Hiber Radio Daily Ethiopia News June 29, 2024 | ሕብር ራዲዮ ዕለታዊ ዜና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 чер 2024
  • Hiber Radio is here for one reason to provide fair and unbiased information to the Ethiopian And Eritrea Community around the world.
    Hiber Radio is a news broadcast that provides news and feature stories to the Ethiopian And Eritrea Community. Our website www.hiberradio.com
    Hiber Radio is a media outlet includes radio, video, and the Internet
  • Фільми й анімація

КОМЕНТАРІ • 95

  • @hisil2010
    @hisil2010 12 днів тому +24

    ሽዋ አማራ ፋኖ አባስበር ለዘላለም ኑሩልን።

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 12 днів тому +17

    እጠቃላላይ የፋኖ እንድነት በጣም እስፈላጊ ነው በተቻለ መጠን የግል ችግር ቢኖር እንኳን ችግሩ
    ከእማራ ህዝብ ትግል እይበልጥም በተለይ የሽዋወንድሞቻችን እባካችሁ የእማራ ህዝብ ችግር እሳጥሩት
    ሽዋ የጥበበኛ እገር ናት ሽዋ ተስፋ እደርጋለሁ መልካም ወሬ እንስማለን ድል ለፋኖ

    • @namanekemti8556
      @namanekemti8556 12 днів тому

      "የረጋ ወተት ቅቤ ይወጠዋል" እንደሚባለው የፉኖ ህብረት ጊዜውን ጠብቆ የሚፈጠር መሆኑ ቅንጣት እኳን ጥርጣሬ አይኖርም። የዘመኑ ፋሽን እስከሚመስል ድረስ፤ ከወዳጅም ከጠላትም በየቀኑና በየሰዓቱ "ሱሪ ባንገት አውልቁ" የሚመስልና የሚያደነቁር የአንድነት ውትወታ ቀጥሏል። ከተመሳሳይ ወታደራዊና ፓለቲካዊ ጠላቶች ጋር የሚፋለመው የአማራ ፋኖ በመሰረታዊ ዓላማና ተግባር አንድ መሆኑን ሁሉም ይገነዘባል። አንዳንዴም በአጎራባች ከባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ፋኖዎች የተቀናጀ ወታደራዊ ጥቃቶችንና የሴኩሪቲ ኢንፎርሜሽን መለዋወጥ የሚያደርጉ መሆኑ እየታወቀ፤ የአብይ አህመድ ምስለኔዎች የይስሙላ ድርድር በየቀኑ ስለለፈለፉ፤ "ዛሬውኑ በአንድ እዝ ስር መሆናችሁን አውጁ" እያሉ መወትወት ተገቢነቱ አይታየኝም። ፉኖ 24/7 በየቦታው በማያባራ ጦርነት ተጠምዶ እየተዋደቀ፤ መሪዎቹም በድሮንና በሪፖብሊካን ጋርድ ኮማንዶዎች እየታደኑ፤ የአንድነት ውይይቱ አዝጋሚ መሆኑ የሚጠበቅ ነው። የፋኖ አመራሮች እንደ ብልፅግና ካድሬዎች የቅንጦት ሆቴል የስብሰባ አዳራሽ ተዘጋጅቶላቸው፤ የሚደረግ ስብሰባ ያለ አስመስላችሁ የምታወሩ፤ ያለውን የጂዎግራፊ ርቀትና የሎጅስቲክ ችግር ከቁጥር ሳታስገቡ፣ አሁኑኑ ውጤት የምትጠብቁ ግለሰቦችና ቡድኖች ትንሽ አደብ ግዙ!

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 12 днів тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @6016bibi
    @6016bibi 12 днів тому +25

    በርቱልን ፋኖዎቻችን ከእግዚአብሔር በታች ተስፋችን እናንተ ናችሁ::

  • @MekonnenSeid-nx7gg
    @MekonnenSeid-nx7gg 12 днів тому +14

    ይህ ነው ከሸዋ ልጆች የሚጠበቀው

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 12 днів тому +6

    ክብር ለሸዋ ፋኖኖኖኖኖ❤
    😭ሞት ለአብይ ለሸመልሰ ለአዳነች ለሰፍሳፋው ኦሕድድ❤❤

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 12 днів тому +12

    መከላከያ ከአማራ ክልል ቢወጣ ሰላም ይሆናል ልክ እንደትግራይ ክልል

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 12 днів тому +12

    የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ለሚካሔድበት የአማራ ህዝብ የኢንተርኔት አገልግሎት ቅንጦት ቢሆንም፤ ስርዓቱ ምንያህል ዴስፐሬት እንደሆነ ያሳያል።

  • @hagerezegeye3845
    @hagerezegeye3845 12 днів тому +3

    እናመሰግናለን❤

  • @biniamtsegaye5671
    @biniamtsegaye5671 12 днів тому +6

    Fano💚💛❤️

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 12 днів тому +2

    When I saw the Ethiopian flages at hands of Fanno, my hearts felt with happy! Amazing Fanno!! You are the backbone for Ethiopia. We must standing with Fanno.
    Because Wayne and ONGE are trying to destroyed Ethiopian but but Fanno will save our country and people!!

