የዘንድሮ ይለያል// የአዲስ አበባ አደባባዮች በጥምቀት ደምቀዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ ኦርቶዶክሳዊ ይዘታቸውን የጠበቁ መዝሙራት፤ ትምህርትና ስብከቶች፤ የገዳማት ታሪክ፤ ወቅቱን የጠበቁ የቤተክርስቲያኗ መረጃዎችና ሌሎችም ለነፍሳችን ምግብ የሚሆኑ የአገልግሎት ትሩፋቶች የሚቀርቡበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "
    ለሌሎች በማካፈላችሁ ሰብስክራይብ በማድረጋችሁ አመሰግናለሁ

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችን ይባርክ!

КОМЕНТАРІ • 377

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 4 роки тому +38

    ውድድድድድድ የተዋህዶ ልጀች እንኮን ለብራሀና ጥምቀት አደረሰቹ

  • @አርሴማደጓእናቴአርሴማ

    ዋው እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በርቱ እግዝሐቤር ሀገራችንን ይጠብቅልን

    • @eyerusnguseeyerus8950
      @eyerusnguseeyerus8950 4 роки тому

      Egezabehr yebrkacheu effff des sel elelelel

    • @masrimasri5580
      @masrimasri5580 4 роки тому

      Elelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelelekeleleleleleleleleelelelelelelelele🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🤣🌿

  • @ትግሰትሰለሞንሰመኦን
    @ትግሰትሰለሞንሰመኦን 4 роки тому +29

    ለመላ ክርሰትና እመነት ተከታዮች የተዋህዶ ልጆች እንካን ለብረአነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰቹ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 роки тому +3

    ደስስስስሲል እንኳን ለብርሐነጥምቀቱ
    በሰላም አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ ማነው እንደኔ የሆነ ባህል ሲደርስ ሖድየሚብሰው

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 4 роки тому +17

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ ብዓሉን የሠላም ይፍቅር ያድነት ያርግልን 🙏🙏🙏 አሜን --

    • @alemalem74766
      @alemalem74766 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @Rosemary-dt9vg
    @Rosemary-dt9vg 4 роки тому +3

    የተዋህዶ ልጃች ባገር ውስጥም. በውጪም ያላችሁ እንኳን ለጌታችን መዲኅኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ. ለጥምቀት ባ ዕል በስላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረስን አሜን. ሉሌ ወንድማችን እናመስግናለን. እግዚአብሔር ይባርክህ ወጣቶች በጣም ደስስስስ ትላላችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ል
    ዝማሬ መልክትን ያስማልን ወንድሞቻችን. እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እምየ ተዋህዶ ብዙ ልጃች አሉሺ. በእውነት ደስታየ ውደር የለውም. ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 4 роки тому +7

    በእዉነቱ በጣም ነዉ ደስስስ የምለዉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላች በቤቱ ያፅናችሁ በሰላም ለአመቱ አድርሳችሁ መልካም ጥምቀት ይሁንላችሁ ይሁንልን

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 4 роки тому

      አብርሽ አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ተባረኩ።

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 4 роки тому

      አሜን ፍቅረ እግዚአብሔር ይባርክሕ በርቱ።

  • @sahaiasafa3263
    @sahaiasafa3263 4 роки тому +1

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን የኢትዮጵያ ወጣቶች ከናተ በፊት ያድርገኝ ስወዳችሁ እኮ።።። ፍቅራችሁ የዘለአለም ይሁንላችሁ ይሁንልን
    ሉልዬ የእግዚአብሔር ስጦታችን እምወድህ እማከብርህ እመብርሃን ከነቤተሠቦችህ ትጠብቅልን በስደት ይሄን ያሳዬኸን ነፍሴ ሀሴት አደረገች አይ ስደት አይንህ ይፍሠስ??

