Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማንም ስው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላልና ትውልድ ለማዳን በምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመስግናለን መምህር በርቱ ሲጀመር ኮሚዲያን እሽቱ የተመልካች አይን በልቶታል መስለኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሌላ ታሪክ ውስጥ እየገባ ነው የበረታችሁ በጾሎት እስቡት እሽቱ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው ግን መልካም ሲያደርግ መልካም ሲያጠፋ ደግሞ መገስፅ አለብን መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ሁሉ እርኩስ መንፈስም አለና እባካችሁ ዘመዶች ቤተስብ ካላችሁ ምከሩት እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ትውልድን የሚጨርስ ነገር ለነጮች አጀንዳ የሚያራምድ ነገር ነው እያደረገ ያለው ይባስ ብሎ ነፍሳቸውን አሲዘው ከጨለማው ዲያቢሎስ ጋር እየተጋፈጡ ትውልድ ለማዳን ለሚጥሩት ወጥቶ መውቀሱ ያስገርማል በትዕቢት ሳይሆን በማስተዋል ከወንድሞችህ ጋር ተወያይ አንተ ያላስተዋልከው ነገር እነሱ ያስረዱሃል በእውነት ነገ ታሪክ ይፋረድሃል የምታደርገው ነገር አስቀያሚና ወገንን የሚጨርስ ነው አስተውሉ የዚህ ዓለም ዝና አላፊ ጠፊ ነው የበፊቱ ማንነትህ ይሻልሃል እሽቱየ ተው ልክ አይደለህም ወንድማለም የቆምክ ቢመስልህም ትወድቃለህ እግዚአብሔር ሲጥል እንጅ ሲወጋ አይታይምና እሱን የሚያስቆጣ ነገር አታድርግ እሽቱየ ወደ ልቦናህ ተመለስ
እውነትሽን ነው~~ነገ ላይ እንዳይወድቅ
አው ወንድማችን ልክ ብለሃል የንሳ አባቶች ቀርቦ ብመክሩት ይመሪጣል
አበሻ ሆዱ ሲሞላ ማሰብ ያቆማል እሸቱም የዚህ ሰለባ ነው::
ትክክል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ይስጠን
ትግስት ትክክል ነሽ ቢመክሩት ይሻላልበንስሀ አባት በነዚህ አባቶች ስንት ህዝብ ነቃ እነሱ ግን ወጣቱን እየወሰዱ እየመረዙ ነው
ወንድማችን አብይ አንተ ከባድ ነገር ውስጥ ገብተህ ትውልዱን ለመታደግ ጥሩ እየተንቀሳቀስክ ነው እሸቱም እንደሚታወቀው በጣም መልካም ስነምግባር ያለው ወንድማችን ነው እና ብትችሉ እንደ ጥሩ ወንድማማች ተቀራረቡና ለተመልካች በጥሩ መንገድ አብራችሁ ሆናችሁ ኑልን
Tats wat I'm saying there must be some misunderstanding....manachum lekifat bilachu lela alama norachu endalone enawkalen memher
እሼ በጣም ተሳስቷል ግን ቀስተደመና ስታይ ትዝ የሚልህ የአእግዚአብሔር ምህረት ነው ላለው እሱ በድሮ ዘመን ቀረ ለተረዳነው ሰዎች የምህረት ምልክት እንደሆነ እናውቃለን ለዘመኑ ትውልድ ግን የቀስተደመናን ምልክት አርገህ ሂድ ብትለው ወደድክም ጠላህም ግብረሰዶምን ነው የሚያስተዋውቀው እና ሰው እንደዘመኑ መረዳት መንቃት አለበት በጥበብ ብንነጋገር ጥሩ ነው ማንያዘዋል ለኔ እብድ ነው እኔም ጩኸቱ በጣም ይረብሸኛል
አሜን
@@mekdestesfaye5647 እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ
abey wondmachin ante yalehibet yemagalet hidet ahun sayhon sewu mekerawu siderisibet miyakewu newu mihonewu ahun balehibet teniteh mereja siten yefelege ykebelal. wondmachin eshetum melikam lij newu gin demo ahun ye mistregna betesebochi eyehedubet yalutin neger kalawok behuala meshewed kemil newu kidme tinikake ena huletachihum tiru ye fetari amelekaket yalachihu wondmichachin nachu. fetari hulachinim yrdan.
መ/ር ረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልህ አሁንም ትውልዱን አትርፍልን።
አብያችን የእውነት ትለያለህ እጅግ አድርጌ አከብርሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ
የዘመናችን ኔፍሊሞች ሚስጢራቸውን የምታጋሌጥ ሔኖክ አንተ ነህ።አብዬ እድሜህን እደማቱሳላ ያብዛልኝ አንተን ማጣትን ሳስብ የእውነት ባዶነት ይሰማኛል ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ
መምህር አብይ ይልማ እግዚያብሔር ሰውን ያለአንዳች አይተውምና እንደናተ አይነት የእግዚአብሔር ቅናት ያደረበት ሰው የሆነ ሰው ስለሰጠን ምስጋናውን እግዚያብሔር ይውሰድ እናተንም ያበርታልን አሜን አሜን አሜን
ምን እያልክ ነው😂😂
ዉድ መምህራችን በእዉነት እንደዉ በቅድሚያ እንደናተ አይነት ጀግኖች እዉነተኞች ስለእዉነት የምትፋለሙ እናተን ያብዛልን በመቀጠል ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን እንቃ እንረዳ በጥበብ እንሂድ እግዚአብሔር ይርዳን ፆማችንም ይቀበለን
እሽቱ እባክህ የአብይን ትምህርት በቅንነት ለማዳምጥና ለመገንዘብ ምክር፡፡ ብትችል ፈቃድህ ከሆነ በግል እንነጋገር።
👍🙏!
እሸቱ ይህንን የሰራው አውቆ ላይሆን ይችላል በሩቁ ከምትነቃቀፉ ፊት ለፊት ተገናኝታችሁ ችግሩን ብትፈቱት መልካም ነው
ብዙ ኃጢአት በለችበት ያእግዚአብሔር ጻጋ ትበዘለች አውንም የእግዚአብሔር ቻርናት ይብዘክ ለታካረከርዎቹም ልቦናቻው ይመልስ ሁሌም ደብሎስ መስቃል አይወድም ያመስቃሉ ፍቅር ይደርብን
እባክህ አንተ ልጅ አትጩህ፣ ስለጮህክ ያወቅህ እንዳይመስለህ።እሼ ደሞ ያለህን መልካም ባህርይ ጠብቀህ ብትይዝ ጥሩ ነው። መምህሩ ልጆቻችንን በጊዜ እንድንቴደጋቸው ነው። ባትስማማ ወይም ካልገባህ ደውለህ መወያየት ስትችል እንዲህ ባደባባይ ስትነቅፍ ማየት ለብዙዎች ማመን ነው ያቃተን። ተው እንጂ፣ ካንተ አይጠበቅም፣ ምነው ብዙ ስታውቅ? ደሞም አንተም እኮ ወልደሃል ነገ ት/ት ቤት ይገባል ልጅህ። ተው። ስለቀስተ ደመናውም ቢሆን እንኳን መምህር አቢይ አንተም ትንሽ ሪሰርች ብትሰራ ታገኘዋለህ። ተው። ይልቁንም ዘለፋ ሳይሆን ትህትና ነው የሚያምርብህ፣ እግዚኦ ከዚህ አውጣን ብንል ነው የሚሻለን።
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በጣምምም ደስስስ ብሎኛን አብያችን ስለጠፋህ ጨቆኝ ነበር የመምህር ተስፋዬን ፈቶ ስለጠፍከው ደስ ብሎኛን በተለይ እናንተ ሁለታችሁ ብትገናኙ እና አብራችሁ አንድ ትምህርት ብታስተምሩን ደስስ ይለናን በተረፈ አዳምጨ እኮምታለሁ የምህር ተስፋዬ ለእሼ የሰጠውን ተገቢ መልስ ሰምቸዋለሁ መልስ በደንብ አድርኮ መልሶላቸዋን
አብያችን አንተ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ነው ያለህው ። እግዚአብሔር ይጠብቅ እረጅምን እድሜ ይስጥልን ። እሸቱ ደግሞ ልቦናው ይመለስ በልጆች ላይ የሚሰራው የማይረባ ተረቱን ማቆም ይሁንለት ።
ውይ መምህር ይሄ ሰውዬ ድምፅ እኔንም በጣም ይረብሻል ጤነኛ አይመስለኝም ልቦና ይስጠው. ኑርልን 🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
አሜን!
