በረኪና ሚያስጠጣዉ ፍቅር የት ሄደ? / AWRACHILL. እውነተኛ ፍቅር አለ???

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 Рік тому +13

    እኔ እውነተኛ ፍቅር ሲባል ራሱ አይገባኝም። ፍቅር አንድ ነው። ወይ አለ ወይ የለም። የዉሸት ፍቅር የሚባል የለም_ መጀመሪያውንም ፍቅር አይደለም። የእውነት እና የውሸት የሚባል ፍቅር የለም።

  • @foziakram9858
    @foziakram9858 11 місяців тому +2

    ወይኔ ሽሜ ናፍሪሽ😂ወላሂ እዴት እዳሳቃችሁኝ የልጁ ሳይሆን የእሶን ፍላጎት አላለም ፍሪሽ ገደለኝ ለማንኛውም ለሁሉም ነገር "ሀላፊነት የሚሰማው ሰው" እና" ሀላፊነት መሸከም የሚችል ሰው" መሆን አለባቸው "ግድ" ነው

  • @hiwe569
    @hiwe569 Рік тому +5

    ወገን ፍቅር እና ስሜት እየለየን እንጂ . ትዳር የአልጋ ጨዋታ ብቻ የሚመስለው ሰው አለ ፍቅር ብቻውን ለትዳር በቂ የሚመስለውም አለ..
    ትክክል ወንድ ክብር ይፈልጋል
    ሴቷ ደግሞ እንክብካቤ ትፈልጋለች
    ትልቁ ነገር የአጋርህን ፍላጎት እና ስሜት ካወክ እውነተኛን ፍቅር❤ ማምጣት ቀላል ነው

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому +5

    እውነተኛ ፍቅር ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው

  • @hiwe569
    @hiwe569 Рік тому +6

    እዩ የሚያነሳው የፍቅር ሃሳብ እኮ( አጋፔ ❤) የምንለውን ነው💫 ፍፁም ያልሆነን ሰው በፍፁም ልብ መውደድ❤ እንደ ክርስቶስ .እንደማለት🤷‍♀️ ይሄ ሲወራ እንጂ ሲኖር ከባድ ነው

  • @meriamm.432
    @meriamm.432 Рік тому +6

    You guys need to let Fresh talk he has great points, but you interrupted him :-( love you guys!!! Great discussion.

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    ፍቅር ከልባቸው አይውጣ 👌እናመሰግናለን 🌺🌺

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +5

    ጓደኞቼ ነው የምትመስሉኝ እኮ ሀቂቃ

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 Рік тому +3

    ፍቅር ሁሌም እውነት ነው ምንም መሆን ሳይሆን እንዲሁ ማፍቀር ውሸት የለውም መታደል ነው

  • @fish33332
    @fish33332 Рік тому +1

    59:34 ትክክል እዩ

  • @nardosselam6945
    @nardosselam6945 Рік тому +2

    የኔ አውራዎች እዴት ናቹ የሳቄ ምንጭ ናቹ የምር 🥰🥰🥰🥰

  • @danielzenebe4575
    @danielzenebe4575 10 місяців тому

    😂😂😂 አረረረ ሽሜሜሜ አንድ ችግር የለዉም ብለሽሽ አንድ ካልሽ እኮ በቃ

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +2

    ቫላንታይን እኮ የዝሙት ቀን ነው ሶ እንኳን አደረሳቹ እንዴት ይባላል ስለ ፍቅር እያወራቹ ስለ ቫላንታይን ቀን 🤔🤔🤔ይጋጫላ ቫላንታይን እኮ ፍቅረኛሞች የሚመስሉ ሰዎች ለመዘሞት የሚገናኙበት ቀን ነው ፍቅር ካለ ደሞ ቀን አይገድበውም ❤❤❤