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 12 днів тому +2

    ደልለፈኖ ,ደልለፈኖ , ለተበደለዉ ,ለአማራ , ሕዘብ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku 11 днів тому +1

    አላህ ያግዛቸው የአማራ ፋኖ በሸዋ ኢንሻአላህ💪💪💪

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 12 днів тому +2

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 12 днів тому +3

    ህብር ❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 12 днів тому +2

    ❤❤❤❤

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 12 днів тому

    ድልለአማራፍኖ ፍኖ ፍኖ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 12 днів тому +1

    Thanks so much our wonderful people my jegeny 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇬🇧🇬🇧🇬🇧💪💪🇲🇱🇲🇱👍

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 12 днів тому +7

    አማራ ወደ ፊት no body will resist Fano

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 12 днів тому +1

    አይዞን የአማራ ልጆች የሚያስፈልገው አንድ መሆን ነው ከፈጣሪ ጋር አንድ ሆነን እናሽንፋለን❤❤

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 12 днів тому +1

    ህብር ዜና እናመሰግናለን በርቱ,...ፋኖ ዘኢትዮጵያ ችሏል!ወደፊት!

  • @mesfinayalew7041
    @mesfinayalew7041 12 днів тому +3

    አደራዳሪ ነን የሚሉት በቅድምያ በግፍ የታሰሩ የህሊና እስረኞችን ማለትም ምህራን ጋዜጠኞች የማህበራዊ አንቂዎችን በመፍታት ጀምሩ በሏቸው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 12 днів тому +2

    ትክክል ! ይህ የጃጀ ሺሜ ለአሜሪካን ህዝብ ...? ሊወክል እና ስላም ሊያመጣ የማይችል የዘመኑ ...? መርገምት ነው!

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 12 днів тому +1

    💚💛❤️

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 12 днів тому +1

    ሀግሬሰላምየደረገልነያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 12 днів тому +1

    ህብር ሪዲዮ እናመሰግናለን ለምታደርጉት አስተዋፆ አድናቂያችሁነኝ።

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤wonderful

  • @elsabethe
    @elsabethe 12 днів тому +1

    God help Fano

  • @Solodrive2024
    @Solodrive2024 12 днів тому +1

    If Fano escaped this, the so called the peace negotiations enemy dramas victory to Amhara inevitable ❤🎉🎉❤

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 12 днів тому +4

    በአብይ አህመድ hand pick ተደርጎ "አደናጋሪ" ኮሚቴ ተቋቁሟል። እስከ እዚች ስዓት ድረስ የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ሽፋን ለመስጠት የተቋቋመ መሆኑ ግልፅ ነው።

  • @melakumulu4637
    @melakumulu4637 12 днів тому +1

    ህብሮች በርቱልን

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 12 днів тому

    ተመስገን ገነ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 12 днів тому

    Brabooo!!!! Teram You are wen !

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 12 днів тому +1

    Ere yemin Shimglina new....please

  • @dkm1666
    @dkm1666 12 днів тому +4

    ሸዋ የአማራም የጉራጌም....ወዘተ የሁሉም መሬት ነው ወለጋ ግን የአማራ ርስት ነው ተወደደም ተጠላም

    • @addisustotowkaas942
      @addisustotowkaas942 12 днів тому

      ተው ተው የአንድ እምዬ እናትአለም። አንድ። ኢትዮጵያ ነዉ።!!!!!

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 11 днів тому

      ሸዋም ወለጋም የአማራ እርሱቱ ነው👌

  • @user-me3ly8bw1u
    @user-me3ly8bw1u 12 днів тому +2

    ድርድሩ አሻጥር እንዳይኖር ጥንቃቄ ይደረግ!
    አደራ ለፋኖ ጥንቃቄ አድርጉት ከሰለክላካ እባብ አደራ አደራ!! 20:20 20:23 20:24 20:26
    20:29

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 12 днів тому

    💚💚💚💚

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 12 днів тому

    Yes, the Ethiopian government and Fanno must started taking now and stopped the horrific events in Ethiopia but Fanno must explained his plan and his question that the government must accepted on the agreement!! Fanno must have strongest representative who can Negotiate with the government!!

