እንዳልክ ጠለፈኝ😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 лис 2024
  • #habesha #duet #natty #love #ebs

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @እየሩፍቅርዩቱብ
    @እየሩፍቅርዩቱብ 5 годин тому +299

    ማነው እንደእኔ ድራማ የምመስለው😃👍

    • @Ab-ke1qf
      @Ab-ke1qf 4 години тому +3

      ነው እኮ😂

    • @FhhcCnb-rd2kb
      @FhhcCnb-rd2kb 4 години тому +4

      ኣዎ ነው

    • @TezetaWorku-x9n
      @TezetaWorku-x9n 4 години тому +2

      እውነት መስሎኝ ሄሉ አጠፋች እያልኩ ነበር ክፉ ሊያናግሩን ነው በድራማ

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 4 години тому

      ደምርኝ ውዴ❤😊

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 4 години тому

      ​@Ab-ke1qfደምርኝ ውዴ❤😊

  • @ነኝየኀተዋህዶፍሬ
    @ነኝየኀተዋህዶፍሬ 6 годин тому +361

    ወይኔ እንዳልክየ ስወድህኮ የኛ ጀግና አንተን የወለደች እናት መሀፀኗ ይባረክ❤❤❤

  • @ሀስቢአላ
    @ሀስቢአላ 5 годин тому +113

    ዋዉ ሄሉ ገናዛሬ ድራማዉን እዉን አደረገችዉ ተመልካቾች አትጠራጠሩ እዳልክ ሀይለኛ ፍቅር አለበት ማሳየት አልፈለገም እጂ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ealsa
    @ealsa 5 годин тому +128

    በደምብ ሙድ ያዙ ምርጥ ድራማ መጨረሻው ናፈቀን

    • @tsaheyeabere3552
      @tsaheyeabere3552 4 години тому

      በጣም እንጅ

    • @MariamMari-cp8ee
      @MariamMari-cp8ee 4 години тому

      Ewntim

    • @RrtBhg
      @RrtBhg 4 години тому

      endi ayinet adis mud meta demo foo egnam endberbachew ensum yaw😁🤭

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 5 годин тому +63

    የምር እንደልክ ፍቅር ይዞታል የምትሉ❤❤ ሄሉ ጀግና እንድ መጎበዝ አለብሽ በሆነው ባልሆነው የምን መልቀስ ነው ራስሽን አስከብር የኔ ውድ❤ ግን ደግሞ እንደልክ ምርጥ አስተዋይ ነው በጣም ነው ለሰው የምጨነቀው አቤት ትዕግስቱ ጀግና ነክ❤❤❤

    • @mohammedtselam
      @mohammedtselam 4 години тому +1

      ደምርኝ ውዴ❤😊

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 години тому +2

      የምን ፍቅር እኛን አሁን ሳስበው እሸቀሉብን ነው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Годину тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Годину тому

      ትክክል ssie7424

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 6 годин тому +154

    እርእሱን አይቶ ደስ ያለው ማነው እዳልክየ ጀግናው በርታ ውዴታ እስከ ጥግድል ለእንዳልክ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 6 годин тому

      ተቆጣጣሪ ስለሌላት ነው የጠለፋት 🤣🤣🤣

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 5 годин тому

      እንድህ እየየሽ እርር በይ አየሽ ቆሸዳሟ እንዳልክና ሂሉን እያየሽ እርር በይ ቢወዳት እኮ ነው ለቤተሠብ ክብር ስላለው ነው አየሽ ከመኪናው አስገብቷ ይዟት የሂደው አጨብጫቢዋ ሙትት ትያለሽ እንጂ አይለያዩም ጨዋ ቤተሠብ ነው ያሳደጎት አንች የእርጎ ዝብ ሰገጤ👊👊👊👊👊👊​@@ፍቅር-ሰ9ፀ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 4 години тому

      @@YutYutt-x8f ድራማ ነው እኮ አሽቃባጯ ምነው ቂጧን ልላስ አልሽ ገገማ ባል አታ የተቀመጠች ይብላኝ እሷን አግብቶ ለሚኖረው እንዳልክ ደግሞ ታቂያለሽ በእንጨትም አይነካትም ባዶ ሜዳ ላይ ወሬ ብቻ ሰማሽ በግቶ መጨረሻዋን ማየት ነው የናፈቀኝ መቼ እንደምታገባ ማን እንደ ሚያገባት እድሜም እኮ ይገፋል ገርቱዋ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤸🤸🤸🤸🤸

  • @HayuHasen
    @HayuHasen 5 годин тому +133

    ትናት እኮ እኔ ነገ በምን ድራማ እንጠብቃችሁ ብየ ነበር😂😂😂በርቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ😂😂😂