  • @anubana
    @anubana Рік тому +1

    charity፦ ትርጉም በ ስለሽሜ 👍😂😂😂

  • @addisg4969
    @addisg4969 Рік тому +1

    እስቲ ተስማሙ እና አንዳችሁን አግብቼ ደስተኛ ላድርጋቹ🥰

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 Рік тому +3

    Valentines is not for GF boy friend or husband or wife , we ethiopian we missed the right meaning why they celebrate Valentines, , we exchange gifts at work , with families ,,,,, kids with families and families for kids , it's the day to tell that you love them ... not onlyv to have sex ... or wearing red or pink ... or Bing with GF or BF ,,, we Ethiopians should update our mind and say each other I love you 😍, I love you Awrawoch ... happy Valentines 💝 💓 💖 💗

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 Рік тому +1

    ሺሜ የምግቡ ነገር አሳስቦታል😂😂😂

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 Рік тому +2

    Shmey yalew Betam tikikil nw beteley bedenglna ketegabu yenesu alem huletu becha nw Lela sew selalayu lesetwam kesu Lela wend yale hula aymeslatim bezu geze yemeleyayet chansachew rasu anestgna nw endeza malet gin dengelna yetdar meseret nw lemalet aydelm behonu gin yemertal

  • @mahletgulilat36
    @mahletgulilat36 Рік тому +2

    Awra chill #1 its so fun to see you guys . Best moments of the video: 31:20, 35:31, 54:23 👏👏👏

  • @magealemayo
    @magealemayo 6 місяців тому

    ሽሜ ግን በምግብ ፍቅር ተለክፈሻል አስተውለሽዋል😂

  • @yareddejene462
    @yareddejene462 Рік тому +1

    The movie you were talking about is THE WEDDING RINGER.

  • @linashibeshi9688
    @linashibeshi9688 Рік тому +2

    ም ግብ ማብሰል ማትወድ ሴት አታገባም ማለት ነው ?

  • @tehetenapinomaa2819
    @tehetenapinomaa2819 Рік тому +11

    I am so glad you asked what the challenges in marriage are! As a married women and a mother here are my lists of things you should know before getting married.
    The biggest one for me is being able to communicate, talk your heart with respect and understanding.
    Don’t let issues go without talking about them and working on shortcomings and changing things for the other person
    Always make time for each other, to have fun.
    Decide on responsibilities accordingly so one partner wouldn’t do too much and start measuring and comparing.
    Not to forget to say nice things to each other .
    And one last thing hormones are real!

    • @biniboy8821
      @biniboy8821 Рік тому +1

      Loved the wisdom shared here!! But I have a question,does having kids put a strain on a marriage?

    • @tehetenapinomaa2819
      @tehetenapinomaa2819 Рік тому +1

      @@biniboy8821 thank you 😊 Yes having a kid puts such a BIG strain. I wish someone had told me that before. But at the same time it’s the most rewarding and happiest thing too. You need to be very understanding, supportive and present. Mothers especially the first few months, the sleep deprivation, body changes and hormones makes us very sensitive, some depressed and so many other manifestations. So they should be able to talk about these things and partners should listen, understand and discuss how they can help. There is a looot more I would’ve loved to share but the comment section is maybe not the place.

    • @biniboy8821
      @biniboy8821 Рік тому

      @@tehetenapinomaa2819 thanks

    • @hayat-t3r
      @hayat-t3r 11 місяців тому +1

      I appreciate your insights. You are very articulate and should consider starting your own podcast.

  • @bethelmandefrot4206
    @bethelmandefrot4206 Рік тому +1

    Enkuan dena metachu ... betam tenafkachu neber

  • @mickofix6483
    @mickofix6483 Рік тому

    480p?
    Low video quality?
    Improve it

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 Рік тому +1

    "እዉነተኛ ፍቅር አለ" ግን ግን ችግሩ በምታፈቅረዉ ልክ የሚያፈቅርህ ሰዉ አለ ወይ ነዉ

  • @kassawahmed594
    @kassawahmed594 Рік тому +1

    ጀለሶቼ በቸርች እና በመስጊድ መጋባት ይቻላል ልክ እንደ መዘጋጃ ቤት ።

  • @azebtades649
    @azebtades649 Рік тому +1

    Eyu አወያያችን❤❤❤

  • @lidalex7044
    @lidalex7044 9 місяців тому

    UFFFFF kenin eko naw metasetekakeluttttttttttttt....love u alllll.....z friendship is perfect....

