ወደ አባቴ ቤት | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ-New sermon by deacon Henok Haile

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • #like #like #like #henokhaile #abagebrekidan #ሄኖክኃይሌ
    ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
    እግዚአብሔር ያክብርልን!!
    Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is legally prohibited.
    ©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2013|2021

КОМЕНТАРІ •

  • @yeneneshengida2843
    @yeneneshengida2843 Рік тому +31

    አንተን የወለደችህ እና የሰጠችን እናትህ ትባረክ!!

  • @yordinaa2119
    @yordinaa2119 2 роки тому +148

    የዘመናችን አፈወርቅ አንተን የመሰለ መምህር ተዋሕዶን የመሰለ ትልቅ ቤት የሰጠን ጌታ አባት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤🙏🙏

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

    • @yohannesmerid4421
      @yohannesmerid4421 2 роки тому +6

      1. በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ ።
      2. በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገባለህ ።
      3. በጣም ብዙ የምታለቅስ ከሆነ ፤ የአይን እይታህን ታጣዋለህ ።
      4. በጣም ብዙ የምታፈቅር ከሆነ ፤ ማንነትህ ይጠፋል ።
      5. በጣም ብዙ ስለሰዎች የምታስብ ከሆነ ፤ ዋጋህን ሰዎች እያጡት ይመጣሉ ።
      6. በጣም ብዙ የምትጫወት ከሆነ ፤ አብዛኛውን ጊዜ ማንም ከቁምነገር አይቆጥርህም ።
      7. በጣም ብዙ የምታምን ከሆነ ፤ በሰዎች ትካዳለህ ።
      8. በጣም ብዙ የምትሰራ ከሆነ ፤ በውጥረት ትሞታለህ ።
      9. በጣም ብዙ የምትመገብ ከሆነ ፤ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ውስጥ ትገባለህ ።
      10. በጣም ብዙ እንቅልፍ የምትተኛ ከሆነ ፤ ስራ ፈት ትሆናለህ ።
      11. በጣም ብዙ ገንዘብ የምታባክን ከሆነ ፤ የወደፊት ነገር ምንም አይኖርህም ።
      12. በጣም ብዙ ሜክፕ የምትጠቀም ከሆነ ፤ የአንተን ውበት እያጣኋው ትመጣለህ ።
      13. በጣም ብዙ ነገር የምትመለከት ከሆነ ፤ ትኩረትህን እያጣኸው ትመጣለህ ።

    • @yordinaa2119
      @yordinaa2119 2 роки тому +4

      @@yohannesmerid4421 So what?

    • @16Kassegn_Eseye
      @16Kassegn_Eseye Рік тому +1

      amennnnnnnnn

    • @robelassefa4668
      @robelassefa4668 8 місяців тому +1

      ​@@yohannesmerid4421እሺ ምን ማለት ፈልገህ ነው አንተ እራስህ 1ኛ ብዙ ከፃፍክ ትሰለቻለህ ስትሰለች!!!!

  • @jaredorebeto9801
    @jaredorebeto9801 3 роки тому +3

    ዲያቆን ሔኖክ አንተ ፍሡሀ ገጽ ወንዴሜ !! መከሩ ብዙ ነው ሰራተኞቹ ጥቂቶች ናቸውና የመሰሩን ጌታ ሰራተኞችን ይልክ ዘንድ እኛ እንማፀናለን አንተ ግን ለተጠራህለት ለዚህ ወንጌል ይሮጥ ዘንድ ወንድሜ ሆይ በርታልኝ ከዚህ በረት ያልሆኑ ሌሎች ብዙ በጎች ጌታ አሉት ልታመጣቸው ተጠርተሀል ሰልፉ ብዙ ቢሆንም ሀይልን የሚሰጥህ የምታመልከው የታመነው አምላክ ነውና ወገብህን ያስታጥቅህ ለእግሮችህ መጫሚያን ለእጆችህም ሰይፍን ፣የሚንበለበሉትን የጠላት ፍላጻ የምትቋቋምበትን ጋሻ ያስታጥቅህ የምትወዳት ብጽዕናዋን ደስ ብሎህ የምትመሰክርላት የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ በልጅዋ በረከት ትባርክህ ።እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁህ እኔና መንፈሴ ምስክር ነን ።

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma2486 3 роки тому +88

    መመህር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ!!!

