Ethiopia - የህወሓት መውጫ መግቢያዎች ተያዙ | አነጋጋሪው የጌታቸው መግለጫ | የፋኖ መሪዎች እንዲፈቱ ተወሰነ | ዘለኒስኪ ከሞት ተረፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 318

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 2 роки тому +2

    እንደው ዳዊትን በጦር የረዳህ አምላክ የእስራኤልንም ጠላቶች አመድ ያደረክ አምላክ እነዚህን የኢትዮጵያ ነቀርሳዎች ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ከምድረገፅ አጥፋልንና እንረፍ ምድሬም በደም መታጠቡዋ ይብቃ እባክህ በነዚህ መርዞች ላይ ክንድህን አንሳ።
    አሁንስ ዜናቸው ራሱ እንዳቅለሸለሸኝ🙅‍♀️

  • @lobabasaed946
    @lobabasaed946 2 роки тому +22

    አደኛ ነኘ እስኪ ፋኖዎች ግጩኝ 👍👍👍

    • @abubekertemam9560
      @abubekertemam9560 2 роки тому +2

      ቲሽ ፈሳሞች ወደዳቹም ጠላቹም እድሜ ለጀግናው ለመከላከያና ለአብይ አህመድ መንግስት በሉ ዝም ብላቹ በባዶ ሜዳ አትሸልሉ አመስግኑ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +48

    ኑሮን ለማሽነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 роки тому +54

    ኢትዮጵያ በባንዳና በተላኪ ጁንታ አትፈርስም
    ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለተላላኪ ጁንታ🇪🇹❤
    ድል ለጥምር ጦሩ✋

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 роки тому +3

      አሚንንንንን ያረብ እነዚህን ነቀርሶች አላህ ያሳልን አረመኔ ጭራቅ የሆኑ የሀገር ነቀርሳ የሆኑ አላህ በራህመቱ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 2 роки тому +10

    ድል ለመከላከያ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለልዩ ሃይል
    ድል ለሚሊሻው
    ድል ለአፋር አናብስቶች
    ድል ለ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 2 роки тому +3

    ሁላቸውም ፋኖዎች ይፈቱልን

  • @yypp7393
    @yypp7393 2 роки тому +2

    ክብር ለጥምር ሀይሉ ጀግኖቻችን ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖቻችን

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 роки тому +16

    👉ክብር ለመከላከያ ፣ክብር ለፋኖ፣ክብር ለልዪሀይሉ፣ክብር ለጥምር ጦሩ፣ድል ለኢትዮጵያ💪💪💚💛💗💐💐💐

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 2 роки тому +6

    የፋኖ አባላት በሙሉ ይለቀቁ ነብስ አጥፍተው ከታሰሩት በቀር ይለቀቁ

    • @alebachewali6496
      @alebachewali6496 2 роки тому

      ድል ለመከላከያችን እድሁም ለልዩሀይላችን ብሎም ለኢቶጲያችን

    • @abelmagna182
      @abelmagna182 2 роки тому

      Free fanoooooo!

  • @ethiopiaethiopia1830
    @ethiopiaethiopia1830 2 роки тому +29

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና ለጥምር ጦሩ።

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +44

    ክብር ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን 💪💪💪

  • @cndalemworede6040
    @cndalemworede6040 2 роки тому

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን ለልዩ ሀይላችን ለፋኖ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች እግዚያብሄር በፊታችሁ ይቅደም

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +17

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ሰላም ለሀገራችን
    ፍቅር ለህዝባችን
    ድል ለኢትዮጵያ ለመከላከያ ሰራዊት
    ልዩ ሀይሎች ፋኖ 🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹😘🇪🇹💪

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 2 роки тому +8

    ሰላም ለኢቲዮጲያ ድል ለጀግኖቻችን ድል ለመከላከያ ድል ለፍኖ ❤💛💚😍

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 2 роки тому

    ክብረለጀግናው መከላከያ ስራዊታችን እና ለጣምር ጣሩ ክብር ለፍኖ ድል ለኢትዮጵያ እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @redite2415
    @redite2415 2 роки тому +6

    ጀግኖች በድል ተመለሱ ትግራይም ነፃ ትውጣና ህዝቡ እንጀራ ይብላ ግን ድል የኢትዮጵያ ነው ✌️✌️✌️✌️

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጲያ

  • @zahraseiede1404
    @zahraseiede1404 2 роки тому +4

    ክብር ለመከላከያ ለጥምር ሀይል 💪ጀግኖች ናቸው ሂውታቸውን አሳልፈው ለኢትዮጵያ አሳልፈው የሰጡ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጄች ናቸው

