Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳን ደና መጣህልን #የኛ ሂወትኑ ገባ ገባ በሉ ይህን ከማር የጣፈጠ #ትምህርት አብረን እንማርየተዋህዶ ልጆች ላይክ ሰብስክራይብ ኮመን አድርጉ በሂወታችን ያላገኛነውን ትምህር ነው እያገኛን ያለን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህራችን 💙
Eht yetelegiram simun lakilgn
እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን የሰጠን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር እኔ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርሁ ጀምሮ በጣም ተለውጫለሁ እሄችግር ነበረብኝ ስለ አይነጥላ ስታስተምር ሰምቼ 7 ቀን ሱባኤ ይዤ በህልሜ የሚያስፈሩ ነገር ከግራ እጄ በረው ሲሄዱ አይቻለሁ በውተን የድንግል ልጅ ክብር ይግባው
Amen Amen Amen betam Egizabiher yimesgen
ኤ
Qkl==mmmmmm==m
አሜን ማማዬ
ተመስገን እስኪ ለእኔም ፀልይልኝ እህቴ
መምህር በጣም እናመሰግናለን። እኔ እንኳን ያንተን ትምህርት መማር ከደመርኩ አጭር ጊዜ ቢሆንም እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ። ምንአለ ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን መምህራን ቢያበዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይገባኛል ጠላት አይተኛም።ፈተናውም ከባድ ነው። በርታል መምህር።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑኑኑኑ እንማር መምህርመቶልናል እኮን ደህና መጣህ እኮን ደህና መጣችሁ የመምህር ፍሬዎች
አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም ቆያችሁን
Selam yememhirn yetelegiram simun lakilgn
አሜን አሜን አሜን አካንም ሠላም ቆያችሁን
ጠላታችንን ሳናውቅ የተጫወተብንን ስናስብ ያስቆጫል። ያንተን ትምህርት ካገኘሁ በኋላ አቤት ያለዉ ደስታ: ኮንፊደንስ እኔ ለራሴ እስኪገርመኝ ። ሞምህር በድጋሚ ስለ ሱባሄ ብታስተምር ደስ ይለኛል። በተለይ ሱባኤ በቤት ውስጥ ስንይዝ
ሲበዛ እጨነቃለሁ ሰው የማስበውን የሚያውቅ ይመስለኛል ደግሞም ነው እና ሰበዛ እፈራለሁ ሴት ላይ ችግር አለብኝ መፍትሄውን ንገረኝ
@@semredemle በተቻለ መጠን የእግዚአብሔር ህግ በየቀኑ ማሰብና ለመጠበቅ መሞከር: በተለይ በዝሙት ላለመዉደቅ መጠንቀቅ :
ሞባይልህን በየ 3 ሰዓቱ አላርም ሞልተህ ቢያንስ አባታችን ሆይን መጸለይ ። ከሁሉም በላይ በደንብ አድርጎ መስገድ
ስለሱባዬ ያልተማረው አለ ወደኋላ ተመልሳቹ ፈልጉ፡መምህት ተስፋዬ አበራ በሚለው ውስጥ ታገኙታላቹ።
ua-cam.com/video/5akoOAltozA/v-deo.htmlይሄንን አዳምጪ አዳምጥ መምህር ስለ ሱባኤ የዛሬ አመት ያስተማረው ነው::
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያድርገን መድሀኒአለም መምህር ቃለ የለኝም አንተን የምገልጽበት ሁሌም ለኔ ሂወት ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው ከእግዚአብሔር በታች ጠላት ተስፋ ሲያስቆርጠኝ አንተ ደግሞ እኔን የሚያበረታ አስተምሮ ትለቃለህ ተመስገን በጣም ይገርማል ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የዘወትር ጸሎቴ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች በማስተዋል እናዳምጥ ብዙ ይጠቅመናል 👏
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
Selam eht yememhirn yetelegiram simun lakilgn ebakish
@@meseretfantahun3021 ግሩፑን ነዉ?