የፈጣሪን ስራ ሀሰት ነው ከማለታቸው የተነሳ ፈጣሪም አሳልፎ ሰጣቸው ይላል አብይ ሰይጣን እኮ ከሰማይ ላይ እሳትን እስከማዝነብ ስልጣን ተሰቶታል ታሪያ የሰው ልጅ በግብረሰዶማውያን እንዳይደፈሩ እንዳይታለሉ እራሳችሁን ጠብቁ ከማልቀስ መጀመሪያ ተጠንቀቁ ማለት ለነሱ ስህተት ይመስላቸውል ከባድ ነው ዘመኑ ሰይጣን ሁሉ የኔ ነው የሚለው ሁሌ በመጽሀፍ ቅዱስ አትመኝ ተብሎ የተጻፈውን ሰይጣን በተገላቢጦሽ ተመኝ ብሎ ያስተምራል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@@gsjselambesufikadjsh2512 አሜን ለሁላችን ልቦና ይስጠን
አባዬ አቢይ ይልማ ምርጥ እዉነተኛ ሀገሩን ወዳድ ከላማዋቅ ወዳ ማዋቅ የነቃን ወንድማችን ነህ ዉሻ ይጮኃል አንተ ስራህን ስራ የኔ ምርጥ መምህሬ ኑሪልን እኔ ባጣም አስቤ ነባር ግን ስላያዉህ በጣም ዳስ ብሎኛል።
"እውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች"ፍሬ ከሌለበት ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ ይለቁን ግለጡት እንጂ❤❤( ኤፌሶን 5:11)
እግዚአብሄር ይባርክህ
እዉነት ነዉ የሰዉ ልጅ እዉነታዉን መቀበል አብዛኛዉ አይፈልግም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
ለምን መሰለ ሥራዉ ጨለማ ስለዎነ ም/ክ አጥያአት ነዉ አለቀ አንተ ደግሞ በጨለማ ያለዉን ነዉ በብርዓን ታስተምራለ እዬ ዝብሎ የሚገለፍጠዉ ዘፈንናጭፈራ ነዉ እሱም ያአዉ ነዉ እሸቱ ጠገበ ያላየዉን አገኘ የሱ ልክ ይህ ነዉ እደፈለጉ አፍ መክፈት
"እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች" ፍሬ ከሌለበት ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ ይልቁንም ግለጡት እንጂ ኤፌ ፭/፲፩
🙏❤️
በርቱ ብዙ ነገሮችን ተምሬ ለልጆቼም እያስተማርኩኝ ነው በይሮፕ አገር ነው የምኖረው ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ኑርልን ❤❤❤
በጣም ጥሩ እግዚያብሄር ይባርካች የድንግል ማሪያም ልጅ ። እዲ ስል በስሙም እየተጭበረበርን ስለሆነ ነው ። እናትና ልጅ ያሉበት እግዚያብሄር ነው እውነት ። ሌላ ይቅር በየሱስ ስም ጠንቋዩም ቃልቻውም መተተኛ ደብተራም መናፍቅም እየነገዱበት ነው ወንድም አለሞ ሴጣንና ሰው በጣም ተናበው የሚሰሩበት ዘምን ላይ ነን ።
መምህር አቤይ ስላየውህ በጣም ደስ አለኝ ሰሞኑን ጠፍተህ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህም ብዝት ይበል የኛ ምርጥ ውድ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
ሺ አመት ኑሩልኝ መምህር ተስፋዬ እና አብይ ይልማ ከልቤ አከብራችኋለሁ
አብያችን እንወድሃለን በርታ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤ አንድቀን ይረዱታል 👉👉 ልክ እንደኔ
መምህር ተስፋዬ እና አብይ ይልማ እንዲሁም ሌሎችም እርኩስ መንፈስ ላይ እንድንነቃ እያደረጋችሁን ነው አምላክ ያክብርልኝ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
አሜን💕🙏💕
አሜን ትክክል
መምህር ልክ ነህ ብዙ ወጣቶች የእግር ኳሱ ዝነኞች የሚጠቀሙባቸውን ምልክቶች ወጣቱ ላይ እያየን ነው ፤ሳንነቃ ጨርሰውናል እግዚያብሔር ይርዳን
መምህር እጅግ በጣም ነው የምኖድህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
እናንተ የምታስተምሩትን ለመረዳት መጀመሪያ ትህትና የሚያስተዉል አምሮ ያስፈልጋል እኔ በጣም ነዉ የተጠቀምኩት መምህር አብይ ይልማ መምህር ተስፋየ ዴይ ሰቨን እናንተን አያለሁ እያንዳንዱን ነገር አስተዉየ እጓዛለሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንቁወቻችን
አሜን አሜን
ጋዜጠኛ አብይ ይልማ በጣም በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንዳተአይነቱን ያብዛልን።
መምህር አብይ ይልማ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይርዳህ ለኛም ለህዝባችንም ማስተዋሉን ይስጠን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ ምርጡ ወድማችን ከስህተትህ ተመለስልን እኛ አንተን የምናቅህ ጥሩና ምርጡ ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው
በአሁን ጊዜ መንቃት ብቻ ነው የሚአስፈልገው ያው የኛ ድክመት የማናቀውን ሰው ሲነግረን ተሳስቻለሁ ማለት ሀጢአት ይመስለናል። አለማወቅ ሳይሆን ካወቁ በኋላ አለማመን ተልቅ ስህተት ነው። አብይ እድሜ ጤና ይስጥህ
❤ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷ልጅ ኔን : ሂወቴ የቀየረው እግዚኣብሄር ነው : ግን እግዚኣብሄር በናንተ ኣድርጎ ነውና: እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ :ጠላታችን ሰይጣን ሴራው ሳዳምጥ : ነው ኣብዝቼ እግዛብሄር የወደድኩት :እናቴ ማርያም የተማጸንኩት: ቤቴ ክርስትያን የወደድኩት ወንጌል መዳመጥ የጀመርኩት :ቁዱሳን መላእክት ስራቸው ያወቅኩት:ቁዱሳን እና ሰማእታት በጸሎቶም ከእግዚኣብሄር ስያስታርቁኝ የለመንኩት:ስለዚ ተጠቀምን እንጂ ኣይተጎዳንም:❤❤
የነማህበር እገሌ ስራ ውጤቱ ይህ ነው😔 እሼ እና ማንያዘዋል ተግሣፅን አትጥሉ ይልቁን ያላወቃቹሁት ለማወቅ ጣሩ ካለዚያ ደሞ ዝም ማለት ይሻላል 🙏እንኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ በአል አደረሳቹህ የምህረት እናት ደጉን ግዜ ትመልስልን ፀሎት ልመናዋ ይታደገን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ትክክል
ልቦና ይስጣቸው ለነሱም አብያችን ዘመንህ ይባረክ ይርዘም ልን
በጣም በምታስተምረን ነገር ነቅተናል አውቀናል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ወይ ወንድሜ እውነት ብለሀል ይችን የችን እናውቃታለን, እግዚአብሔር ተከታዮቻቸውንና እነሱን በምህረቱ ይጎብኛቸው. አንተ ግን በርታልን ጥቂቶችም ብንሆን እንሰማለን.
መምህሬ የምትሰሩት ስራ ትውልድን የሚያነቃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ጋሻ መከታ ይሁናቺሁ በጣም በሳል እና ጥበበኛ የተዋህዶ እንቁ ልጇ ነህ እንወድሀለን 🥺✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💝💝💝💝💝💝💝💝
ወንድም አብይ : በርታ ስራህን !!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጊዜው የጨለማው መናፍስት ጊዜ እንደሆነ የሚዋጅ የእግዚአብሔርን መንፈስ የያዘ ይገባዋል!!!
ታዋቂ ሰው ሁሉ አዋቂ ነው ማለት አይቻልም እነኝ ልጆች ብዙ ይቀራቸዋል አብይ አንተ ከነሱ ጋር አትወዳደርም በርታልን በጣም ታስፈልገናለክ አኖድካልን 🙏🙏🙏
አብያችን ተባረክ አባቴ👏👏👏እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች 🙏🙏🙏🙏እሼ ጎዳክን መርምር አንተኛው ደግሞ አትጩህብን ጆሮአችንን እንፈልገዋለን
እኛም ኮመንት ስጥተን ይህ ነገር ትውልድ ይበክላል ተው እረፉ ካልገባችሁ ዝም ብትሉ መልካም ነው ብለን ያልገባቸው ተሳደቡ አይይ መምህር ተስፋየ በዚህ በመናፍስት ውጊይ ብዙ እውቀት አለው አብራችሁ ተገናኝታችሁ ብታስተምሩ መልካም ነው ወንድማችን ኮሚዲያን እሽት በየዋህነት የገባበት ይመስላል ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል እንደሚባለው ይህ የሚጮኽው ልጅ ጋር ከሆነ በኃላ ብዙ ነገሮች ወደ አልተገባ ነገር እየከተተው ይሆናል በሚያደርጉት ነገር ቀርቦ በመነጋገር ፋንታ ከአፈርኩ አይመልስኝ ማለቱ አይጠቅምም ነገ የሚያስወቅሳቸውን የሚያፍሩበትን ነገር እየስሩ ነው ያለው ቢያስተውሉና ይቅርታ ጠይቀው ትውልድ ለማዳን ቢጥሩ መልካም ነው
Anchi demo ewket saynorsh bhir lemansat atmokiri
እድኬና ጤንነት ያብዛልህ ጋዜጤኛና መምግርዕብይ ይልማ ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ !!!!
