ድንግል ሆይ ትንኝን ከማይዘነጋ ልጅሽ ለሀጥአን አሳስቢ በሊቀሊቃውንት ዕዝራ ሃዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @ቴዎድሮስ-ተ4ቀ
    @ቴዎድሮስ-ተ4ቀ 2 місяці тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ ያኑርልን፣ አስበ መምህራንን ያድልልን፣ የኔታ ጥዑመ ቃል ፍቁረ ኢየሱስ እግዚእነ ወፍቁረ እግዝእትነ ማርያም እሙ ለእግዚእነ። ብዙ ትውልድ በቃልዎ እንዲማር ቸሩ መድኃኔዓለም ይፍቀድልን። እወድወታለሁ አባቴ። ማርና ወተት መግበው አሳድገውናል፣ ቃለ እግዚአብሔር መግቦትዎ አባትነትዎ ለልጅ ልጅ ለትውልድ ትውልድ ይድረስልን ይብቃልን።

  • @Gygcfgghkbcfgffyfcvghfxghv
    @Gygcfgghkbcfgffyfcvghfxghv 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤❤❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤አገራችን ሰላም ታድርግልን ወላዲት አምላክ 🕊🕊🕊👏👏👏

  • @182960la
    @182960la 2 місяці тому +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንወድወት አባታችን የኔታ ፀሎት በረከትዎት በያለንበት ይድረሰን

  • @salamsalam-pg5el
    @salamsalam-pg5el 2 місяці тому

    አሜን አሜን እሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitkassahun4595
    @medhanitkassahun4595 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቡራኬዎት ትድረሰን

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 2 місяці тому

    ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ይስጠዎት የኔታ። በረከትዎ ጸሎትዎ አይለየኝ።

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @abasfaw1143
    @abasfaw1143 2 місяці тому

    አሜን ሁላችንን በሰላም ያድርሰን

  • @davem760
    @davem760 2 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።ከአመት አመት አይለየን።

  • @YeshimebetNigat
    @YeshimebetNigat 2 місяці тому

    Amen amen amen. Abatachni kale hiwetn yasmaln bedma betna yakoywet❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @desalegnfentabil1351
    @desalegnfentabil1351 2 місяці тому

    ቡራኬዎት ይድረሰን

  • @temesgenadmasubelay8169
    @temesgenadmasubelay8169 2 місяці тому

    Amen and amen 🙏

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 2 місяці тому

    Amen amen amen ❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 2 місяці тому +1

    አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቤታችን ተበጥብጧል በምንፍቅና ወልደ ሚካኤል እና ወልደ መድህን መሪር እንባን እየተጎነጨሁት ስለሆነ ይረዳኛል

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 2 місяці тому

    በፀሎት ያስቡልኝ።እኔ ስጋወ ደሙን ስቀበል ስማቸውን መዳፌ ላይ አድርጌ እገባለሁ ሰው መክሮኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels 2 місяці тому +1

    በልጄ ተሞገትሁ እንዲህ ነው ቀን ሲጥል
    ቀዩን መስመር ጣሰው የእናቱ ቅምጥል።
    እምጥ ልግባ ስምጥ ልግባ በቁሜ ቅበሩኝ
    ወይ እንዳበደ ስው በገመድ እሰሩኝ።
    ልጆቼን አድርጌ ከዘመድ በላይ
    ትዳር ትዳር እያልሁ ማንንም ሳላይ።
    ተመልከቱኝማ እንዲህ ሆንሁላችሁ
    በእኔ የደረሰ አያድርስባችሁ
    ብርድ ብርድ ይለኛል ሰውነቴ ርዶ
    መብረቅ አቃጠለኝ ከሰማይ ላይ ወርዶ ።
    የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይወርሳል
    ፈተና ሲበዛ ሰው ማንን ይወቅሳል ።
    እንዴት ልሸከመው እንደምን አድርጌ
    የተንዘላዘለን የዘመን ባለጌ።
    ቀስ እያል ሲቆርጥ ሰይጣን ስጋየን
    አንተው ድረስልኝ ቀንስ ስቃየን።
    አውርደኝ እባክህ ጀርባየ ቆሰለ
    ንፍሮ ሆኖብኛል አሁንስ በሰለ።
    ቁስሌም አልደረቀ መቼም ላላገግም
    ውሰደኝ እባክህ ስህተቴን ሳልደግም
    በዚች አለም መኖር ጭራሽ አልፈልግም ።
    አሳርፈኝ ባክህ አንድ ጊዜ አውርደህ
    መከራን ቀምሰሃል አንተም ርደህ ።
    ሁኜብህ ነው እንጂ አልሞት ባይ ተጋዳይ
    ልከስህ አልመጣሁ ልክ እንደ ተበዳይ።
    አይኔ ሊወጣ ነው ዛሬስ ቦታ ለቅቆ
    ሰለቸው ማልቀሱ አያይም አርቆ።
    መኖር አልፈልግም አልዋሽህም ጌታ
    ለንስህ አብቅተህ እስትንፋሴን ግታ
    ምንጊዜም ላልጠቅምህ መቼም ላልበረታ።
    እንባየን እያየህ ምነው ትላለህ ዝም
    አላሳዝንህም ሁልጊዜ ስቆዝም?
    አንተ ብታፅናናኝ አልፈልግም ሌላ
    ፍጥረትህ ነኝና ልጅህን አትጠላ።
    ፅዋዬ ሳትሞላ እንባየን አልጠርግም
    ብቻ ማረኝ እንጅ መኖር አልፈልግም ።
    አልቅሼልሻለሁ ታሪካዊ ለቅሶ
    እኔን እኔን እያልሁ ደረቴ በስብሶ
    እንዴት ቁሜ ልሂድ እንደምን ልጓዘው
    እንደ ሙት አድርገህ ✋ እግሬን ገንዘው።
    ምን አይነት ነው ፍርዱ በቁሙ ለሞተ
    እንዴት ነው ሚፈታ እዕምሮው ለሳተ።
    ባፀናሃት ምድር እንዳልሆን ባይታወር
    ምናል ብትወስደኝ በጣም ሳልታወር
    አንተን ልሸሸግህ አልችልም መሰወር።
    በአንተ እጅ ስላለ መግደልና ማዳን
    እስትንፋሴን ወስደህ ነፍስያየ ትዳን።