Eshy groupunm ena yememhirn miteqemubetin telegram sim accountun yerasachewun
@@meseretfantahun3021 0913311451 ሴፍ አድርገሽ እይዉ
ኤፍታህ ማለት ምን ማለት ነው እህት ከይቅርታ ጋር ስላላወኩ ነው🙏
ስደቴ በውነት ለመልካም ሆነልኝ ይህ ሁሉ በህይወቴ አለ አለ እናንተን የዘመናችን ፍሊሞና ናችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ አስቡኝ ሁላችሁም❤😢
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይብርክ
ኡፍ መድሃኒአለም አባቴ ሆይ … እንዲህ እንደመከርከን ለእኛ ልቦና ይስጠን ለወንድማችን መምህር ተስፋዬ የሰማይ አምላክ በላካቸው ቅዱሳን እና መላእክቶች ሁሉም ይጠብቁህ በሄድክበት ሁሉ ክብርና ፀጋ ደስታን ይሙላብህ በክፉ የሚያይን ክፉ መንፈስ አመድ ያድርግልህ ! ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እንስማው እባካችሁ
አሜን+፫❤❤❤
በእውነት መምህራችንን ቃላት የለኛም በህወታችንን ያለው ነው ያስተማከን የአገግሎት ዘመምህን ሁሉ ቅዱስ ኤሻዳይ የሆነው እየሱስ ክርስቶ ያዝምልህ ❤❤❤😢😢😢😢😢
Egziabher yimasgen yazish eminati taketayi yaregegni amilka kidusen yikiber yimasgen Amen Wedazi bachi kametsawu behalali bizu nager temariku demo bizu negarim takenawelalign sile hulum nager Egziabher yimasgen yetamarinewun nager bicha betagibar mafatsemi new yegna yemitsabakiben ⛪️⛪️⛪️
መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ይሄን መከታተል ከጀመርኩ በጣም ብዙ ፈተናዎች በዝተውብኛል እግዚአብሔር ሰይጣንን የማሸንፍበትን ሃይሉን ይሰጠኝ ዘንድ በጾለት አስቡኝ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
እሺ መምህር እግዚያብሔር ጠብቅህ ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን
እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችንኤፋታህ በልን የድንግል ልጅ ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውንያብዛልክ አባታችንም በፀጋ እድሜያጠበቅልን እውት ነው መምህረችን
በእናትህ በጸሎት አስበኝ እህተማርያምበጣም ተጨንቃለዉ
መምህርእግዚሀቡሄርይጠብቅ
ቤተሰቦች ዛር አለባችው ልጆችን እነሱጋራ ነበር ትች የመጣሁት እኔ ሳኡዴ ነኝ ወድሜም ምስት አያገባም ይጠጣል አሁን ከልጆች ጋራ ተጣልተው ልጆች እህቴ ጋራ ሆዳዋል እባክህ መምህር መፀሎትህ አስበኝ ወለተ ወልድ ብለህ
አይዞሽ እህት አንችም በፀሎት በርች
@@rahelasfaw6451 እሽ እግዚአብሄር ይስጥልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መንፈስርኩስን ይገስፅልን ለመታመምም ለመፈውስም ሀገር ያስፈልጋልና ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን
መምህርቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤንይስጦት
አሜን አሜን አሜን
አረ መምህር ከአምልኮ በፊት እና አሁን ያለኝ ህይወቴ አይገናኝም ተመሥገን🙏🏼
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር የፈጠረውን እንዲሁ አይተውምና እንደናንተ አይነት አባቶች በዚህ ዘመን ስላላችሁልን እድለኞች ነን
Amen memher thankyou nurlen❤
Amen amen amen
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የመምሕርን የቴሌግራም ስሙን ላኩልኅ በማሪያም።
ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ
@@zelideta1 Tnxss🙏Betasabe Hugege Ehte
እናተን ይስጠን አምላክ የተመስገነ ይሁን ስቱን ነው ያውቅነው የስጣንን ስራ
እግዚአብሔር አምላክ እድሜህ ረጅም እንጀራህ ሰፊ ያርግልህ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምረው። አንዳችመሬት ማትወድቅ !
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 🙏🏽 ወንድማችን ባልከው ነገር ሁሉ 100% እስማማለው ያልካቸውን ነገሮች በማድረጌ ህይወቴ ተቀይሯል 🙏🏽 ለምስክርነት ያብቃን 🙏🏽
Amen memeher
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/ርየ