    • @AbduSeid-o5s
      @AbduSeid-o5s 5 годин тому +1

      😂

    • @Almaz2024-c9p
      @Almaz2024-c9p 5 годин тому +1

      ስኒ ዘቅዝቀሺ ነዉ😂😂😂😂😂😂

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 5 годин тому +3

      @@Almaz2024-c9p ቱ😂😂😂ድራማዉ ተከታታይ መሆኑ ሥላሥታወቀኝ😉

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 4 години тому +1

      አውነት እኔም 😂😂😂

    • @Elisamazret
      @Elisamazret 4 години тому +1

      አረ በጣም ይደብራል ሰውን ክፉ ያናግራሉ በሰው ለምን ያሾፉሉ ቱ

  • @FatumaKh
    @FatumaKh 5 годин тому +119

    Dhugaa waqayyoo Endalk helu in jallata warrii jetaan mee lakii godha

    • @Senaadugna-no6wo
      @Senaadugna-no6wo 5 годин тому +3

      Hin jalatuu dhugaa waanta jalatuu naati hin fakkatu lubbu

    • @chaltu513
      @chaltu513 5 годин тому +2

      Baayee jalataa garuu walii fatana jiruu osoo dhisani tokko tahani dasii namaa jeedhaa

    • @AbabuTube
      @AbabuTube 5 годин тому +2

      Siiriti male kaanii jalatu bee betasaba nafii tayii

    • @SamiraBerya
      @SamiraBerya 5 годин тому +1

      Diramaa hojjechaa jiru helu otto jalaaltee hin bochii turtee

    • @fjjuhjkkjghvg6878
      @fjjuhjkkjghvg6878 5 годин тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 4 години тому +30

    በጠለፋ ተጠናቀቀ በጣም ደስ ይላል የአመቱ
    ምርጥ ጠለፋ እንዳልክ አሳልፈህ እንዳትሰጥ በርታ
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 3 години тому +17

    ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነገ ደግሞ በእንዳልክ ይለቀቃል

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi Годину тому

      አው ከጠለፋው ቦታ ይለቃቀል ብቻ ያስቁን 😂😂😂

  • @SirgutZergaw
    @SirgutZergaw 6 годин тому +103

    ወይ ድራማ ጥሩ ነው በርቱ ትወናውን ችላችሁበታል

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g 6 годин тому +566

    እዳልክ ፍቅር ይዞታል የምትሉ❤❤😮😮

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 6 годин тому +2

      በትክክል

    • @mekdesmatiyos
      @mekdesmatiyos 6 годин тому +7

      😅😅Ara tayi dirama iko naw😮😮

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 6 годин тому

      😁😁😁😁😁😁​@@YutYutt-x8f

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 6 годин тому

      ሳህ😂😂😂😂

    • @ሎምቤ
      @ሎምቤ 6 годин тому +6

      አዎክ ናው እንጂ ፍቅር አይደልም

  • @ቅዱስአርሴማሆይአንቺጠብቀ

    የዛሬው ድራማ ደሰ በሚል አልቆዋለ ይቀጥላል ሰርግ እና ሽማግሌ ወ ዘ ተ😅😅😅😅

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 4 години тому +8

    ይሄሉዬና ኣዳልክ የድራማችሁ አጨራረስ ተመችቶኛል ።ጠለፋው የዘመኑ ምርጥ ነበር ።ሁለታችሁም ትዋደዳላችሁ ችግሮቻችሁን ቅረፉና አብራችሁ ብትሆኑ በጣም ደስ ይለኛል።❤❤❤❤❤ የምወዳችሁ ነኝ።

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 5 годин тому +14

    የዛሬው ያበደ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ቀጥሉበት ሄሉየ የእኔ የዋህ የልጁ ነገርስ ❤❤❤❤🌹❤❤❤🌹እንዳልክ እያስመሰለ ነው እንጅ ፍቅር ድንገት ሆነ እንዴ

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os 5 годин тому +75

    ጎበዝ እንዳልኬ የዛሬው ጠለፋ ተመቸኝ

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 6 годин тому +59

    ጎበዝ ነሽ ሄሉ ክክክክክ ምን ያህል እንደሚወድሽ አየሽ በዛውም ክክክክክክ❤እንዳልክ ጀግና ልክ እንደኔ ባል ጀግና ወንድ ደስ ይለኛል አሳልፎ ሰቶ ከማልቀስ

  • @sasi.2116
    @sasi.2116 6 годин тому +69

    ኧረ ወይኔ እንዳልክ እና ሄሉ እንደ ድሮ ሲተቃቀፉ ማየት ማሪያምን በጣም ናፍቆኛል እባካቹ እንደ ድሮ ሁኑ ❤❤

    • @amenech377
      @amenech377 6 годин тому

      Ewneti nw😢

    • @AdilAsho
      @AdilAsho 6 годин тому

      እኔ😢

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 5 годин тому

      ወይ እንዴኔ የሚያስብ አለ ❤❤❤

    • @FgktVgig
      @FgktVgig 5 годин тому

      😅😂😂😂😂😂

    • @SaraSara-o5f9r
      @SaraSara-o5f9r 4 години тому +1

      Kkkkkkkkkk.ketekakefuma minu dirama hone tadiya tejajilewu yajajilunal ayidel wayi gude