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @Mesi_2124
    @Mesi_2124 Рік тому +3

    ቃለሂወትያሠማልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን 💚💛❤

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem2112 3 роки тому +140

    ከባህር ዳር አዲስ አበባ ነበር ለስልጠና የመጣነው ይህን መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይም ተሳታፊ መሆን ቻልን በጣም ቆንጆ ነበር ደስ ብሎን ተምረን ነው የወጣነው እግዚአብሄር ይሰጥልኝ በርቱ!! በርቱ!!

  • @astertizazu1012
    @astertizazu1012 2 роки тому +44

    እንደ እናንተ ያለ መጋቢ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን!!!

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    በቸርነቱ ይመልሰን

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 роки тому +112

    መምህር ተባረክልኝ ጊዜህን ከወጣቶች ጋር እያሳለፍ ክ ስለሆን ደስ ብሎኛል ቃልሂወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 ለማስረዳት የምትገልፅበት ምሳሌዎች ድንቅ ናቸው 👍👍👍

    • @abraraiar1080
      @abraraiar1080 3 роки тому +6

      Kale hiwot yasamalin

    • @makmaki8918
      @makmaki8918 3 роки тому

      ቨቨ???ቨቨ፣፣ቨቨ፣ቨ፣፣ቨቨ፣ቨ፣ቨ፣ቨ

    • @asefawmelles8644
      @asefawmelles8644 3 роки тому +1

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @samuelmelaku-ug2ym
    @samuelmelaku-ug2ym Рік тому +3

    አብዛኛው የ ሀይማኖታችን ሠባኪያን ስለ ሌላ ሀይማኖት እና ስለ ፖሎቲካ በማስተማር ተስፋ ባስቆረጡን ጊዜ ስለ መጸሐፍ ቅዱስ ሚያስተምረን አንተን ለ ሰጠን የ ድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው አንተንም በ ቤቱ የጽናክ ፈጣሪ ::

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 Рік тому +2

    ❤❤❤qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 9 місяців тому +4

    በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @sosenawendmu3330
    @sosenawendmu3330 2 роки тому +2

    egzyahber yemsgin anten seltin

  • @LyuNguse
    @LyuNguse Рік тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @mel-tm7ec
    @mel-tm7ec Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 Рік тому +7

    ቃሉን እንሰማ ዘንድ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን አረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 2 роки тому +2

    ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ በእውነት የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያጽናህ ሁል ቀን ብትሰብክ የማልጠግብህ የምታቀርበው ምሳሌዎች የነብስ ውሳጣችንን የሚነካ ነው። የውስጣችንን የልባችንን የምትነግረን የመንፈስ ቅዱስ መሳሪያ ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ወንድሜ ተባረክ። በጾም ጉዳይ በጾም ሰአት ጤነኛ ሲፈታ የምታመም ነኝ እኔ አመቱን ሙሉ ብጾም ጤነኛ ነኝ። በመሐል ጣል የምታደርገው የቅዳሴ ዜማ ነብሳችንን ታረሰርሳለህ እመብርሃን አለሁ ትበልህ በትዳርህ በኑሮህ በልጅ በበረከት ትሙላህ።

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 Рік тому +3

    አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ግሩም አርገክ ነው ያስተማርከን ተባረክ ፍፃሜክን ያሳምረው በፀጋው ይሙላክ

  • @bedilugebremichael3271
    @bedilugebremichael3271 Рік тому +3

    ክርስቶስ በትምህርትህ ውስጥ በሚገባ ይታያል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህሪ ኑርልን

  • @mulukenalene2497
    @mulukenalene2497 2 роки тому +8

    አቤቱ ማረኝ አባት ሆይ

  • @abelmesfin6617
    @abelmesfin6617 Рік тому +2

    ዛሬ በገና በዓል, በዚህ ትምህርት ሰላም, እረፍት ተሠማኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @الال-ي6ث9غ
    @الال-ي6ث9غ Рік тому +3