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому +1

    ፍቅርማ አለ ሰው ነው የጠፋው ???

  • @just.a.V.o.i.c.E
    @just.a.V.o.i.c.E Рік тому +1

    9:47 That's simply called Infatuation!

  • @yesshakezinabu708
    @yesshakezinabu708 Рік тому +1

    try to post as often as u used to

  • @ByteLad
    @ByteLad Рік тому +1

    53:40 @Shime no በግ lol

  • @sababelay8990
    @sababelay8990 Рік тому

    Ayyyy frirshi" teslot "alk,Eyu aschenekachew eko.
    Eyu you look like Hubby material,God know the rest of 2😊

  • @mikiyas7841
    @mikiyas7841 Рік тому +1

    Eyu gn anatsh yetelekew bemkniyat new ewketsh yelele new

  • @Tadi64
    @Tadi64 Рік тому +1

    ፍርሽም ሽሜም ግን በረኪና የሚያስጠጣ ፍቅር አይዛችሁም

  • @POV__00
    @POV__00 Рік тому +3

    ከ ፌሚኒስቶቻችን እሱ ፈጣሪ በጥበቡ ይጠብቃቹ 🙏🏽ይሄን video ካዮት አለቀላቹ በቃ በተለይ ሽሜ አጥበው ነው የሚያሰጡህ 😆😆

  • @hananmoha7505
    @hananmoha7505 Рік тому

    ኦ ስለ ፍቅር ይወራል እንዴ 😳

  • @roseabr2762
    @roseabr2762 Рік тому +1

    My loves...my awrawians...🥰🥰🥰

  • @eyerusedele5995
    @eyerusedele5995 Рік тому

    ኧረ ፍቅር የሚባል ነገር የለም

  • @hamujan6073
    @hamujan6073 Рік тому

    የእዩ ሃሳብ ከባድ ነው

  • @mahadusman4806
    @mahadusman4806 Рік тому +2

    አረ ማይኮቹስ?

  • @binaini2553
    @binaini2553 Рік тому

    Hulachum algebachum gin,bichawa jeles arif perspective alesh

  • @GATHERANDCHILL
    @GATHERANDCHILL Рік тому +2

    ፍርሽ አሀ በል 😂😂

  • @elsabekele5647
    @elsabekele5647 Рік тому +1

    በረኪናው ተወዶ ነው😌😂😂

  • @mikiyas7841
    @mikiyas7841 Рік тому +1

    Yhew agbche tetalten shemetetechign jerbawan setagn tegntalech

  • @eyerusedele5995
    @eyerusedele5995 Рік тому

    ፍቅር አለ አፍቃሪ ነኝ ባይ ፋጋሪ አቃለለዉ እንጂ

  • @hawigeremew429
    @hawigeremew429 11 місяців тому

    56:10

  • @MahletTeferi-pb3ed
    @MahletTeferi-pb3ed Рік тому

    Sheme emuaaa

  • @lieltalemu5058
    @lieltalemu5058 Рік тому +1

    ፍቅር ከስሜት ያለፈ ስሌት ነው ለኔ

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Рік тому

    እናተን ያህክል ሰው ስለሰማኒያ ማሰር አታቁም.
    በቸርች ከተጋባችሁ ቃለ መሀላ እሚባል አለ.ይሱን ማክበርነው.መደበኛ እግዚአብሔር የፈቀደልን በቸርች በቃለ መሀላ። ስናገባነው ስጋወደሙን ወስደን ...በፍርድቤት ደግሞ ህጋዊይ ጋብቻ ለማድረግነው ..ህጋውይ ..ሚስትማለት..ይሷምንም ታድርግ አንተምንም አድርግ አንተም .ለሷ..ይሷም ላተ።የሀላፊነትግዴታ አለባችሁ.እደማለትነው.ብቻ ኢትዮ ስመጣ አስረዳችሀለሁ...እስከዛው ካላገባችሁ.ወንድሞቸ.ግን በጣም ከኢኮኖሚ ወረድበሉ ..ገንዘብያለውሰው ብዙም ሰላምየለውም