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 4 години тому +16

    እዳልክ ስናደድ ደስ ይላል 😂😂እንወደሀን እዳልክ ግን ፍቅር ይዛሀል እመን😂😂😂

  • @amalali9768
    @amalali9768 4 години тому +13

    ወይ ጠለፈኝ! የድራማችሁ ርእስ በራሱ ያስቃል! ወንዶቹን ከየት እንደምትለቃቅማቸው!

    • @Elisamazret
      @Elisamazret 4 години тому +1

      😂😂😂😂😂ተመቸኝ ከየት እንደምትለቃቅማቸው

  • @zeanalkhh1114
    @zeanalkhh1114 6 годин тому +191

    የአመቱ ምርጥ ጠለፋ

  • @FatenMama
    @FatenMama 6 годин тому +83

    እዳልከ አተዋሸ ከሄሉ ፍቅር የዞካል❤❤❤❤❤❤

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam 5 годин тому +37

    እንዳልክ 🎉🎉🎉🎉🎉 በእውነት ምርጥ ሰው አንተብላ እስከመጣች ድረስ ጥሩነገር ነዉ ይደረከው ጀግን ነህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 години тому +12

    የሄሉ ድራማ እኮ አይጠገብም ትለያለሽ ደግሞ እኮ የሚገርመኝ ከየት እንደምታመጫቸው በቃ ትችያለሽ ሄሉሻ❤❤❤🎉🎉

  • @LewamT6871
    @LewamT6871 4 години тому +11

    Good Endlak 🥰😂
    I'm proud of you for taking this risk and wanting to leave home to Helu parents. But you have to be honest with her and apologize to her.
    I think you love each other❤🎉.We were the ones who got sick of you because of your fights🤷‍♀️. Tell her you love her Endlak🤔

  • @MissSwity-i7q
    @MissSwity-i7q 5 годин тому +37

    እንዳ ልክ1 መሻአላህ ብያልው ደስ የሚል ፀባይ ሂሉ አታናጅው እንዳልክን

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 5 годин тому +42

    ኧረ ወይኔ እንዳልክ እና ሄሉ እንደ ድሮ ሲተቃቀፈማየት ማሪየምን በጣም ናፈቆኛል እባካቹ እንደድሮሁኑ❤❤❤❤❤❤❤

  • @saAda9387
    @saAda9387 5 годин тому +167

    ማነው ግን እዳልክ ስናደድ የምመቸው ደሞ ያምርበታል😂😂😂😂

    • @fgdg4382
      @fgdg4382 4 години тому

      IDALIKE MINIGIZEME BINADEDE ARIFE NEWE MIKINIYATUME DESE YILALE

    • @chhdhffhf3557
      @chhdhffhf3557 4 години тому

      😅😅😅😅😅

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 4 години тому

      እኔ 😂

    • @KeriyaHussein
      @KeriyaHussein 4 години тому

      ደምርኝ

    • @beteMamuyi
      @beteMamuyi 3 години тому

      😂😂😂😂

  • @bsratghide501
    @bsratghide501 4 години тому +10

    ሔሉ የእዳልክና የእዳልክ ብቻ ናት አሐቀ ሔሉየ እዳልክ ስለ ጠለፍሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lubabayasin3586
    @lubabayasin3586 4 години тому +14

    እባክህን እነዳልክ የዘሃት ጥፍ
    በጣም ደስ ብሉኛል
    የዛሬው የአመቱ ምረጥ ትወና 😢😢😢😢

  • @زوزوالمغربي
    @زوزوالمغربي 6 годин тому +248

    ማነው እደኔ ሲጠብቃቸው የዋለ 😅😅😅

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 6 годин тому +79

    ኡኡኡኡ ጠለፋ በህግ ያስጠይቃል በስነስርአቱ ሽማግሌ ላክ እንዳልክዬ እኛ እህቶችህ ድል አድርገን እንድርሃለን

  • @MenbereMamo-p5u
    @MenbereMamo-p5u 5 годин тому +45

    ኮመንታተሮች ይሄ በብዛት የሴት እህቶቻቾን ህይወት ነው በጣም በብዙ አስተማሪ ነው እና ብዙ ሴት እህቶቻችንን ያስተምራል ብዬ አስባለሁ በችኮላ የሚወሰን ውሳኔ

