"በትግራይ ምን ይከሰታል የሚለውን የሚወስነው የታጠቀው ኃይል እርምጃ ነው" | አርትስ ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 26

  • @sintayoayel7278
    @sintayoayel7278 2 місяці тому

    ጥሩ ትንታኔ ነው።

  • @aderajewtilahun5583
    @aderajewtilahun5583 2 місяці тому +1

    እሳቱን እፍ እያሉ ማባባስ ምን ይሰራላችኋል።

  • @የዛሬዋቀንየኔናት
    @የዛሬዋቀንየኔናት 2 місяці тому +2

    መሳሪያ አስረክበዋ አላለም ከ2መቶ ሺ በላይ ወታደር አለን እያሉ መሳሪያ አስረክበዋል ትላለህ እንዴ

  • @yonayona4692
    @yonayona4692 2 місяці тому +1

    ሙሉ በሙሉ disarm አልተደረገም

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ 2 місяці тому

    ምድረ የተላላኪ ልጆችና የሙርኮኛ ወንድማሞች የትግራይን ፖለቲካ ለመተንተን ለቀደፊቱ ገና 30 ኣመት ያስፈልጋቹኋል

  • @assefazerfu
    @assefazerfu 2 місяці тому

    Disarm አልተደረጉም!!!

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 місяці тому

    መንግስት የሚለው ፈርቼ ዝም ብያለሁ ነው::

  • @yi8985
    @yi8985 2 місяці тому

    Don't get people wrong, disarming combatants has not been conducted yet!

  • @amanuelbelay8486
    @amanuelbelay8486 2 місяці тому

    Weshetame lemen Eritra zeme bellhe teqededallhe

  • @barchawra8627
    @barchawra8627 2 місяці тому

    😮ጌታቸውረዳለብልደጋፊነዉ

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor 2 місяці тому

    ምንም ተአምር ነገር ማምጣት አይችልም

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 місяці тому

    መንግስትማ ፈርቶ ዝምታን መርጥዋል::

  • @beletebeyene8412
    @beletebeyene8412 2 місяці тому

    mainstream media...ላይ ሆናችሁ ባለሥልጣናትን "አንተ፣አንቺ ..." እያላችሁ ታወራላችሁ ? ኤዲቶሪያል ፖሊሲ የላችሁም ?

  • @TesfaAbay-w9m
    @TesfaAbay-w9m 2 місяці тому

    ሰማ ወንድማችን ፌደራል መንግስት ምናገባው ጌታቸውስ በምን ምክንያት ነው የሚያቀመው የናንተ ደጋፊ በመሆኑ ነው። ሰለ ትግራይ አያገባችም ለኛ መጥፎነው ካልክ አፍህነ ዝጋ። 11:28

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor 2 місяці тому

    ቀጥሎ ምንም ይሆናል?ቀጥሎ ምንም ይሆናል ከዛሬ በፍት ለ50አመታት ስሆን የነበረውን አይነት ነዋ የሚሆነው ምን አድስ ነገር ይሆናል ሁሉም ሰው የተሞክረው ውጤት ነው ማንም እርግጠኛ የለም ሁሉ አለም በሰመመን ጉዞ ውስጥ ነው ያለው ምድር በተለዋዋጭ ሂደት ላይ ነች!!!!!!

  • @hirey1689
    @hirey1689 2 місяці тому +1

    ፌደራል መንግስት ችግሩን ማቅለል ይችላል ለማወያየት፣ ለDDR ለሌላም ሌላም።በመነጋገር ብዙ ችግር ይፈታል።

  • @TeamrMirutsi
    @TeamrMirutsi 2 місяці тому +1

    ነገር ከማባባሰ ረጋ ብሎ ማሰቡ አይከፋ ም እሳት ኣትለኩሱ

  • @UsumanAman
    @UsumanAman 2 місяці тому

    Dram woy documenter film new Lela mn yihonal netsuhanu dem lemafeses yetelemed yemaymaru citezen

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz 2 місяці тому

    This is a show down between the King of Mendfera ,Ertria (Debretsion), and the King of Raya(Getachew). Debretsion is an Ertrian served Shabia as a junior intelligence officer back in his young age.Mongoni no family member s, the so-called gold smugglers and Shabia, have agreement to take power and establish a system similar to Asmera. At the back door they are singing the same Song with Shabia.

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 місяці тому

    TPLF division is a tactic to divert public opinion and airwaves to legitimize this anti-Ethiopian party and to avoid war criminal charges. Ethiopians have zero trust on TPLF. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @yonasasmelash5394
      @yonasasmelash5394 2 місяці тому

      Shut your lair mouth fake ass people you people pretend all the time 🤮

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 2 місяці тому

    ምነው የቆምጬውና የካሃዲዉ የብልግና ስብስብና ሆድ አደሮች ዘረኞች ተንጫጫችሁ ???🤬👺😡👹🤮🤮🤮

  • @Rabiyashemsu
    @Rabiyashemsu 2 місяці тому

    ፊድራል መንግስት ግዜያዌ መንግስቱን መደገፍ አለበት