መምህር ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለእሸቱ የሰጠኸው ሀሳብ የብዙ አስተዋይ ወላጆች ስጋት ነው እናመሰግናለን እባክህ በርታ አንተና መሰሎችህ አላማችሁ ትዉልድን መታደግ መሆኑን የምንረዳ አለንና ብቻ በርቱ
ሰው የሚድነው ሰለ ሰይጣን ሰለአውቅ አይድለም ሰው የሚድነው እንዴት መሰለህ ? የያህዌን ሰም የሚጠራ ሁሎ ይድናል ሐዋ(2:21) መፅሀፍ ቅድሰ አንብበ!!! አምላክችን ለዘላለም ሰሙ ይቅድሰ አሜን!!!
በደንብ ትቻቸው ዓቢይ ይልማ ትክክል ነህ አንዳንዴ በስሜት የሚሰሩት በኋላ ዋጋ ያስከፍለናል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር።ለሁላችንም አስዋይ ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ
Abiyachin anten fetari yitebkih yabertah enwodhalen begugut entebkalen💗💗💗🙏🙏🙏
በትክክል ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሰው ቅሱል የማይታወቃቸው 🙏😥
በርታ ወንድማችን ውሾቹም ይጩሁ አንተም እንደግመሊቱ መጓዝህን ቀጥል ትውልዱን ማንቃትህን አታቋርጥ በዙ ነገር ካንተ እየተማርን ነው
አንተ ማስተማርህን ቀጥል ብዙ ሰዎች ከችግር . ይጠበቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን
መምህር ደህና ነህ አንኳን ደህና መጣህ አንተ ስለ ዘላለም ሂወት ነዉ የምታስተምረዉ አነሸቱ ደግሞ ስለ አለም እና ምድራዊ ነገር ነዉ የሚያስተምሩት የእዉቀት ማነስ እና ለገንዘብ የተገዙ ናቸዉ እሸቱ ይህን በማድረጉ ያሳዝናል ከሱ ይሄ አይጠበቅም ገንዘብ የደፈነዉን ልቡን እግዚአብሔር ይክፈትለት መረዳትን ይስጠዉ መምህር አብይ አንቂያችን እንወድሃለን ማንቃትህን መቼም እንዳታቆም ምክንያቱም ብዙዎች በአንተ ትምህርት ያድነዋል የንተ ስራ ማዳን ነዉ ሁሉም አንድ ቀን ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ አይኖች ሁሉ ተባረክ
አሸ ዓቢይ ይልማን ለመተቸት ብዙ እቀረሃል
በጣም ነዉ ያዘንኩባቸዉ በጣም ነዉ ያፈርኩባቸዉ እነ እሸቱ ለካ በሚዲያ ታዋቂ እንጂ አዋቂ መሆን አይቻልም በስመአብ ዝናም ሀብትም ጥንቅር ብሎ ይቅር ከፈጣሪየ ከለየኝ ሁሉም ይቅርብኝ
No no guys please don't judge. both of them they have different knowledge, and different quality. what was happening is both of them they have miss understanding that's all .eshetuye love you and memher love you too.just fixe it
No judge እያላችሁ አታደናብሩን እውነቱን እውነት በሉ ..............
Zcbmvnxb,..*'89'8;"
የማን ትክክል እንደሆነ መርምሩ እንጂ እንደወረደ አትቀበሉት። እሼ ገዳም ሲያሰራ ጊዜ ሰይጣን ተበሳጭቶበት ነው እንዲህ አይነት ስም ማጥፋት የወረደበት። ሰው በተግባር እንጂ በፈጠራ ወሬ ሊወደስም ሆነ ሊነቀፍ አይገባውም።
እሸቱ,እንደአንተ,የአፍ,አምላኪ አይደለም በተግባር ኘው እምነቱም ለአምላኩም ያለውን ፍቅር
ጥፋትን አምኖ ለመቀበል የአዕምሮ ብስለት ይፈልጋልሆይሆይታ ደግሞ ረጋ ብሎ ማሰብን ያስረሳል።ወንድምአለም በርታ
ምነው እሸቱ ወዴት ! ወዴት እየሄድክ ነው። እኛ ወላጆች አእምሮ ያለን ነን አትሳሳት ! ይልቁንስ ተመለስ በጣምም ከልክ ያለፈ አትጩህ ባለ ትዳር ነህና ለመጭው ትውልድ ልጆችህ ጥሩ ትውልድ አፍራ ከወላጆች።
አብዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ልጆቼ በእናንተ እያስተማርኩና (እያስጠነቀኩበት ነዉ) በርታልን ይሔኮ ቁም ነገር ነው
አብይ ይልማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ትውልድን ለመጠበቅ ያለህ አመለካከት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ም ዘንድ በሰውም ዘንድ ተባረክ
በመዶራችላይ የምናየው የምንሰማው አሰፈሪ ግዜነው በምድራዊ ነገር የታሰረ ሰራቸው ሲጋለጥ ትውልድን ሊያጠፉ ኪዳን ገብተው ዶኪ እሸቱ ማሰጥርህ ወጣ ልጆቻችኡን ከአውሬው ጠብቁ የምትልኩበትን ሰፍራ መርምሩ ከሴጣን የመጣ ሸልማት ይቅርባቹ ለምድራችን እንፀልይ ለትውልዱ እንፀልይ ለሚየሰቱ ማሰተዋል የሰጣቸው ጌታ ዝም ያለቹ እዳየመስላቺ ትግስቱ እክትመለሱ ነው ይቀጣል።
day 7 በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ አንተም በርታ ወንድማችን ለኢትዮጵያ ነዉ ለኛ ነዉ ለቤተክርስቲያናችን ነዉ በርቱ ህዝባችንን እያሳሳቁ እያጃጃሉ እየሸወዱ ገደል የመንዳት ስራ ዉስጥ ስላሉ ለነሱ ድንጋይ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ነዉ ጎበዞዥ እንፀልይ እንፁም እንስገድ ወደ ቤቱ እንመለስ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር ሁሉን ያዉቃል እሱ አይሳሳትም ለሚያደርገዉ ነገር ማስተካከያም አስተያየትም አይሻም እኛ ግን ቃሉ ህያዉ ነዉና በቃሉ እንፅና ! 🙏
የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የ እግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ይኃ 3፤9 ከእግዚአብሔር ጋር የሚወግኑ የሰይጣንን ስራ ሊያጋልጡ ግድ ነዉ :: ወንድሜ አንተ በርታ ብዝወቹንእያስመለጥ ነዉ !!!