    አሜን ፫ቃል ይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤

  • @AbrhamYemariyam
    @AbrhamYemariyam Рік тому

    አንተን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @selamawitashenafi9030
    @selamawitashenafi9030 2 роки тому +3

    ወንድማችን ብእድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 Рік тому +1

    አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ዘመኖትን ይባርክልን

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 роки тому +19

    "ሌቦች አድብተው በመግባት ሊሰርቁ ወደ ቤቱ በቀረቡ ጊዜ ከውስጥ የሚያወራ ሰው ድምጽ ሲሰሙ ለመግባት እንደሚፈሩ፣ እንዲሁ ጠላቶቻችን አጋንንትም ነፍሳችንን ሰርቀው የራሳቸው ገንዘብ ለማድረግ ወደ እኛ በቀረቡ ጊዜ፣ ከልብ የሚመነጨውን ጸሎት ሲሰሙ ወደ ውስጥ ለመግባት እየፈሩ በዙሪያችን ያደባሉ ስለዚህ ጸሎታችንን በፍፁም እንዳናቆም ስል መልእክቴን አስተላልፋለሁ።
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 Рік тому +12

    ምምህራችን ፅጋውን ያበዛለት አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽ያአግልግሎት ዘመኑ ይባረክ ወደ መንፈሳዊ ህይወቴ ከ20አምት በሆላ የተመለስኩት በመምህራችን ትምህርት ነው የመመለሴ ምክንያት ❤🙏🏽 የእምነቴ ጥንካሪ

  • @Esraelbirsawe
    @Esraelbirsawe 4 дні тому

    አምላክየ ልቦናየን መርምር ወደ አንተ እንድቀርብ አድርገኝ በቢትህ የጠፈው በግ ነኝ አምላክየ ተመልከተኝ 😢

  • @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
    @ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 3 роки тому +45

    እዉነት ነው !
    እኔ ይህን ትምህርት በአካል መቼ ነው የምቀላቀለዉ መምህር ጤና ና እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ !!!!!
    ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ
      @ሜሪየተዋህዶልጅ-ጘ9አ 2 роки тому +3

      እኔም የምመኘዉ ከመምህራን እግር ቁጭ ብየ መማርን ነዉ እግዚአብሔር ያሳካልን

    • @tegesttasew3612
      @tegesttasew3612 2 роки тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ

    • @StarStat-m1h
      @StarStat-m1h 8 місяців тому

      ቃለሂወትያሰማልን

  • @SebleAbraham-zt2hn
    @SebleAbraham-zt2hn Рік тому +2

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንቁ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @AAABBB_14
    @AAABBB_14 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ይስጥቅ።አሜን አሜን አሜን

  • @SaraaterefaSaraatarefa
    @SaraaterefaSaraatarefa Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዎት ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ይጥልን በራከቱን ፀጋዉን ያድልልን አሜን 🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yohanneszenebe299
    @Yohanneszenebe299 Рік тому +4

    በጣም እንወድሀለንየተዋህዶ ልጆች ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @endaleabrie4458
    @endaleabrie4458 3 роки тому +4

    አምልክ ብዙ መልካም ነገር እንድሰራ እድሜ የስጥህ

  • @mesertdeme9882
    @mesertdeme9882 Рік тому +1

    እውነት ነው ወንድማችን💒↩👏👏👏❤

  • @meserettbelt
    @meserettbelt 9 місяців тому +1

    kale hiwet yasemalin mengistna tirkun yawursilin yageligelote zemenikin yibarkiln

  • @azimitiku5051
    @azimitiku5051 2 роки тому +23

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያጠግብ ምግብ መግበኸናል እንደአንተ አይነቱን ዕንቁ መምህር ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው

    • @sasammaa2606
      @sasammaa2606 2 роки тому +1

      ቃልሂወት ያስማልን መምህርችን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @bethelhemtadesse3115
    @bethelhemtadesse3115 2 роки тому +4

