Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኡፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው ። እንደማላገኝህ አውቃለው ነገር ግን ሁሌም በልቤ ቦታ አለህ ።ደስታህ ደስታዪ ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ የኔ ልዩ እወድሃለው,,,,,,,, ኡፍፍፍፍ ብቻየ ጥለሃኝ ስለሄድክ እንኳን አልተቀየምኩሁም ስለ ማፈቅርህ ከ 2004,,እስከ,,,2012 ነበር እኮ ፍቅራችን😭😭
አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ላንች ያለው አለ በተስፋ ጠብቂ ያኛው ያልታዘዘ ይሆናል
የኔ ቆጆ አይዞሽ💘እኔም ሁለት አመት ያወራሁት ልጅ ይከው አሁን ተለያየን ዛሬ ሌላ ሴት ፕሮ አድርጎ አየሁት በጣም ነው የምወደው ምንልሁን ወላሂ አልቅሼ ልፈነዳ ነው እሲ አላህ ያፅናሽ በሉኝ😭😭😭😭😭😭እደምወደው ከተረዳ ቡሀላ አቃጠለኝ ያለሱም ሌላ ሰው አይታየኝ ወላሂ ይቺን ኮመት ስፅፍ እባዬ በመታ እየፈሠሠ ነው😭😭😭😭ሌላ ምንም አልል ።ያመካቸው ይክዱክ። ዙዙቲ እያልክ ስታለቅስ ያሣየኝ😢😢😢
@@ነኝ-ገ4ደ ayzushe abeshery
@@haduayesuf3523 አላህ ያበሽርሽ ሁቢ💋💋💋
ያዉ ልኪ ነሽ ማሬ የፍቅር ቱርጉሙም ስለምወዱት ሰዉ ማኖር አይደለም በምወዱት ሰዉ ደስታ መደሰት ነዉ ፍቅር አይዞሽ የአንች የሆነዉ ይመጣል እሽ
የኔ ፍቅረኛ ድንበር ላይ እየተሰቃየ ነው ከተለያየን ሁለት አመታችን በጣም እንዋደዳለን በሰላም እድንገናኝ በፆለታችሁ እርዱኝ በፈጣሪ ይሁንባችሁ
አይዞሸ ፈጣሪ ይደረስለት ለእናት አገሩ ያብቃው በሰላም ተገናኙ ወይም እስካሁን ተገናኝታችሁ ይሆናል❤
አይዞሽ ሀቢብቲ
P
አይዞን ሁሉም ያልፋል የሠዉ እጅ የቀን መጥፎ የለም ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ።
እመብርሐን በሰላም ታገናኛችሁ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ አይሞት የስራህን ያኛውን አገር ያሳምርልህ አለሁ በለኝ አትውጣ ካሳቤ ሁሌም ቢሆን አረሳህም ልቤ
ቅዱስ
Sssየ የኔ ደነዝ ያላተ የምወል የማድረ አይመስለኝም ነበር ሁሉም ሲያልፍ ግን ጥሩ ነው ላተም የስራህን ይስጥህ ላተ ያልሆኩት ነገረ የለም ነበር እያወከው ጎዳኸኝ ኡፍፍፍፍፍ ወዶቼ ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አይሆንም ካሉ አይሆንም
ሣህእህት
@@sadh123atubia3 ሀያቲ ወድድድድድ ቤተሰብ ማለት አችነትሺ ናቸው እህቴ
እውነትነውማማ እናቴ እኔእምትፈልጊውንማፍቀርትችያለሽ ግን ልጄ ይሄአይሆንሽምብላኚነበር አይናፋርመስሎ አይንአውጣሁኖአገኘሁትእፍፍፍ
@@fatemaali8328 ፍፊዋየ እኔም እዳች ተብየ ነበር መጫወቻው ሊያደረገኝ አሰቦ አልሀምዱሊላህ አሁን ነፃ ነኝ ትቼዋለሁ
እህት የደረሰበት ሰው ነው እሚያውቀው ማር እኔ ግን ሳስታውስ ይመኛል ወላሂ የበደለኝ በደል እፍፍፍፍፍፍፍ
ታድየ ያ ከሱ ዉጭ መኖር የማልችል የሚመስለኝ አሁን ዉልቅ ብሎ ጠፍቶልኛል አሁን ወንድ አላምንም ገና በለጋነቴ ልቤን ተጫወተበት
😓😓😢😢😢
የኔ ዉድ
ሀይ@@lubiyas175
የውስጤን ልናገር ብዬ ተውኩት። ብቻ ግን በጣም ያማል ህመሙንም የደረሰበት ያውቀዋል ።።
ምርጥ ጊዜ አሳለፍንባት ይችንሙዚቃ አይትዝታ ግን አልሀምዱሊላህ ፍቅሬ ህይወቴ አሁንም አብሮኝነው እስከመጨረሻ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍቅረን አጠን አይተነዋል ባይተዋርነት ብቸኝነት ስደት ለምጄ አለሀኝ እኔማ እባክህ ፈጣሪዬ መጨረሻችን አሳምረው በስደት ያለነውን አትርሳን!!!
