ልዩ ስጦታ ከወንድሜ አቡ ማሂር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 32

  • @Emu-tube
    @Emu-tube  Рік тому +1

    ከሶጦታም በላይ የአላህ ሱበሀን ወተአላ ቃል በዚህ የሰዉ ልጂ በከፋበት ሰዉ ለሰዉ በተጨካከነበት ጊዜ እንደዚህ ደግሞ መልካም ወንድሞችና እህቶች አሉ አቡ ማሂር አላህ ያክብረልኝ ጀዛክ አላህ ኸይር

    • @mekiyasaide
      @mekiyasaide Рік тому

      በጣም 😢😢❤❤❤❤

  • @omureyan
    @omureyan Рік тому

    አሰላምአለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ደሰይሚል ድምፅ እናምሰግንአለን ውድ ጀዘከለኸይር ለኛም ቁራአን ያግራልንያረብ

  • @lulutube885
    @lulutube885 Рік тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላምሽ ይብዛ እህት ማሻአላህ ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ለኛም ያግራልን ቁርዓን የልብ ብርሀን ነው ከቁርዓን የበለጠ ምንም የለም 🎉🎉

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የአኖርዬ እናት አቡዬ ወንድማችንአላህ ኸይር ጀዛህ ይክፈልህ አላህ ዱኔ አሄራህን ያሳምርልህ ከስጦታወች ሁሉ የአላህን ቃል እደመስጠል ምን የሜስደስትነገር አለ የመልካምነት ጥግ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Рік тому

    ጀዛኪላህ ኸይረን ወንዴማችን አቡ ማሒ አላህ በሠማን የምንጠቀም ያድርገን ለአንተም አጂርህን ያብዛልህ ያረብ

  • @HaytUsie
    @HaytUsie Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ ማሻ አላህ ስጦታው ልዩ ነው ሀቂቃ ከዚ በላይ ስጦታ ዬላም ማሻ አላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumatube2158
    @fatumatube2158 Рік тому

    ماشءالله ماشؤالله ماشءالله

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ምርጥ አቀራርነው ጀዛካለህ ኽይረን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Рік тому

    አህለን ኡሙየ ማሻአላህ ደስ የሚል አቀራር ነው ጀዛክ አላህ ኸይር አቡ ማሂር

  • @mekiyasaide
    @mekiyasaide Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አቡየ የኔልየለ ዉንድም አላህ በአለህበት ይጠብቅህ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛኩምአላህ ኽይረን

  • @meymunatube
    @meymunatube Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube Рік тому

    አሰላሜለኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ሰላም፣ጤና መተሳሰብ፣አድነት ለሀገራችን አረበቀሠ ይበል ያረብ

  • @zumraendris2835
    @zumraendris2835 Рік тому

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህናመጣሸ ኡሙየ የወንዜ ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርለት

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 Рік тому

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ አህሌን ወሰሀለን ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ መሸ አለህ በሪቺ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Рік тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቀው ትልቅ ስጦታ🎉🎉🎉🎉

  • @Rahema322
    @Rahema322 Рік тому

    አሰላሙ አልይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አቡ ማሄርየ አላህ ኸይር ጀዛዉን ይክፈለዉ🌹🌹🌹🌹

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አቡየ ቁርአን የልብ ብርሀን🌺👍🌹

  • @fafi.getarewa
    @fafi.getarewa Рік тому

    ማሻአሏህ ቁርአን የልብ ብረሀን ❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Рік тому

    አቡየ እኩዋን ደህና መጣህ መሽአላህ አላህ ይጨምርልህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ክበሪልን አንተም በቀራከው እኛም ባድመጥነው እምንጠቀም ያርገን ግን ረዘም ቢል ጥሩ ነበር በርቱልን ኡሙየም ባቀረብሽው አላህ ተጠቃሚ ያርግሽ አሚን ❤❤❤❤

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Рік тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ❤

  • @emebetyoutube4890
    @emebetyoutube4890 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ እሙየ ሠላም ለሀገራቺን ይሁንልን ዱአ ፆለት ያስፈልገናል አብየ ምርጥ ወድማቺን

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካት ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ባረከላህ ፊክ

  • @KaleNew2345
    @KaleNew2345 Рік тому

    💚💛❤

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቅድሜያ እሙዬ የጥንቷ እንኳን ደህና መጣሽ ሲቀጥል አቡዬ አንተ ልዩ ሰው ይህን ድምፅ በቅዱስ ቁርአን እንድቀራ ላደረግህ ፈጣሪ ይመስገን አንተ ልዩ ወንድም ለዙህም ነው እኩልነት እይታ አለህ የምልህ ሁልግዜም ድሮም ሳቅህ ከራስህ ይልቅ ለሰዎች እድገት የምትፈልግ በቃል ሳይሆን የተግባር ሰው ነህ እንደው ምን ብዬ ስላተ ልፅፍ በፅም አይበቃኝም ቃልም አይገልፀውም አንተና የልቤ ውድ ግዜያችሁን ለሰው ስትለግሱ የኖራችሁ ዛሬም ወረት ያልቀየራችሁ ብቻ ይብቃኝ በዚሁ ባላችሁበት ፈጣሪ በመውጣይ በመግባት ይጠብቃችሁ 💚💛❤🙏ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ታገኘዋለህ የኔ ወንድም ቅን ብል ያለህ ድምፅህንም ሰውነትክንም አይቆርጥመው የኔ አንደበተ ብርቱ

  • @wollo2164
    @wollo2164 Рік тому

    አሠላም አለይኩም ወሬህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን እንኳን ደህና መጠሠሺ ኡሙ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ❤❤❤ አላህ ይጨምራሌት

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub Рік тому

    አሰላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አቡየ አላህ ይጨምርልህ🎉ቁርአን የአላህ ቃል ነው📖
    ቁርአን መመሪያ ነው📖
    ቁርአን የልባችን ብርሃን ነው
    ቀርአን በዱኒያ ብርሃን በአኼራ አማላጅ ይሆናችኋል
    (ረሱል)صلى الله عليه وسلم💚

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    ሰላሞ ብያለሁ ሰላምሺ ይብዛ🎉🎉🎉

  • @Fafihabshawit1
    @Fafihabshawit1 Рік тому

    አሰለማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻ አላህ አቡ አላህ ይጨምርልህ

  • @aminatabdu8616
    @aminatabdu8616 Рік тому

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ❤❤ ማሻአላህ

  • @ftube923
    @ftube923 Рік тому

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ማሸአላህ ማሸአህ🎉🎉🎉❤❤