ቃለሕወት ያሰማልን እኔ ንሳሀ ገብቸ ስግደት ጾም ጸሎት ከጀመርኩ ጀምሮ የደረሰብኝን ብነግርህ አታምነኝም ያውም በጄ በኩል ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ግን እኔ በአለቅስም በሁኔታው እግዚአብሔርን ማረኝ እያልኩት ነው ፍጻሜውን እጠብቃለሁ የብዙ እዳ ውስጥ ነው ያስገባኝ ጌታ የሞትን ደብዳቤ እንደቀደደው የኔንም እንደሚቀደው ተስፋ አለኝ እንበደሌ ሳይሆን እንደቸርነቱ ግን በስደት ይከብዳል ወለተ ማርያም ወልደ ስላሴ በጸሎታችሁ አስቡን
በጣም ይገርማል መምህር እኔ ሁሌም ፀሎት ላይ አዛጋለው እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ለካ አጋንንት ነው።አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ 🙏
እግዚአብሔር ለመምህር ፀጋው ያብዞሎት ለኛም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ለኛም አሜን
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen amen amen amen
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነትየማሰታውል ልበነ የመሰም ጅር እግዝአብሔር ይሰጥን ይህ ገጥምኝ በጠም አሰትምረ የነፈሰ ትምህራት ነው
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 🙏🏽 ወንድማችን ባልከው ነገር ሁሉ 100% እስማማለው ያልካቸውን ነገሮች በማድረጌ ህይወቴ ተቀይሯል 🙏🏽 ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🏽
Amen amen amen kale howit yasemalin le memirachin
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏እኔም ከስደት መልስ ሁለት ጌዜ ፅንስ እያወረደብኝ 😭 ተይዣለሁ የአይነጥላ መንፈስ ነው አሉኝ እንዴህ የሚያረ እባክህ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም🙏🙏🙏
መምህር እድሜና ጸጋ ይብዛልህ በዚህ ክፍ ዘመን እንደ እናት ሰው የሰጠን
መምህር የምትናገረው ነገር ጥቅም አለው አይገልፀውም የመኖር ተስፋ ይሰማሀል ።
መምህር እኔም ልጅ ሆኜ እሸና ነበር ግን ካደኩ በኋላ ትቶኝ ወደሊላ ሀፅየት ከቶኝ ለብዙ አመት ተጫውቶብኛል ግን ይሄንን ገጠመኝ ከመከታተል ከጀመርኩ በኋላ መፆም መፀለይ መስገድ ከጀመርኩ በኋላ ከጠላቸቴ ጋራ እጅ በጅ እየተፍለምኩነኝ ነው ይሄ ገጠመኝ ለኔ ሂወት አዲስ ምራፋ ነው ያስጀመረኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልኝ።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኔም መፃፍ ሳነብ ማህበር ላይ ዉዳሴ ማርያም ሰላምታ እንካን ሲሰጥ ቃሉን አዉቃለው ግን በደንብ አዉጥቼ መናገር አልቺልም ብዙ ጊዜም ደጋግሜ ቃሉን ላስተካክል ብዬ እላለሁ ግን ፊደሎቹን በደንብ ማወጣት አልችልም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላቺሁ
ሰላምመምህር እንደምን አለህእግዚሀብሄር ይመስገን ትምህርትህን እያዳመጥኩ በራሴም በቤተሰቤም ለዉጥ እያየዉነዉ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ንቁ መምህራችን እንወድካለን።
አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል
ቃል ህይወትን ያስማልን
Amen
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት ፈጣሪ ከታሰርበት ይፍታን ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን
Amin amin amin amin amin ⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ምሥጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደሪያህ ልሠዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋራ ትሁን፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬፈጣሪያችንን እናመሥግን
መምህርዬ የኛ ባትወን ይቆጨኝ ነበረ መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስቱን አወቅንብ
መፍትሄ ሁለት ላይ የገለጥከው የህቴን ባህሪይ ነው 😥😢እድሁ ግዜዋን አባከነችው ስደት ህዳ ደሞ እስላም እስላም ያሸታታል ትምህርት ህን ሸር ባረግላትም አታዳምጠውም እቢ አለች አይምሮዋን ይዟታል እናቴ በልጅነቷ ጠቀምኩ ብላ ጠቋይ ለጠቋይ ስታዞራት ነበር 😓 አምላክ ከፈቀደ አገር ስንገባ ፀበል ይዣት እገባለሁ ብያለሁ እግዚአብሔርን ቢፈቅድልኝ
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ብዙ ታሪክ በህወቴ አልፉዋል መምህር ብዙ ተምሪያለሁ የተማርኩትን እንድኖር የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳኝ መምህር ፀልይልኝ ፅጌ ህይወት
በእውነት በጣም ተለውጫለሁ::እግዚአብሔር ይመስገን መምህር!!!!