    እንቁ መምህራችን የአይናችን ብሌን ነህ እንሳሳልካለን🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ!!!!ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 3 роки тому +2

    Be ewnet keanbabi sewe andebete yemifesewe ewekete ende fufatte weha kulele yale tayeyeto tesemeto yemayetegeb eko newe ewye medehanialem be edeme betena yetebekelen enkuachen yetewahedo gese berkete eme berehan befekerewa teshefenehe kiduse michael behayalentu kiduse Geberel beteradentu hulume kedusan melaeket sadekan semaetate beslotachewe bebereketachwe be hiwot zemenhe hulu kante gare yehune Ameeeeeen 🙏🙏🙏

  • @hiruthirutbahru137
    @hiruthirutbahru137 Рік тому +6

    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተመረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን፫ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን፫

  • @alya6975
    @alya6975 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam 9 місяців тому +1

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @asefawmelles8644
    @asefawmelles8644 3 роки тому +4

    መምህርራች እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት መምህራን ያብዛልን።

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Рік тому +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
    @ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @01tigray
    @01tigray Рік тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን 🙏❤

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Рік тому +11

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን እኛም የሰማነውን በለቦናችን ይፃፍልን የእናታችን ወላዲት አምላክ ፍቅሯ አይለየን አሜን!!

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +27

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሄኖክ ድንቅ መልዕክት ነው ። የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። እመብርሀ ጥላ ከለላ ትሁንህ እግዚአብሔርን የልግሎግት ዘመንግን ያብዛልህ ተባረክልን አንተን የወለደች ማህፀን/ እናትህ ትባረክልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @ፍሬህይወትይልማ
    @ፍሬህይወትይልማ 2 роки тому +1

    amen amen amen be eweneti kale hiy8wetin yasemalen tsgawen yabizalen yisemanewn bilebachin yanurilen

  • @MatiHabte
    @MatiHabte 6 місяців тому +1

    Kalehiwut yasemalen amen

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 2 роки тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስየሚል ትምህርት እግዝያብሄር ኑሮህን ይባርከዉ

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @wt5506
    @wt5506 3 роки тому +13

    ቃለሕይወት ያሰማልን። መቼም ቃል የለኝም የአስተምሮ ዘዴህ የድንግል ልጅ አየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ።

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @almwhwh2203
    @almwhwh2203 3 роки тому +1

    እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    ማትጠገብ መምህር ነህ

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር መድሀንያለም እድሜክን ያራዝምልነ

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እመብርሀን ትቁምልህ

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +4

    የዘመናችን የተዋህዶ አርበኛ!!❤

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን
    ለመምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
    ኢድመ ከጠና ጋር ያድልልን
    💚💛💓💚💛💓💚💛
    ለኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን ድንግል ማርያም
    ለሀገራችን ሰላሙን ታምጣልን
    💚💛💓💚💛💓💚💛💓

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛንም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 роки тому +9

    በዘመናችን እንዳንተ እንቁና መተኪያ የሌለውን መምህር በማየታችን እውነት እድለኞች ነን ።ጸጋህም መታደል ነው

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @samhabsha7212
    @samhabsha7212 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜናጤናዉን ፀጋዉን እና በረከቱን ያብዛልህ ለእኛም የሰማነዉን የእግዚአብሔርን ቃል በልቦናችን ያኑርልን የሰማነዉንም ቃል ለመረዳት ማስተዋልናልቦናን ይስጠን አሜን🙏🙏🙏

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @senaitgetaye7812
    @senaitgetaye7812 2 роки тому +4

    ለኛ አሁን ላላነው ጠፍተን እንዳንቀር አንተን ያቆይልን እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 Рік тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @samrawitasegid1203
    @samrawitasegid1203 Рік тому +3

    ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን የሰማነውን በልብናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እረዝም እድሜ ይስጥልን አሜንአሜን አሜን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 Рік тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @makaramm6957
    @makaramm6957 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ

    በእውነት ቃለህወት ያሠማልን
    እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 роки тому +6