    • @tesfshwegayehu3089
      @tesfshwegayehu3089 Рік тому +1

      ኢትዮጵያ ውስጥ ለሁሉም እንቅስቃሴ እኮ ከኢኮኖሚ ጋር የተያያዘ ነው ምን አልባት አንቺ ውጭ ሀገር ስለሆንሽ ይህ ነገር አይሰማሽ ይሆናል።

    • @Hhh-mh2er
      @Hhh-mh2er Рік тому +2

      @@tesfshwegayehu3089 አቃለሁ .በመጠኑ መሆን አለበት ፍቅር እዲኖር ....አሁን ካገር ውስጥ .ባልሆን ተወልጀ አድጌበታለሁ..መተሳሰብ.መነጋገር.መወያየት ካለ ሁሉንም ነገር ማካሔድ ይቻላል.....ብዙ ባለገንዘብ ስትሆን ..ሰይጣን አይለቅህም ለዛነው እጅ ገንዘብ አስፈላጊአይደለም ማለቴ አይደለም..ገንዘብ መሰለኝ ካገራችን ያስወጣን

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 Рік тому +1

    የመፈራረም እና የህጋዊነት ጥቅሙ ለባለትዳሮች ሳይሆን በዋነኝነት ለሚወለዱት ልጆች ዋስትና ነው።

  • @mes3777
    @mes3777 Рік тому

    ሽሜ ግን ምነው መፈራረሙን ፈራሀው?

  • @emutiemuti5425
    @emutiemuti5425 Рік тому +1

    ጋብቻ፣ሞት እና ልደት ወሳኝ ኩነት የሚባሉት ናቸው። መመዝገባቸው ለተለያዩ የመንግስት ፖሊሲዎች እንደ ግብዓት ነው

  • @مسرات9999
    @مسرات9999 Рік тому +1

    Gebu gebu kebadoch

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው

    በኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስራት ሲያጋብ ፍራማ የጋብቻ ወረቀት ትሰጣቸዋለች ።

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +1

    በተክሊልም ወይም በቁርባን ፊርማ አለ

  • @jcbv3997
    @jcbv3997 Рік тому

    Nebsiyaye temchegn

  • @lisbonn8623
    @lisbonn8623 Рік тому +1

    Ahun organophosphate mayasteta fikir fikir new?...Berekina my foot

  • @eyobkinde5622
    @eyobkinde5622 Рік тому +1

    migerm temrt ymr

  • @henokmillion9774
    @henokmillion9774 Рік тому +1

    Man, you are given wedding certificates at Church with the priest's witness and other attendees' signatures.

  • @eptisamumer9827
    @eptisamumer9827 Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Addis494
    @Addis494 Рік тому +1

    Marriage by itself has a religious beginning so the laws around marriage in any government are adopted from religion. According to the bible, marriage should be declared in-front of witnesses(it was the wedding attendants and a religious leader back then) and now since it is included in government laws, the law is also considered as one witness. And also , christians are ordered by the bible to obey the laws of the government(like paying taxes). So they have to obey the law of the country to be considered married in the eyes of the law.

  • @Cookingwitheden-k8c
    @Cookingwitheden-k8c Рік тому

    ❤👏🏾👏🏾

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 Рік тому

    😘❤😘😘

  • @asmajemal1873
    @asmajemal1873 Рік тому

    ❤️

  • @febenfancho9633
    @febenfancho9633 Рік тому

    ❤❤❤