    • @seble4004
      @seble4004 5 годин тому

      ጎበዝ ጥሩ አስተያየት ነው

    • @hiwottesfaye2655
      @hiwottesfaye2655 5 годин тому

      Ba tikikil

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 4 години тому

      በትክክል ፍቅር ካለ ማንንም አልገደበም አየሽ

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 4 години тому

      Be tkekel sis helu yene jegna❤

    • @tigistbelay6775
      @tigistbelay6775 2 години тому

      እውነት ብልሻል

  • @HanaAyeleAnjajo-f8h
    @HanaAyeleAnjajo-f8h 2 години тому +7

    እንኳን አደረሳቸ ለቅዱሰ ሩፋኤል ❤❤❤❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 36 хвилин тому +1

    ድራማ አይጠገብም እዳልክህ ዋው ከአንድ ወደ ሌላ ወንድ ዝሙትን እያስፋፉ ለትውልድህ

  • @meskiab9917
    @meskiab9917 5 годин тому +33

    ፍቅር እስከመቃብር በሄሉና በእንዳልክ ሲተረክ ማነው እንደኔ ደስስስስ ያለው😂😂😂😂 እንዳልክ የኔ ጀግና ዛሬ አንጀቴን ነው ያራስከው

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 5 годин тому +50

    ወይኔ ልጁሲያምር ኧረኤሉ ኬትነው ምታመጪያቸው 😊😊

    • @LanaAbudhabi
      @LanaAbudhabi 5 годин тому +1

      Enimi algebagimi. Xeyekati😂😂😂

    • @sofoyalove1001
      @sofoyalove1001 4 години тому

      በትክል😂😂 2 2

    • @DfyFty-un3ho
      @DfyFty-un3ho 4 години тому +2

      የኔምጥያቄነው 😂😂

  • @Dagi-m2p4v
    @Dagi-m2p4v 6 годин тому +52

    ወይኔ ልጁ ስያምር❤❤

    • @BrutukaLove
      @BrutukaLove 5 годин тому +1

      😂😂😂❤❤

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 3 години тому +1

      😂😂😂ድምፁስ በትይ

    • @Dagi-m2p4v
      @Dagi-m2p4v 3 години тому

      @TMO-c6d እውውይይ

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 години тому

      ዕድል ነው ምላስ ቃለ ችግር የለም ወርቆችን ማምጣት የቻላል

  • @AndQw-ls5fkd
    @AndQw-ls5fkd 2 години тому +9

    እዳልክ ፍቅር ይዞታል የምትሉ ላይክ እያደረጋቹ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bizuyemohammed2939
    @bizuyemohammed2939 4 години тому +7

    ጀግና 💪💪💪💪💪እንዳልኬ ነገሮችን ፍቱና እኛንም ፈታ አርጉን እረ በናትህ እወድሻለሁ በልና አረጋጋት አሁን ጥሩ አስበሃል ጓደኛህን ያዝና ከቤተሰቦችህ ጋር አስታርቃት አቦ ሰላም ፍጠሩ አብራችሁ ሁኑ ያንን ጨለሌ ከሂወትሽ አዉጭ ሄሉ ምኑም አያምርም ወጠጤ በግ የመሰለ ነገ አሪፍ ነገር እንጠብቃለን

  • @AlemGmareyam
    @AlemGmareyam 6 годин тому +38

    እንዳልክ እዉነት በጣም ጥሩ ሰዉ ነክ ሄሉ ተረጋጌይ

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl 5 годин тому +30

    ደሞ እኮ ሸበላ ነው ዋውውው ከየት ነውምታመጫቸው ሄሉዬ አያልቅብሽ በርቱ እንዳልክም ጠለፋውን ቀጥልበት😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @RomanDestA-c6u
    @RomanDestA-c6u 5 годин тому +28

    ሄሉ ከእንዳልክ ነዉ ሄሉከእንዳልክነዉየሚያምርብሽ ❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 5 годин тому +10

    አይ እዳልክ ትናት አናደህኝ ነበር ዛሬግን አስደስትከኝ ይመችህ❤❤💪

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 5 годин тому +10

    እንዳልክ ስናደድ ደስ የየሚለን ነገርስ ይቅር በለኝ ስትናደድ ፈልጌ ሳይሆን ያምርብሃል😃😂

  • @Tg70260
    @Tg70260 5 годин тому +24

    እንዳልክ ግን እርጋታዉ እንዴት ደስ ይላል❤

  • @BettyAweke-o8k
    @BettyAweke-o8k 5 годин тому +41

    ማነው በዚህ ጊዜ ይህን ያህል ለጓደኛው ሚጨነቅ!!! እንዳልክዬ ምርጥ ህሊና ያለው ሰው ነህ የምር አኮራኸኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @sarasara347
      @sarasara347 5 годин тому