awrfkte
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😩😩😩😩😩😩😩❤
መፈቀር የማይገባዉን ሰዉ ማፍቀርስ ምን ያህል ይሆን ጉዳቱ💔
አይዞን ቻይዊ እማይገባዉ አያጋጥምሽ
በጣም ይከብዳል ግን አይዞሽ 🙏🙏
Amsegenalhu wudoche😘
@@kangmoabel 😃😃
@@kangmoabel mnw yihen yakl
አይይይይይ እደው ማንይሆን ያላለቀሰው ኡፍፍፍፍፍ ፍቅር አይኑ ይጥፋ ሲቀርቡት ፈተና ሲርቁት መከራ💔💔💔💔💔💔💔💔
ፍቅር ከባድ ነዉ አብሶ አንድ ሰዉ እየወደደ ሌላዉ ፍቅር ከለለዉ ሆሌም ልብ ይሰብራል💔💔
በጣም
እኔንም 😭
Lik naki
በጣምምም
እዉነት ነው
ብዙ ጊዜ አልቅሸብሻለሁ በዚህ ሙዚቃ እደዚ አልፎ ሳይው እራሴን እታዘበዋለሁ ለሴትየምመክራችሁ አደራችሁን ለውድልባሽሁን እዳሰጡ ለፍጣሪእጅ እኔ ስላለፈብኝነው አሁግን ከልክነኝ ጡሩትዳርይዥ እየኖርኩነው እሱ እጅ እኔ ሰፈአልልም ወንዶች እደዚህ አይነት ሴት ነው የሚወዱትወላሂ አየሁት
አላሀምዱድላ አላህ ያዝልቅልሽ ውዴ እኔም እንደዚህ ነበርኩ አሁንግን ሂዷል ብቻየን አለሁ ግን አላሀምዱድላ
ኧረ ወይኔ ግን ለምን
እኔ አሁንእያለቀስኩነው ምን ላድርግ ሌላ አገባ እኔም ደግሞያለሱ መኖር ከበደኝ እፍፍፍፍ
እኔም አልቀሸ ሲድክመኝ ተውኩት ግን እኔ በስድስት ነኝ ልጅን ጥየ እሱም አግብቶል አሉኝ ጥሩ ትዳር እድሰጠኝ ዱዓ አርጉልኝ
ትክክል ኘሺ እህቴ ያነባት እንወባ እኔ ትራሴ ነን እምናወቀው ከባድ ነው ብዙ መሰዋት የከፈልኩወን ነገር እንደቀላል ሳጣው
የማፈቅራት ልጂ ወደ ሳዉዲ አረቢያ ስመጣ የጋበዘችኝ ሙዚቃ ሀዳ ምንያረጋል ዲህነትን ለማሸነፍ ስል ተሷእራኩ 💙💚💔
Allah yGenagachehu😌😌😌☝☝☝
😭😭#😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኢሻአላህትገናኛላቹሁ
አይዞን❤❤
እና አሁን አግብታ የል እደ😂😂
ደሞ እኮ ታጋይ ነው ወይይይይይይ 💝💝💞💞💞ያላፈቀቀራችሁ ሁሉ እድለኞቾ
አዎ ፍቅር ስቃይ ነዉ 😢😢😢😢😢
በፍቅር መንገድ ላይ ብቻየን ጥለህኝ 💔💔2009_2013ነበር እኮ ዉዴ ድምፅህ ናፍቆኛል
😢😢😢የኔ የደረሰ💔💔💔
ሁሉምሲልፍ ጥሩ እኔምይመስለኝነበርለካስ ይለመዳል አይ ትዝታ ፍፍፍፍ ስደትሁሉንም ብትትን አረገዉ ተመስገንለሁሉምነገርፈጣሬየ ለበጎነዉ መጭዉም ባተተስፋ አደርጋለሁ
እኔም በዚህ ሙዚቃ አልቅሻለሁ A ውዱባሌ የመጀመሪያነበርክ ላተየሰጠሁትን ለማንም አልሰጠሁት ግን ይሁን አላሀምዱድላ ለበጎነውአሁግን የለህም ብቻ ሰላም ህይብዛ
😭😭😭😭👈
ይሔሙዚቃያስለቅሰኛልፍቅር ፍቅርልላልባይሆንየልሁበትም😂😂🙄ለምንብቻሽን🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂
@@ኢትዮጲያትኑርለዘላለ-ፈ4ቀ የኔ አዛኝ አሳቅሽኝ ቀልደኛ ፍቅር ፍቅር ካለሽ ቀዝቃዛ ውሀጠጪ
@@meriemtube4869 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የመጀመሪያ ከባድ ነው መሬምዬ 💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ይቺ ሙዚቃ 💔💔💔💔💔አምኘህ ነበር ግን በገዘብ ለወጥክኝ ግን ሁሌም እወድህ አለሁ መቸም ቢሆን ክፉ አያግኝህ 😢😢😢😢
ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ ባለህበት ሁሌም ይጠብቅህ
ሴቶችየ እባካችሁ ሰከን በሉ ወንዶች ሲለምኑ እንጅ ሲለመኑ አይወድላቸውም
መቅድዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ይችን ሙዚቃ ትወዳታለች የኔ ማርርር ዉድድ ይጠረግ አበበ ቢሄድ ከበዴ ይመጣል ሥንት እሚያሣሥበይ እያለ ጨርቅ ያርግለት
እባክሽ የዘፋኞወን ስም ንገርኝ
@@melakuyohannes2020 wew
@@melakuyohannes2020 wowbMmimraie
ያፈቀራችሁ እርሡ ሌላ መፍተሄ ወፍ መልካም ካላደረክ ለፈጣሪ ይቅር እዲላችሁ ተጨነቁ!!!