መምህር እኛ ተጠቅመናል በትምህርታችሁ አንተም ሆንክ መምህር ተስፋዬ ጠቀማችሁን እንጂ አልጎዳችሁንም እናመሠግናለን
እናመሰግናን
ሰዉ በሞያዉ ሲያስተምር ደስ ይላል ዘባርቁ ያለስራቸዉ ገብተዉ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጀግና
Birvo barta igizabiher yixabiki ❤❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ አብይ እነሱ ገንዘብ ነው የሚያዩት እንጅ እምነታቸውን አያስቀድምም በጣም ብዙ ስወች ::በርታልን መምህር ረጅም ከጤና ጋር ይስጥህ ከነብመላ ቤተስብህ የመላይክት ጥብቃ አይለይህ እፍፍፍፍ ምን ላድርግህ 🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ያድለን
እውቀት ታላቋን ታከብራለች ።።።እናመሰግናለን አብያችን ።።።እሼ እና ማኔ በደንብ ተብራርቶላችኃል ።።።።ሰላም ለኢትዮጵያ
ወንድማችን አብይ አንተ በረታልን ብዙ ሰዎች የጭለማውን አለም ምልክት አይቁትም
ኣንተ ጎበዝ ነህ ወላዲተ ኣምላክ ክናንተ ጋር ትሁን እነ እሸቱ ሩቅ ነው ያሉ ስለ ግንዘብ እና ጥቅም ብቻ ነው የም ያስቡ ውድምህ ኔን ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ሰላሙ ይስጠን መፈጸምታችን ያሳምርልን
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብክልን በጣም ነው የምንወዲህ ኑርልን አብይዬ እዉነት አንተ ይምታስተምር ሁሉ መንቃ ነው ለገባው ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ምስጢሩን yiglestilih
ሲጀመር ይህ ለፍላፊው Bro ማንያዘዋል የተባለ ስው. ወንድማችን እሽቱን በየዋህነቱ አጉል ሌላ ታሪክ እያስገባው ነው ትውልድን የሚበክል ነገር ነው አጀንዳቸው ሲቀጥል ማንም ስው አልጠየቃቸውም ራሳቸው ፈጥረው ለውይይት ብለው ያወጡት ነው ብዙዎቻችን ነቅተናል
Egzabher yistish you speak my mind ❤
እውነትሽን ነው ማንያዘዋል ሚባል ሰው ነው ወደ ማይሆን መንገድ የሚመራው
ትክክል ያ ክፍት አፍ መናፍቅ ነው እሼ አይደለም
እሼ አንተ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ቁጭ ብለው ስለሰይጣን አሰራር ስላዩ አፈርክ። እኛ ደግሞ በአንተ አፈርነ ምክንያቱም እውቀት ከጥፋት ይታደጋልና
መምህራችን ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ! ጊዜ ዳኛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ምትገርም እውነተኛ ሰው ነህ ዐብይ ይልማ።የመእውነት መንገድ በጣም አስቸጋሪ እና ፈታኝ ነው።ብዙወች በሚወደድ እና በብዙዎች ሚፈለግ አስመሳይ መንገድ ተጠቅመው ያደነዝዙናል?።
እሸ ምን ሆኖ ነዉ አቤቱ ከደዚህ አይነት ዉድቀት ጠብቀን እሸ ወደ ልብህ ተመለስ የቆምህ መስሎህ ወድቀሃል አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋላችንን መልስልን😢😢😢
መምህራችን ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመኑ እንደደረሰ እያወቁ ትንብቱ እየተፈፀመ መሆኑ ግዜው ራሱ እያሳያቸው እየነገራቸው ✝️ ምእስቀል ያሰሩ ኦርቶዶክሳዊያን እንደዝህ ስሉ ያሳዝነኛል እያወ ንእዳላወቁ ይሆናሉ
ኑርልን አንተ እና መምህር ተስፍ እና ሌላወችም በእግዚአብሔር ኑሩልኝ
የሚገርም ነዉ መምህር እኔ የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ ማለትም በመፍሳዊ ነገሮች እና ማናቹንምሳልሰማ ነበር በቂ መልስ የሰጠዉት እናተ መምህሮቻችን ከወድቅንበት ያነቃቹን መልካም ሰዋች ናቹህ እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን ለምን መሀበርሰቡን ወርዶዉ አይጠይቁም ቁስሉን እኛ የኖር ብትን ቢጠይቁን ደስ ይለን ነበር እኔምለዉ እሽየ መልካም ሰዉ ነህ አትጥፋብን ነዉ የምለዉ
Awo iwentin naw inmesegnl
አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ አብይ ወንድሜ፡፡ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ፡፡ የሚጮሁ እንቁራሪቶች በጨለማ ውስጥ ሆነው ነው፡፡ ድምፃቸውም መልካቸውም ይረብሻል ያስጠላል፡፡ ይህም ያሳየኸን ጯሂ ሰው ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡ ማስተዋሉን ይስጣቸው፡፡ አንተ ግን በርታልን፡፡
እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች ታመልከዋለችም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አብይ ይልማ እንወድሀለን እውቀቱን እድሜውንም አብዝቶ ይስጥህ ።
መምህራችን ዐቢይ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጨንቆኝ ነበረ ሰትጠፍብን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለአየሁሁ ደስ ብሎኛል።
እሽቱ ጡሩ ሰው ነበር እማይሆን ሰውጋር እየሄደ ተበላሽ ወንድማችን ዐቢይ ጠንክርልን💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️
በጣም አሁን ግን ተበላሸ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት
የእግዚአብሔርን ስራ መግለጥ ለታደለው ክብር ለተሰጠው ነው በርታልን ወንድማችን
መምህር ዐቢይ ይልማ end መምህር ተስፋይ ኣበራ ሌሎችም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ፀጋውና በረከቱ ያብዛላቹ❤️🙏❤️
እግዚአብሄር፡ከአተጋ፡ይሁን፡እድሜ፡ይስጥህ፡በከፍታ፡ኑርልን፡ወድሜ
መምህር አንተ እኮ ለአላማ የተላክ ሰዉ ነህ🙏 ለሁላችንም ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን::
ትክክል አብዬ አንዳንዴ ሰው መስመር ይስታልና አብዬ ማሳወቅ ያለብህን እውቀት ማሳወቅ ካንተ እንጠብቃለን!ትውልድ ይዳን!!!
ማናዘዋል ጥሩትምርት ያስተማረ ይመስለዋል እጂ ሳያቃው ወደነጮች አስተሳሰብ እየሔደነው የሴጣን ማበረተኖች የሚጠቀሙትን አስተሳሰብ በብዛት ይጠቀማል አስተውላቹ እዩት
ያስተዋለ ሰው እንዲህ ነው ምጡቅ ዐምሮ መምህር በርታልን ❤
ሲጀመር እሸቱ ድንቅ ልጆች ብሎ የሚሰራው ፕሮግራም እንደራሱ ኮመዲ የሆኑ ልጆችን ለማፍራት እንጂ እስካሁን አንድም ድንቅ ልጅ አላየንም. ሁሉም ያለ እድሜያቸው የማይሆን ወሬ የለመዱ ልጆች ብቻ ናቸው. ካላወቀ ቀርቦ መጠየቅ ሲገባው ጭራሽ ከሱ ብሶ ትችት. አብያችን በርታልን ካንተ ብዙ ተምረናል 🙏እውቀትን ያብዛልህ.
Abiy you are totally right......Eshetu please check yourself and the team that you lead........
ሰው እኮ የራሱ አይታየውም ይገርማል ብቻ በርታ መምህር
Atashkabchi ewket saynorish
በጣም ነዉ የምናመሰግናለን እኛ በናንተ በቂ እዉቀት ስላገኘን አትጨነቁ እግዚአብሄር ልቦና ይሰጣቸዉ አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይ ሰማ ነዉ
ኣብይ ግርማ በጣም የሰው ፍጥረት ኣይምሮዋቸው ላይ ያለህን እውቀት በጣም እየሰራህ ስለሆነ ኣንተ ጌታ ከዚህም በላይ በነገር ሁሉ እውነቱን ይጨምርልህ። እነ እሽቱ ከእውቀት የነጹ ስለሆነ ከእነዚህ ሰዎች የምናገኘው እውቀት የለም ደግሞም ትውልዱን እያበላሹ መሆኑን ይታወቁ።
እሼ ትክክል ነው ራስህ አስተሳሰብህን አስተካክል
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ! ልቦና ይስጣቸው
እንኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለነሱም እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሜ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ❤️❤️❤️
ሰላም ላንተም አብዬ በጣም ቦታ እምሰጠው ሰው ነበር እሼ አሁን አሁን ግን እያደረገ ያለው ነገር ትውልድ እሚገል ነው እግዚአብሔር ይማረን
የእኛ አንበሳ ሕያው ክርስቶስ ይጠብቅልን መምህራችችን
እናመሰግናለን መምህር ዐቢይ ይልማ
በቡራኬ ልጀምር ጌታ ይባርክ ለምልምልን ወደ ሀሳቤ ስገባ ዋናው ነገር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ብቻ ይሁን እንጂ ማንም ምንም ቢልህ ከራዕይህ ሚያቆምህ የለም በርታ።
ሰዉ እግዚአብሄርን አደለም እያመለከ ያለዉ ።በተለይ ታዋቂ ተብለዉ የሚጠሩት ፡ገዘብን ነዉ የሚያመልኩት ።እንደዚክ አይነቱ ሆድ አምላኩ ይባላሉ።ከዚህ ሁሉ ይሰዉረን፡ማአረና ክርስቶስ😭🙏🏽