  • @yaredderese2149
    @yaredderese2149 4 роки тому +16

    ልዑሌ እናመሰግናለን በርቱ ለመላው የተዋእዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ : :

    • @legessetsegaye7390
      @legessetsegaye7390 4 роки тому

      ሙሌ እንኳን አብሮ አደረሠን በርቱ

  • @ሳልንቁ
    @ሳልንቁ 4 роки тому +3

    በጣም ድንቅ ነው በእውነት የነዚህ የተዋህዶ ልጆች እውቀታቸው እቅዳቸው የሚያስደንቅ ነው ሰው እንዲጎበኝው ቢያደርጉ ከዚህ የበለጠ እንዲሰሩ ገቢ ሊሆናቸው ይችላል እኛም በንችለው እናበርታቸው ሉሌ ወንድማችን የተዋህዶ እንቁ ተባረክ

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 4 роки тому +3

    ምን ልበላችሁ በእውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ለወጣቶችሁ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ያክብርልን ዉድ ወንድማችን ሉሌ የሁላችሁም አንደኛ ነው ዋው የተክልዬች ትንሽ ለየት ትላላችሁ። ተክልዬ ይጠብቃችሁ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 4 роки тому +4

    የኢትዮጵያ ተዋህዶ ልጅች እንኮን ለብርሀኑ ጥምቀት አደረሶችህ በሰላም አደረሳችህ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 4 роки тому +4

    ይህን ትውልድ እግዚአብሔር ሠላም ጤና እረዴት ብልፅግና ከእኛ ከክፉዎች እድሜ ቀንሶ ይስጣችሁ ጉሩም ድንቅ ነዉ ይሄ ትውልድ

  • @ganimar5853
    @ganimar5853 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሉሊ አመታመት ያድርስልን
    የልጆቹ ትህትና በጣም ይገረማል በቤቱ ያፅናቹው

  • @meklitztewahedo3090
    @meklitztewahedo3090 4 роки тому +26

    ዋው በጣም ያምራል ።መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @Amen2116
    @Amen2116 4 роки тому +9

    ድንቅ ነው የሀገሬ ልጆች የሚገርም ስራ ነው እመብርሀን ልፍታችሁን ሁሉ ትባርክላችሁ ፃድቃን ሠማእታት ከክፉ ይታደጎችሁ።

  • @l.ibtsam2679
    @l.ibtsam2679 4 роки тому +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጥበብ መፍለቂያ እምዬ ተዋህዶ

  • @serkalemdebalke7118
    @serkalemdebalke7118 4 роки тому +3

    በመጀመሪያ ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውድ የተዋህዶ እንቁዎች አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ብለና

  • @እዩ-ነ7ዐ
    @እዩ-ነ7ዐ 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ወንድሞቻችንን ይጠብቅል ረጅም እድሜ ለሁላችሁ

  • @ኢትዮጵለዘላለምትኑሩዉብሽ

    እንኳን አደርሳችሁ አደርስን ያመት ስው ይበልን። አሜንንንንን ተዋዲ ለዘላለም ትኑሩ

  • @ቅድሰትነኝወሎየዋእማምላከ

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን የድግል ማሪያም ልጅ ይከበረ ይመሰገን ደሰታቹህ ደሰታየነዉ የተዋህዶ ቤተሰቦቺ እኔም ፈቅዳት የዛሬ አመት አገሬ ገብቸ አከብረዋለሁ👏👏👏👏

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 роки тому +3

    ክብር ለወጣቶች ወንድሞቻችን ይሁን እግዚአብሔር ያላስባችሁትን ፀጋ ያድላችሁ💕👏

  • @twhidohayemnot6281
    @twhidohayemnot6281 4 роки тому +3

    በስመ ስላሴ በተለይ አሚነ ተክለሃይማኖት እጂግ እጂግ እጂግ ግሩም ድንቅ ነው በእውነት የተዋህዶ እጆች የተባርኩ ናቸው የአባቶቻችን መሰርት በአለት ላይ የተመሰርተ ሲሆን መከራ እንኩዋን ቢኖር በዚህ መልኩ ያሳልፍል