ሰምተነው ሰምተነው አብቅቶበታል ዘማን ጥርግ ይበል ይመቸኛል ለዘመኑ ዱቄት ወንድ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክ እውነትሽን ነው ማማየ ጥርግ ይበሉ
@@ekreyemaru146 አወ ሁቢ
እርታይአትዋሸ. ሰትየሆሸለት.አመታቶቸን. አሰቆጥርሸ. ቢሆን. ያውምየመጀመሪያሸ. ምንታደሬጌያለሸ. አታብጀም. እኔይሄው. አብጀለሁ. በሰደትላይ
ደግሞ ለወድ ለምን ጥርግ አይል
የወፋኟ ድምፅ ደስ ይላል ደሞ ለተራ ፍቅርማ ብቻየን ጥለህኝ አይባልም 😂😂😉😉
ፍቅር ሲገባችሁ ያኔ ትመሰክራላችሁ
@@ሰአድነኝየሀይቋ tekkel
@@ሰአድነኝየሀይቋ አየነው😭
እሂ ዘፈን ደጋግሜ ብሰማው ማይሰለቸኝ መቅዲ ደመፀ መረዋ😍
ያባቷ ስም ንገርኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🙏🖤
@@ghdvbx7958 መቅደስ አበበ
አይዞ ሺ ዉደ በሠላምያናኛችሁ የዉናነት ፍቅር ከባድነዉ ኮሜትሺን ሳይ ወላሂ አጀቴን ነዉ የበላሺዉ አብሺሪልኝ ሁሉምያልፋል
ena demo yemafekrewu lela yemiyafekregni lela endewu mn yshalal ahuns ufffffff 😢😢😢😢😢
የኔ ፍቅርኛ ሁለት አመት ሙሉ አፍቅሬት ከዛ ወደ ሳኡድ አረቤ ከመጣሁ ቦሀላ ከቅርብ ጓደኛየ ጋራ የፍቅር ሄወት ጀምረዉ በሰላም እየኖሩነዉ ምላርግ ንገሩኝ እስኪ😢
ተዋት ትሂዲ ልቧእሌላጋር ከሆነ አትጠቅምህም
ፅፅት ብቻ እህት በትዝታ 😭😭💔💔
አረበዚች ሙዚቃ መጀመሪያ ሀገሬ ሆኜ አሁንማ በስደት እዴትልቻለው መለየት ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህት በትዝታ 😭
አይዞን ሁሉም ያልፋል
😭😭😭😭😭😭
K ሰጠብቅህ እኖራልሁ በጣም ነው የማፍቅርህ😢😢😢😢😢
ሁሉም ቁስለኛ ነው 😢😢😢😢
በጣም ከባድነው አላህ ይጠብቀን
ሙዚቃ አልወድም ግን ጥሎኝኝ የሄደ አለ ኡፍፍ ትዝታ ብቻ
/ትዝታ/ ከውስጤ እማይጠፋ የተዳፈነ እሳት ካገሬ ልጅወች ጋ ያኔ በልጅነት ሀ ለ ሐ መ ብየ ፋደል የቆጠርኩበት በጅምር የቀረው የምወደው ትምህርት ትዝታው ብቻ ነው ለኔ የተረፈኝ ዘወትር ጥዋት ማታ የሚያንገበግበኘየድካሜ ትርፋ የልፋት ውጤቴ ትዝታን ብቻ ነው እኔ ያገኘውእኔማ ሀሳቤ እንደህ አልነበረም ግን ምኞቴ ሁሉ እውነት አልሆነምሀገር ተረካቢ ትውልድ ነኝናተምሬ አውቄ ሀገሬን ላቀንነበረ ምኞቴ የዘወትር ህልምለሀገሬ ልጥር እስከፈቀደ አቅሜግን ምን ያደርጋልየህል ውሀ ጉዳይምኞቴ ሰምሮልኝ እወን ሆኖ ሳላይባህር አቁዋርጨ ሀገሬን ለቅቄባእድ ሀገር ገባው ተሰደድኩ እርቄከኔ እማይለየው ትዝታ ነው ስንቄመሳቅ አመሌነው ትዝታ ስቄነው ፣H የወድሞቸ ቅምጥል
ወይይይይ ፍቅር እባክ የኔ ማር እወድሻለሁ በለኝ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ሰላሙን ያብዛልህ ማንም የለኝ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል😭😭😭😭😭 ቶምዬ አፈቅርሀለው
አሁን ይህን ሙዚቃ እየሰማሁ በእንባ ፌቴን ተቃጠለ 😢😢 በጣም የማፈቅረው ልጅ ቤተሰብ ናችሁ ተባልነ ከዛ ፍቅሩ ሳይወጣልኝ ይሱ ደሞ አገባ እንዴት ልርሳው ደሞ እኮ በቃ አብረን ባንሆንም ሰላም እንባባለን ብሎ ቃል ገብቶልኝ ነበር ድምፁ እንደ ውሃ ይጠማኛል በጣም ናፍቆኝ ብደውል አያነሳም እኔም ምን ልሁን ግን እንዴት ነው የሚረሳው አይ እድል😢💔💔
ayizoshifkratalkshi,
😭😭😭😭😭😭😭 የማይመለስ ግዜ ስናፈቅ ይህው እስከዛሬ 💔💔💔💔💔
የኔ ፍቅር ወይንነህ ዘለላ 😂ግንኮ እኔም ታምሜለሁ እዴቀላል አያስቀይምም ብለን የምንናገራቸው ቃላቶች እነዛን ሰወች ያሳጣናል ብቻ ይሁን አለሁ በሱ እየተጎዳሁ aዬ ሁሌም እወድሃለሁ♥😢😢
አፍቅሮ መለየት በጣም ይጎዳል
ፍቅርውድ😢😢😢የኔዬዬ❤❤❤🎉😢ፍፍፍፍፍወይሰላምነውሽጋእሽ😢😢🎉🎉😢❤❤
መቅድዬ በጣም ነው የወደድኩሽ ጨልማው ብርሀነው ይመቻል ባልሺው ተመቸሽኝ
መቅደስ ማነዉ ምትባል ንገሪኝ
Selam habesha 🤝💐who’s the singer ?