እንዴት ነህ አብይ እንኩዋን ሰላም መጣህልን 🙏🏿እንደው ታዋቂነት ሲበዛ ችግር ነው አበዙት አሁንስ 😢😢እከታተለው ነበር እሸቱን አሁን ተውኩት ሆሆሆ ረጋ ቢል ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ ሲቀጥል ይሄ ማን ያዘዋል የሚባል ልጅ የአብሾ መንፈስ አለበት የመምህር ተስፋዬን ትምህርት የምትማሩ ሰወች ታውቁታላችሁ 😥
ዐቢይ ነው ቦሴ እህቴ ትክክለኛ ፊደሉ
@@tigistitigisti4792 እሺ የኔውድ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ዐብይ
እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ ጋዜጠኛ ዓብይ ይልማ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን በርቱልን🙏
አብይ ይልማ እጅግ እማከብረው ሰው ነው በርታልን 🙏🏽🙏🏽
ውንድሜ ድንቅ ሰው ነው አግዚአብሔር ይባረክ በመንፈሱ ከፍ በል 🙏🙏
እኔ ብዙ ካንተ ተምሬያለሁ ወንድሜ አብይ የምትናገረው ሁሉ አንድም የሚጣል የለውም በርታ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።ወንድማችንን እሸቱን እና ወንድማችን ማንያዘዋልን እግዚአብሔር ወደልቦናቸው ይመልስልን ።
❤
Proud of you you stand for truth always glad that we have you God protect you brother 🙏🙏🙏
ወንድማችን ዐብይ አንተ ለማንም ብለህ የጀመርከውን ትውልድን የማዳን ስራ እንደማትተወው ስለማውቅ በግሌ በጣም ድስተኛ ነኝ እግዚብሔር ካንተጋር ይሁን ፈታናውን ሁሉ ባሸናፊነት ያሳልፍህ ወንሜ በርታልን
አብያችን ጀግና ነህ ማንም ሊያሸማቅቅህ አይችልም እኔ በነሱ አፈርኩ
ማንም ስው የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላልና ትውልድ ለማዳን በምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመስግናለን መምህር በርቱ ሲጀመር ኮሚዲያን እሽቱ የተመልካች አይን በልቶታል መስለኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሌላ ታሪክ ውስጥ እየገባ ነው የበረታችሁ በጾሎት እስቡት እሽቱ ማለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ነው ግን መልካም ሲያደርግ መልካም ሲያጠፋ ደግሞ መገስፅ አለብን መንፈስ ቅዱስ እንዳለ ሁሉ እርኩስ መንፈስም አለና እባካችሁ ዘመዶች ቤተስብ ካላችሁ ምከሩት እግዚአብሔርን የሚያስቆጣ ትውልድን የሚጨርስ ነገር ለነጮች አጀንዳ የሚያራምድ ነገር ነው እያደረገ ያለው ይባስ ብሎ ነፍሳቸውን አሲዘው ከጨለማው ዲያቢሎስ ጋር እየተጋፈጡ ትውልድ ለማዳን ለሚጥሩት ወጥቶ መውቀሱ ያስገርማል በትዕቢት ሳይሆን በማስተዋል ከወንድሞችህ ጋር ተወያይ አንተ ያላስተዋልከው ነገር እነሱ ያስረዱሃል በእውነት ነገ ታሪክ ይፋረድሃል የምታደርገው ነገር አስቀያሚና ወገንን የሚጨርስ ነው አስተውሉ የዚህ ዓለም ዝና አላፊ ጠፊ ነው የበፊቱ ማንነትህ ይሻልሃል እሽቱየ ተው ልክ አይደለህም ወንድማለም የቆምክ ቢመስልህም ትወድቃለህ እግዚአብሔር ሲጥል እንጅ ሲወጋ አይታይምና እሱን የሚያስቆጣ ነገር አታድርግ እሽቱየ ወደ ልቦናህ ተመለስ
እውነትሽን ነው~~ነገ ላይ እንዳይወድቅ
አው ወንድማችን ልክ ብለሃል የንሳ አባቶች ቀርቦ ብመክሩት ይመሪጣል
አበሻ ሆዱ ሲሞላ ማሰብ ያቆማል እሸቱም የዚህ ሰለባ ነው::
ትክክል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ይስጠን
ትግስት ትክክል ነሽ ቢመክሩት ይሻላልበንስሀ አባት በነዚህ አባቶች ስንት ህዝብ ነቃ እነሱ ግን ወጣቱን እየወሰዱ እየመረዙ ነው
ወንድማችን አብይ አንተ ከባድ ነገር ውስጥ ገብተህ ትውልዱን ለመታደግ ጥሩ እየተንቀሳቀስክ ነው እሸቱም እንደሚታወቀው በጣም መልካም ስነምግባር ያለው ወንድማችን ነው እና ብትችሉ እንደ ጥሩ ወንድማማች ተቀራረቡና ለተመልካች በጥሩ መንገድ አብራችሁ ሆናችሁ ኑልን
Tats wat I'm saying there must be some misunderstanding....manachum lekifat bilachu lela alama norachu endalone enawkalen memher
እሼ በጣም ተሳስቷል ግን ቀስተደመና ስታይ ትዝ የሚልህ የአእግዚአብሔር ምህረት ነው ላለው እሱ በድሮ ዘመን ቀረ ለተረዳነው ሰዎች የምህረት ምልክት እንደሆነ እናውቃለን ለዘመኑ ትውልድ ግን የቀስተደመናን ምልክት አርገህ ሂድ ብትለው ወደድክም ጠላህም ግብረሰዶምን ነው የሚያስተዋውቀው እና ሰው እንደዘመኑ መረዳት መንቃት አለበት በጥበብ ብንነጋገር ጥሩ ነው ማንያዘዋል ለኔ እብድ ነው እኔም ጩኸቱ በጣም ይረብሸኛል
አሜን
@@mekdestesfaye5647 እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ
abey wondmachin ante yalehibet yemagalet hidet ahun sayhon sewu mekerawu siderisibet miyakewu newu mihonewu ahun balehibet teniteh mereja siten yefelege ykebelal. wondmachin eshetum melikam lij newu gin demo ahun ye mistregna betesebochi eyehedubet yalutin neger kalawok behuala meshewed kemil newu kidme tinikake ena huletachihum tiru ye fetari amelekaket yalachihu wondmichachin nachu. fetari hulachinim yrdan.
መ/ር ረጅም እድሜ ከፀጋ ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልህ አሁንም ትውልዱን አትርፍልን።
አብያችን የእውነት ትለያለህ እጅግ አድርጌ አከብርሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ
የዘመናችን ኔፍሊሞች ሚስጢራቸውን የምታጋሌጥ ሔኖክ አንተ ነህ።አብዬ እድሜህን እደማቱሳላ ያብዛልኝ አንተን ማጣትን ሳስብ የእውነት ባዶነት ይሰማኛል ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ
መምህር አብይ ይልማ እግዚያብሔር ሰውን ያለአንዳች አይተውምና እንደናተ አይነት የእግዚአብሔር ቅናት ያደረበት ሰው የሆነ ሰው ስለሰጠን ምስጋናውን እግዚያብሔር ይውሰድ እናተንም ያበርታልን አሜን አሜን አሜን
ምን እያልክ ነው😂😂
አሜን
ዉድ መምህራችን በእዉነት እንደዉ በቅድሚያ እንደናተ አይነት ጀግኖች እዉነተኞች ስለእዉነት የምትፋለሙ እናተን ያብዛልን በመቀጠል ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን እንቃ እንረዳ በጥበብ እንሂድ እግዚአብሔር ይርዳን ፆማችንም ይቀበለን
እሽቱ እባክህ የአብይን ትምህርት በቅንነት ለማዳምጥና ለመገንዘብ ምክር፡፡ ብትችል ፈቃድህ ከሆነ በግል እንነጋገር።
👍🙏!
እሸቱ ይህንን የሰራው አውቆ ላይሆን ይችላል በሩቁ ከምትነቃቀፉ ፊት ለፊት ተገናኝታችሁ ችግሩን ብትፈቱት መልካም ነው
ብዙ ኃጢአት በለችበት ያእግዚአብሔር ጻጋ ትበዘለች አውንም የእግዚአብሔር ቻርናት ይብዘክ ለታካረከርዎቹም ልቦናቻው ይመልስ ሁሌም ደብሎስ መስቃል አይወድም ያመስቃሉ ፍቅር ይደርብን
እባክህ አንተ ልጅ አትጩህ፣ ስለጮህክ ያወቅህ እንዳይመስለህ።
እሼ ደሞ ያለህን መልካም ባህርይ ጠብቀህ ብትይዝ ጥሩ ነው። መምህሩ ልጆቻችንን በጊዜ እንድንቴደጋቸው ነው። ባትስማማ ወይም ካልገባህ ደውለህ መወያየት ስትችል እንዲህ ባደባባይ ስትነቅፍ ማየት ለብዙዎች ማመን ነው ያቃተን። ተው እንጂ፣ ካንተ አይጠበቅም፣ ምነው ብዙ ስታውቅ? ደሞም አንተም እኮ ወልደሃል ነገ ት/ት ቤት ይገባል ልጅህ። ተው። ስለቀስተ ደመናውም ቢሆን እንኳን መምህር አቢይ አንተም ትንሽ ሪሰርች ብትሰራ ታገኘዋለህ። ተው። ይልቁንም ዘለፋ ሳይሆን ትህትና ነው የሚያምርብህ፣ እግዚኦ ከዚህ አውጣን ብንል ነው የሚሻለን።
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በጣምምም ደስስስ ብሎኛን አብያችን ስለጠፋህ ጨቆኝ ነበር የመምህር ተስፋዬን ፈቶ ስለጠፍከው ደስ ብሎኛን በተለይ እናንተ ሁለታችሁ ብትገናኙ እና አብራችሁ አንድ ትምህርት ብታስተምሩን ደስስ ይለናን በተረፈ አዳምጨ እኮምታለሁ የምህር ተስፋዬ ለእሼ የሰጠውን ተገቢ መልስ ሰምቸዋለሁ መልስ በደንብ አድርኮ መልሶላቸዋን
አብያችን አንተ በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራህ ነው ያለህው ። እግዚአብሔር ይጠብቅ እረጅምን እድሜ ይስጥልን ። እሸቱ ደግሞ ልቦናው ይመለስ በልጆች ላይ የሚሰራው የማይረባ ተረቱን ማቆም ይሁንለት ።
ውይ መምህር ይሄ ሰውዬ ድምፅ እኔንም በጣም ይረብሻል ጤነኛ አይመስለኝም ልቦና ይስጠው. ኑርልን 🙏
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
አሜን!
