ኣቡነ መኣንታ ቤተ ክርስቲያን ገዳም - Abune Yemanta ChurchMonastery [Arts TV World]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024
  • Abune Yemanta Church Monastery Documentary Film
    ኣቡነ መኣንታ ቤተ ክርስቲያን ገዳም ገዳም ዘጋቢ ፊልም
    #Documentary #ዘጋቢ_ፊልም #Monastery #Abune_Yemanta_Goh #ገዳም #ኣቡነ_መኣንታ_ቤ/ክርስቲያን

КОМЕНТАРІ • 16

  • @gelilaaddera1642
    @gelilaaddera1642 5 років тому +2

    አቡነ ይምአታ ከዘጠኙ ቅዱሳን አንዱ የሆንከው ቅዱስ በረከትህ ይደርብን እኛንም ለደጅህ አብቃን በረከህ ይደርብን አሜን 🙏🙏🙏

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 5 років тому +1

    DENQE New .... Egzeiabeher Yestelgne ....AMEN !!!

  • @GodisLove-iz5lm
    @GodisLove-iz5lm 5 років тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ታሪካዊ ቦታዎች ሁሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን 💚💛❤️💒

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ድቅነው

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 5 років тому +4

    እኛንም እኔንም ለዚህ ቦታያብቃኝ
    ከበረካቱተካፈይ ያድርገኝ እንዳ እግዚአብሔር መልካምፍቀድ

  • @rahelabera2705
    @rahelabera2705 4 роки тому

    ደስእ፣ሲልእ፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ኦርቶኦዶክስእ፣ተዋአህዶኦ፣ለዘላአለምእ፣ትኑሁርእ፣አሜን፣ያአቀረበልእን፣ተባአረክእ፣

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 10 місяців тому

    ድንቅ ቦታ

  • @kukusergu4110
    @kukusergu4110 5 років тому +1

    Wooo betam deselal selasgobegachewn enamsegenalen

  • @Yetibebhagerwa
    @Yetibebhagerwa 5 років тому

    የማጀቢያ ሙዚቃው፤ቀረፃው፤ትረካው፤ስክሪፕቱ በአጠቃላይ ምርጥ ፕሮዳክሽን ነው እናመሰግናለን እስካሁን በአገር ውስጥ ሚዲያ በዚህ ልክ ስለገዳሙ የተሠራ ዘጋቢ ፊልም ያለ አይመስለኝም፤-በነገራችን ላይ የትኛው ነው ትክክል #Yemanta-#መኣንታ....ደግሞም#ጥምቀት ሃያ ብለህ አንብበሃል፤እንደምንም አንድ ስህተት አገኘሁብህ፡፡

  • @beletabera8239
    @beletabera8239 5 років тому

    woww

  • @fesehatessema9303
    @fesehatessema9303 5 років тому +4

    አቀራረቡ ትክክል አይደለም አንዴ ቤተክርስትያን ይላል አንዴ ደግሞ ገዳም መስተካከል አለበት ።

  • @hayal5187
    @hayal5187 3 роки тому

    ያለ በቂ መረጃና ውበት በሌለው አቀራረብ የቀረበ ነው ከቪድዮው በቀር ሌላው ትረካውና ሙዚቃው አይስብም

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 4 роки тому

    Its location was in #Tigray, 💚💚region of semien Ethiopia

  • @joeltt799
    @joeltt799 4 роки тому

    ትንሽ የተሳሳቱ መረጃውች አግኝቻለሁ በቀጣይ ከዚ በበለጠ አሳምረህ እንደምታቀርበው የትግራይ ህዝብ ይጠብቃል

  • @user-eq8ro7kz7
    @user-eq8ro7kz7 4 роки тому

    የማንም መናፍቅ እየተነሣ ይለፈልፋል ሥገዳም ሥለ ቤተክርሥቲያን የምታዉቀዉ የለም የዩቱብ ብር መሠብሠቢያ ነዉ የሠራኸዉ??? መልሡን ለራሥሕ

  • @noahpaulos5931
    @noahpaulos5931 4 роки тому

    its Not yamata, its Yeamata Gedam you always want to pronounce using ur own amharic language!!