Ha I I🇪🇹🇸🇦
Habibi🇸🇦🇪🇹
Selam lazi bet
😭😭😭😭😭😭አየ ይች ሙዚቃ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Much love from sudan💚
ውይ ይችን ሙዚቃ ስወዳት
የኔ ውድ አይሞት ቀማኝ Hየ ብቻየን ጥለሀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ለካ ሂወት እንደዚህ ነች አይ ዱኒያ
ለምኔም አላዉቅ አፍቅሬም አላዉቅ ግን በጣም ተፈቅሬ አወቃለሁ አኔ ደሞ አልወደወም
መቸም ተስፋ አልቆርጥም ባንቺ❤❤❤❤❤
tebkat
Uuuuuuffffff yenee fiqirii Qonyonoo💋💋❤️❤️💞💗💗❤️💖💝🙏👏👏👏🤣🤣🤣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎💝💖👌👈
S የ የስራህን ይስጥህ ለካ አለቀስኩ 😭😭😭😭
Hayat ያንተናፋቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እምለዉ ግን ቆይ ለምንድነው ፡ የማናገኘዉን ስዉ ፡ አፍቅረን የምንሰቃየዉ ፡ ወይስ ፡ እኔ ብቻ ነኝ ፡ አሁንስ ፡ ሂወት አስጠላኝ ፡ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፡ ግን ሁሌም ፡ በልቤ ፡ቦታ አለህ ፡ ሁሌም እወድሀለዉ ፡ ላንተ ፡ ከተመቸህ ፡ መልካም ኑሮ ፡ የኔ ልብ ግን ሁሌም አንተጋ ነዉ ፡ እሺ ስስቴ ፡ ኡፍፍፍፍፍ ፡
አምላክ ይርዳሽ እህቴ
እፍፍፍይችንሙዚቃስወዳትት😢😢❤❤
አኔም በዚህ ሙዚቃ አልቅሸ ነበር አይይይይ A አላህ ይቅር ይበልህእጂ😢😢😢😢😢
አወ ጥለኸኛል ብቻ ሠላምህ ይብዛ እኔን እንደሁ ገድለህ ቀብረኸኛል
😭😭😭
በቃ ችየዋለሁ እየተዋደድን ተለያይተናል😢😢
አይዞንማማእኔምነኚ
አይዞሽ
መቅዲ የኔ ማር
ኤሄ ዘፍን ውስጤ ነው
❤❤❤❤❤
ብዙሁኘነበርላተ አይናፋርመስለህ አይናውጣሁነህ አገኘሁህ እኔስ አፍቃሪ መልቶኛል አተንመርሳትአቃተኚእጂ
ዋዉ ጎብዘ
ግንንለምንተውከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
አይ ፍቅር እኔ ስደት እሱ ሀገር ቤት ግን ቤተሰቦቻችን ተጋጩብን በሆነ ነገር እደት እደምናደርግ ተደናግሮናል እሱን አጣሻለሁ ይላል እኔም አጣህ ይሆን እያልኩኝ አለቅን በሀሳብ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
Ensha allah tegnagalachehu
ሴትስንባል አፍቅረን ሲተውንደካማነን አጭቢጠረግ እሱማነው ጠከረበሉ እህቶቸ
አይይይይይይ ትዝታ😂😂😂😂❤❤❤
Betame adenakeshe negne keleba new mewedewe
አነዋርዬ መሳይ ዱዱዬ የአነዋር ቤተሠብ
በጣም ጨቆኛል አይ ስደት ባሉካየ ነይብሎኝ ትንሽ ልስራብለው መከላከያነው እምገባው ካልመጣሽ ሲለኝ በጣም አሳሰብኝ።አረ ምን ይሻለኛል እሱሟ ሄዶ ጭራሽ ሀገሬም አልገባ
ግን እደት ነው በጣም የማፈቅረው ከራሴ በላይ የማስብለትን ፍቅሬን መርሳት እምችለው ኡፍፍ
😓😢😢😭😭😭😭
😭😭😭😭😢😢👍👍
ሣህ
Nice music 💜💛💚💙❤
ReallyI like This song
Muziqaa jalaalaa
yshalal baksh
ይህ ዘፈን የፍቅርን ዋሻ አሽንቁሮ ያሳያል
ብቻየን ፍፍፍፍፍፍ አተደነዝ እራስበተ ያልሆንኩትየለኝም ማገባ ደነዝራስ (s) ይብላይላህ አሁንግንተገልብጠህደረሰህ
የኔ ከንቱ የትነህ😂😂 በህልሜ እያየሁ ነው😢😂
አይፍቅርመሰቃየትናትዝታውገደለኝው ይከሀገርሲርቁሁሉይቀራልአይስደትአይኑይጥፋ
Hulom labaginew belo malef new
ፍቅር ከባድ ነው በተለይ ሴት ልጅ በፍፁም ውንድን መጠየቅ የለባትም ከጠየቀች ልብን ሰብሩ ነው የሚሆደው ዘፈንሽ ደስ ይላል ልላም ልቀቂ
😭😭😭😭😭😭 ወይ ፍቅር አስጣለኝ እዳ አማረኝም ሄዳ ብቻዬን ጣላኝ
ማር አይዞን እኔም እዳችነኝ
እ😭
እፍ ግን እንዴት አርጎ ነው መርሣት የሚቻል እመም ብቻ ሌላ ሠው መልመድም አቃተኚ ማሥቀየም ሆነ ሥራየ ሌሎችን ግን ለምን ድካም ብቻ
ይከብዳልማማ በጣም
ይከብዳል ለመርሳት
በጣም ይከብዳል አይዞሽ እህት
😂❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤ 2:47
መሄዱን ሂድ ግን የልቤ ቁስል እደት ላክመው 😢
አይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔ሞኙ ልቤ አተን አምኖ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
ለቅሶ ቤት የገባሁ ነው የመሰለኝ እኔም የሆደን አምቄ ይዤ
ብቻየን ጥለሽኝ ኡፍፍፍፍፍ
❤
❤❤❤🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢ብቻዬንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢እስካሁንመለያየታችንን 😢😢😢ሳላምን ሁለትአመትሆነን😭
