Ethiopia - ሰራዊቱ ፈራርሷል! ጠቅላዩ ሊታደጉት? | ከጉዞው ጀርባ! የተከበቡት ኢትዮጵያውያን!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 112

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 2 місяці тому +3

    ከእግዛብሄር ጋ ይችላል ይታደጋል.

  • @sengalstifanos6921
    @sengalstifanos6921 2 місяці тому +3

    Eritrea selam neew hule, leloch kalyetenakolu. Selam yelem atbelu!!!!!

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +3

    ድል ለአማራ ጀግነዉ ፋኖ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 місяці тому +6

    ድል ለፋኖ

  • @AtkiltBeleynhe
    @AtkiltBeleynhe 2 місяці тому +6

    ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ

  • @halimaksa-dc5hf
    @halimaksa-dc5hf 2 місяці тому +16

    የራሱን ሀገር ባዳነ እንኩዋን የሰው ሀገር ሊያድን

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 2 місяці тому +3

    እውነትን ይዞ የሚዋጋ ያሽንፍል እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው ጅግናው መከታው አሻጋሪው የቁርጥ ልጆች ፍኖዎቻችን የአማራን ህዝብ ነፃ የሚያወጣ ብቸኛው ታጋይ የህዝብ ልጂ ነው የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያን ትንሳኤ በጀግኖቹ ፍኖዎቻችን ይረጋገጣል አይዞሽ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ በጀግናው ፍኖ ይረጋገጣል ጭቅላው የኦሮሙማ ስልጣን አስጠባቂ ጦር ይገባል አይወጣም ።

  • @getnettefera1205
    @getnettefera1205 2 місяці тому +4

    መጀመሪያ የራሱን አገር ሰላም ያርግ ጉረኛ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 2 місяці тому +3

    ለአርቡሀን ድጋፍ ነው የቀብር ስነስርአት

  • @TesfawuMikru-zx5on
    @TesfawuMikru-zx5on 2 місяці тому +4

    ድል ለፋኖ ድል ለዳጋሎ💪💪💪

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 місяці тому +4

    ድልለፋኖ❤❤❤

  • @BaAbTUBE
    @BaAbTUBE 2 місяці тому +2

    betam tikekilneh becuase ahun amhara kebzu elkiet behala wede 4kilo bigeba bekitu, begbaru mimetaw lela hyel new silezih amhara beftum atmokrew atashenifim

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому

    እሰይ በረከትና ሞገስ ከላይሉ ላይ ይገፈ ፍ

  • @TeferaBelachew-v2q
    @TeferaBelachew-v2q 2 місяці тому +12

    ፈታ እንኳን የእናንተ ጠ/ሚ አገሩን ማስተዳደር ያቃተዉን አሁን ሱዳንን ሊያስታርቅ ነዉ ሰትሉ አታፍሩም ?

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 місяці тому +2

      ወረኛ

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 2 місяці тому +2

      ያንተው ፋኖ የዕርቅና ድርድርን ጥቅም ገና በቅጡ አልተረዳውም ለዚህ ምክንያቱ የፖለቲካ ዕውቀት አጠር መሆኑ ነው

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 місяці тому +5

    "የሯሷ አሮባት የሰው......"🤗🤗🤗🇪🇹

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 2 місяці тому +1

    ለሁለት የማያስቡ ሰዎች ተብሎ ሀገርና ነብስን ማጥፋት ምን የሚሉት ነገር ነው

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 2 місяці тому +5

    ምንም ጥርጥር የለውም ጀግናው ፍኖ ያሽንፍል
    ጀነራል ሀምዳን ዳጋሎም ያሽንፍል።

    • @mohammedbeshir8355
      @mohammedbeshir8355 2 місяці тому +2

      😂😂😂😂😂 የራሱን ክልል ከመዝተፍ እና ከማውደም ውጭ ሌላ ነገር ማሸነፍ የሚባል ተረተረት የለም መቸ ከክልሉ ወጣ ሰሜን ሸዋ ያልደረሰ ጎጃም ሆኖ ነው የሚያሸንፈው

    • @BaAbTUBE
      @BaAbTUBE 2 місяці тому

      betam tikekilneh becuase ahun amhara kebzu elkiet behala wede 4kilo bigeba bekitu, begbaru mimetaw lela hyel new silezih amhara beftum atmokrew atashenifim

  • @HlemaHasan
    @HlemaHasan 2 місяці тому

    ኢትዮጺያ ትፈርሳለች የምትሉ ሰወች የአይምሮ ድሀናችሁ😢😢

  • @Shigeza-ru5qs
    @Shigeza-ru5qs 2 місяці тому +3

    besak letegelun new ke Ethio eyecheresen liela bota liaslekeke R.I.P, VICTORY FOR AMHARA FANO, FOR AMHARA PEOPLE!!