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 2 роки тому +5

    ድል ለእምዬ ኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ ለወዳጆቿ ይሁን 🇪🇹🇪🇹👍

  • @ليلى-ق2ظ1د
    @ليلى-ق2ظ1د 2 роки тому +1

    ይች በላይነሺ አመዴ እነጌታቸዉንስ አታያቸዉም እዴ ወዳ በጨነቀለችልኝ አዉሬዎች

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 роки тому +1

    ፈጣሪየ ዲሉ ይቅናችሁ ደሞቸ ወንዲሞቸ አማራየ ፋኖ 💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 2 роки тому +3

    የማይተኛ የማያንቀላፋ የኢትዮጵያ አምላክ እብርተኞችን ይቀጣል🙏🙏💚💛❤️🙏🙏

  • @እምዬኢትዬጵያ
    @እምዬኢትዬጵያ 2 роки тому +1

    ድል ለእምዬ ኢትዬጵያ

  • @pkmg5434
    @pkmg5434 2 роки тому

    ድል ለ ኢትዮጵያ መከላከያ ድል አፋር ድል አማራ ሠላም ለአገራችን ሠላም ለ ህዝቡችን🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹ኢትዮጵያን

  • @shalusasjaskaksks9898
    @shalusasjaskaksks9898 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @meseretwolde353
    @meseretwolde353 2 роки тому

    ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን እውነት ያሸንኘኘል

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 роки тому +13

    ክብር ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት ለጥምር ሀይላችን ሀገራችን ወደ ሰላሟ ይመልስልን

  • @hamudi_Hubi
    @hamudi_Hubi 2 роки тому +8

    የዚህን ጦርነት መጨረሻ ለማየትና ለመስማት ዱአ ነው የሚያስፈልገው!
    አላህ ቤተሰቦቻችንንና ወገኖቻችንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን!!

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 роки тому +13

    ክብር ሞታችንን እየሞቱ ላሉት ጥምር ኃይሎቻችን
    🙏🇪🇹ስልምትከፍሉልን ዋጋ ሁሉ እናመሰግናለን 🇪🇹🙏🙏
    ድል ለእናት ሀገር 🇪🇹ኢትዮጵያችን🇪🇹🙏🙏

  • @አምሀራአቢሲኒያግዬንሀገር

    የኛ ልጆች ፍትህ ለወለጋ አማራ በሉ ህዝባችን እየተጨፈጨፈነው አትዘናጉ የኛልጆች እባካቹሁ ድል እያላቹሁ አትደስኩሩ ያልታጠቁ ንጱሀን እያለቁነው

    • @abubekertemam9560
      @abubekertemam9560 2 роки тому

      በፆም አንጀታቸው የተደፈሩትስ እህቶቻችን ምንም ሳይታጠቁ የተጨፈጨፎትስ በጎንደር በሞጣ በሌላም ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ የታረዱትስ እነሱ ቤተሰብ የላቸውም የነሱ ነብስ አደለም
      ሁሉም የስራውን ነው እሚያገኘው ሰው የዘራውን አደል እሚያጭደው

    • @abubekertemam9560
      @abubekertemam9560 2 роки тому

      በፆም አንጀታቸው የተደፈሩትስ እህቶቻችን ምንም ሳይታጠቁ የተጨፈጨፎትስ በጎንደር በሞጣ በሌላም ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ የታረዱትስ እነሱ ቤተሰብ የላቸውም የነሱ ነብስ አደለም
      ሁሉም የስራውን ነው እሚያገኘው ሰው የዘራውን አደል እሚያጭደው

    • @abubekertemam9560
      @abubekertemam9560 2 роки тому

      ሰላም እንድትሆኑ ከተቀበረው ካበቃለት ላይመለሱ ከሄዱት ከአፄዎች ስርአት አስተሳሰብ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ውጡ ያለበለዛ እንደተለመደው ወደሆላ እንጂ ወደፊት መሄድ አትችሉም

  • @seminarfantaw609
    @seminarfantaw609 2 роки тому +9

    እደ ፈታየ አንደኛ ምርጫየ💪🇪🇹ነህለኔ ኑርልኝ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለጥምርሀይላችን ሰላም🇪🇹ለኢትዮጵያዊ በሙሉ🙏

  • @zamzamanders2499
    @zamzamanders2499 2 роки тому +7

    ሠላም ለሐገራች ክብር ለመከላከያ

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 2 роки тому +4

    ያረቢ የያገራችንን ሰላም መልስ ልን

  • @mazengya_bablebable9928
    @mazengya_bablebable9928 2 роки тому +5

    የኤረትራ ዉድድ ነዉ ምናድረጋችዉ ሁሌም ከጎናችሁ ነን !