የፈጣሪን ስራ ሀሰት ነው ከማለታቸው የተነሳ ፈጣሪም አሳልፎ ሰጣቸው ይላል አብይ ሰይጣን እኮ ከሰማይ ላይ እሳትን እስከማዝነብ ስልጣን ተሰቶታል ታሪያ የሰው ልጅ በግብረሰዶማውያን እንዳይደፈሩ እንዳይታለሉ እራሳችሁን ጠብቁ ከማልቀስ መጀመሪያ ተጠንቀቁ ማለት ለነሱ ስህተት ይመስላቸውል ከባድ ነው ዘመኑ ሰይጣን ሁሉ የኔ ነው የሚለው ሁሌ በመጽሀፍ ቅዱስ አትመኝ ተብሎ የተጻፈውን ሰይጣን በተገላቢጦሽ ተመኝ ብሎ ያስተምራል ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
አሜን
@@gsjselambesufikadjsh2512 አሜን ለሁላችን ልቦና ይስጠን
አባዬ አቢይ ይልማ ምርጥ እዉነተኛ ሀገሩን ወዳድ ከላማዋቅ ወዳ ማዋቅ የነቃን ወንድማችን ነህ ዉሻ ይጮኃል አንተ ስራህን ስራ የኔ ምርጥ መምህሬ ኑሪልን እኔ ባጣም አስቤ ነባር ግን ስላያዉህ በጣም ዳስ ብሎኛል።
"እውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች"
ፍሬ ከሌለበት ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ ይለቁን ግለጡት እንጂ❤❤( ኤፌሶን 5:11)
እግዚአብሄር ይባርክህ
እዉነት ነዉ የሰዉ ልጅ እዉነታዉን መቀበል አብዛኛዉ አይፈልግም እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን
ለምን መሰለ ሥራዉ ጨለማ ስለዎነ ም/ክ አጥያአት ነዉ አለቀ አንተ ደግሞ በጨለማ ያለዉን ነዉ በብርዓን ታስተምራለ እዬ ዝብሎ የሚገለፍጠዉ ዘፈንናጭፈራ ነዉ እሱም ያአዉ ነዉ እሸቱ ጠገበ ያላየዉን አገኘ የሱ ልክ ይህ ነዉ እደፈለጉ አፍ መክፈት
"እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች" ፍሬ ከሌለበት ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ ይልቁንም ግለጡት እንጂ ኤፌ ፭/፲፩
🙏❤️
በርቱ ብዙ ነገሮችን ተምሬ ለልጆቼም እያስተማርኩኝ ነው በይሮፕ አገር ነው የምኖረው ጋዜጠኛ አብይ ይልማ ኑርልን ❤❤❤
በጣም ጥሩ እግዚያብሄር ይባርካች የድንግል ማሪያም ልጅ ። እዲ ስል በስሙም እየተጭበረበርን ስለሆነ ነው ። እናትና ልጅ ያሉበት እግዚያብሄር ነው እውነት ። ሌላ ይቅር በየሱስ ስም ጠንቋዩም ቃልቻውም መተተኛ ደብተራም መናፍቅም እየነገዱበት ነው ወንድም አለሞ ሴጣንና ሰው በጣም ተናበው የሚሰሩበት ዘምን ላይ ነን ።
መምህር አቤይ ስላየውህ በጣም ደስ አለኝ ሰሞኑን ጠፍተህ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህም ብዝት ይበል የኛ ምርጥ ውድ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወንድማችን
ሺ አመት ኑሩልኝ መምህር ተስፋዬ እና አብይ ይልማ ከልቤ አከብራችኋለሁ
አብያችን እንወድሃለን በርታ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤ አንድቀን ይረዱታል 👉👉 ልክ እንደኔ
መምህር ተስፋዬ እና አብይ ይልማ እንዲሁም ሌሎችም እርኩስ መንፈስ ላይ እንድንነቃ እያደረጋችሁን ነው አምላክ ያክብርልኝ በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
አሜን💕🙏💕
አሜን ትክክል
መምህር ልክ ነህ ብዙ ወጣቶች የእግር ኳሱ ዝነኞች የሚጠቀሙባቸውን ምልክቶች ወጣቱ ላይ እያየን ነው ፤ሳንነቃ ጨርሰውናል እግዚያብሔር ይርዳን
መምህር እጅግ በጣም ነው የምኖድህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
እናንተ የምታስተምሩትን ለመረዳት መጀመሪያ ትህትና የሚያስተዉል አምሮ ያስፈልጋል እኔ በጣም ነዉ የተጠቀምኩት መምህር አብይ ይልማ መምህር ተስፋየ ዴይ ሰቨን እናንተን አያለሁ እያንዳንዱን ነገር አስተዉየ እጓዛለሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንቁወቻችን
አሜን አሜን
ጋዜጠኛ አብይ ይልማ በጣም በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እንዳተአይነቱን ያብዛልን።
መምህር አብይ ይልማ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ይርዳህ ለኛም ለህዝባችንም ማስተዋሉን ይስጠን
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ ምርጡ ወድማችን ከስህተትህ ተመለስልን እኛ አንተን የምናቅህ ጥሩና ምርጡ ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልሰው
በአሁን ጊዜ መንቃት ብቻ ነው የሚአስፈልገው ያው የኛ ድክመት የማናቀውን ሰው ሲነግረን ተሳስቻለሁ ማለት ሀጢአት ይመስለናል። አለማወቅ ሳይሆን ካወቁ በኋላ አለማመን ተልቅ ስህተት ነው። አብይ እድሜ ጤና ይስጥህ
አሜን
❤ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇷ልጅ ኔን : ሂወቴ የቀየረው እግዚኣብሄር ነው : ግን እግዚኣብሄር በናንተ ኣድርጎ ነውና: እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ :ጠላታችን ሰይጣን ሴራው ሳዳምጥ : ነው ኣብዝቼ እግዛብሄር የወደድኩት :እናቴ ማርያም የተማጸንኩት: ቤቴ ክርስትያን የወደድኩት ወንጌል መዳመጥ የጀመርኩት :ቁዱሳን መላእክት ስራቸው ያወቅኩት:ቁዱሳን እና ሰማእታት በጸሎቶም ከእግዚኣብሄር ስያስታርቁኝ የለመንኩት:ስለዚ ተጠቀምን እንጂ ኣይተጎዳንም:❤❤
የነማህበር እገሌ ስራ ውጤቱ ይህ ነው😔 እሼ እና ማንያዘዋል ተግሣፅን አትጥሉ ይልቁን ያላወቃቹሁት ለማወቅ ጣሩ ካለዚያ ደሞ ዝም ማለት ይሻላል 🙏
እንኳን ለኪዳነ ምህረት አመታዊ በአል አደረሳቹህ የምህረት እናት ደጉን ግዜ ትመልስልን ፀሎት ልመናዋ ይታደገን አሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
ትክክል
ልቦና ይስጣቸው ለነሱም አብያችን ዘመንህ ይባረክ ይርዘም ልን
በጣም በምታስተምረን ነገር ነቅተናል አውቀናል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
ወይ ወንድሜ እውነት ብለሀል ይችን የችን እናውቃታለን, እግዚአብሔር ተከታዮቻቸውንና እነሱን በምህረቱ ይጎብኛቸው. አንተ ግን በርታልን ጥቂቶችም ብንሆን እንሰማለን.
መምህሬ የምትሰሩት ስራ ትውልድን የሚያነቃ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ጋሻ መከታ ይሁናቺሁ በጣም በሳል እና ጥበበኛ የተዋህዶ እንቁ ልጇ ነህ እንወድሀለን 🥺✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️💝💝💝💝💝💝💝💝
ወንድም አብይ : በርታ ስራህን !!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጊዜው የጨለማው መናፍስት ጊዜ እንደሆነ የሚዋጅ የእግዚአብሔርን መንፈስ የያዘ ይገባዋል!!!
ታዋቂ ሰው ሁሉ አዋቂ ነው ማለት አይቻልም እነኝ ልጆች ብዙ ይቀራቸዋል አብይ አንተ ከነሱ ጋር አትወዳደርም በርታልን በጣም ታስፈልገናለክ አኖድካልን 🙏🙏🙏
አብያችን ተባረክ አባቴ👏👏👏እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች 🙏🙏🙏🙏እሼ ጎዳክን መርምር አንተኛው ደግሞ አትጩህብን ጆሮአችንን እንፈልገዋለን
እኛም ኮመንት ስጥተን ይህ ነገር ትውልድ ይበክላል ተው እረፉ ካልገባችሁ ዝም ብትሉ መልካም ነው ብለን ያልገባቸው ተሳደቡ አይይ መምህር ተስፋየ በዚህ በመናፍስት ውጊይ ብዙ እውቀት አለው አብራችሁ ተገናኝታችሁ ብታስተምሩ መልካም ነው ወንድማችን ኮሚዲያን እሽት በየዋህነት የገባበት ይመስላል ውሃ እያሳሳቀ ይወስዳል እንደሚባለው ይህ የሚጮኽው ልጅ ጋር ከሆነ በኃላ ብዙ ነገሮች ወደ አልተገባ ነገር እየከተተው ይሆናል በሚያደርጉት ነገር ቀርቦ በመነጋገር ፋንታ ከአፈርኩ አይመልስኝ ማለቱ አይጠቅምም ነገ የሚያስወቅሳቸውን የሚያፍሩበትን ነገር እየስሩ ነው ያለው ቢያስተውሉና ይቅርታ ጠይቀው ትውልድ ለማዳን ቢጥሩ መልካም ነው
Anchi demo ewket saynorsh bhir lemansat atmokiri
እድኬና ጤንነት ያብዛልህ ጋዜጤኛና መምግር
ዕብይ ይልማ ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ !!!!