  • @YeneneshMekria
    @YeneneshMekria 2 місяці тому +2

    የራሶአሮባትየሰውታማስላለችአለችአያቴ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +3

    መጀመሪያ የራሱን በቸወጠዉ አየ አለማፈር

  • @Johnshewa-nr1iu
    @Johnshewa-nr1iu 2 місяці тому +1

    ሁለቱም ማምለጫቸውን እያመቻቹነው ሁለት በክቶች

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 місяці тому +4

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ

    • @BaAbTUBE
      @BaAbTUBE 2 місяці тому

      betam tikekilneh becuase ahun amhara kebzu elkiet behala wede 4kilo bigeba bekitu, begbaru mimetaw lela hyel new silezih amhara beftum atmokrew atashenifim

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 2 місяці тому +2

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!!!

    • @be-liever
      @be-liever 2 місяці тому

      እነደዛ አይደለም አማራና ሴገራ እያደር ይገማል ነው የሚባለው ወይም
      አማራና ሽንፍላ ቢታጠብ አይጠራ ፤
      የአማራ ግማቱ ከጭንቅላቱ ነው የሚባለው ቆማጣ የቋንቋህንም አባባል ረሰህ😂😂😂😂

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 2 місяці тому

    መሪያችን ስለ ሱዳን ኣያገባውም ።

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 2 місяці тому

    ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የራሷ አሮባት የሰዉ ታማስላለች አሉ🤣🤣

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 місяці тому +2

    ሀሀሀሀ አብይ ...የሱዳንን ሰራዊት ከመፍረስ ሊታደግ ነው ያልከው? የራሷ አሮባት የሰው ታማስላላች አሉ ሰይጣን

  • @tady325
    @tady325 2 місяці тому +1

    የራሱ አሮበት የሰው ያማስላል። ወንበዴ!

  • @umerhussen652
    @umerhussen652 2 місяці тому +2

    ምንድነው ሰው የምትቀያይሩብን ታስጠላላችሁ

  • @danieldanieldanieldaniel9990
    @danieldanieldanieldaniel9990 2 місяці тому +1

    ያስዝናል ሱዳን ወስጥ ያሉ የኢትዬጲያ ዜጎች አሁንም እየተሳሩ እየተገላቱ ንብረታቸው እየተቀማ ነው አብይ ሱዳንን ሲረግጥ እነሱ ሀበሻን እያሳደድ መያዝ ጀምረዋል ለምን ?ሱዳን ወስጥ በመቶ ሺዎች ሚቆጠር ስደተኛ አለ ነገር ግን የኛ መንግስት ለዜጎቹ አሁንም አልደረሰም 😢እሄን ሚረገው ደግሞ የሱዳን መከላከያ ነው ፈጥኖ ደራሹ በተቆጣጠራቸው ቦታዎች ሀበሻ ያለምን ኮሺታ እየሰራ ነው

  • @Tekulaw
    @Tekulaw 2 місяці тому +1

    Ante eraseh kentu Gazetegna neh abo 👈👈👈👈👌👌👌👌👌
    FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑

  • @ahmedIbrahimahimedlbrhim
    @ahmedIbrahimahimedlbrhim 2 місяці тому

    እኛስ ማን ይታደገን በየቀኑ እየታፍስን ልዩ ቦታወች ሀልፍ ገዴማ ሀልፍ ጀዲዳ አጥበራ ደባ ከሪማ መርውይ እየታፍስን አንድም ስለስደተኞቹ ከቻላችሁ ፈታ በርግጠኝነት በሆኘ ነው የምነግርህ ለሜደያ አጋራልን

  • @EmanSulitan
    @EmanSulitan 2 місяці тому +1

    በዝህ ሁኔታ ከቃጣላ የሱደን አይደለም የኢትዮጵያ መከለከያም መፈራራሱ የማይቃር ነዉ።

  • @qedamawitube9138
    @qedamawitube9138 2 місяці тому

    አባቴ አብሯቹ ይስራ ድምፁ ልነግራችሁ ከምችለው በላይ ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 місяці тому +3