  • @Yeshayau.Avraham
    @Yeshayau.Avraham 2 роки тому

    ትንታኔህና ድምፅህ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርታ ሰላም ለኢትዮጵያ ።

  • @ሀድራእናአልይየይቱብቻናል

    ሠላም ላገራችን ለምዪ ኢትዮጵያ ታሸንፋለይ🇪🇹💪

  • @zamzamanders2499
    @zamzamanders2499 2 роки тому +3

    ድል ለሀገራችን

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 2 роки тому +1

    ሰላም ፈታዴል ሰላማቹ ይብዛ ፈታ የሁልግዜ ምርጫ በርታ

  • @yesufabate2689
    @yesufabate2689 2 роки тому

    ጽድት ያለመረጃ ደስይላል በግሌ ምስጋናየ የላቀነው

  • @ሚኪየድግልልጂ
    @ሚኪየድግልልጂ 2 роки тому +3

    እረ ፈተሀ የ025 ህዝብ ተሠቃየ ድርሡላቸው ጥቆማ ሥጥልን😭😭😭

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 2 роки тому +12

    ክብር ለጀግኖቹ ጥምር ሀይሎቻችን።

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 2 роки тому

    ድል ለመከላከያ ይሁን

  • @dawitamsalu-asfaw7744
    @dawitamsalu-asfaw7744 2 роки тому +2

    Ethiopian prevail ! Thank God for our defense force and united force .

  • @fatimamohammed8699
    @fatimamohammed8699 2 роки тому

    ድልልአማራ
    ድልልኤረትራ

  • @geremewretta6038
    @geremewretta6038 2 роки тому +2

    ሠላም ሠላም ይምጣ በመላው ኢትዮጵያ

  • @hadiemam7594
    @hadiemam7594 2 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️የገራቺን ሰላም ተመልሶ መቼነዉ ኡፍፍፍፍፍ እምንለዉ ያረቢ ሰላሙን ቅርብ አርገዉ

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 2 роки тому +1

    ድል ለኢትዮጲያ!!

  • @medhinmulugeta3243
    @medhinmulugeta3243 2 роки тому

    ETHIOPIANS are always WINNERS even when we are losing.

  • @abdulahmed1120
    @abdulahmed1120 2 роки тому

    ክብር ለጀግኖቻችን

  • @umarhabashawi8438
    @umarhabashawi8438 2 роки тому +3

    ሠለም ለሐጋሯችን

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 роки тому +2

    ለመረጃህ በርታልን ወንድማችን
    እውነት ያሸንፍል

  • @reidareida1773
    @reidareida1773 2 роки тому

    ድል ለመከለከየችን
    ክብረ ለጀጊነ ሰረዊተችን

  • @abrahamfisiha4179
    @abrahamfisiha4179 2 роки тому

    I like Feta Daily

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 роки тому

    ✌️🇪🇹 FETA DAILY - DEFENDER OF MAMA ETHIOPIA 🇪🇹✌️

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 2 роки тому +1

    በርቺ ኤሪትራ ለአሜሪካን መሸነፍ የለም

  • @gamaalahmed1659
    @gamaalahmed1659 2 роки тому +4

    ከማንኛዉም ሚዲያ ምርጫቻን ሀገር ወዳድ የሆነዉን በሀቅ የሚዘገብልንን ፈታ ደይሊ መርጠናል

  • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
    @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 2 роки тому +10

    እኔን የናፈቀኝ መቀሌ መግባት ብቻ ነው ድል እመኛለሁ የትግራይ ህዝብ ያልፈለገውን ጦርነት ተገልግሎ ነጣ ይወጣል ብየ ተስፋ አለኝ

    • @raxmagaha177
      @raxmagaha177 2 роки тому +1

      ታዳ በወሬ መቀሌ ነዉ የምትገባዉ አትዋጋም

    • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
      @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 2 роки тому +1

      @@raxmagaha177 ማሺላ እያረረ ይስቃል አለ ምን እየስራን ይመስለሀል ቃስ በቀስ ከየት ጀምረን የት እንዳለን አልስማችሁም መስል ክክክክ ጠብቁ