ስሟን አትናገሩምደ ግን😢
ጉድ ሁሉም ኮሜንቶች በፍቅር የተጎዳነዉ ማነዉ እንደኔ ከፍቅር ነጳ የሆነ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔ😂😂😂
ድንጋይ ነው ፍቅር የማይዘው 😂😂
እኔ😂😂
አወን ብቻዬን ጥለኸኝ ሄደሀል ይመችህ እኔ ቀብረህ መሄድህ ነው የሚያናድደኝ
ቃልቃል❤😢😢😢የኔዬዬ😢😢❤❤🎉🎉
😢😢😢😢🎉🎉🎉
ትዝታአለብኝሙሬ
❤❤❤❤😍😘😘😘
M😢የልጅነቴ ዋሸኸኝ እኮ😭😭😭😭😭😭
አብዱረህማን ይምማ የኔ ፍቅር
Ayyyy dero salkesbat neber wuyyyyyy
😢😢😢😢አይይ ይቺ ሙዚቃ ጥሪ ማሳመሪያዬ ነበረች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍቅር የሚባል ነገር ሊያሳብደኝ ነው ስንት አመቴ ወይ ከልጁጋ አብረን አደለን ይሄን ሾርጣ ፍርጃ😢ሰበረኝ አሁንማ እኔም አልቻልኩም መግባቴ አልቀረም እንደዚህ ሆኜ ስለማልኖር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አወኝፕ
ኡፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው ። እንደማላገኝህ አውቃለው ነገር ግን ሁሌም በልቤ ቦታ አለህ ።ደስታህ ደስታዪ ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ የኔ ልዩ እወድሃለው,,,,,,,, ኡፍፍፍፍ ብቻየ ጥለሃኝ ስለሄድክ እንኳን አልተቀየምኩሁም ስለ ማፈቅርህ ከ 2004,,እስከ,,,2012 ነበር እኮ ፍቅራችን😭😭
አይዞሽ ውዴ ፈጣሪ ላንች ያለው አለ በተስፋ ጠብቂ ያኛው ያልታዘዘ ይሆናል
የኔ ቆጆ አይዞሽ💘እኔም ሁለት አመት ያወራሁት ልጅ ይከው አሁን ተለያየን ዛሬ ሌላ ሴት ፕሮ አድርጎ አየሁት በጣም ነው የምወደው ምንልሁን ወላሂ አልቅሼ ልፈነዳ ነው እሲ አላህ ያፅናሽ በሉኝ😭😭😭😭😭😭እደምወደው ከተረዳ ቡሀላ አቃጠለኝ ያለሱም ሌላ ሰው አይታየኝ ወላሂ ይቺን ኮመት ስፅፍ እባዬ በመታ እየፈሠሠ ነው😭😭😭😭ሌላ ምንም አልል ።ያመካቸው ይክዱክ። ዙዙቲ እያልክ ስታለቅስ ያሣየኝ😢😢😢
@@ነኝ-ገ4ደ ayzushe abeshery
@@haduayesuf3523 አላህ ያበሽርሽ ሁቢ💋💋💋
ያዉ ልኪ ነሽ ማሬ የፍቅር ቱርጉሙም ስለምወዱት ሰዉ ማኖር አይደለም በምወዱት ሰዉ ደስታ መደሰት ነዉ ፍቅር አይዞሽ የአንች የሆነዉ ይመጣል እሽ
የኔ ፍቅረኛ ድንበር ላይ እየተሰቃየ ነው ከተለያየን ሁለት አመታችን በጣም እንዋደዳለን በሰላም እድንገናኝ በፆለታችሁ እርዱኝ በፈጣሪ ይሁንባችሁ
አይዞሸ ፈጣሪ ይደረስለት ለእናት አገሩ ያብቃው በሰላም ተገናኙ ወይም እስካሁን ተገናኝታችሁ ይሆናል❤
አይዞሽ ሀቢብቲ
P
አይዞን ሁሉም ያልፋል የሠዉ እጅ የቀን መጥፎ የለም ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ።
እመብርሐን በሰላም ታገናኛችሁ
ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ውድ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ አይሞት የስራህን ያኛውን አገር ያሳምርልህ አለሁ በለኝ አትውጣ ካሳቤ ሁሌም ቢሆን አረሳህም ልቤ
ቅዱስ
Sssየ የኔ ደነዝ ያላተ የምወል የማድረ አይመስለኝም ነበር ሁሉም ሲያልፍ ግን ጥሩ ነው ላተም የስራህን ይስጥህ ላተ ያልሆኩት ነገረ የለም ነበር እያወከው ጎዳኸኝ ኡፍፍፍፍፍ ወዶቼ ቤተሰብ የሚላችሁን ስሙ አይሆንም ካሉ አይሆንም
ሣህእህት
@@sadh123atubia3 ሀያቲ ወድድድድድ ቤተሰብ ማለት አችነትሺ ናቸው እህቴ
እውነትነውማማ እናቴ እኔእምትፈልጊውንማፍቀርትችያለሽ ግን ልጄ ይሄአይሆንሽምብላኚነበር አይናፋርመስሎ አይንአውጣሁኖአገኘሁትእፍፍፍ
@@fatemaali8328 ፍፊዋየ እኔም እዳች ተብየ ነበር መጫወቻው ሊያደረገኝ አሰቦ አልሀምዱሊላህ አሁን ነፃ ነኝ ትቼዋለሁ
እህት የደረሰበት ሰው ነው እሚያውቀው ማር እኔ ግን ሳስታውስ ይመኛል ወላሂ የበደለኝ በደል እፍፍፍፍፍፍፍ
ታድየ ያ ከሱ ዉጭ መኖር የማልችል የሚመስለኝ አሁን ዉልቅ ብሎ ጠፍቶልኛል
አሁን ወንድ አላምንም ገና በለጋነቴ ልቤን ተጫወተበት
😓😓😢😢😢
የኔ ዉድ
ሀይ@@lubiyas175
የውስጤን ልናገር ብዬ ተውኩት። ብቻ ግን በጣም ያማል ህመሙንም የደረሰበት ያውቀዋል ።።
ምርጥ ጊዜ አሳለፍንባት ይችንሙዚቃ አይትዝታ ግን አልሀምዱሊላህ ፍቅሬ ህይወቴ አሁንም አብሮኝነው እስከመጨረሻ ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አፍቅረን አጠን አይተነዋል ባይተዋርነት ብቸኝነት ስደት ለምጄ አለሀኝ እኔማ እባክህ ፈጣሪዬ መጨረሻችን አሳምረው በስደት ያለነውን አትርሳን!!!