    እንደ አካሔዱ ከሆነ ዳጋሎ የሚያሸንፍ ይመስላል።

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 2 місяці тому

    አናታችሁ ፍረስ ይበል የሚፈርስ ይፈርሳል

  • @solomonsolomon798
    @solomonsolomon798 2 місяці тому +1

    Wera yerasa eyarer yesew tamaselalech mamlchawen eyfeleg new del le fanoo ❤

  • @KebieTolosa
    @KebieTolosa 2 місяці тому +1

    መስሏችሁ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ትላላችሁ እንጂ ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርም የሚጠብቅ ካለ ጅል ነው።

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 місяці тому +3

    የኛዉ መንግስት የራሷ ሲያርባት የሰዉ ታማስላለች አሉ በመጀሠሪያ ለራሳችሁ በሆናችሁ ለራሳችሁ ሰላም ፍቅር ለህቡ ዳቦ ሳታጠግቡ አስታራቂ ሆናችሁ ክክክክክ ያስቃል

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 місяці тому +1

    የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች አሉ እኛ የራሳችን ችግር መቸ ፈታነ አማራ ክልል ሰላም አጠናል ሰው በየቀኑ እየተገደለ እየታፈነ እየተዘረፈ ነው ይህን መንግስት ሳይፈታ የሱዳንን ችግር ሊፈታ

  • @GhideyAraya
    @GhideyAraya 2 місяці тому +3

    የስዋ ኢየረረ የሰው ኣማስላለች ኖው የናተ ነገር የሁላቹ የብሄር ጉዳይ ከመባተተን ኣይድናቹም የመስለል ለኢትዮጵያ ህዝብ ኢና የሱዳን ህዝብ ሰላም የውርድላ እግዚኣብሄር

  • @abayt-gj4ws
    @abayt-gj4ws 2 місяці тому +1

    የተከበበት : የአማራን : ህዝብ : አርደው : መከላከያን ፡ አርድው የሄድ : የወያኔና ፡ ሳምሬ : አራጆች :ናቸው

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 2 місяці тому +5

    የራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች አሉ?

  • @DawudSaid-n8o
    @DawudSaid-n8o 2 місяці тому +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስል አለሽ

  • @Matiyasalula
    @Matiyasalula 2 місяці тому

    እባችሁ መሪያችንን ተውት በወያኔ ህገ መንግስት የታሠረች ሀገር የተረከበው መጀመሪያ ህዝቡ የሚሠራበት ህግ ቢቀርፅ ሠላም ይመጣል

  • @meles2016
    @meles2016 2 місяці тому +1

    ሊዱራድር ሳይሆን ጦርመሳሪ ወይም ነዳጅ ልመና ወይም አራን አልቻልኩትም አግዘኝ ሊል ነው አብይ እኮ ህፃን ነው እዴት ነው ሊስታርቅ የሚችለው ሁሉም ስላገለሉት ወዳጅ ፍለጋነው ድል ለፋኖ ሞት ለጥቁር ናዚ

  • @MamushAlemayehu-fc6fq
    @MamushAlemayehu-fc6fq 2 місяці тому +1

    Nayese❤❤❤❤

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 2 місяці тому +4

    መቼም ጥሩ ማውራት አትወድ ሁል ጊዜ አገር ላይ ማሟረት ህዝብ ሰላም ሲያጣ የናንተን ኪስ ለማደለብ ግድ ማሟረት አለባችሁ እናንተ እኮ እንኳን ሰውን ፈጣሪን ንቃችሁ ያስናቃችሁ ስለሆነ አይገርምም ከዝንብ ማር አይጠበቅም።

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 2 місяці тому +1

    በአማራ ክልል የሆነው አንተ እንደምትለው አይደለም !እየገደልኋችሁ ኑሩ እና አንሞትም የሚል ነው?!

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 2 місяці тому +1

    የራሱን ሀገር እያፉረሰ የምን የሰው ሀገር ሰላም ይናፍቃል የራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች ለሱ ነው ....እናት ፈታዎች ከቅርብ ግዜ ወዲ አሽቃባጭ እየሆናቹ ኑው እንዴት እንደምታስጠሉ

  • @JemasAbdela
    @JemasAbdela 2 місяці тому +1

    Abiy is king of king

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 2 місяці тому

    አማራ ያሸንፋል!

  • @surafeltibebu4522
    @surafeltibebu4522 2 місяці тому

    ሱዳን ጦርነት ላይ በመሆኗ ነው መንግስታችን ትንሽም ቢሆን እፎይታ ያገኘው

  • @getachewwoyessa1672
    @getachewwoyessa1672 2 місяці тому +1

    Feta is going down the line, why? What happened? Please come to your senses and try to be constructive in your comments and presentations.