መምህር እኔ እሸና ነበር ከልጅነቴ ጀምሮ አስክ 20 አመት ድረስ አሆን ግን አረበ ሀገር ህጀ እግዚአብሔርን አገኘሁት ጠላቴ አወቁኩኝ አሁን ግን ትቶኛል ትምህርቶችህ ሳዳምጥ ከዛ ስፀም ስፀልይ ስሰግድ እግዚአብሔር አምላክ ረዳኝ ተመስገን
እስኪ ለኔም ፅልይልኝ በማርያም
Egziabher yemsegn lezi yadrsen ♥️❤️🙏 mit der
Memehrachen kal hiwet yasemalen ye nefsachen mgeb new yesetehen enamesegenalen❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተስፊየ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለበረከት ሁን ባንተ ትምህርት ሄዌቴ ሁሉ ተስተካካከለልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም እከታተላለው በተለይ የዳብሎስ ሴራ አይነ ጥላ ብቻ የምታስተምረውን ሁሉ ተጠቂሜበታለው
የእግአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
Qali hiwot yasemalin tebaraku mimirachin👏🏻👏🏻👏🏻🌿🌿
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጡ መምህር እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ እመብርሀን ትጠብቅልን እህት ወንድሞቸ እንደኔ መፍትሄ ያግኛችሁ ስሙት በደብ እኔ ሁሉም ትምህርት ወይም ገጠመኝ ብዙው እኔ ህይወት ላይ ያለ ነው ዛሬ ላይ የድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን መምህራን የላከልን ብዙ ተለውጫለሁ እህቶች በተለይ በስደት ያለን ጸብልም አናገኝም መቁጠሪያም እናገኝም ግን እህቶቸ ውሀውን አየባረካችሁ ተጠቀሙት ዋናው እምነታችን ነው ቻርጀራችሁን መቁጠሪያ አድርጉት እውነት ለውጥ ታገኛላችሁ ሞክሩት
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤️🙏🙏🙏
ቃልሂወትንያስማልን፣መምህራችን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤❤ እግዚአብሔር እኛም ልብ ይስጠን ❤ ጌታ እኛንም ሰምትህን እንድን ቀየር ይርዳን 😢
Amen.....3
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን ወገኖቸ በጾለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
ቃለህይወት ያሠማልን ግራጌ ክልል ነው ተወልጄ ያደኩት እና በቀን 3 ጌዜ በላይ ነው ቡና ሚፈላው ያለቡና ምግብም አይቀርብም ምን ይሻል የሚያመጣው ችገር ማንም አያቅም እነም አሁን ነው ምሠማው እባካችሁ በፀሎት አሥብን
የኔ እህት የእኛ ቤትም ችግር አለ ልክ እንዳንች
እግዛብሔርይመስገን፡መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኤፍታህ,በለኝ,ጌታ መምህር በእድሜ በጸጋ ያኑሮት
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ በጣም ቡዙ ነገሮችን አዉቄበታለዉ ተምሬበታለዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያስማልን መምህራች
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመአምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን!!
እግዚአብሔር ይመስገን በውነትበመመላለስ ያሰለፍኩት እድሜ ሳስበው ዛሬ ላይ አምላኬን አመሰግነዋለሁ በተሰጠን መጠንእንታገላለን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
በፀሎታችሁ አሥቡኝ ቤተሠቦቸ የምሠራዉ ማዳም ቤት ነዉ እና አሥፈቅጀ ለመቁረብ እፈልጋለሁ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እና ቤተክርሥቲያን ልሂድ ሥላት አይሆንም እንደትለኝ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ
አሜን መምህረች ቀለ ህዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
Egzabhere yemesgene memhere edmena tena yestehe beze cegere eyteskayene new egzabere beka yebeli 🙏🙇🏽♀️🙇🏽♀️🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ልቦናዬን አብራልኝ😭😭😭🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይስጥልን ።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
Ameen Ameen Ameen
ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህራችን እኔም እስከ13አመቴ ድርስ ተኝቼ ስነሳ አልጋየላይ ሸንቼ ነበር እማገኘው ግን ካደግሁና ፋቅርኛ ከያዝሁ ቡሀላ አቆምሁ አልጋላይ መሺናቴን ግን ስልቱን ቀይሮ እየፈተነኝ ይገኛል በሌላ መንገድ እኔም እየተፋለምሁትነው ግን እራሱን አላጋለጠም እስካሁን ከኔ የበርታችሁም ምእመናን በፃሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት ሺ አመት ኑርልን ሱባዔ ከቤት ውስጥ እንዴት እንድንገባ ብታስተምረን ደስ ይለናል በተለይ አረብ ሃገር ያለን መምህራችን
ይሄን ትምህረትጰእድነሰማ የፈቀደ ያሰተማረን ተሰፈ የሰጠን በቃሉ ያጽነነን አምላከ ቅዶሳን እግዚአብሔር የተመሰገነ የከበረ ይሁንበውነት ይሄን ትምረት ሰምቶ የተገበረ እረገጠኝ ነኝ የፈለገውን ያገኝል ሰምተን ተግብረን የምንለወጥ ያድረገን በጣም ደስ ብሎኝል ሰለሰማሁን ተመሰገን አምላኬ በውነት መምህራችን ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጢና ይጠብቅልን ቸሩ መድሀኒአለም አሜን