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 4 роки тому +7

    እጅግ በጣም ደስ ይላልእግዚአብሔር ይክበር ይመስገን።መልካም በዓል ይሁንላችሁ ወገኖቼ❤
    በስደት ያለን ከስደት መልስ በሀገራችን እንድናከብር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን። እናመሰግናለን ወንድማችን ዘማሪ ልዑልሰገድ ተባረክልን ክበርልን።

  • @lemlemsirani8902
    @lemlemsirani8902 4 роки тому +27

    እምዬ ተዋህዶ ሁሌም አሸብርቂልን🥰🥰🥰🥰

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 4 роки тому +5

    ዘማሪ ልኡል በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር የሰላም በአል ያርግልን በሰላም እደወጣቺሁ በሰላም ግቡ

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 4 роки тому +26

    ወይ አገሬ ልጆችሸ ቆርጠው ተነሰተዋል ውብቷ ኢትዮጵያ እንኳንም የኦርቶዶክስ አማኝና ከኢትዮጵያ ተወለድኩ የኛ ሀብት ገንዘብና ብልፅግና ሳይሆን እምነታችን ነው መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን እኛንም በስደት ያለነውን በሰላም በጤና ጠብቆ ሀገራችን ያብቃን ወንድሞቻችን የሰራ እጅ የተባረከ ይሁን እድሜ ከጤና ይሰጣችሁ ኮራንባችሁ

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 4 роки тому +6

    ውድድድድድፍፍፍፍየትዋህዶልጅችእንኮንለብረሀናጥምቅቱ ብስላም. አርሶቸውአሜን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 роки тому +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህሬ፣የአገልግሎት፣ዘመንክን፣፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣፣የተዋህዶ፣እንቁ፣ወጣቶች፣እና፣ምህመናን፣እድሜና፣ፅጋውን፣ያብዛልን፣የእመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ልጅ፣እየሱስ፣ክርስቶስ፣ባላቹበት፣ይጠብቅልን፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 4 роки тому +3

    የዘንድሮ ልዬ ነው ወጣቶች እንዲ ለሀይማኖታችን ልዬ ነገር በመስራታቹ በርቱልን ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን

  • @marymikel565
    @marymikel565 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ላበቃን

  • @habtetekleselasie6533
    @habtetekleselasie6533 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ በጣም ነው የሚያምረው

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    ማርያምን በእንባ ነው ሀገሬን ያየኋት እሙጷጷጷጷ እነዚህን ዕንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች ልንረዳቸው ልንከባከባቸው ይገባል አቦ ቡሩክ ሁኑ በእውነት እናንተ የአባቶቻችን ልጆች ናችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይኸን ዕጹብ ድንቅ የሆነ ስራ የሰራችሁባቸው እጆቻችሁ በጥበብ ይለምልሙ አሜን

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያረከኝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ ይህ መመረጥ ነው ለበረከቱ መሳተፍ እኛም በስደት ያለነው ለሀገራችን ያብቃን የከርሞ ሰው ይበለን

  • @ድንግልእናቴ-አ6ገ
    @ድንግልእናቴ-አ6ገ 4 роки тому +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሉሌ እስከነቤተሰቦችህ መልካም የጥምቀት በዓል🙏😍

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 4 роки тому +3

    ዋው በጣምያምራል እግዚአብሔር ይባርክችሁ እንካን አብሮ አደርሳን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 4 роки тому +3

    ዋውውውውው በጣም ታምራላችሁ ይባርክ ዘመናችሁ ይባርክ

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 4 роки тому +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል እንክዋ ለብርሀነ ጥምቀቱ በስላም እደረስን