    በእውነት መምህ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ፀገውን ያብዛልህ እግዚአብሔር እትልቅ ደረጃ ያድርስልን እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅልን 👏👏 ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ሰው ለሰው አስታዋሽ ነው ይላሉ እውነት ነው

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ኀ6ቘ 3 роки тому +5

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጠይና ጋር ያድልልን ፍጣሪ

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Рік тому +3

    የመፅሐፍ ቅዱሱ የዛሬ ትምርታችን
    (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15 :1-32 ጀምሮ እስከ መጨረሻው ) መልካም ንባብ ቃለ ህይወት ያስተምርልን መምህራችን

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 2 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 2 роки тому +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ዬውርስልን ዲያቆን ሄኖክ🙏🙏🙏

  • @በእምነትወለተትንሣኤ

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋውን ያቆይልን

  • @abebechabebech6529
    @abebechabebech6529 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @abelzewduyenus
    @abelzewduyenus 2 роки тому +1

    ሄኖኬ ዘመንህ ይባረክ

  • @ማርታ-የኪድዬ_tube16
    @ማርታ-የኪድዬ_tube16 Рік тому +3

    ርቡኒ አዛኝት ትጠብቅልን
    🌸ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 💙

  • @hiwothiwothiwot3832
    @hiwothiwothiwot3832 2 роки тому +1

    memerachi bewenet kal Hiwot yasemalen❤️🙏❤️

  • @ቤዛየተዋሕዶልጅ
    @ቤዛየተዋሕዶልጅ 3 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ዲያቆን ኃኖክ

  • @abebechbeyene140
    @abebechbeyene140 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ

    Amen amen amen kale hiwet yasemalin stegawna bereketu yabizalih bantelay adro yastemaren yemegeben amilak cheru medhaniyalem simu yetemesegene yihun amen legnam yesemanew belibonachin yasadirilin amen

  • @bethelhemtadessa738
    @bethelhemtadessa738 3 роки тому +2

    ቃለ፡ሕወት፡ያሰማን

  • @ምኞትየአባቷልጅ
    @ምኞትየአባቷልጅ 2 роки тому +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 💙🕊️👏

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 2 роки тому +1

    የህይወትን ቃል የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን የእገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ለእኛም ሰምተን የምንድንበት ያርገን ይመልሰን አሜን!

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Рік тому +3

    መምህሬ የዘመኑ አፈወርቅ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚያብሔር ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤

  • @Werert-g1t
    @Werert-g1t 2 місяці тому

    እናንተን የሰጠን እግዛብሄር ይክበር ይመስገን

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    ቃልሕይውት ያስማልን መምህራን እግዚአብሔር ብድር በጤና ይጠብቅልን ይጠብቅልን

  • @menberebirhanuamare5612
    @menberebirhanuamare5612 3 роки тому +2

    መምህር ተባረክ

  • @bateribabawu2676
    @bateribabawu2676 2 роки тому +4

    አሜንቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛሕ ።

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @metiabe4713
    @metiabe4713 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💒🇪🇹

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 роки тому +11

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን🙏❤

    • @askbel8148
      @askbel8148 3 роки тому +1

      Amen kalhiwete yasemalene

    • @julyjoly4513
      @julyjoly4513 3 роки тому +1

      Amen Amen Amen qale hiwot yasemalin

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      @@julyjoly4513 ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @hawakader7142
    @hawakader7142 3 роки тому

    ምን አይነት ሰዉ ነህ ?እግዚአብሔር ይደነቅብህ ።በእዉነት ግሩምነህ አንጀት አርስ ትምህርት !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 2 роки тому

      ua-cam.com/channels/qg89hkGxfMpNfft02aJlzA.html

  • @haregeweinshaye203
    @haregeweinshaye203 Рік тому +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏!!!!

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 роки тому +5

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @tadlatadla-ub4vd
    @tadlatadla-ub4vd Рік тому +1

    ቃለህ ህይወት ያሰማልን የቅድስት ድንግልማሪያምልጅ ጠገውን ያብዛልህ💚💛❤

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx 9 місяців тому

    አቤቱው በምርትህ አሰበኝ አባቴዩ😢😢😢😢😢