የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ሁለት፡- ክፍል ፩

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 34

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 роки тому +12

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK

  • @حنان-ط9خ
    @حنان-ط9خ Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤

  • @Ureal22
    @Ureal22 Рік тому +1

    ክብረት ይቀጥል አባታችን ።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን!

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለቃሉ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን አሜን።
    መጋቤየ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 роки тому +8

    ሁሉ ክርስቲያን እንደዚህ አይነቱን መሰረታዊ ትምህርት ቢሰማ እንዴት መልካም ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን፡ ጸጋውን ያብዛላችሁ።

    • @Ureal22
      @Ureal22 Рік тому

      በጣም ትክክል ።

  • @መዝገበባባ
    @መዝገበባባ 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ያለ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @askalsisay1601
    @askalsisay1601 4 роки тому +3

    የስላሴ ባሪያ ባሪያ ነኝ አባታችን እግዚአብሒር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎትን ዘመን እግዚአብሒር አምላክ ይባርክልን እንዲሁም እድሜንና ጤናን እግዚአብሒር አምላክ ያብዛልን የምንሰማዉንም በሽታ እመቤታችን ብፂይት ድንግል ማርያም ለንስሀ ሞትም ታብቃን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 6 місяців тому

    ቀለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @እግዚአቢሔርእረኛዬነዉ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Рік тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому +1

    ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍልን አሜን ፫

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya7290 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ساركياثيوبيا
    @ساركياثيوبيا 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen kale hiwot yaswmaln abatachin

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому +1

    አሜን መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏💚💛❤

  • @solomonyitayew4285
    @solomonyitayew4285 4 роки тому +2

    እንደ እናንተ ያለ መልካም አስተማሪ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @banchiyimenshewa7036
    @banchiyimenshewa7036 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን!

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому +1

    kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @eshetuworku4179
    @eshetuworku4179 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ዘመኑ እጅግ ክፉ ነው ብዙዎች እንደራሳቸው ፍላጎት መጽሐፍትን በማጣመምና ሥር የሌላቸውን በጭንጫ መሬት ላይ እንደበቀለው
    ዘር የማይጸኑትን እንዲጠፉ ያደርጋሉ፡፡

  • @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ
    @ቃልየማርያምልጅ-ጀ5ደ 4 роки тому +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @ketematube1575
    @ketematube1575 4 роки тому +1

    አሜን(3) ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን::አሜን::

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 роки тому +1

    kalehiweten yasemalen!

  • @TewodrosMitiku-us3eq
    @TewodrosMitiku-us3eq Рік тому

    Kale hiwot yasemaln

  • @የስደትጉዞሚካኤልንይዞእመ

    መምር ቃለ ህይወን ያሰሜልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 роки тому +1

    Qal hiywet yasmalen

  • @tewodroskebede3508
    @tewodroskebede3508 4 роки тому +1

    KALE HYWET YASEMALN................

  • @viraltiktokinternational8287
    @viraltiktokinternational8287 4 роки тому +1

    ክፍል 3 መች ነው የሚለቀቀው

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 роки тому +1

    endayikuaret