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 роки тому +1

      ኢንሻ አሏህ በአላህ ፍቃደ

    • @abubekertemam9560
      @abubekertemam9560 2 роки тому

      ተሳስተሀል መቀሌ ሳይሆን ይመጣሉ በድጋሚ ወሎ ዋጋችሁን ገና ከፍላቹ አልጨረሳቹም ለሙስሊሙ ለምታወጡት ያለ ስም ለማሸማቀቅ ለምትሞክሩት ስራቹ ገነዛ ከመተተኞች ጋር ሆናቹ ገና ምን አይታቹ ስልሳ አመት ወደሆላ ተመልሳቹሀል ገና ብዙ መቶ አመት ትመለሳላቹ አንድ ላይ ከነዛ ጋር ትጠፋላቹ ጠብቁ ገና ጦርነቱ መጀመሩ ነው

    • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
      @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ 2 роки тому

      @@abubekertemam9560 ሲያምራችሁ ይቅር ለማጥፋት ስትመጡ መጥፋትን አትርሱ ድሮም ሞትን ተመኝታችሁ ነው የምታልቁት ግድ በስው ክልል እንሙት ነው ችግር የለም ለምምጣት ያብቃችሁ እኛ በቁ ጉልበት አለ አትፍራ ትደቆሳላችሁ ሞት እሺ ሁላ

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 2 роки тому

    ድል ለጥምር ጦሩ ለእምዬ አገራችን ኢትዮጵያ ይሁን።🌻🌻🌻🌻

  • @ሀያትራያ
    @ሀያትራያ 2 роки тому +3

    የሱ ዲርዲር እየተባለ ህዝብ ማለቅ አለበት እስኪ ሁላችሁም ፍትህ ፍትህ በሉ ለራያ ቆቦ ህዝብ

  • @abdlamhmed9476
    @abdlamhmed9476 2 роки тому +1

    የዚህጦርነይመጨረሻናፈቀኝ እፍፍፍ

  • @ma9546
    @ma9546 2 роки тому

    thanks for sharing information feta

  • @rak7888
    @rak7888 2 роки тому +1

    ሰላምለሀገራችን,ዴልለመላውጥምርሀይላችን

  • @ሀድራእናአልይየይቱብቻናል

    ክብር ለጀግኖቻችን ለጥምር ጦራችን 🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ዜድዉሎየዋ
    @ዜድዉሎየዋ 2 роки тому +2

    ክበር ለጀግኖች

  • @yesheworkmulugeta4083
    @yesheworkmulugeta4083 2 роки тому

    ኢትዮጵያ በባንዳና በተላኪ ጁንታ አትፈርስም
    ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለተላላኪ ጁንታ🇪🇹❤
    ድል ለጥምር ጦሩ

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 2 роки тому +2

    ሰላም ለአገራችን ይመልስልን 💚💛❤️

  • @eldatuba8716
    @eldatuba8716 2 роки тому +2

    ድል ለእማይ ኢ/ያ

  • @sofiycooking1071
    @sofiycooking1071 2 роки тому +2

    ፈታ ለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን
    ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ
    ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏
    ስለቤት የመጀመሪያ ክፍያ ቢነገረን ከይቅርታ ጋ
    ሀያ ፐርሰንትየሚለው ስላልገባኝ ነው

  • @meseretdibaba2118
    @meseretdibaba2118 2 роки тому

    ህዋሀት ይጥፋ

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 2 роки тому

    ጌታቸውን ግንባሩን በጥይት እስካላሉት ድረስ ሠላም የለም

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +1

    በ360ዎች በነ ኤርሚያስና በነ ሐብታሙ አያሌው የሚመራ ፋኖ አይደለም የወያኔ ፋኖዎች ናቸው

  • @ينصمميميد
    @ينصمميميد 2 роки тому

    ሰላምለ ሀገር መከላከያ

  • @belayalemu1766
    @belayalemu1766 2 роки тому +1

    አርበኛ ፋኖዎች እንኳን ተፈቱልን!ድልና ክብር ለኢትዮጵያና እየሞቱ ለሚያኖሩን ለጠባቂዎቿ አርበኛ ፋኖዎች፣አማራናአፋር ልዩ ኃይል መከላከያ! ለምኒልክ ልጅ "ኢሱ"!!
    ፍትሕ ለተቀሩትፋኖዎች፣ለታዲዎስ፣ለተሜ፣ለስንታየሁ፣ለቢኒያም፣ለመዓዛ፣ለጎበዜ፣ለአሳየ፣ወዘተ፣