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 12 днів тому

    💚💚💚💚💛💛❤️❤️

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx 12 днів тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 12 днів тому +1

    ድል ለነበልባሉ ለጅግናው ፋኖ ይሁን። ሞት እና ውርደት ለጥቁር ናዚ ፋሽስት አብይ አህመድ ይሁን።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 12 днів тому +1

    Titk fitu eko new yalew Abiy Ahmed asbu keziya yardal Amhara n.

  • @user-cm7gf4pw9y
    @user-cm7gf4pw9y 12 днів тому +1

    አተጎዶሎየምናባኽምክክርባማራኽዝብላይእደቀለክአይቀርም
    የሸዋፋኖአባሥበርድልለፋኖ

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 12 днів тому +1

    ፋኖ ያሸንፋል!

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 12 днів тому +1

    አንድ አማራ ❤❤❤
    የአውሬውን ጨፍጫፊውን አብይ አገዛዝ ማሰወገድ ❤❤

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 12 днів тому

    እነ

  • @MestikaNegash
    @MestikaNegash 12 днів тому

    Nominated by the Community??????????

  • @fikiresketsela
    @fikiresketsela 12 днів тому

    የሾፌሮችን ደህንነት አለማሥጠበቅ ምን ማለት ነው ? እንቅሥቃሴዎች እንዲቆሙ ይፈለጋል ማለት ነው ?

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 12 днів тому

    Sigedelu shimaglewoch miyadnuachew kehone mayet new.

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 12 днів тому +1

    እነኚህ ቃል አቁባይ የሚባሉ ንግግር ካላረዘሙና ካላጋነኑ አይሆንላቸውም እንዴ?

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    ድልለፋኖያረጋወድምመሞትአለበትባረጋሰበብቡዙእፃነወለጅኣትዉእሚዳወሪቅዋላል

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    የእቶጳምግስየቤትኣይጥሆኖልቤትለቤትሾሩበሪበሬየምመጋጫየስትባትእየሰረቀነዉ

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 12 днів тому

    የካድሬ አደራዳራነት ተቀብይነት የለውም ብልፅግና ከአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ተጠራርጎ ከወጣ በሀላ በአለም አቀፍ አደራዳሪዎች ባሉበት ድርድር ይደረጋል

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 12 днів тому +1

    እግዛብሔር አፈር ያልብሳችሁ እናንተ ካባ ሳይሆን አፈር ነዉ የሚገባችሁ
    ድል ለ አማራ ህዝብ

  • @user-ul6mj9pj1m
    @user-ul6mj9pj1m 12 днів тому +1

    የፋኖ መሪወች አላማችሁ አንዲ ሁኖ አንዲ መሪ መፍጠር ካልቻላችሁ እኔ ልምራ እኔ ልምራ እንጂ ትግላችሁ ለነጻነት አይመስልም ስልጣን እንደት እንደሚአደርግ ህዝቡ ከአብኖች ተምሯል አስቡበት በፍጥነት አንዲ ካልሆናችሁ በህዝቡ ለሚደርሰው ጉዳት እናንተም ተጠያቂ ትሆናላችሁ

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 12 днів тому

    መለስም ደሴ ላይ ጋቢ ለብሶ ነበር።
    ተመሳሳይ ነገር ነዉ።

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 12 днів тому

    ወይ ደራ ደራች ዛሬ ፈቅዳ ተቀበለች ፋኖን
    ብዙ የአማራን ግፍ አስተናግዳ ጠበቀችን
    የተገፉ በቄሮ ቅርሻት ተጠቂዎች አሉን ።

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 12 днів тому

    የአማራ ክልል አስተዳደሮች ባአደን ሆዳሞች ሰላማዊ የአማራ ህዝብ ከኦሮሚያ ከሀዲዋቸ ጋር ባአማራ ህዝብ ላይ የሚካሄድ ጂኖሳይድ ተጠይቂ ናቸው የትምብተሄዱ❤️

  • @abturturuf8576
    @abturturuf8576 12 днів тому

    ሽማግሌ የሚባሉት አይምሯቸው የቆሸሸ አይሰማቸውም ምን ቢደረጉ ነው የሚተውት

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 12 днів тому

    FANO mikefafelew ezih America balu ye Amhara poletikegna new .Le Amhara yetekemu meslo gin ye Abiy Ahmed wedaj nachew wedefit Abiy Ahmed siltan yisetegnal kemil tesfa.