ሰላም መምህር አቀራረብህም ጥሩ ነው ሁሉንም ስለምትዳስስ። ወንጌል ታስተምራለህ፣ ገጠመኝ፣ የነብስ መዓድ፣የማማከር፣ ተዓምራት፣ ስንቅሳር፣ መዝሙር አረ ስንቱ እግዚአብሔር በሁሉም ባርኮሃል። በጸሎት አስበኝ ሃይለማርያም ።
ጤና ይሰጥልኝ መምህር ያንተ ቤተሰብ ሰሆን ፈተና በዛ ሰለቤተሰቦቼ እይወት አያሰብኩ እባዝናለሁ እናቴ በፍፁም አትሰማም እህቴ ትፈራታለች መጨቃጨቅ ነው ትላለች እኔ እሩቅ ነኝ ባገኝህና ባናግርክ ምንኞ በታደሎክ ቢዚ ነክ በፀሎት አሰበኝ ንሰአ ገብቻለሁ እድሜ ላንተ ማሰተዋል ጀመርኩ እግዚአብሔር ይባርክህ
Ameen(3)Qalhiyot ysesanm erzagebehr mermeherch🙏🙏🙏
መምህር ትላንት አሞኞል ብዬክ ነበር ግን ገጠመኝ እየተከታተልኩ ብዙ ተፈታተነኝ ከልጆቼ ጋር ሰግደን አቡነ ዘበሰማያት አድርሰን ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመሰገን ደህና ነኝ ብዙ ገዜ ሰራ ላይ ነበር የምሰማው በብሎ ቱዝ መንፈሰ ግን እንዳልሰማ አየታገለኝ ነው ብዙ ገጠመኝ እያለፈኝ ነው እማ ፍቅር ትርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫🙏መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ በረከቱ አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እኔስ ተቸግሬአለሁ ቃሉን ስሰማ እንኳን ጫቃየን ያቃጥለኛል አባቴንም አይኑን አሞብኛል በፀሎት አስቡኝ
ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው:: 💜💜💜ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
ተወልደ መድህን አስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ስላሴ ተስፋ ስላሴ
MEMIHIR kalehiwetin yasemalin Amen
ብዙ የማላውቀውን ነገር እንዳውቅ ስለረዳኸኝ አመሰግናለው መምህር
እንኳን ደና መጣህልን #የኛ ሂወት
ኑ ገባ ገባ በሉ ይህን ከማር የጣፈጠ #ትምህርት አብረን እንማር
የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሰብስክራይብ ኮመን አድርጉ በሂወታችን ያላገኛነውን ትምህር ነው እያገኛን ያለን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ መምህራችን 💙
Eht yetelegiram simun lakilgn
እግዚአብሔር ይመሰገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን የሰጠን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር እኔ ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርሁ ጀምሮ በጣም ተለውጫለሁ እሄችግር ነበረብኝ ስለ አይነጥላ ስታስተምር ሰምቼ 7 ቀን ሱባኤ ይዤ በህልሜ የሚያስፈሩ ነገር ከግራ እጄ በረው ሲሄዱ አይቻለሁ በውተን የድንግል ልጅ ክብር ይግባው
Amen Amen Amen betam Egizabiher yimesgen
ኤ
Qkl==mmmmmm==m
አሜን ማማዬ
ተመስገን እስኪ ለእኔም ፀልይልኝ እህቴ
መምህር በጣም እናመሰግናለን። እኔ እንኳን ያንተን ትምህርት መማር ከደመርኩ አጭር ጊዜ ቢሆንም እጅግ በጣም ብዙ ትምህርት ተምሬአለሁ። ምንአለ ፈጣሪ እንዳንተ ያሉትን መምህራን ቢያበዛልኝ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ይገባኛል ጠላት አይተኛም።
ፈተናውም ከባድ ነው። በርታል መምህር።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኑኑኑኑ እንማር መምህርመቶልናል እኮን ደህና መጣህ እኮን ደህና መጣችሁ የመምህር ፍሬዎች
አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም ቆያችሁን
Selam yememhirn yetelegiram simun lakilgn
አሜን አሜን አሜን አካንም ሠላም ቆያችሁን
ጠላታችንን ሳናውቅ የተጫወተብንን ስናስብ ያስቆጫል። ያንተን ትምህርት ካገኘሁ በኋላ አቤት ያለዉ ደስታ: ኮንፊደንስ እኔ ለራሴ እስኪገርመኝ ። ሞምህር በድጋሚ ስለ ሱባሄ ብታስተምር ደስ ይለኛል። በተለይ ሱባኤ በቤት ውስጥ ስንይዝ
ሲበዛ እጨነቃለሁ ሰው የማስበውን የሚያውቅ ይመስለኛል ደግሞም ነው
እና ሰበዛ እፈራለሁ ሴት ላይ ችግር አለብኝ መፍትሄውን ንገረኝ
@@semredemle በተቻለ መጠን የእግዚአብሔር ህግ በየቀኑ ማሰብና ለመጠበቅ መሞከር: በተለይ በዝሙት ላለመዉደቅ መጠንቀቅ :
ሞባይልህን በየ 3 ሰዓቱ አላርም ሞልተህ ቢያንስ አባታችን ሆይን መጸለይ ። ከሁሉም በላይ በደንብ አድርጎ መስገድ
ስለሱባዬ ያልተማረው አለ ወደኋላ ተመልሳቹ ፈልጉ፡መምህት ተስፋዬ አበራ በሚለው ውስጥ ታገኙታላቹ።
ua-cam.com/video/5akoOAltozA/v-deo.html
ይሄንን አዳምጪ አዳምጥ መምህር ስለ ሱባኤ የዛሬ አመት ያስተማረው ነው::
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ መምህር በእውነት እግዚአብሔር የተግባር ሰው ያድርገን መድሀኒአለም መምህር ቃለ የለኝም አንተን የምገልጽበት ሁሌም ለኔ ሂወት ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው ከእግዚአብሔር በታች ጠላት ተስፋ ሲያስቆርጠኝ አንተ ደግሞ እኔን የሚያበረታ አስተምሮ ትለቃለህ ተመስገን በጣም ይገርማል ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የዘወትር ጸሎቴ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች በማስተዋል እናዳምጥ ብዙ ይጠቅመናል 👏
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ እና እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
Selam eht yememhirn yetelegiram simun lakilgn ebakish
@@meseretfantahun3021 ግሩፑን ነዉ?