      @@BettyAweke-o8k እወነት አከበረኩክ እንዳልክዬ

    • @berhmeth
      @berhmeth 5 годин тому

      ሣህ ወላ❤❤ ደምሪኝ ውዴ

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 6 годин тому +38

    ጥሩ ጨዋታ ነው ቀጥሉ እኛ እንደው ተመችቶናል እንዳታስቡት🤣🤣🤭🤭🤭😁😁ሻንጣውኮ ባዶ ነው🤭🤭🤭🤭🤭

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 Годину тому +2

    እንዳልክ አስተዋይ
    ኑርል ሁለም 😍😍😍

  • @TigistGemechu
    @TigistGemechu 4 години тому +6

    መለጣጠፍ የምትወጅው ነገር ያስጠላል ።

  • @BhfDjjfurAmina
    @BhfDjjfurAmina 5 годин тому +25

    ምርጥ ድራማ 😂😂😂በርቱ😊

  • @FasikaGes
    @FasikaGes 5 годин тому +18

    እንዳልክ ምናለ እንደምታፈቅራት ብትነግራት በግልጽ አፋቅርሀታልኮ ሄሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዳልኬ ዛሬ ጎብዘሀል እባካችሁ አብራችሁ ሁኑ ሄሉ እና እንዳልክ

    • @abaytesfaye
      @abaytesfaye 36 хвилин тому

      ይሄን የሚናገርበት ቀን ናፈቀኝ ምናለ ፍቅሩን ገልፆላት ባረፍን

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 6 годин тому +22

    እዳልክ እሰይ እልልልል😂😂😂😂 ሃሉ ብለሸ የመጣሸው እደልክነ ሰለሆነ እኳንም ጠለፈሸ😂😂😂😂😂😂

  • @bettyelias7501
    @bettyelias7501 4 години тому +6

    እንዳልክ የእውነት ስትናደድ ያምርብሀል❤

  • @abayneshalemu1520
    @abayneshalemu1520 2 години тому +2

    እልልልልልልል ይዛት ገባ እንዳልክ እኝም ወደናል እንድትጠልፋት ሙሽርይ እህ ምሽር ደስደስ ይዘህ በግዜ ድረስ ❤ ውድድድድድ እንዳልክ እንኳን ጠለፍካት ትዋደዳላችሁ እሳም ከአንተ መለያየት አትፈልጉም 🍾🎂🌺🎁❤️❤️❤️ ብራባ ሰበረልሆ ብራባ ሰበረልሆ ጀግናው ? any way I love you guys 🌹🌹🌹🌹🌹🍾

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 6 годин тому +97

    የምር እዳልክ ፍቅር ይዟታል ልበል ከሄሉ 😂😂😂😂ተጣመሩ በኛ በመዳም ቅመሞች ሙድ አትያዙ 😂😂የምትሉ 😢

    • @EyerusMengstu-d5v
      @EyerusMengstu-d5v 6 годин тому +4

      እልክ ይዞት ነው ፍቅር ብቻ አይደለም😂😂😂

    • @AbduSeid-o5s
      @AbduSeid-o5s 6 годин тому

      😂😂😂

    • @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
      @ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ 6 годин тому

      አትሸወዱ ድራማ ነው😂😂😂😂

    • @SeadeAhmed
      @SeadeAhmed 6 годин тому

      ደምሪኝ😂😂😂😂

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 3 години тому +1

      ከተጣመሩ እይታ አይኖርማ😂😂😂

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 6 годин тому +17

    ክክክክ ወድልጅ የጣለውን እቃ ሲነሱበት አይወድም ሂሉ ጀግና ነሽ. እደተለማመጥሽውም አልቀረሽም😂በተራው እሱም ይለማመጥሽ😂😂😂😂❤❤❤

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 5 годин тому +14

    እኔ የሚገርመኝ ድራማውን መቼ መቼ እየተጋጁበት ነው ይገርመኛል ለማንኛውም እውነት ከሆነ ደስ ይላል እዉነት ያርገው ❤❤❤

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 5 годин тому +6

    እንዳልክ ያባቱ ልጅ❤

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 4 години тому +4

    ሄሉዬ ይመችሽ በጣም ተዋንያ ነሽ ትችዩበታለሽ ጠለፈኝ ያልሽው አስቆኝ ነው አንድ መኪና ውስጥ ከገባሽ በሃላ ከውስጥ ዘጋሽው ባትፈለጊ እንዳልክ እስከሚገባ መውጣትም ትችዪ ነበር ልጁም በሩን ዘጋሽበት ከልጁም ጋር ብር ከፍለሽ እንዳመጣሽው ያስታውቃል ጥሩ ድራማ ነው የሰራችሁት መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 👍

  • @MenbereMamo-p5u
    @MenbereMamo-p5u 5 годин тому +29

    እውነት ልክ ነህ እንዳልክ ከፍቶት ነው የኔናት ሄሉዬ ተረጋጊ ባክሽ በጣም ነው ያዘንኩት የሴት ልጅ ህይወት በጣም ነው የሚያሳዝነው እንዳልክ እባክህ ትሪት አርጋት ተበሳጭታ ነው ትንሽ ትረጋጋ ሄሉዬ ጀግና ነበርሽ እኮ ለምን ቅስምሽ ተሰበረ አይዞሽ የኔቆንጆ ሳየው በጣም ነው ያለቀስኩት የብዙ ሴተች እጣ ፋንታ ነው በዚህ ሰአት የሚወሰን ውሳኔ ለመጥፎ ነገር ይዳርጋል እባክሽ ሄሉ ተረጋግተሽ አስቢ

    • @heywet
      @heywet 3 години тому

      Tekekel

    • @heywet
      @heywet 3 години тому

      Endalken betam afkeraw am aw neber beset yasdebefebegnal awardo yesedbegnal bela asebam ayawekem neber

    • @negesudemissie7424
      @negesudemissie7424 2 години тому +1

      ቆይ ድራማ መለየት አቃተን እኮ እሷማ ለማስቀናት ነው

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v Годину тому

      ብራባር ሰብረ ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @etatu-ul5cl
    @etatu-ul5cl 6 годин тому +55

    በእናት እንዳልክዬ እንዳተዋት ጥለፋት

  • @EmanuelAbera
    @EmanuelAbera 6 годин тому +20

    እንዳልክ ለቤቴሳቦቹ ያለው ፍቅር ልዩ ነው❤

  • @makyaahmed6527
    @makyaahmed6527 5 годин тому +6

    የሄሉ ድራማ አያልቅባትም😅 እዳልኬ የኛ መልካም ሰው ደሞ እንደዚህ አትናደድ❤

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 55 хвилин тому +1

    ይዝዋት ይዝዋት በረረ ይዝዋት በረረ እልልልልልልልልልልል ኣንበሳ እንዳልክየ ተመስገን ኣምላክ ኣይለያችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WeEvent-j6x
    @WeEvent-j6x 6 годин тому +28

    እዳልኬ የኔውድ አርቀህ ማሰብህ ደስይላል የኔ አባት

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem 6 годин тому +22

    እንዳልክ አስተዋይ ጎበዝ ጃግና ሳው ነው ሄሉ ም እንደዛው ሄሉ ተረጋጊ እንዳልክ ይዎድሻል ❤❤❤

  • @ConfusedGreyElephant-vt5jo
    @ConfusedGreyElephant-vt5jo 5 годин тому +9

    ወይ ሄሉ ጭራሽ ኣባየ😂😂😂😂 ድራማዉ እንደ ቀጠለ ነዉ ቤተሰብ😅😅😅እንዳልክ ጀግና በጣም አሳከኝ በቃ ጥለፋት

  • @hanaweldechannel5249
    @hanaweldechannel5249 4 години тому +5

    አቦ ይመችክ ጀግና እንዳልክ ዛሬ ገና አንጄቴን አራስከዉ ጀግና

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 2 години тому +2

    ማነው እንደኔ አሳልፎ መጨረሻውን ያየው

  • @sarahsarah4584
    @sarahsarah4584 5 годин тому +22

    ሄሉ አያልቅብሸ እዴዉ ሰወድሸ ደስስስስ የሚል ተከታታይ ድራማ ሄሉም እንዳልክም ፍቅር ይዞችሆል ሄሉየ ጅግና ነሽ ድራማዉ ግን አደራ በጭሩ እዳትጨርሱት😂😂😂😂😂😂😂

    • @HayuHasen
      @HayuHasen 5 годин тому +1

      ነገ ተፈፀመ ብለዉ ይመጣሉ ተቃቅፈዉ😂😂😂

    • @saadasadada505
      @saadasadada505 5 годин тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @ami-c3c
      @ami-c3c 5 годин тому

      😂😂😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 годин тому

      አሀ ኤሉሜ በጣም ነዉ የምትወደዉ የሱ አቀባበል ነዉ እንጂ ግልፅ ያልሆነዉ

  • @AynaLim-x9f
    @AynaLim-x9f 6 годин тому +26

    አር ተረጋጉ ለማናኙ like አር ጉልን የምት ዎዳችሁ ብቻ 😂ሄሉ መልካም ሴት ❤

  • @KechoKecho16
    @KechoKecho16 5 годин тому +21

    አባቴ ስትል ጋሽ ማሞ😍 መስሎኝ 🤦‍♀️😄😄😄የምር

  • @HamedaSeid
    @HamedaSeid 38 хвилин тому +3

    የዛሬው ይለያል ግን በቁም ነገርም ቢሆን በድራማ የብዙ ስው ህይወት የሚዳስስ ነው

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 57 хвилин тому +1

    እንዳልክ ፅባየሥናይ ጎበዝነህ 🎉🎉አንችግን ልቦና ይሥጥሽ ምንድነው ከሁሉም ወንድጋል መለጠፍቱቱ

  • @azebebekele-7474
    @azebebekele-7474 6 годин тому +14

    Woyena endalek yene wode ahunim Haliun tabekate betam yamitazazen lij nate eko Halusha eyalekate❤❤❤❤❤❤

  • @hannademissehanna
    @hannademissehanna 6 годин тому +17

    በጣም ነው የወደድኩ እንዳልክ እንዲህ ነው ከሆነ

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 5 годин тому +15

    ምርጥ ድራማ ሄሉ መኪና ስተገባ ትስቃለች😂😂😂😂

    • @emuabe6654
      @emuabe6654 4 години тому

      በትክክል እኔም ታዝቢያለሁ

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 4 години тому +2

      Degemo yenesu dirama ej ej new yeminlew yemir 😂😂

    • @-Hanannx7bw
      @-Hanannx7bw 4 години тому

      😂😂😂😂 ሰዉ የየልቱ

    • @zedyednglij3314
      @zedyednglij3314 2 години тому +1

      ድራማ እኮ ነው 😅😂😅😂😅😂🙆

  • @HANA-p1s
    @HANA-p1s 3 години тому +2

    እንዳልክ ሁሉም ነገር ያምርብሃል እኮ አትዋሽ ፍቅር ይዞሃል 😁😁😁የገባችሁ 👍👍👍👍asayugi😁😁

  • @TamrwaDebebe
    @TamrwaDebebe 5 годин тому +6

    ድራማ ነው በበረሀ ስደት ይቅር ነው ጥሩ ትተውናላቹ ሄሉሻ አታልቅሺ እንጂ ክፍል ሶስት ደሞ እንጠብቃለን😂

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 4 години тому

      Yihem yasitemiral lilun new ayafirum 😂😂😂

    • @Wubalem-k4v
      @Wubalem-k4v Годину тому

      አዎ 😂😂😂😂😂😂

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 5 годин тому +12

    ትወናችሁ ደስ ይላሉ በርቱ እዳልክዬ

  • @merd24
    @merd24 5 годин тому +17

    ልጁ ግን የእንዳልክ ታናሽ ወንድም ይመሥላል
    ድራማው ቀጥሏል ......

    • @ፈትያ
      @ፈትያ 2 години тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂ባትክክክልህ

    • @sabifiker
      @sabifiker 2 години тому

      Wendmu nw

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam Годину тому

      እውነት ነው አንድ ነው መልካቸው

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 6 годин тому +16

    ማነው እደኔ ሲጠብቃቸው የዋለ 😅👍

  • @samerawittesfaye7453
    @samerawittesfaye7453 5 годин тому +6

    ድራማው እንደቀጠለ ነው ሀሀሀ ተመችቶናል

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד 3 години тому +2

    ሄሉዬ ባሎችሽ በጣም ያምራሉ ሁሉም
    ቀዮች ናቸው ነገር ግን ከእንዳልህ የሚበልጥ
    የለም እንዳልህ ጠለፋው ቆንጆ ነው
    ሄሉዬ አቃጨሽው ድራማው ይቀጥል👍

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 5 годин тому +18

    እንዳልኬ የሄልዬ መከታ ዛሬ ወንድምነትክን መከታነትህን አሳየህን እግዚያብሄር ይባርክህ አሁን ሁሉንም በነፃነት ጠይቃት ሄልዬ ይህንን ሁሉ ያደረገችው በእልህ ነው እንዳልክዬ እንዴት እንደምታከብርህ እንደምትወድህም በዚህ ውስት ይታያል እንዳልክ እንድ ትልቅ ሄሉ የእንዳልክ ናት ከናቲ ጋር ካንተ ግር እንደዚህ እየሆነች እወድሀለው እያለችህ አብረው ናቸው ማለት ውጤት ነው አንት እህቴ ነሽ ስላልካት እልህ ነው እንዳልክ እወቅበት ከሄሉሻ ጋር እግዚአብሄር አንድ እንዲያረጋችሁ የሁልግዜ ምኞታችን ነው ይህን ሀሳብ የምትደግፉ ለእንዳልክ ግለፁለት እኔ ዛሬ አንጀቴ ነው የራሰው እንወዳችሁዋለን

    • @tiguadedmitiku2856
      @tiguadedmitiku2856 5 годин тому

      እውነት እንዳልክ ያለ ሄሉ አታምርሞ ዉበትህ ናት አይለያችሁ❤❤❤

    • @HadasTekle-r2d
      @HadasTekle-r2d 4 години тому +1

      are ychi asmesay beye seatu new fkir yemiyzat Zarti

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 години тому +1

      ድምቀቱ ነች ከቅብጠት ጋር❤❤

    • @LeyuworkGebremariam
      @LeyuworkGebremariam 2 години тому +2

      እውነት ነው እህቴ ድምቀቱ ውበቱ ነች ሄሉ ለእንዳልክ ዛሬ እህቴም ነች ልትገላት ነው ሲል የብዙ እህቶቻችን የሚያልፉበት ስለሆነ እያለቀስኩ ነው ያየሁት ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል እንዳልክ ይሄ ከእግዚያብሄር የተሰጠህ ጥበብ፣ማስተዋል ይጨመርልህ አይወሰድብህ የክልል መከታ ብዬሀለሁ ተባረክ እንዳልኬ አንተ ከበፊትም ጀምሮ መልካም ነህ እንወድሀለን ወንድማችን ተባረክልን

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 5 годин тому +15

    መጨረሻውን እስከማይ በጣም ነው የጎጎውት

  • @ገብሬሏyoutube
    @ገብሬሏyoutube 6 годин тому +31

    አበሳ እኛም ይሄ ነው ምንፈልገው❤❤❤❤❤❤❤ ፍቅር ካለብክ ጠይቃት አሳልፈክ እዳትሰጠ ከጥፋትክ ተማርበት እዳልክ እግዚአብሔር የሰጠክ ሴት ለሰው አትስጥ

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 6 годин тому +2

      የኔ ዘዋሬ አለሽልኝ❤❤❤❤አወ የኔ ምርጫ እንዳልክየ ሂሉሻ

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 6 годин тому

      አለው የኔ ውድ​@@YutYutt-x8f

    • @RebiRebi-i6m
      @RebiRebi-i6m 6 годин тому +1

      ከተናገረ ሽፈት ስሎታል

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 6 годин тому

      የኔ ውድ​@@YutYutt-x8f

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 6 годин тому

      ​@RebበጣምiRebi-i6m

  • @Gracefamily-i6q
    @Gracefamily-i6q 4 години тому +3

    እንዳልክ ዛሬ የተመቸኛል ወላሂ እየተናደድኩብህ ነበር ግን አሁን ደስ አለኝ💪

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 години тому +2

    አይይ እንዳልክ ፍቅር ያዘህ እንዴ 😂😂😂 ያዝ እንዳትለቅ እንግዲህ 😂😂😂😢😢 እኔ ግን ድራማ እየመሰለኝ ነው 😢😢

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 5 годин тому +15

    😅😅😅😅😅😅ይመቻቹሁ። ስራቹሁ ዉጤታማ ይሁን የምትሉ ❤ላይክ

  • @ami-c3c
    @ami-c3c 5 годин тому +11

    እንዳልክ ግን እልም ያለ ፍቅር ይዞታል 😂😂🙆🙆🙆🙆አይዞህ እንዳልክዬ

    • @samera3817
      @samera3817 4 години тому

      ላ እልክ ነው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 годин тому +24

    ጠሌፈኝ አላለችም ድራማው ተመችኝ 😂😂

  • @bsratghide501
    @bsratghide501 4 години тому +2

    ውይ እዳልክየ እዴት አዳሳዘንከኝ ዛሬ ግደግሞ አበሳነሕ ጎበዝ ዛሬ እደምታፈቅራት ንገራት

  • @KechoKecho16
    @KechoKecho16 5 годин тому +3

    እዛጋ የተቀመጡ ልጆች ፈታ አሉ ሳይከፍሉ በፊልሙ 😄😄😄

  • @E.ወሎየዋ
    @E.ወሎየዋ 6 годин тому +11

    አብራችሁ ስትሆኑ ደስ ይለኛል ❤❤❤እወዳችሄለሁ የኔ ልእልቶች

  • @enaneagebremariam4034
    @enaneagebremariam4034 5 годин тому +11

    👌👌👌☝️☝️ ኩላሊትን ሊሸጥ ነው እነዳልኬ አሳስራት
    ልጂቷ እያበደች ነው

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 6 годин тому +22

    ድራማው እንደቀጠለ ነው ተጫወቱበት እዝህ ፒፕል ላይ😂

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 4 години тому

      😂😂😂1 ken wust negerochin asitekakelelati ahuin lela hager yizuat lihedi new 😂😂😂😂

  • @IPhonetastic-h7h
    @IPhonetastic-h7h 4 години тому +2

    ሄሉሻ እና እንዳልክሻ በቃ ተጋቡ እና ሰርግ አብሉን ደሞ ❤❤❤❤😂😂😂😂 ደሞ ስወዳቹ እኮ

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ Годину тому +1

    አባስትል አያምርባትም የምትሉ😂😂👍👍👍ልጁግን ያበደነው ዋው እዳልክየ ስትናደድ ሲምርብህኮ😂❤🎉😂በውነት