  • @ElshadayGebreamanuel-yx7yc
    @ElshadayGebreamanuel-yx7yc 12 днів тому

    ገበሬ ከሞተ ፋኖ ተጠያቂ ነው

  • @Hallo.134
    @Hallo.134 12 днів тому

    ለማግባባት በሚል ወደ ፉኖ ለይስሙላ የሚላኩ ሽማግሌ ተብየዎችን ፉኖ ተቀብሎ ማሰር አለበት ከነሱም ዉስጥ ታማኝ ለሚባሉት አካባቢን በስዉር ካሜራ እንዲቀርፁ ተልዕኮ የተሰጣቸዉ አሉ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 12 днів тому

    የፋኖ ወሬዉዉ በዛዛዛ።

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 12 днів тому

    Can you please stop showing us the same out dated image repeatedly during your broadcast. I am sick and tired of seeing same image over and over again like ሽመልስ and ሸኔ everyday.

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 12 днів тому

    ጫት እየተሰጠው ነው በካድሬዎች ካባ አገር አይመራም ጭቅላት እንጅ ማሃይም ስብስብ መብረቅ ይውረድባችሁ ፈጣሪሆይ

  • @lilianderson6675
    @lilianderson6675 12 днів тому

    የአማራ ህዝብ እንደበግ የሚነዳ ካድሬ የበዛበት የራሱን ህዝብ ለአብይ መስዋህትነት የሚያቀርብ ጉደኛ የሆነ ሀዝብ ነው አብይ የሚበልን ጨፍጫፊ እዚህ ያደረሰው አማራ ነው አማራ ማለት በራሱ ላይ እባብ መጠምጠም የሚወድ ነው ኢትዮጵያን ማዳን ቀርቶ ክልላቸውን ነፃ አውጥተው ህዝባቸውን ከመገደል ቢያድኑና ካባ መሸለሙን ቢያቆሙልን ጥሩ ነበር ታዲዮስ ታንቱ በ80 አመታቸው ለአማራ የከፈሉት ውለታ በጣም ያስቆጫል

  • @abaynehAbayneh-jp1xh
    @abaynehAbayneh-jp1xh 12 днів тому

    ድልለዉነተኝፋፋፋፋፋፋ❤

  • @user-bf3rr1qh1k
    @user-bf3rr1qh1k 12 днів тому

    ይህን ግማታም ቀንድ አውጣ ባናየው ምን አለበት

  • @tigistkassa5303
    @tigistkassa5303 12 днів тому

    እነዚህ የሃይማኖት አባቶች ነን እናደራድር የሚሉትን በግደል ነው ሸኪም ሆነ ቄስ መግደል ነው ምንም መለመን አያስፈልግም ሲጀምር ግማሾቹ የዉሸት ናቸው

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 12 днів тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ተማር ተነስተህ በቃ ካላልክ ይህ የደደብ ስብስብ እስከመጨረሻው ይቀልድብሃል ፋኖን ብቻ መጠበቅ ጥሩ አይደለም እናተም መንቀሳቀስ አለባቹሁ በኑሮ መወደድ ፣ በእገታ ፣ በማሰር፣ በመግደልም መንግሥት ተብዬው ሕዝቡን እየቀነሰ እያሰቃየ እየቀለደ ይገኛል ።

  • @asfawnigussie1255
    @asfawnigussie1255 12 днів тому

    Tultulla!

  • @ahmedumerumer3155
    @ahmedumerumer3155 12 днів тому

    ውሸት በጭራሽ የመን አታደርግም

  • @user-kv3om5ol1c
    @user-kv3om5ol1c 12 днів тому

    አታፍርም እንዴ ህብረ ራዲዎ ብለህ ስትመጣ 😂😂😂😂ቆሻሻ አካውንትህን በሽብር ምንነት ብለን እናዘገዋለን ዩቱቡን

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 12 днів тому +3

      እስኪ ወንድነህ እዘጋ የአብይ አህመድ መንጋ ኢንተርኔት እየዘጋችሁ ሰው በሀገሩንእንዳይኖር ትገላላችሁ በቅርብ ግዜ በፋኖአሸናፊነት ዘመናችሁ ያበቃል ::

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    ድልለፋኖያረጋወድምመሞትአለበትባረጋሰበብቡዙእፃነወለጅኣትዉእሚዳወሪቅዋላል

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    የእቶጳምግስየቤትኣይጥሆኖልቤትለቤትሾሩበሪበሬየምመጋጫየስትባትእየሰረቀነዉ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    የእቶጳምግስየቤትኣይጥሆኖልቤትለቤትሾሩበሪበሬየምመጋጫየስትባትእየሰረቀነዉ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    የእቶጳምግስየቤትኣይጥሆኖልቤትለቤትሾሩበሪበሬየምመጋጫየስትባትእየሰረቀነዉ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    የእቶጳምግስየቤትኣይጥሆኖልቤትለቤትሾሩበሪበሬየምመጋጫየስትባትእየሰረቀነዉ

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru 12 днів тому

    የእቶጳምግስየቤትኣይጥሆኖልቤትለቤትሾሩበሪበሬየምመጋጫየስትባትእየሰረቀነዉ