መምህር ጋዜጠኛ ፀሀፊው አብያችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ስለእሸቱ የሰጠኸው ሀሳብ የብዙ አስተዋይ ወላጆች ስጋት ነው እናመሰግናለን እባክህ በርታ አንተና መሰሎችህ አላማችሁ ትዉልድን መታደግ መሆኑን የምንረዳ አለንና ብቻ በርቱ
ሰው የሚድነው ሰለ ሰይጣን ሰለአውቅ አይድለም ሰው የሚድነው እንዴት መሰለህ ? የያህዌን ሰም የሚጠራ ሁሎ ይድናል ሐዋ(2:21) መፅሀፍ ቅድሰ አንብበ!!! አምላክችን ለዘላለም ሰሙ ይቅድሰ አሜን!!!
በደንብ ትቻቸው ዓቢይ ይልማ ትክክል ነህ አንዳንዴ በስሜት የሚሰሩት በኋላ ዋጋ ያስከፍለናል
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር።ለሁላችንም አስዋይ ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ
Abiyachin anten fetari yitebkih yabertah enwodhalen begugut entebkalen💗💗💗🙏🙏🙏
በትክክል ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው የሰው ቅሱል የማይታወቃቸው 🙏😥
በርታ ወንድማችን ውሾቹም ይጩሁ አንተም እንደግመሊቱ መጓዝህን ቀጥል ትውልዱን ማንቃትህን አታቋርጥ በዙ ነገር ካንተ እየተማርን ነው
አንተ ማስተማርህን ቀጥል ብዙ ሰዎች ከችግር . ይጠበቃሉ እግዚአብሔር ይጠብቀን
መምህር ደህና ነህ አንኳን ደህና መጣህ አንተ ስለ ዘላለም ሂወት ነዉ የምታስተምረዉ አነሸቱ ደግሞ ስለ አለም እና ምድራዊ ነገር ነዉ የሚያስተምሩት የእዉቀት ማነስ እና ለገንዘብ የተገዙ ናቸዉ እሸቱ ይህን በማድረጉ ያሳዝናል ከሱ ይሄ አይጠበቅም ገንዘብ የደፈነዉን ልቡን እግዚአብሔር ይክፈትለት መረዳትን ይስጠዉ መምህር አብይ አንቂያችን እንወድሃለን ማንቃትህን መቼም እንዳታቆም ምክንያቱም ብዙዎች በአንተ ትምህርት ያድነዋል የንተ ስራ ማዳን ነዉ ሁሉም አንድ ቀን ይገባቸዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ አይኖች ሁሉ ተባረክ
አሸ ዓቢይ ይልማን ለመተቸት ብዙ እቀረሃል
በጣም ነዉ ያዘንኩባቸዉ በጣም ነዉ ያፈርኩባቸዉ እነ እሸቱ ለካ በሚዲያ ታዋቂ እንጂ አዋቂ መሆን አይቻልም በስመአብ ዝናም ሀብትም ጥንቅር ብሎ ይቅር ከፈጣሪየ ከለየኝ ሁሉም ይቅርብኝ
No no guys please don't judge. both of them they have different knowledge, and different quality. what was happening is both of them they have miss understanding that's all .eshetuye love you and memher love you too.just fixe it
No judge እያላችሁ አታደናብሩን እውነቱን እውነት በሉ ..............
Zcbmvnxb
,..*'89'8;"
የማን ትክክል እንደሆነ መርምሩ እንጂ እንደወረደ አትቀበሉት። እሼ ገዳም ሲያሰራ ጊዜ ሰይጣን ተበሳጭቶበት ነው እንዲህ አይነት ስም ማጥፋት የወረደበት። ሰው በተግባር እንጂ በፈጠራ ወሬ ሊወደስም ሆነ ሊነቀፍ አይገባውም።
እሸቱ,እንደአንተ,የአፍ,አምላኪ አይደለም በተግባር ኘው እምነቱም ለአምላኩም ያለውን ፍቅር
ጥፋትን አምኖ ለመቀበል የአዕምሮ ብስለት ይፈልጋል
ሆይሆይታ ደግሞ ረጋ ብሎ ማሰብን ያስረሳል።
ወንድምአለም በርታ
ምነው እሸቱ ወዴት ! ወዴት እየሄድክ ነው። እኛ ወላጆች አእምሮ ያለን ነን አትሳሳት ! ይልቁንስ ተመለስ በጣምም ከልክ ያለፈ አትጩህ ባለ ትዳር ነህና ለመጭው ትውልድ ልጆችህ ጥሩ ትውልድ አፍራ ከወላጆች።
አብዬ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔ ልጆቼ በእናንተ እያስተማርኩና (እያስጠነቀኩበት ነዉ) በርታልን ይሔኮ ቁም ነገር ነው
አብይ ይልማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ትውልድን ለመጠበቅ ያለህ አመለካከት ደስ ይላል በእግዚአብሔር ም ዘንድ በሰውም ዘንድ ተባረክ
በመዶራችላይ የምናየው የምንሰማው አሰፈሪ ግዜነው በምድራዊ ነገር የታሰረ ሰራቸው ሲጋለጥ ትውልድን ሊያጠፉ ኪዳን ገብተው ዶኪ እሸቱ ማሰጥርህ ወጣ ልጆቻችኡን ከአውሬው ጠብቁ የምትልኩበትን ሰፍራ መርምሩ ከሴጣን የመጣ ሸልማት ይቅርባቹ ለምድራችን እንፀልይ ለትውልዱ እንፀልይ ለሚየሰቱ ማሰተዋል የሰጣቸው ጌታ ዝም ያለቹ እዳየመስላቺ ትግስቱ እክትመለሱ ነው ይቀጣል።
day 7 በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ
አንተም በርታ ወንድማችን ለኢትዮጵያ ነዉ ለኛ ነዉ ለቤተክርስቲያናችን ነዉ በርቱ ህዝባችንን እያሳሳቁ እያጃጃሉ እየሸወዱ ገደል የመንዳት ስራ ዉስጥ ስላሉ ለነሱ ድንጋይ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ነዉ ጎበዞዥ እንፀልይ እንፁም እንስገድ ወደ ቤቱ እንመለስ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር ሁሉን ያዉቃል እሱ አይሳሳትም ለሚያደርገዉ ነገር ማስተካከያም አስተያየትም አይሻም እኛ ግን ቃሉ ህያዉ ነዉና በቃሉ እንፅና ! 🙏
የዳቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የ እግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ 1ኛ ይኃ 3፤9 ከእግዚአብሔር ጋር የሚወግኑ የሰይጣንን ስራ ሊያጋልጡ ግድ ነዉ :: ወንድሜ አንተ በርታ ብዝወቹንእያስመለጥ ነዉ !!!