  • @fekadutadesse6682
    @fekadutadesse6682 2 місяці тому

    ምብድነው ጠቅላ ምንስትሩን እንደ አቡነ ሰማያትደጋገምከው

  • @mastewalmintesinot
    @mastewalmintesinot 2 місяці тому +1

    የራሷ እያረረባት አሉ.............

  • @kumessaregu4962
    @kumessaregu4962 2 місяці тому +1

    አንጀትህ ይፍረስ!!!!!!!

  • @Deganet
    @Deganet 2 місяці тому +1

    Yarasu serawet yeferese aelebet aede

  • @sileshimekbib1202
    @sileshimekbib1202 2 місяці тому +2

    አብይ ጄኔራል ሀምዳን ዳጋሎን እና ፋኖን ለመምታት የተደረገ ውይይት ነበር። ፋኖ ቀጠናውን አተራምሶታል አሳምኖም ያሸንፋል💪

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 2 місяці тому

    yerasiwa siyaribat yesew tamasilalech alu

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 місяці тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የደንበጫ አረቄ

  • @Laworos
    @Laworos 2 місяці тому

    Min aynet wushetam neh?

  • @eyobmaru-j1w
    @eyobmaru-j1w 2 місяці тому +1

    የራሷ አሮባት የሌላ ታማስላለች አሉ

  • @ghionmulugeta-je5tu
    @ghionmulugeta-je5tu 2 місяці тому +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ህፃን ያሸማግላል እንዴ ።

  • @abayt-gj4ws
    @abayt-gj4ws 2 місяці тому +1

    ተሸነፈበት ፡ እንጅ : ለበጠ ብጥ ፡ነው ፡ሄደው

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 2 місяці тому +1

    ተማሪዎች የደሀ ልጆች እንጅ የሀብታም ልጆችኮ አይደሉም መንግስት ስለደኸየ የራሱን ህዝብ እየሽጠ ነዉ

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 2 місяці тому +1

    የራሷ አሮባት የሌላውን ታማስላለች

  • @dostatekle4629
    @dostatekle4629 2 місяці тому +1

    የራሷ አሮባት ሌላውን ታምሳለች ነው የአቢ ነገር ክክክ

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 2 місяці тому +1

    አብይ የራሱ አሮበት የሰው የማስላል መጀመሪያ አገሩን ሰላም ያድርግ የአገሩን ህዝብ በድሮንና በከባድ መሳሪያ እየጨፈጨፈ ለሰው አገር ሰላም ለማውረድ ይሯሯጣል

  • @timur-4894
    @timur-4894 2 місяці тому

    ሱዳን እንደ ኢትዮጲያ 1 ሚሊየን ሰው ነው የሞተው የተፈናቀለው የአገር ውስጥ 20 ሚሊየን ነው ከሱዳን ይብሳል በሁለት እጥፍ

  • @Habtam837
    @Habtam837 2 місяці тому +1

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለይ ነው ያብይ ነገር ቱ አትሻብኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @lgdatasolution2123
    @lgdatasolution2123 2 місяці тому

    የራሷ ሲያርባት የሰውን ታማስላለች።

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 місяці тому +1

    Abiy and Alburhan are both East Africa enemy who disturb their own people

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch 2 місяці тому +1

    መወገድ አለበት ይህ ሰው።

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 2 місяці тому

    ሀገር ወግተው ለ ሄዱት ባንዳ ሽፋን ሊሰጥ ሱዳን ይሄዳል ይህ በ ወለጋ እያለቀ ላለው አረንጉአዴ መብራት እየሰጠ ለመሆኑ ማረጋገጫ ነዉ

  • @abrhamKelmawork
    @abrhamKelmawork 2 місяці тому

    የራሱ አሮበት ይህ ጭንጋፍ ማፈሪያ።

  • @Jemal-k9i
    @Jemal-k9i 2 місяці тому

    የትግራይ ብቻ ሳሆን የመላ ኢትዮጵያ በሄርበሀረሰቦች በፖርት ሱዳን.ከሰላ ገዳሪፍ መደኒ.ይገኛሉ.ስለዚህ መታደግ ከሆነ ሁሉንም መታደግ ነው

  • @ZenaMinch
    @ZenaMinch 2 місяці тому +1

    አብይ አበቀ

  • @adisushum
    @adisushum 2 місяці тому

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ማለት ይሔኔ ነው

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 місяці тому

    Did Abiy said coup is not easy to happen , so how he hold a hand of Alburhan who done coup on civil government