Eshy groupunm ena yememhirn miteqemubetin telegram sim accountun yerasachewun
@@meseretfantahun3021 0913311451 ሴፍ አድርገሽ እይዉ
ኤፍታህ ማለት ምን ማለት ነው እህት ከይቅርታ ጋር ስላላወኩ ነው🙏
ስደቴ በውነት ለመልካም ሆነልኝ ይህ ሁሉ በህይወቴ አለ አለ እናንተን የዘመናችን ፍሊሞና ናችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ አስቡኝ ሁላችሁም❤😢
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይብርክ
ኡፍ መድሃኒአለም አባቴ ሆይ … እንዲህ እንደመከርከን ለእኛ ልቦና ይስጠን ለወንድማችን መምህር ተስፋዬ የሰማይ አምላክ በላካቸው ቅዱሳን እና መላእክቶች ሁሉም ይጠብቁህ በሄድክበት ሁሉ ክብርና ፀጋ ደስታን ይሙላብህ በክፉ የሚያይን ክፉ መንፈስ አመድ ያድርግልህ ! ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ ነው እንስማው እባካችሁ
አሜን+፫❤❤❤
በእውነት መምህራችንን ቃላት የለኛም በህወታችንን ያለው ነው ያስተማከን የአገግሎት ዘመምህን ሁሉ ቅዱስ ኤሻዳይ የሆነው እየሱስ ክርስቶ ያዝምልህ ❤❤❤😢😢😢😢😢
Egziabher yimasgen yazish eminati taketayi yaregegni amilka kidusen yikiber yimasgen Amen
Wedazi bachi kametsawu behalali bizu nager temariku demo bizu negarim takenawelalign sile hulum nager Egziabher yimasgen yetamarinewun nager bicha betagibar mafatsemi new yegna yemitsabakiben ⛪️⛪️⛪️
መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ይሄን መከታተል ከጀመርኩ በጣም ብዙ ፈተናዎች በዝተውብኛል እግዚአብሔር ሰይጣንን የማሸንፍበትን ሃይሉን ይሰጠኝ ዘንድ በጾለት አስቡኝ
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
እሺ መምህር እግዚያብሔር ጠብቅህ ሰምተን የምንለወጥበት ያድርግልን
እግዚእብሔር ይመሰገን መምህርችን
ኤፋታህ በልን የድንግል ልጅ
ቃል ሕይውት ያሰማልን ፀጋውን
ያብዛልክ አባታችንም በፀጋ እድሜ
ያጠበቅልን እውት ነው መምህረችን
በእናትህ በጸሎት አስበኝ እህተማርያምበጣም ተጨንቃለዉ
መምህር
እግዚሀቡሄርይጠብቅ
ቤተሰቦች ዛር አለባችው ልጆችን እነሱጋራ ነበር ትች የመጣሁት እኔ ሳኡዴ ነኝ ወድሜም ምስት አያገባም ይጠጣል አሁን ከልጆች ጋራ ተጣልተው ልጆች እህቴ ጋራ ሆዳዋል እባክህ መምህር መፀሎትህ አስበኝ ወለተ ወልድ ብለህ
አይዞሽ እህት አንችም በፀሎት በርች
@@rahelasfaw6451 እሽ እግዚአብሄር ይስጥልኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መንፈስርኩስን ይገስፅልን
ለመታመምም ለመፈውስም ሀገር ያስፈልጋልና ሀገራችን ሰላም ያድርግልን መሀሏን ገነት ዳሯን እሳት ያድርግልን
መምህርቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤንይስጦት
አሜን አሜን አሜን
አረ መምህር ከአምልኮ በፊት እና አሁን ያለኝ ህይወቴ አይገናኝም ተመሥገን🙏🏼
ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር የፈጠረውን እንዲሁ አይተውምና እንደናንተ አይነት አባቶች በዚህ ዘመን ስላላችሁልን እድለኞች ነን
Amen memher thankyou nurlen❤
Amen amen amen
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የመምሕርን የቴሌግራም ስሙን ላኩልኅ በማሪያም።
ገጠመኝ በመምህር ተስፋዬ አበራ
@@zelideta1 Tnxss🙏Betasabe Hugege Ehte
እናተን ይስጠን አምላክ የተመስገነ ይሁን ስቱን ነው ያውቅነው የስጣንን ስራ
እግዚአብሔር አምላክ እድሜህ ረጅም እንጀራህ ሰፊ ያርግልህ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታስተምረው። አንዳችመሬት ማትወድቅ !