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏⛪♥️⛪⛪♥️♥️⛪⛪♥️⛪♥️♥️

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 4 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳልኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ለባኽር ጥምቀቱ
    ሎልየ ይህን የተዋህዶ ልጆች ወጣቶች ጥብብ ስላሳየኽን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
    ተዋህዶየ ክፍ በይልኝ ክበሪልኝ እትዮጵያ የ ክበሪልኝ ሀገሬ አክሱምን ላሊበላን ጊሸንን የሰሩ እጆች ዛሬም አሉሽ ወጣቶች ጥበበኞች የተዋልዶ ልጆች ወጣቶች ጥበበኞች ያመት ሰው ይበለን

  • @sablesaron2679
    @sablesaron2679 4 роки тому +1

    እንኳአን አብሮ አደረሰን የኢትዮጵያ ወጣቶች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም የጥምቀት በአል ለመላው ኢትዮጵያን

  • @tsehayalyou8227
    @tsehayalyou8227 4 роки тому +2

    በጣም በጣም ጎበዝዋች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ እል ልልልልል💚💛❤ 👏👏

  • @ቱቱተገኝወለተማርያም

    ለመላው ለለክርስትና እምነት ተከታዮች እንካን አደረሳችሁ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @honeymar140
    @honeymar140 4 роки тому +3

    እጅግ በጣም ደስይላል እንደዚ በአደባባይ ያከበራችሁትጌታ በመግስተ ሰማይ ያስባችሁ።ምን እንደምል ይከብደኛል እግዚአብሔር ጉልበታችሁን ይባርክ ። ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላቸው ።

  • @hamdansheikh2873
    @hamdansheikh2873 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @legessetsegaye7390
    @legessetsegaye7390 4 роки тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሉሌ

  • @መሲየገብርኤልልጅ
    @መሲየገብርኤልልጅ 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ሉሌ ወንድማችን መልካም ጥምቀት

  • @fesummitiku9951
    @fesummitiku9951 4 роки тому +1

    ወይኔ እንባዬ መጣ በተጠላችበት ሰአት እንደዚ አምራ ማየት በጣም ደስ ይላል እናምናለን ሁሌም እንዲ ነው የምትቀጥለው ጠባቂዋ እየሱስ ነው

  • @sijitasijita6360
    @sijitasijita6360 4 роки тому +6

    አሜን እግዚአብሐር ይመሥገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን💚💚💛💛💛💛♥♥♥

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ቘ3ኰ

    ሰለ መይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ብጣም ድንቅ ነው ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች አሜን እንካን አብሮ አደረሰን የአመተ ሰው ይበለን ውድ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መልካም ባአል ይሁንላችሁ

  • @የቅድስትአርሴማወዳጅ

    ያገሬ ወጣቶች አኮራቹን ስላማች ብዝት ይበልልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የስላም ይፍቅር በአል ይሁንልን በስደት ያለነውን በጸሎት አስብን

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 4 роки тому +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን በሰደተኛ ስም በፀሎት አስበን
    ወንድማችን ዋው ነው

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 4 роки тому +6

    ሉሌ ተባረክ ለማናየው ይህንን ፕሪግራ በማስተላለፍህ

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 4 роки тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አመቱ በሰላም ያድርሰን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    የተዋህዶ ልጆች በአጠቃለይ እኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏መልካም በአል

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ኤደንስጦታው
    @ኤደንስጦታው 4 роки тому +9

    በእውነት እውነትም ድንቅ ስራነው እጃችሁን ይባርካችሁ ልጅቢኒ
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @ኤደንወለተማርያም
    @ኤደንወለተማርያም 4 роки тому +2

    እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን

  • @maryameenate1873
    @maryameenate1873 4 роки тому +3

    እንዃን አደረሳችሁ የተዋዶ ልጆች ወይ እምዬ ተዋህዶ ስንዱዋ እመቤት ልጆችሽ ታሪክሽን ለአለም እንዲ ሲያሳዩ ማየት እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ ወንድሞቼ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ዋው ፍቅረ ማሪያም የድፈሬ ልጅ ኮራሁባችሁ ተባረኩሉኝ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን ለዓመቱ በስላም ይብቃችሁ የማዞሪያ ልጆች ድንቅ ሰራ የስራችሁት እመብርሀን ትጠብቃችሁ እስከ ዘልዓለም አሜን አሜን አሜን ይቆየን

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 4 роки тому +2

    በመላው አለም ና በሀገርውስጥ ያላቹ ውድና ክቡራን ኢትዮጵያውያንበሙሉ እንኳን ለባእለ ጥምቀቱ አደረረሳቹ እላለው የአለም ገና ወጣቶች በሙሉ እንኳንለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ እላለው ያመት ሰው ይበለን

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 4 роки тому +12

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን💖🙏
    ኦርቶዶክሥ መሆን መመረጥ ነው💒💒🙏🙏🙏

  • @etopiafamily707
    @etopiafamily707 4 роки тому +2

    እንኳን በሰላም አደረሰቸው ኢትዮጵያ ሁላቹም

  • @senayitabe6222
    @senayitabe6222 4 роки тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ትላላችው ዝማሬ መላክትያሰማልን ተባረኩ ለሚቀጥለው እግዝያቤሔር በሰላም ያድርሰን እኔም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 роки тому +8

    በእውነትበጣምያምራልእግዝ ሀቤርሀገራችንንይባርክልን

  • @musaratamenamenamenzimarem6848
    @musaratamenamenamenzimarem6848 4 роки тому +4

    እኤንን እናያለን ብለን መች ጠበቅን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ

    በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫
    እኛንም ከስደት መልሶን እግዚአብሔር በአል ከቤተሰቦቻችን ጋር በሀገራችን እምናከብርያድርገን

  • @genetmehammed4684
    @genetmehammed4684 4 роки тому +2

    አቤት መታደል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @anoali8112
    @anoali8112 4 роки тому +2

    እዉነት እግዚአብሔር ያክብራቹ እድሜና ጤና ያድላቹ መልካም ኣዉዳኣመት ያድርግላችሁ

  • @zawdezz3681
    @zawdezz3681 4 роки тому +1

    ልሁሌ በጣም የምወድክ በመዝምሮችህ የምፅናናበት በሰማሁት ሰአት ምን እንደሆንክ ባላውቅምእባዬ እየወረደነው የምሰማው ዘመንክንይባርከው

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому +2

    በረከታችሁን በያለበት ይድረሰን

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 роки тому +9

    እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @تقهخقخقخ
    @تقهخقخقخ 4 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰባች እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @hbshd9762
    @hbshd9762 4 роки тому +2

    ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሂ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር ይስጥልን የዘንብወርቅ ወጣቶች ተባረኩ ድንቅ ነው ለዓመቱ በስላም ያድራሳችሁ

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! እንዴት ደስስስስ ይላል የተዋህዶ ልጆች ቸሩ መድሀኒአለም ጉልበታችሁን ይባርክላችሁት! ጤናችሁን ይስጣችሁ! የነካችሁት ሁሉ ይባረክላችሁ! አምላከ ቅዱሳን ዋጋችሁን በመንግስተ ሰማይ ይክፈላችሁ!!! ወንድማችን አንተንም ቸሩ መድሀኒአለም እድሜ እና ጤናን ይስጥልኝ!!!በስደት ያለነውን ስላሰብከን ፈጣሪ ያስብልን! እናመሰግናለን!!!

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    ግሩም ነው ጥበቡን ይጨምርላችው የተዋህዶ ልጆች ደስ ሲል

  • @tokkummaanhumna9908
    @tokkummaanhumna9908 4 роки тому +4

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @senayitseni9992
    @senayitseni9992 4 роки тому +3

    ልኡሌ የተዋህዶ እቁ ዉድ ልጅ እንኳን ለብርሃለ ጥምቀቱ ከነምላ ቤተሰቦችህ በሰላም አደረሰህ ቀጣም እላመሰገናለን

  • @ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ

    ምስጋና ለአምላካችን ድባቡ ደስስስስ ይላል

  • @lolololol2137
    @lolololol2137 4 роки тому +7

    ተወህዶ፣ለዘላለም፣ትኖረልን

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 4 роки тому

      ተወህዶ ለዘላለም ትኖረልን

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 роки тому +2

    ቢፍለግ ቢፍለግ እማማ ኢትዮጵያ የሚመስል ምድር ገነት ይገኛል እውነት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር👏💕
    ለልፍታቸው እግዚአብሔር ስማያዊ ዋጋ ይክፍላችሁ👏
    ዘማሪ ልኡል አባታችን ወንድማችን እውነት እናመስግናለን💕👏

  • @kidistgetachew9912
    @kidistgetachew9912 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅህ ልን እመቤቴ እትለያችሁ ፣ዝማሬ ዳቆን ሉሌ ወጣት ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 4 роки тому +4

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ። ባለማዕተቦች በርቱልን

  • @askalegebremichael783
    @askalegebremichael783 4 роки тому +2

    እንካን አደረሳቹ በጣም ምምምምምምምምምምም የምራል እግዛብሄር ጉልበታቹ ድካማቹ ይባርክላቹ እንወዳቹዋለን ለማየት ይብቃን

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ወገኖቸ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ

  • @hshhshahgag8737
    @hshhshahgag8737 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @እመቤቴቅድስትከልጅሽአስታ

    ዋውውውው እኔ አስለቀሳቹኝ ምን እንደምላቹ አላውቅም ከክፍ ይጠብቃቹው እንቁ የተዋአህዶ ልጆች እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ ሉሌ ወንድማች እግዚአብሔር ይባርክ ከእኔ በተሰቦች እናመሰግናለን

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 4 роки тому +3

    እንኳን ለብረሃን ጥንቀቱ አደረሳቹ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው የአዲበባ ወጣቶቼእግዚአብሔር እድሜያቹ ያስረዝምል ክፉ አይካቹ

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 роки тому +3

    አሜእግዚሀቤርይመስገን

  • @emanalblooshi5907
    @emanalblooshi5907 4 роки тому +2

    አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @aauu3686
    @aauu3686 4 роки тому +2

    ለብርሀነጥምቀቱበሰላምአደረሳችሁአደረሰን

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 4 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል እጃቹ ይባረክ እንካን አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @ድንግልእናቴከኔአትራቂምል

    አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር እኛም ከስደት መልሶ ቀጣይ አመት ከቤተሰብ እድናከብር የእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ይሁንልን
    ወንድማችን ዘማሪ ሉል ሰገድ በጣም እናመሰግናለን
    እኛም ሀፅያታችንን አጥፍቶልን ኮሮና ከኢትዮጵያ እና ከአለም ምድር ይቀልልን

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 4 роки тому +2

    ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንካን ለብራሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ልዑሌ እናመሰግናለ ወጣቶች እግዝአብሔር ይባርካችሁ በእዉነት ከተማዉን ድምቅ አረጋቹት

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 роки тому +9

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በጣም ያምራል 💚💛❤

  • @ወለተጊዮርጊስነኝ
    @ወለተጊዮርጊስነኝ 4 роки тому +2

    በጣም ደስ ይላል እንኳን አደረሣችሁአሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ተዋህዶ ሀይማኖቴ እኛንም እውነት የዛሬ አመት በስደት ያለን ለሀገራችን ያቃን እስከመቸ በስደት😭😭😭እውንውት ሀገሬ ናፈቀኝ🙆‍♀️🤦‍♂️

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 4 роки тому +4

    እንኳን ለጥምቃት በአል አደርስችሁ የተዋህዶ ልጆች ለዘንድሮ ያደርስን አምላክ ለምመጠ አመት በስለም በጤና ያድርስን