    • @azizabdo7315
      @azizabdo7315 2 місяці тому

      That’s in sudan not Ethiopia if u try coup in Ethiopia u will pay big price specially Abichu time

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 2 місяці тому

    Ke SUDAN YEMIMELESEWU YE ETHIOPIA MERET YE Ethiopiawun Menigisit MAKERAREBIYA AYIDELEM

    • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
      @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 2 місяці тому

      YE Tezrekereku REGEROCHI KE Frnsayi Wusit Newu Yejemerewu Bibal Maganen Ayihonim Taliyanim Wode Frnsayi Yiza Yegebachewu Renjer Silale Le Frnsayochi Yihun Le Arabochi Emiretochi Yihun Leman Lemasayet Inidehone Bizum Margagcham Bayinorewu

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 місяці тому

    Kedada

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 2 місяці тому

    Yeraswa Arobate Yesewe Tamaselaleche Donkoroe 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 місяці тому

    አብቹ የሱዳንን ችግር ፈቶ የፈታዴሊ ፋኖ ጋዜጠኞች አጀታቹን እርር ያደርገዋል ኢንሻ አላህ አሁንም አጀታቹ እያረረነው አመድ መሆን ነው የቀረው አብቹ የፍቅር ሰው በበኩሌ አልቡርሀን እንዲያሸንፍ አልፈህግም😂😂😂

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 2 місяці тому

    የተከበቡት ኢትዮጵያውያን አይደሉም ጨፍጫፊ ሳምሪዎች እንጂ መንግስት አርፎ ቢቀመጥ ጥሩ ነው፡፡

  • @Saed_kader
    @Saed_kader 2 місяці тому

    ጥሩምባህን አትንፋ

  • @FasilTessema-m4p
    @FasilTessema-m4p 2 місяці тому

    ይኼን ባላገር ከየት ነው ያመጣችሁት ደግሞ...የሚገርመኝ የአሁኑ የጎጃም የሰፈር ሩጫ ከህወሓት ጦርነት ጋር ለማወዳደር ስትሞክሩ ነው ለመሆኑ አማራ ክልል ጦርነት አለ ወይስ የሰፈር ዱርዬ ሩጫ ነው

    • @point1212
      @point1212 2 місяці тому

      ፈስ ወያኔ እኮ 27 ዓመት ባከማቸው ጦር እና ብር ይዞ ሙሉ ወጣት አስታጥቆ ወደ አማራ ክልል ልኮ 1.8 ሚሊየን ወጣት አርግፎ በመቶሺዎች አካል ጉዳተኛ ፈጥሮ ተሸንፎ ቁጭ ያለ ቡድን ነው አማራ ግን በደፈጣ ውጊያ እየተዋጋ እየማረከ በ3ስት ቀን ትጥቅ አስፈታለው ያለውን ይኸው እንደ ቀልድ ሶስተኛ አመት ሊመጣ ነው እንደ እናንተ የጎረቤት ሊጥ ሳንጠጣ በክልላችን የመጣውን የወያኔም የኦነግም ሰራዊት እያፀዳን ነው 💀

  • @mehadidelile3961
    @mehadidelile3961 2 місяці тому

    እንዴት? እንዴት? ንጹህ ኢትዮጵያውያንን በማይቃድራ የጨፈጨፉ ሳምሪዎችን ለማዳን ናዚስቱና ጨፍጫፊው ወያኔ ለጨፍጫፊዉቹ ስለጠየቀ ነው? እና መንግስት ለንጹህ ኢትዮጵያውያን መብት አይገደውምን? መልካም ሁልሽም በጊዜው ዋጋሽን ታገኝበታለሽ፡፡

  • @MireFuture
    @MireFuture 2 місяці тому

    😂😂😂😂 እራሱን ይታደግ ይሄ ከሀዲ

  • @MoonPower-kb5bx
    @MoonPower-kb5bx 2 місяці тому

    😅

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 2 місяці тому +1

    አብይ : ይችላል!.... ገና : አፍሪቃን : ያሻግራል!... የኢትዮጵያ : ህዝብ : መንቃት : አለበት!.... ካለዝያ : ዋጋው : እጥፍ : ድርብ : ይሆናል!

  • @AbebeShiberu
    @AbebeShiberu 2 місяці тому

    አነት ይፍራስ ወራኛ

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂 le rasu yemitadegew yifeligal abiy

  • @eyuelatnaw
    @eyuelatnaw 2 місяці тому

    Ate dekoro