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 🙏🏽 ወንድማችን ባልከው ነገር ሁሉ 100% እስማማለው ያልካቸውን ነገሮች በማድረጌ ህይወቴ ተቀይሯል 🙏🏽 ለምስክርነት ያብቃን 🙏🏽
Amen memeher
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን መ/ርየ
ቃለሕወት ያሰማልን እኔ ንሳሀ ገብቸ ስግደት ጾም ጸሎት ከጀመርኩ ጀምሮ የደረሰብኝን ብነግርህ አታምነኝም ያውም በጄ በኩል ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው ግን እኔ በአለቅስም በሁኔታው እግዚአብሔርን ማረኝ እያልኩት ነው ፍጻሜውን እጠብቃለሁ የብዙ እዳ ውስጥ ነው ያስገባኝ ጌታ የሞትን ደብዳቤ እንደቀደደው የኔንም እንደሚቀደው ተስፋ አለኝ እንበደሌ ሳይሆን እንደቸርነቱ ግን በስደት ይከብዳል ወለተ ማርያም ወልደ ስላሴ በጸሎታችሁ አስቡን
በጣም ይገርማል መምህር እኔ ሁሌም ፀሎት ላይ አዛጋለው እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ለካ አጋንንት ነው።አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህራችን ተባረክ 🙏
እግዚአብሔር ለመምህር ፀጋው ያብዞሎት
ለኛም እግዚአብሔር ልቦና ይሰጠን ለኛም አሜን
Egzaber yemasga amen amen amen kalayot yasamalen mamirachen yagelgelot zamanut yarzemlen amen amen amen
መምህረችን ቅል ህይውት ያሰማልን በእውነት
የማሰታውል ልበነ የመሰም ጅር እግዝአብሔር ይሰጥን ይህ ገጥምኝ በጠም አሰትምረ የነፈሰ ትምህራት ነው
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ 🙏🏽 ወንድማችን ባልከው ነገር ሁሉ 100% እስማማለው ያልካቸውን ነገሮች በማድረጌ ህይወቴ ተቀይሯል 🙏🏽 ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🏽
Amen amen amen kale howit yasemalin le memirachin
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው 🙏እኔም ከስደት መልስ ሁለት ጌዜ ፅንስ እያወረደብኝ 😭 ተይዣለሁ የአይነጥላ መንፈስ ነው አሉኝ እንዴህ የሚያረ እባክህ በፀሎት አስቡኝ አፀደ ማርያም🙏🙏🙏
መምህር እድሜና ጸጋ ይብዛልህ በዚህ ክፍ ዘመን እንደ እናት ሰው የሰጠን
መምህር የምትናገረው ነገር ጥቅም አለው አይገልፀውም የመኖር ተስፋ ይሰማሀል ።
መምህር እኔም ልጅ ሆኜ እሸና ነበር ግን ካደኩ በኋላ ትቶኝ ወደሊላ ሀፅየት ከቶኝ ለብዙ አመት ተጫውቶብኛል ግን ይሄንን ገጠመኝ ከመከታተል ከጀመርኩ በኋላ መፆም መፀለይ መስገድ ከጀመርኩ በኋላ ከጠላቸቴ ጋራ እጅ በጅ እየተፍለምኩነኝ ነው ይሄ ገጠመኝ ለኔ ሂወት አዲስ ምራፋ ነው ያስጀመረኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልኝ።❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ እኔም መፃፍ ሳነብ ማህበር ላይ ዉዳሴ ማርያም ሰላምታ እንካን ሲሰጥ ቃሉን አዉቃለው ግን በደንብ አዉጥቼ መናገር አልቺልም ብዙ ጊዜም ደጋግሜ ቃሉን ላስተካክል ብዬ እላለሁ ግን ፊደሎቹን በደንብ ማወጣት አልችልም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላቺሁ
ሰላምመምህር እንደምን አለህእግዚሀብሄር ይመስገን ትምህርትህን እያዳመጥኩ በራሴም በቤተሰቤም ለዉጥ እያየዉነዉ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ንቁ መምህራችን እንወድካለን።
አሜን አሜን አሜን ደስ ይላል
ቃል ህይወትን ያስማልን
Amen
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት ፈጣሪ ከታሰርበት ይፍታን ወደ ቤቱ ይመልሰን አሜን
Amin amin amin amin amin ⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲
አሜን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ምሥጋና በመቅደስህ ዝማሬ በማደሪያህ ልሠዋ ጠዋት ማታ ክብሬ ነህ የኔ ጌታ
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሁላችንም ጋራ ትሁን
፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ
ፈጣሪያችንን እናመሥግን
መምህርዬ የኛ ባትወን ይቆጨኝ ነበረ መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስቱን አወቅንብ
መፍትሄ ሁለት ላይ የገለጥከው የህቴን ባህሪይ ነው 😥😢እድሁ ግዜዋን አባከነችው ስደት ህዳ ደሞ እስላም እስላም ያሸታታል ትምህርት ህን ሸር ባረግላትም አታዳምጠውም እቢ አለች አይምሮዋን ይዟታል እናቴ በልጅነቷ ጠቀምኩ ብላ ጠቋይ ለጠቋይ ስታዞራት ነበር 😓 አምላክ ከፈቀደ አገር ስንገባ ፀበል ይዣት እገባለሁ ብያለሁ እግዚአብሔርን ቢፈቅድልኝ
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ብዙ ታሪክ በህወቴ አልፉዋል መምህር ብዙ ተምሪያለሁ የተማርኩትን እንድኖር የድንግል ማሪያም ልጅ ይርዳኝ መምህር ፀልይልኝ ፅጌ ህይወት
በእውነት በጣም ተለውጫለሁ::እግዚአብሔር ይመስገን መምህር!!!!