መምህር እኛ ተጠቅመናል በትምህርታችሁ አንተም ሆንክ መምህር ተስፋዬ ጠቀማችሁን እንጂ አልጎዳችሁንም እናመሠግናለን
እናመሰግናን
ሰዉ በሞያዉ ሲያስተምር ደስ ይላል ዘባርቁ ያለስራቸዉ ገብተዉ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጀግና
Birvo barta igizabiher yixabiki ❤❤❤❤❤❤
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ አብይ እነሱ ገንዘብ ነው የሚያዩት እንጅ እምነታቸውን አያስቀድምም በጣም ብዙ ስወች ::
በርታልን መምህር ረጅም ከጤና ጋር ይስጥህ ከነብመላ ቤተስብህ የመላይክት ጥብቃ አይለይህ እፍፍፍፍ ምን ላድርግህ 🙏💪💪💪💪💪💪💪💪💪
መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ያድለን
እውቀት ታላቋን ታከብራለች ።።።እናመሰግናለን አብያችን ።።።እሼ እና ማኔ በደንብ ተብራርቶላችኃል ።።።።ሰላም ለኢትዮጵያ
ወንድማችን አብይ አንተ በረታልን ብዙ ሰዎች የጭለማውን አለም ምልክት አይቁትም
ኣንተ ጎበዝ ነህ ወላዲተ ኣምላክ ክናንተ ጋር ትሁን እነ እሸቱ ሩቅ ነው ያሉ ስለ ግንዘብ እና ጥቅም ብቻ ነው የም ያስቡ ውድምህ ኔን ከ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ሰላሙ ይስጠን መፈጸምታችን ያሳምርልን
መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብክልን በጣም ነው የምንወዲህ ኑርልን አብይዬ እዉነት አንተ ይምታስተምር ሁሉ መንቃ ነው ለገባው ሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ምስጢሩን yiglestilih
ሲጀመር ይህ ለፍላፊው Bro ማንያዘዋል የተባለ ስው. ወንድማችን እሽቱን በየዋህነቱ አጉል ሌላ ታሪክ እያስገባው ነው ትውልድን የሚበክል ነገር ነው አጀንዳቸው ሲቀጥል ማንም ስው አልጠየቃቸውም ራሳቸው ፈጥረው ለውይይት ብለው ያወጡት ነው ብዙዎቻችን ነቅተናል
Egzabher yistish you speak my mind ❤
እውነትሽን ነው ማንያዘዋል ሚባል ሰው ነው ወደ ማይሆን መንገድ የሚመራው
ትክክል ያ ክፍት አፍ መናፍቅ ነው እሼ አይደለም
እሼ አንተ ወላጆች ከልጆቻቸው ጋር ቁጭ ብለው ስለሰይጣን አሰራር ስላዩ አፈርክ። እኛ ደግሞ በአንተ አፈርነ ምክንያቱም እውቀት ከጥፋት ይታደጋልና
መምህራችን ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ! ጊዜ ዳኛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን።
ምትገርም እውነተኛ ሰው ነህ ዐብይ ይልማ።የመእውነት መንገድ በጣም አስቸጋሪ እና ፈታኝ ነው።ብዙወች በሚወደድ እና በብዙዎች ሚፈለግ አስመሳይ መንገድ ተጠቅመው ያደነዝዙናል?።
እሸ ምን ሆኖ ነዉ አቤቱ ከደዚህ አይነት ዉድቀት ጠብቀን እሸ ወደ ልብህ ተመለስ የቆምህ መስሎህ ወድቀሃል አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋላችንን መልስልን😢😢😢
መምህራችን ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመኑ እንደደረሰ እያወቁ ትንብቱ እየተፈፀመ መሆኑ ግዜው ራሱ እያሳያቸው እየነገራቸው ✝️ ምእስቀል ያሰሩ ኦርቶዶክሳዊያን እንደዝህ ስሉ ያሳዝነኛል እያወ ንእዳላወቁ ይሆናሉ
ኑርልን አንተ እና መምህር ተስፍ እና ሌላወችም በእግዚአብሔር ኑሩልኝ
የሚገርም ነዉ መምህር እኔ የመምህር ተስፋየ ተማሪ ነኝ ማለትም በመፍሳዊ ነገሮች እና ማናቹንምሳልሰማ ነበር በቂ መልስ የሰጠዉት እናተ መምህሮቻችን ከወድቅንበት ያነቃቹን መልካም ሰዋች ናቹህ እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን ለምን መሀበርሰቡን ወርዶዉ አይጠይቁም ቁስሉን እኛ የኖር ብትን ቢጠይቁን ደስ ይለን ነበር እኔምለዉ እሽየ መልካም ሰዉ ነህ አትጥፋብን ነዉ የምለዉ
Awo iwentin naw inmesegnl
አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ አብይ ወንድሜ፡፡ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ፡፡ የሚጮሁ እንቁራሪቶች በጨለማ ውስጥ ሆነው ነው፡፡ ድምፃቸውም መልካቸውም ይረብሻል ያስጠላል፡፡ ይህም ያሳየኸን ጯሂ ሰው ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡ ማስተዋሉን ይስጣቸው፡፡ አንተ ግን በርታልን፡፡
እውቀት ታላቁን እግዚአብሔርን ታከብራለች ታመልከዋለችም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አብይ ይልማ እንወድሀለን እውቀቱን እድሜውንም አብዝቶ ይስጥህ ።
መምህራችን ዐቢይ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጨንቆኝ ነበረ ሰትጠፍብን እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለአየሁሁ ደስ ብሎኛል።
እሽቱ ጡሩ ሰው ነበር እማይሆን ሰውጋር እየሄደ ተበላሽ ወንድማችን ዐቢይ ጠንክርልን💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️
በጣም አሁን ግን ተበላሸ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት
የእግዚአብሔርን ስራ መግለጥ ለታደለው ክብር ለተሰጠው ነው በርታልን ወንድማችን
መምህር ዐቢይ ይልማ end መምህር ተስፋይ ኣበራ ሌሎችም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ፀጋውና በረከቱ ያብዛላቹ❤️🙏❤️
እግዚአብሄር፡ከአተጋ፡ይሁን፡እድሜ፡ይስጥህ፡በከፍታ፡ኑርልን፡ወድሜ
መምህር አንተ እኮ ለአላማ የተላክ ሰዉ ነህ🙏 ለሁላችንም ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን::
ትክክል አብዬ አንዳንዴ ሰው መስመር ይስታልና አብዬ ማሳወቅ ያለብህን እውቀት ማሳወቅ ካንተ እንጠብቃለን!ትውልድ ይዳን!!!
ማናዘዋል ጥሩትምርት ያስተማረ ይመስለዋል እጂ ሳያቃው ወደነጮች አስተሳሰብ እየሔደነው የሴጣን ማበረተኖች የሚጠቀሙትን አስተሳሰብ በብዛት ይጠቀማል አስተውላቹ እዩት
ያስተዋለ ሰው እንዲህ ነው ምጡቅ ዐምሮ መምህር በርታልን ❤
ሲጀመር እሸቱ ድንቅ ልጆች ብሎ የሚሰራው ፕሮግራም እንደራሱ ኮመዲ የሆኑ ልጆችን ለማፍራት እንጂ እስካሁን አንድም ድንቅ ልጅ አላየንም. ሁሉም ያለ እድሜያቸው የማይሆን ወሬ የለመዱ ልጆች ብቻ ናቸው. ካላወቀ ቀርቦ መጠየቅ ሲገባው ጭራሽ ከሱ ብሶ ትችት. አብያችን በርታልን ካንተ ብዙ ተምረናል 🙏እውቀትን ያብዛልህ.
Abiy you are totally right......Eshetu please check yourself and the team that you lead........
ሰው እኮ የራሱ አይታየውም ይገርማል ብቻ በርታ መምህር
Atashkabchi ewket saynorish
በጣም ነዉ የምናመሰግናለን እኛ በናንተ በቂ እዉቀት ስላገኘን አትጨነቁ እግዚአብሄር ልቦና ይሰጣቸዉ አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይ ሰማ ነዉ
ኣብይ ግርማ በጣም የሰው ፍጥረት ኣይምሮዋቸው ላይ ያለህን እውቀት በጣም እየሰራህ ስለሆነ ኣንተ ጌታ ከዚህም በላይ በነገር ሁሉ እውነቱን ይጨምርልህ። እነ እሽቱ ከእውቀት የነጹ ስለሆነ ከእነዚህ ሰዎች የምናገኘው እውቀት የለም ደግሞም ትውልዱን እያበላሹ መሆኑን ይታወቁ።
እሼ ትክክል ነው ራስህ አስተሳሰብህን አስተካክል
እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ! ልቦና ይስጣቸው
እንኳን በሰላም መጣህ መምህርዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ለነሱም እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሜ በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ❤️❤️❤️
ሰላም ላንተም አብዬ በጣም ቦታ እምሰጠው ሰው ነበር እሼ አሁን አሁን ግን እያደረገ ያለው ነገር ትውልድ እሚገል ነው እግዚአብሔር ይማረን
የእኛ አንበሳ ሕያው ክርስቶስ ይጠብቅልን መምህራችችን
እናመሰግናለን መምህር ዐቢይ ይልማ
በቡራኬ ልጀምር ጌታ ይባርክ ለምልምልን
ወደ ሀሳቤ ስገባ ዋናው ነገር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ብቻ ይሁን እንጂ ማንም ምንም ቢልህ ከራዕይህ ሚያቆምህ የለም በርታ።
ሰዉ እግዚአብሄርን አደለም እያመለከ ያለዉ ።
በተለይ ታዋቂ ተብለዉ የሚጠሩት ፡ገዘብን ነዉ የሚያመልኩት ።
እንደዚክ አይነቱ ሆድ አምላኩ ይባላሉ።
ከዚህ ሁሉ ይሰዉረን፡ማአረና ክርስቶስ😭🙏🏽
እንዴት ነህ አብይ እንኩዋን ሰላም መጣህልን 🙏🏿እንደው ታዋቂነት ሲበዛ ችግር ነው አበዙት አሁንስ 😢😢እከታተለው ነበር እሸቱን አሁን ተውኩት ሆሆሆ ረጋ ቢል ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ ሲቀጥል ይሄ ማን ያዘዋል የሚባል ልጅ የአብሾ መንፈስ አለበት የመምህር ተስፋዬን ትምህርት የምትማሩ ሰወች ታውቁታላችሁ 😥
ዐቢይ ነው ቦሴ እህቴ ትክክለኛ ፊደሉ
@@tigistitigisti4792 እሺ የኔውድ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ዐብይ
እረጅም ዕድሜ ይስጥህ ወንድሜ ጋዜጠኛ ዓብይ ይልማ ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃቹ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን
በርቱልን🙏