awrfkte
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😩😩😩😩😩😩😩❤
መፈቀር የማይገባዉን ሰዉ ማፍቀርስ ምን ያህል ይሆን ጉዳቱ💔
አይዞን ቻይዊ እማይገባዉ አያጋጥምሽ
በጣም ይከብዳል ግን አይዞሽ 🙏🙏
Amsegenalhu wudoche😘
@@kangmoabel 😃😃
@@kangmoabel mnw yihen yakl
አይይይይይ እደው ማንይሆን ያላለቀሰው ኡፍፍፍፍፍ ፍቅር አይኑ ይጥፋ ሲቀርቡት ፈተና ሲርቁት መከራ💔💔💔💔💔💔💔💔
ፍቅር ከባድ ነዉ አብሶ አንድ ሰዉ እየወደደ ሌላዉ ፍቅር ከለለዉ ሆሌም ልብ ይሰብራል💔💔
በጣም
እኔንም 😭
Lik naki
በጣምምም
እዉነት ነው
ብዙ ጊዜ አልቅሸብሻለሁ በዚህ ሙዚቃ እደዚ አልፎ ሳይው እራሴን እታዘበዋለሁ ለሴትየምመክራችሁ አደራችሁን ለውድልባሽሁን እዳሰጡ ለፍጣሪእጅ እኔ ስላለፈብኝነው አሁግን ከልክነኝ ጡሩትዳርይዥ እየኖርኩነው እሱ እጅ እኔ ሰፈአልልም ወንዶች እደዚህ አይነት ሴት ነው የሚወዱትወላሂ አየሁት
አላሀምዱድላ አላህ ያዝልቅልሽ ውዴ እኔም እንደዚህ ነበርኩ አሁንግን ሂዷል ብቻየን አለሁ ግን አላሀምዱድላ
ኧረ ወይኔ ግን ለምን
እኔ አሁንእያለቀስኩነው ምን ላድርግ ሌላ አገባ እኔም ደግሞያለሱ መኖር ከበደኝ እፍፍፍፍ
እኔም አልቀሸ ሲድክመኝ ተውኩት ግን እኔ በስድስት ነኝ ልጅን ጥየ እሱም አግብቶል አሉኝ ጥሩ ትዳር እድሰጠኝ ዱዓ አርጉልኝ
ትክክል ኘሺ እህቴ ያነባት እንወባ እኔ ትራሴ ነን እምናወቀው ከባድ ነው ብዙ መሰዋት የከፈልኩወን ነገር እንደቀላል ሳጣው
የማፈቅራት ልጂ ወደ ሳዉዲ አረቢያ ስመጣ የጋበዘችኝ ሙዚቃ ሀዳ ምንያረጋል ዲህነትን ለማሸነፍ ስል ተሷእራኩ 💙💚💔
Allah yGenagachehu😌😌😌☝☝☝
😭😭#😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኢሻአላህትገናኛላቹሁ
አይዞን❤❤
እና አሁን አግብታ የል እደ😂😂
ደሞ እኮ ታጋይ ነው ወይይይይይይ 💝💝💞💞💞ያላፈቀቀራችሁ ሁሉ እድለኞቾ
አዎ ፍቅር ስቃይ ነዉ 😢😢😢😢😢
በፍቅር መንገድ ላይ ብቻየን ጥለህኝ 💔💔2009_2013ነበር እኮ ዉዴ ድምፅህ ናፍቆኛል
😢😢😢የኔ የደረሰ💔💔💔
ሁሉምሲልፍ ጥሩ እኔምይመስለኝነበርለካስ ይለመዳል አይ ትዝታ ፍፍፍፍ ስደትሁሉንም ብትትን አረገዉ ተመስገንለሁሉምነገርፈጣሬየ ለበጎነዉ መጭዉም ባተተስፋ አደርጋለሁ
እኔም በዚህ ሙዚቃ አልቅሻለሁ A ውዱባሌ የመጀመሪያነበርክ ላተየሰጠሁትን ለማንም አልሰጠሁት ግን ይሁን አላሀምዱድላ ለበጎነውአሁግን የለህም ብቻ ሰላም ህይብዛ
😭😭😭😭👈
ይሔሙዚቃያስለቅሰኛልፍቅር ፍቅርልላልባይሆንየልሁበትም😂😂🙄ለምንብቻሽን🙄🙄😂😂😂😂😂😂😂
@@ኢትዮጲያትኑርለዘላለ-ፈ4ቀ የኔ አዛኝ አሳቅሽኝ ቀልደኛ ፍቅር ፍቅር ካለሽ ቀዝቃዛ ውሀጠጪ
@@meriemtube4869 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የመጀመሪያ ከባድ ነው መሬምዬ 💔💔💔😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ይቺ ሙዚቃ 💔💔💔💔💔አምኘህ ነበር ግን በገዘብ ለወጥክኝ ግን ሁሌም እወድህ አለሁ መቸም ቢሆን ክፉ አያግኝህ 😢😢😢😢
ምን እንደምል አላቅም ፈጣሪ ባለህበት ሁሌም ይጠብቅህ
ሴቶችየ እባካችሁ ሰከን በሉ ወንዶች ሲለምኑ እንጅ ሲለመኑ አይወድላቸውም
መቅድዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ይችን ሙዚቃ ትወዳታለች የኔ ማርርር ዉድድ ይጠረግ አበበ ቢሄድ ከበዴ ይመጣል ሥንት እሚያሣሥበይ እያለ ጨርቅ ያርግለት
እባክሽ የዘፋኞወን ስም ንገርኝ
@@melakuyohannes2020 wew
@@melakuyohannes2020 wowbMmimraie
ያፈቀራችሁ እርሡ ሌላ መፍተሄ ወፍ መልካም ካላደረክ ለፈጣሪ ይቅር እዲላችሁ ተጨነቁ!!!