  • @abebeazeb1429
    @abebeazeb1429 2 роки тому

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን🙏💚💛❤🙏

  • @geremewretta6038
    @geremewretta6038 2 роки тому

    ከጦርነት የሚገኝ ትርፍ የለም ሰለዚህ መወያየት የሰፈልጋል

  • @alexbanjaw4946
    @alexbanjaw4946 2 роки тому

    ፈታ ዴሊ በጣም ነው የምትመቹኝ የምታቀርቡት ሁሉ በlike በኩል አልፌአችሁ አላውቅም ምችት ነው የምትሉኝ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 2 роки тому

    አረ ስለመድሐኒአለም ለራያ ህዝብ ፍትህ በሉ ህዝብ አለ ያልወጣው ሰው አለቀ በርሃብና በጁታ አለቁብን አረ ፍትህ ለራያ ህዝብ

  • @ahmedmohammad8857
    @ahmedmohammad8857 2 роки тому

    ጌታቸው ምላሱ ፃድቃን ደብረፅዮን ይላኩ በፍጥነት

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ትቅደም🇪🇹💪🇪🇹💪💕🇪🇹
    ጁንታ አሸባሪ ይውደም👎👎👎👎

  • @ethiozare8001
    @ethiozare8001 2 роки тому +6

    አገር ውስጥ የፍትሕ ስርዓቱ ጨለማ ዘመን ውስጥ ወድቋል። ዜጎች እንዲማረሩ የሚሰሩ የአገዛዙ ባለስልጣናት አሉ። ሌብነት ጦፏል። መንግሥት እራሱን ያፅዳ። በወለጋ ንፁሃን አማሮች እየተጨፈጨፍ ነው። ሽመልስ ስንት ህዝብ እስኪያልቅ ነው ስልጣን ላይ የሚቆየው? በሌላ አቅም ባለው ይተካ።

    • @ummaraym9688
      @ummaraym9688 2 роки тому +1

      በጠም ወላሂ እስከ መቼ አላህ ይድረስላቸው

  • @qwer5235
    @qwer5235 2 роки тому

    ድል ለኢትዩ ከብር ለጀግኖቻችን ጊች ድረድር መሺቱበሀል ያተድረድር ሲኦል ነው ሠሞኑን ጠብቅ

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 2 роки тому +1

    well come my hero.

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 2 роки тому

    አቀራረብህ ወንድማችን ያስደስታል።

  • @selamawiteshete7170
    @selamawiteshete7170 2 роки тому

    Amen

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 роки тому

    ስላም ስላም ስላም በቃ ስላም ናፈቀን😥

  • @admasutsegaye2059
    @admasutsegaye2059 2 роки тому

    Addis Ababa Ethiopia!!!!!!

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 роки тому +3

    ድል ለኢትዮጵያ !!
    ሞት ለወያኔ !!

  • @እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ

    ድል ለጀግኖቻችን በለው ይህ ቅማላም ጁታ

  • @wasehnetekeui8453
    @wasehnetekeui8453 2 роки тому +1

    ምርጥ ሰው

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 2 роки тому +1

    ማን ላይ ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ ነው ነገሩ ፋኖን ማሰር ስእተት ነውና መፈታታቸው ተገቢ ነው።
    ድል ለሀገሬ ሞት ለወያኔ።

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 роки тому

    ሁሌ ተያዙ ነዉ አዉድመዉ ቶሎ አይጨርሱም ኤጭ

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    ያረብ

  • @abdelaheidris6739
    @abdelaheidris6739 2 роки тому +1

    እናም ይህንን መረጃ ለሚያቀርብልን ፈታ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 2 роки тому

    ሳዋየ ለምሊምልን 🇪🇷

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 роки тому

    awesome post!
    💪

  • @ebrahimesalo3551
    @ebrahimesalo3551 2 роки тому +1

    ድል ለእትዮጵ ያ ሞት ለዎያኔ

  • @andersonclark6041
    @andersonclark6041 2 роки тому +2

    ፕሊስ ወንጀለኞቹን የወያኔን መሪዎች ወጣትም ይሁን ሽማግሌ አንቱ አትበላቸው:: አንተ በላቸው ሽብርተኞቹን:: እናሸንፋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 роки тому +3

    🇪🇹💪💪💪💪💪ድል ለጥምር ጦር 🇪🇹🇪🇷✊✊✊✊✊✊🤗😍♥️🇪🇹☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰

  • @gedionfeleke9287
    @gedionfeleke9287 2 роки тому

    selam !

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 роки тому

    ለምንድነው ፋኖዎቹን ሁሉንም አይለቁልንም ያረብብብብብብብ