መምህር እኔ እሸና ነበር ከልጅነቴ ጀምሮ አስክ 20 አመት ድረስ አሆን ግን አረበ ሀገር ህጀ እግዚአብሔርን አገኘሁት ጠላቴ አወቁኩኝ አሁን ግን ትቶኛል ትምህርቶችህ ሳዳምጥ ከዛ ስፀም ስፀልይ ስሰግድ እግዚአብሔር አምላክ ረዳኝ ተመስገን
እስኪ ለኔም ፅልይልኝ በማርያም
Egziabher yemsegn lezi yadrsen ♥️❤️🙏 mit der
Memehrachen kal hiwet yasemalen ye nefsachen mgeb new yesetehen enamesegenalen❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ተስፊየ ረጅም እድሜ ይስጥህ ለበረከት ሁን ባንተ ትምህርት ሄዌቴ ሁሉ ተስተካካከለልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም እከታተላለው በተለይ የዳብሎስ ሴራ አይነ ጥላ ብቻ የምታስተምረውን ሁሉ ተጠቂሜበታለው
የእግአብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
Qali hiwot yasemalin tebaraku mimirachin👏🏻👏🏻👏🏻🌿🌿
እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጡ መምህር እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ እመብርሀን ትጠብቅልን እህት ወንድሞቸ እንደኔ መፍትሄ ያግኛችሁ ስሙት በደብ እኔ ሁሉም ትምህርት ወይም ገጠመኝ ብዙው እኔ ህይወት ላይ ያለ ነው ዛሬ ላይ የድንግል ማሪያም ልጂ ይክበር ይመስገን መምህራን የላከልን ብዙ ተለውጫለሁ እህቶች በተለይ በስደት ያለን ጸብልም አናገኝም መቁጠሪያም እናገኝም ግን እህቶቸ ውሀውን አየባረካችሁ ተጠቀሙት ዋናው እምነታችን ነው ቻርጀራችሁን መቁጠሪያ አድርጉት እውነት ለውጥ ታገኛላችሁ ሞክሩት
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤️🙏🙏🙏
ቃልሂወትንያስማልን፣መምህራችን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤❤ እግዚአብሔር እኛም ልብ ይስጠን ❤ ጌታ እኛንም ሰምትህን እንድን ቀየር ይርዳን 😢
Amen.....3
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን አሜን ወገኖቸ በጾለታችሁ አሰቡኝ ወለተ ትሳኤ ብላችሁ
ቃለህይወት ያሠማልን ግራጌ ክልል ነው ተወልጄ ያደኩት እና በቀን 3 ጌዜ በላይ ነው ቡና ሚፈላው ያለቡና ምግብም አይቀርብም ምን ይሻል የሚያመጣው ችገር ማንም አያቅም እነም አሁን ነው ምሠማው እባካችሁ በፀሎት አሥብን
የኔ እህት የእኛ ቤትም ችግር አለ ልክ እንዳንች
እግዛብሔርይመስገን፡መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ኤፍታህ,በለኝ,ጌታ መምህር በእድሜ በጸጋ ያኑሮት
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ በጣም ቡዙ ነገሮችን አዉቄበታለዉ ተምሬበታለዉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ቃለህወት ያስማልን መምህራች
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመአምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን!!
እግዚአብሔር ይመስገን በውነት
በመመላለስ ያሰለፍኩት እድሜ ሳስበው ዛሬ ላይ አምላኬን አመሰግነዋለሁ በተሰጠን መጠን
እንታገላለን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን