን መቶ ሺ ይከራያል ቤቴን ሣሥበው ያ የሣውዲ ቤት ትዝ ይለኛል አሁን መተዳደርያዪ ነው ተመሥገን ግን ሁል ጊዜ ከገቢዬ ላይ ለምሥኪን እሠጣለሁ ይህን ይመሥላል የኔ ገጠመኝ ።
Be.wer..meto..shi
@@almzishifar5740 አዎ የኔ ቆንጆ እድል 99 ነው ከዛ ውሥጥ ምን እንደሚገጥመን አናቅም
You are lucky
@@genocidalstate አመሠግናለሁ
ይገርማል
አይ አቤሎ አሁን የኢትዮጵያ አዲስ ቤት ውስጥ ምን ይገኛል ብለህ ነው ከአይጥና ከሸረሪት ድር በስተቀር
ኧረ በወያኔ ህዋሃት በሚሠሩዋቸው መስሪያቤት ህንፃዎችውስጥ ንፁሃኑን ህዝብ ማሰቃያ ግራውንድ ቤቶች አሉ ይባላል ይኖራል ብዬ አምናለሁ
አቤልዬ ሰላምህ ይብዛ ግን አንተንሳዳምጥ አንተን ስከታተል የኔ ጉዲይ.ሁሉ ቀረ የሚገረምህ ደግም የኔ ህይወት የሰዉ ቤት ሰራተኘ ነኘ ለዛዉም አረብ ሀገረ ከልጂነቴ ጀምሮ በጣም ዜናታሬክ ነገረእወዳለሁ ወደዲኩጂ ምንም ሀያቴንየቀየረዉ ነገረየለም ,በ1991,ጀምሮ አስዉ ቤት ነኘየ12 ኘ.ከፈል የጨረስኩት.በዛዉ ግዜ ነበረ ለማንኘዉም.ስላምህ ይብዛልኘ
አቤል የምትሰራቸው ስራዋች አስገራሚና ለየት ያሉ ናቸው የኔ የምንጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛና አስተማሪዬ
1q
1¹
vgfl
Alkere behm yebsebse yewh zena yezo yekbatral . Abebu gugel eyu medere balager
የወታደሩ ታሪክ ከብሩ ይልቅ ደስ ብሎኛል ማሪያምን አቃወችን ሳይ እንደመውቀው ሁሉ አዘንኩ
አብዬ እኔማ እራሴ ሊፈነዳ ነው ጉቦ በሄድኩበት ቦታ የሚጠሩት ገንዘብ አይቀመሴ ነው እኳን ላገኝ ቀርቶ በገዛሁት መሬት አላሰራ ብለውኝ የታደለማ እንዲህ ይመቻችለታል።
የወይኖ. ልጅ አበሳ አጥርህ አበጥርህ አለምን ታቃለህ እርጅም እዲሜና ጤና ተመኛሁልህ ሀቢቢ ዋዋዋዋዋውውውው
የተዋህዶ ልጆች እኳን ለታላቁ ቅዱስ ገብሪኤል ወእራውይ ክብር ባአል አደርሳችሁ ጥበቃው አይለየን የአገራችንን ሰላም ይመልስልን
Śmahshasahasshsahshahas John managing has it dwfbwfwvfwvdedwxs
Sorry this Message Herote by mistake
መታደል ነው ።😍😍😍😍😍 አቤሎ 🙏
እናመሰግናለን አቤልሻ💐 ይገርማል
እኔ ቤት ልገዛ አስቤ ነበር ግን ቤት የሚገዛ ብር የለኝም
እና ቤት ስገዛ ጎሮ ለጎሮ ልታዞረኝ ዛሬ ደግሞ😎😂😂😂
👣
ደስ ይላል በጣም የሁሉም ሰዎች አዲስ ቤት ሲቀይሩ ያጋጠማቸው ነገር
Ehte addis bet geztesh weym tekeraytesh stgebi zmblesh zew atbey teru adelem be tslot eyegesetsish mehon alebet
እኔም አጋጥመውኛል አቤላ 😍😍😍
አቤልየወነይኖልጅ:በጣአድናቂህነኝ፡የናትህ ስም በማስጠራትህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ምመትሰራው ስራ እወዳቸዋለው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅክ
የሰው ልጅ ዕድል አዲስ ቤት ለሚገዛ ሁሉ እንደ ዶላሩ ይግጠማቸው የሚያስደስት ዜና ተደስተህ ኑር አቤሎ
ስሥ😊
ጉድ ነው
ዋው የሚገርም ታሪክ ነው
ቅን ከሆንክ፣ ልብህ ንፁ ከሆነ ከክፋት ከራክ አንተ ካሰብከው በላይ ፈጣሪ ላንተ የሚያስፈልግህን እጥፋ አድርጎ አዘጋጅቶ ይጠብቅሀል። እንዲ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣቹ
አቤል በጣም ምትመቸኝ አድናቂክ ነኝ
ሁሌም እዳስገረምከኝ ነው ተባረክ😍
እኔ አዲስ ቤት ስገባ ያገኘሁት አሮጌ ምንጣፍ ነው። .......................Wow abela mirx new yezarew
ገራሚ ነው መሰጠትም ነው ሰላም ለሀገራችን ይሁን
አብዝቶ ይባርክክ ሁሌም ጌታ እየሱስ ከፊትክ ይቅደም
ewedhalhu abelo
እኔም አኔን ታሪክ ላካፍላችሁ የገጠር ልጂ ነኝ አሁን ያለሁት በሰጀት ነወ እና አባቴ በጣም ገበሬ ነወ እህል የሚቀመጠው ጉድጓድ ተቆፍሮ መሬት ወሰጥ ነወ እና አባቴ ጉድጓድ እየቆፍር እያለ በጣም ትልቅ ነበር ቢንሰ ከሁለት ሜትር በላይ ይሆናል እና እታች ክደርሰ በኋላ የሆነ እቃ አገኝ ያሀገራችን እሰራ ወይም ቁጭላ አይነት ነገር ትልቅ ነበር ሶስት ቀንድ ወይም መያዠ አለው ግጥም አለ ተገጥሞል እና አወጣው ክፍተነወ የጠበቅነው ብር ወይም ወርቅ ነበር በሚገርም ሁኔታ ግን አፍር ነወ የማላው በጣም ይገርማል
አሜሪካ አምስት ቤት ቀይረናል የተለያየ ሀገር አንድ ቀን የልጅ ማንኪና በስም የታተመ የንፋስ መውጫ ውስጥ አግኝቻለሁ ከዛ ውጪ አንድ ሳንቲም እንኳን እግኝቼ አላውቅም
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ምርጥ ዝግጅት❤
ene yareje kalsi new yagegnewut
ትልቅ አይጥ አግንቻለው😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤗😔😔😔😔
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ እሱም እነሱ ስለሆኑ ነው ልል ብዬ ተውኩት
Abelo betam nw yetamachen - enem. Beten sikeyir gidgida ley merfe tesakita new yagagnewut 😂
አቤልዬ ሰንፈሀል ብዙም አትመጣም ቶሎቶሎ ና
የኛ ቤት አፋር አዋሽ 7 ነበር እናም ካልተሳሳትኩ 15 ወይ 16 አመት በፊት ነው እናም በጣም ብዙ የሰው አፅም ነበረ ስንጠይቅ የባቡር አደጋ ደርሶ ማንነታቸው ያልታወቁ በጣም ብዙ ስለነበሩ እዛ ተቀበሩ ተባልን
አስደናቂ ነው አቤሎ እኛ ያገኘነው የተሰበሰበ ቆሻሻ ነው😂
Love you❤❤ from USA
Ethiopa ዉስጥ ሊገኝ የሚችለዉ ያይጥ ጉድጏድ ነዉ kkkkkkk
እኔ አዲስ ቤት ቀይሪ ውሃና መብራት ብቻ ነው ያገኛውት bro ወፍ የለም ::የአሁኑ ትውልድ ኩላሊትን የሚሰራቅበት ዘመን ጭራሽ ምን አገኘችት 😆ትንሽ አይደብሪህም እንዴ🤗
ውሀም ከተኘኘ ጡሩነው
ታሪኩ በጣም ደስ ይላል
እዑብ ድንቅ ነው
Keep it up my bro
የሚገርም ታሪክ
አይጥ አግኝቻለሁ
Abele Tru lij behayimanot gebtek fb lay ayiche azenku tewu eshi sewu endegebawu newu! amlakim hAyala!
የምታቀርባቸው ሁሉ ድንቆች ናቸው
አይ አቤል ኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ቤትውስ ምን ይተውልሃል ጣራውን ገንጥለውት ቢሄዱ አይጠሉም
ምንም አላገኘሁም ቢሆንም ግን 3 ግዜ አዲሱን ቤቴን ፀበል አስረጭቻለሁ። safe ለመሆን
Abel I love you❤
ጀግና አይሞትም !
Welcome bro
አቤት መታደል
እኛ ቤት ስንቀይር መደርደሪያ (ኪችን ካቢኔት) ሙሉ በረሮ ነው ያገኘን ካላመናችሁ መጣችሁ እዩት ጀሞ ኮንዶሚኒየም::
በጣምይገርማል
Ene yedurowen 17000 birr aginchalew gen men yadergal
ዉይ የገዛሁት ቦታ ቀጥታ ለግበኞች ነው የሰጠሁት ምን አግኝተው ይሆን 😅😅😅😅
እኔ አይጦች ያገኝሁት ኢትዮዎ ቤት ምንይገኛል ኢንሻላህ ዶላሩዉ ይግጠመኝ😁😂
አቤል ደረሰ ይላል በቃ እንደዚህ አየነት አቅራብ
I like u r program
i like your voice 🥰😍🤩
እይ አቤል ያው ታውቀዋለሕ እዲስቤት ስንገዛ እይጥ ክነ ከነወጥመዳ
ድንቅ ልጅ የዘመኑ!!!!
ምን ጉድ ነው
እሚገርም ነው
እኔ አዲሰ ቤት ሰገዛ ትልቅ ልብ አገኘሁ።
ኣቤልየወይኗ ልጅ ከኣሁን በኋላ ለዳታ ትከፍልልኝ አለህ ተስማማን?
ወደ ኣዲሱ በት ስንገባ በ ኣንድ ማካከለኛ የሆነ ሳጥን ስናገኝ ምን ይኖራታል ብለን ስናስብ ቆይተን ስንከፍተው ግን የ 5 ድመት ኣስክርን ኣግኝተናል
Wow amazing
አረ ይመችህ አቤሎ ሰብስክራይብአድርጌ አለሁ ምንይገኛል እኛጋ ብለክነው
ABEL THAT WAS INCRADBLE
Berta yene gobez ewedehalew
Lib anteltay nbr, Abella 🙏💋
ዋው
ene ye agat wareqe agichalaw
አቤሎ አንደኛ
አይጥ የበላው ካልሲ ነዋ አቤላ
የሚገርም ነገር ነው በስመአብ ስንት ጉድ ይዛለች ይህች ዓለም አቤሎ ደግሞ ያሳቅከኝ እናንተስ ምን አገኛችሁ ብለህ የጠየከው? 😂😂😂
ክክክህክክ
የሚገርምታሪክነዉ
ሀጣን ያከማቸውን ፃድቃን ይበላዋል ማለት ይሄ ነው
minch ataskemitim betam tigermaleh bakih
45.000 ከታሪኩ አንፃር ትንሺ ነው
Abate first commenter
Only ወቺ
Ena adis bat sekyer kuncha new yagegnehut 😂😁
ይገርማን
Des yilal good mewu
እንመሰገናለን
አበሻ ነን እኮ !ከቆሻሻ በቀር የሚጥል የለም
ወይ ግሩም !!! ልቦለድ ነው እሚመስለው 🤔🤔🤔🤔
ያረጀ ካልሲ አገኘሁ
ኢትዮጵያ ማንም ሳያስቡት ካልሆነ በስተቀር ማንም እቃውን አይረሳም
አዲስ ቤት ስገዛ ያገኘሁት 2 በጣም ትልልቅ የዋይን ብርጭቆና የሰላጣ መጭመቂያ ከፍሪጁ በላይ ካለው መደርድሪይ ውስጥ ወደ ውስጥ ገብቶ ሳፀዳ አገኘሁ:: አሁን ግን ሁለተኛ ቤት ልገዛ እያስብኩ ነው የሆነ ሞቅ ያለ ነገር የማገኝ ይመስለኛል::
😄😄😄😄
Kkkkk yimechik asawkege
ለምን ስለ ኢትዮጵያ ሐገርህ አታወራም ስንት የሚነገርላት ታሪክ አላት አልፈህ ስለሌላ ሐገር ታወራለህ እነሱ ብዙ የሚያወራላቸው አላቸው የእኛ ትውልድ ሁል ጊዜ ሐገሩን ወደታች ዝቅ ያደርጋል ንቃ! ስለ ውቢቷ ሀገርህ አውራ
ABELO WELCOME ANTEN ALEMADNEK AYCHALIM BERTA
ገራሚ ታሪክ
wow
PROGRAMUN setejemer lemeneden new nech sew metasayen ethiopiawi tefto new ende nechohu act miyareg
Ene berero
የሚገርም ታርክ ነው ኢትዮጵያ ውስ የድሮ ሰወች ብር በ እንስራ ይቀብሩ ነበረ የሁኑ ደግሞ መተት ነው ቀብርው ነው አሚከራዬትም እሚሸጡትም አረ ተከድኖ ይብሰል

ስሥ
😊
ጉድ ነው
ዋው የሚገርም ታሪክ ነው
ቅን ከሆንክ፣ ልብህ ንፁ ከሆነ ከክፋት ከራክ አንተ ካሰብከው በላይ ፈጣሪ ላንተ የሚያስፈልግህን እጥፋ አድርጎ አዘጋጅቶ ይጠብቅሀል። እንዲ ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣቹ
አቤል በጣም ምትመቸኝ አድናቂክ ነኝ
ሁሌም እዳስገረምከኝ ነው ተባረክ😍
እኔ አዲስ ቤት ስገባ ያገኘሁት አሮጌ ምንጣፍ ነው። .......................Wow abela mirx new yezarew
ገራሚ ነው መሰጠትም ነው
ሰላም ለሀገራችን ይሁን