ሰምተነው ሰምተነው አብቅቶበታል ዘማን ጥርግ ይበል ይመቸኛል ለዘመኑ ዱቄት ወንድ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክክክ እውነትሽን ነው ማማየ ጥርግ ይበሉ
@@ekreyemaru146 አወ ሁቢ
እርታይአትዋሸ. ሰትየሆሸለት.አመታቶቸን. አሰቆጥርሸ. ቢሆን. ያውምየመጀመሪያሸ. ምንታደሬጌያለሸ. አታብጀም. እኔይሄው. አብጀለሁ. በሰደትላይ
ደግሞ ለወድ ለምን ጥርግ አይል
የወፋኟ ድምፅ ደስ ይላል ደሞ ለተራ ፍቅርማ ብቻየን ጥለህኝ አይባልም 😂😂😉😉
ፍቅር ሲገባችሁ ያኔ ትመሰክራላችሁ
@@ሰአድነኝየሀይቋ tekkel
@@ሰአድነኝየሀይቋ አየነው😭
እሂ ዘፈን ደጋግሜ ብሰማው ማይሰለቸኝ መቅዲ ደመፀ መረዋ😍
ያባቷ ስም ንገርኝ 🥺🥺🥺🥺🥺🙏🖤
@@ghdvbx7958 መቅደስ አበበ
አይዞ ሺ ዉደ በሠላምያናኛችሁ የዉናነት ፍቅር ከባድነዉ ኮሜትሺን ሳይ ወላሂ አጀቴን ነዉ የበላሺዉ አብሺሪልኝ ሁሉምያልፋል
ena demo yemafekrewu lela yemiyafekregni lela endewu mn yshalal ahuns ufffffff 😢😢😢😢😢
የኔ ፍቅርኛ ሁለት አመት ሙሉ አፍቅሬት ከዛ ወደ ሳኡድ አረቤ ከመጣሁ ቦሀላ ከቅርብ ጓደኛየ ጋራ የፍቅር ሄወት ጀምረዉ በሰላም እየኖሩነዉ ምላርግ ንገሩኝ እስኪ😢
ተዋት ትሂዲ ልቧእሌላጋር ከሆነ አትጠቅምህም
ፅፅት ብቻ እህት በትዝታ 😭😭💔💔
አረበዚች ሙዚቃ መጀመሪያ ሀገሬ ሆኜ አሁንማ በስደት እዴትልቻለው መለየት ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እህት በትዝታ 😭
አይዞን ሁሉም ያልፋል
😭😭😭😭😭😭
K ሰጠብቅህ እኖራልሁ በጣም ነው የማፍቅርህ😢😢😢😢😢
ሁሉም ቁስለኛ ነው 😢😢😢😢
በጣም ከባድነው አላህ ይጠብቀን
ሙዚቃ አልወድም ግን ጥሎኝኝ የሄደ አለ ኡፍፍ ትዝታ ብቻ
/ትዝታ/
ከውስጤ እማይጠፋ የተዳፈነ እሳት
ካገሬ ልጅወች ጋ ያኔ በልጅነት
ሀ ለ ሐ መ ብየ ፋደል የቆጠርኩበት
በጅምር የቀረው የምወደው ትምህርት
ትዝታው ብቻ ነው ለኔ የተረፈኝ
ዘወትር ጥዋት ማታ የሚያንገበግበኘ
የድካሜ ትርፋ የልፋት ውጤቴ
ትዝታን ብቻ ነው እኔ ያገኘው
እኔማ ሀሳቤ እንደህ አልነበረም
ግን ምኞቴ ሁሉ እውነት አልሆነም
ሀገር ተረካቢ ትውልድ ነኝና
ተምሬ አውቄ ሀገሬን ላቀን
ነበረ ምኞቴ የዘወትር ህልም
ለሀገሬ ልጥር እስከፈቀደ አቅሜ
ግን ምን ያደርጋልየህል ውሀ ጉዳይ
ምኞቴ ሰምሮልኝ እወን ሆኖ ሳላይ
ባህር አቁዋርጨ ሀገሬን ለቅቄ
ባእድ ሀገር ገባው ተሰደድኩ እርቄ
ከኔ እማይለየው ትዝታ ነው ስንቄ
መሳቅ አመሌነው
ትዝታ ስቄነው
፣H የወድሞቸ ቅምጥል
ወይይይይ ፍቅር እባክ የኔ ማር እወድሻለሁ በለኝ ሁሌም በልቤ ትኖራለህ ሰላሙን ያብዛልህ ማንም የለኝ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል😭😭😭😭😭 ቶምዬ አፈቅርሀለው
አሁን ይህን ሙዚቃ እየሰማሁ በእንባ ፌቴን ተቃጠለ 😢😢 በጣም የማፈቅረው ልጅ ቤተሰብ ናችሁ ተባልነ ከዛ ፍቅሩ ሳይወጣልኝ ይሱ ደሞ አገባ እንዴት ልርሳው ደሞ እኮ በቃ አብረን ባንሆንም ሰላም እንባባለን ብሎ ቃል ገብቶልኝ ነበር ድምፁ እንደ ውሃ ይጠማኛል በጣም ናፍቆኝ ብደውል አያነሳም እኔም ምን ልሁን ግን እንዴት ነው የሚረሳው አይ እድል😢💔💔
ayizoshifkratalkshi,
😭😭😭😭😭😭😭 የማይመለስ ግዜ ስናፈቅ ይህው እስከዛሬ 💔💔💔💔💔
የኔ ፍቅር ወይንነህ ዘለላ 😂ግንኮ እኔም ታምሜለሁ እዴቀላል አያስቀይምም ብለን የምንናገራቸው ቃላቶች እነዛን ሰወች ያሳጣናል ብቻ ይሁን አለሁ በሱ እየተጎዳሁ aዬ ሁሌም እወድሃለሁ♥😢😢
አፍቅሮ መለየት በጣም ይጎዳል
ፍቅርውድ😢😢😢የኔዬዬ❤❤❤🎉😢ፍፍፍፍፍወይ
ሰላምነው
ሽጋእሽ😢😢🎉🎉😢❤❤
መቅድዬ በጣም ነው የወደድኩሽ ጨልማው ብርሀነው ይመቻል ባልሺው ተመቸሽኝ
መቅደስ ማነዉ ምትባል ንገሪኝ
Selam habesha 🤝💐
who’s the singer ?
Ha I I🇪🇹🇸🇦
Habibi🇸🇦🇪🇹
Selam lazi bet
😭😭😭😭😭😭አየ ይች ሙዚቃ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Much love from sudan💚
ውይ ይችን ሙዚቃ ስወዳት
የኔ ውድ አይሞት ቀማኝ Hየ ብቻየን ጥለሀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ ለካ ሂወት እንደዚህ ነች አይ ዱኒያ
ለምኔም አላዉቅ አፍቅሬም አላዉቅ ግን በጣም ተፈቅሬ አወቃለሁ አኔ ደሞ አልወደወም
መቸም ተስፋ አልቆርጥም ባንቺ❤❤❤❤❤
tebkat
Uuuuuuffffff yenee fiqirii Qonyonoo💋💋❤️❤️💞💗💗❤️💖💝🙏👏👏👏🤣🤣🤣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👎💝💖👌👈
S የ የስራህን ይስጥህ ለካ አለቀስኩ 😭😭😭😭
Hayat ያንተናፋቂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እምለዉ ግን ቆይ ለምንድነው ፡ የማናገኘዉን ስዉ ፡ አፍቅረን የምንሰቃየዉ ፡ ወይስ ፡ እኔ ብቻ ነኝ ፡ አሁንስ ፡ ሂወት አስጠላኝ ፡ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፡ ግን ሁሌም ፡ በልቤ ፡ቦታ አለህ ፡ ሁሌም እወድሀለዉ ፡ ላንተ ፡ ከተመቸህ ፡ መልካም ኑሮ ፡ የኔ ልብ ግን ሁሌም አንተጋ ነዉ ፡ እሺ ስስቴ ፡ ኡፍፍፍፍፍ ፡
አምላክ ይርዳሽ እህቴ
እፍፍፍይችንሙዚቃስወዳትት😢😢❤❤
አኔም በዚህ ሙዚቃ አልቅሸ ነበር አይይይይ A አላህ ይቅር ይበልህእጂ😢😢😢😢😢
አወ ጥለኸኛል ብቻ ሠላምህ ይብዛ እኔን እንደሁ ገድለህ ቀብረኸኛል
😭😭😭
በቃ ችየዋለሁ እየተዋደድን ተለያይተናል😢😢
አይዞንማማእኔምነኚ
አይዞሽ
መቅዲ የኔ ማር
ኤሄ ዘፍን ውስጤ ነው
❤❤❤❤❤
ብዙሁኘነበርላተ አይናፋርመስለህ አይናውጣሁነህ አገኘሁህ እኔስ አፍቃሪ መልቶኛል አተንመርሳትአቃተኚእጂ
ዋዉ ጎብዘ
ግንንለምንተውከኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢
አይ ፍቅር እኔ ስደት እሱ ሀገር ቤት ግን ቤተሰቦቻችን ተጋጩብን በሆነ ነገር እደት እደምናደርግ ተደናግሮናል እሱን አጣሻለሁ ይላል እኔም አጣህ ይሆን እያልኩኝ አለቅን በሀሳብ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
Ensha allah tegnagalachehu
ሴትስንባል አፍቅረን ሲተውንደካማነን አጭቢጠረግ እሱማነው ጠከረበሉ እህቶቸ
አይይይይይይ ትዝታ😂😂😂😂❤❤❤
Betame adenakeshe negne keleba new mewedewe
አነዋርዬ መሳይ ዱዱዬ የአነዋር ቤተሠብ
በጣም ጨቆኛል አይ ስደት ባሉካየ ነይብሎኝ ትንሽ ልስራብለው መከላከያነው እምገባው ካልመጣሽ ሲለኝ በጣም አሳሰብኝ።አረ ምን ይሻለኛል እሱሟ ሄዶ ጭራሽ ሀገሬም አልገባ
ግን እደት ነው በጣም የማፈቅረው ከራሴ በላይ የማስብለትን ፍቅሬን መርሳት እምችለው ኡፍፍ
😭😭😭
😓😢😢😭😭😭😭
😭😭😭😭😢😢👍👍
ሣህ
Nice music 💜💛💚💙❤
Really
I like This song