TPLF is playing a dangrious game and are creating problem for innocent especially for Amharas th eproblem which the could never be Abel to solve. Amharas kindness were taken for granted. Agree with Doctor Fesheha ሁመራ ራያ ወልቃይት አማራ ነው። ወልቃይት ጎንደር እንጂትግራይ ሆኖ አያቅም
Why do you welkayit guys hate Eritreans, why? You are begging here saying " I am not tigrean, I am Amhara, Pls accept my choice to be amhara." Now thats you right. My problem is that when Eritreans demanded, fought to be just that, Eritrean, you welkayit people, you never respected this right for Eritreans. Why? You always are calling Eritreans with hate names, why? Do you see your yebetachinet azekit? Just asking welkayitoch to please think about this and respect Eritreans, just like you are asking everyone to acknowledged and respect and accept you as a amhara welkayit, not tigrai welkayit. I am not asking to get stupid answers here, i am asking you to you to pls use your brain! Thank you for listening to my message. Hope it helps to bring people closer to make genuine peaceful respectful relations. Thank you all
4:10 ene tiru arbitro ... amarigna min endehone alakewm sitil.... amara honeh ende tigrie taweraleh ende? Kkk, but it's your choice man, if you say you are amara, not tigre, okay but please make sure you work on your amharic more. Just saying my observation
Propoganda! Go and ask the people of Tigray then they will tell you enough aboit themselfs,their proudly tegaru history... I am really giving up on having talk with so called unionist
first of all fix your English word =not bady should be body and 2nd please put capital letters noun amhara=Amhara when I come to the point YES you are right Amhara asks from Amhara because there are million's and million's educators people where as are you going to get intellectual people other than Amhara? the answer is NONE
እውነት በጠፋበት ዓለም እንዲህ እውነት የሚናገር ሰው አያሣጣን፤ አሜን!!! ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር!!!
እኔኮ የሚገርመኝ፣ ኬኛዎች ያልመሰላቸውን አስተያየት ሲሰሙ ለምን ቀንድ ያበቅላሉ። የተለየ ሃሳብ መስማት ካልፈለጉ ኢቲቪንና ኦኤም ኤንን ይጠጡ።
ውንድሜ/እህቴ እነዚህ ሰዎች ማመዛዘኛ ህሊና የላቸውም ልክ በኤሌክትሮኒክስ compenent እንደተገነባ ጉዑዝ በ remote control ከሃላ የሚነዱ ናቸው።ተነስ ሲባል ይነሳል ተኛ ሲባል የሚተኛ ነው።።
አማራ ውንድምህ ነው ሲባል ተነስቶ አባይ ላይ ሄደው አራምጭን ለማጥፋት ሄደዋል አሁን ደግሞ አማራ ጠላትህ ነው ሲባል ከቀዪ ዉጣ የእምነት ቦታ ማቃጠል ስለዚህ አንዳንዴ ሰዋዊ ባህሪ አላይባቸውም
እንኮን ደህና መጣህ ጌታዬ ጠፍተህብን ነብር እንደ ቀድሞው ናልና ድህና ነገር እስማን የዶ/ሩ ንግግር ብዙም የሚገባኝ አልሆነም ካለው. ስውዬ ጋር የሚሄድ ይመስላል ለሞቾች ፍትህ የሜያስጥ ብትፈልግልን እግዚእ ብሄር ይጠብቅህ ❤❤❤
Welkayt ye gonder
Raya ye welo
Badme ye Eritrean . 💪✊💪✊💪✊
Memelesu aykerm .
ጀል ነገር ሌላ ትገብሪያለሽ ገና
ራያ የዎሎ መሬት ዋልቅይት ህሞሮ ፀገዴ ጠልምት ክጥንት ጀምሮ የአማራ መሬት ነው
ስሙ እንኳን በትክክል ሳትጠሬው የኔ ነው ትላለህ ? ደንቆሮ
You dream I never heard in my life tigrena speaker Amhara?walket Raya Azebo even sokota tigray too
ሮና RONA ሕሞራ ማለት ጠፍቶት ነዉ የማያዉቀዉ
ትጠራጠር ነበር ማለት ነበር ?
😢😢😢😢😢😢😢@@chaltuaddisabebakegna265
ዶ/ር ፍሰሀ አስፋው ejig betam enameseginalen silemisikrinetwo Be E/R Kibr yagegnalu Ewunet siletenageru ; Tigrie ena WuSHA Melkusa AmelonatreSA ENDETEBALEW RAS LulMengesha Mejemeria Ewuetun Ketenagere Behola Hola Afegefege !!!
እነአጅሬ አዋክበዋቸው ለመሆኑ አያጠራጥርም።
Yes.Thank You Man
አሜን አሜን አሜን ዶክተር አባታችን
እድሜና ጤና ላንተ ይስጥልኝ ውውውድድድ
ራስ መንገሻ ስዩም ወልቃይት እና ራያ የትግራይ ነበረ እንጂ የአማራ አልነበረም።በኔ ስልጣን ዘመን ግዜ ግን በትግራይ ውስጥ አልነበረም ነበር ያሉት በሁለት ቃለመጠይቃቸው። ውሽት በአንተ እድሜም ለካ አለች።
ይህ ሰው ጥሩ ነው የሚናገረው
ወልቃይት ራያ አማራ እርስት ነው
***ጨለማ ፊት።****
ህዝቡ ደስታዉን በህታ ሲገልጽ ከማየት የተሻለ ቀዳሚ መረጃ ያለ አይመስለኝም የማንነት ወሰን ሰላም ኮሚቴ የከብቶች ስብስብ ውስጥ ራያና ወልቃይትን ማስገባት በአማራ ህዝብ ደም ሌላ ደም ከቁስል ለይ እንጨት እነደመስካት ይቆጠራል።
ይህ ሕዝብ ለእምድነው በማንነቱ ውእዳልሆነው ብሔር የሚገዱት ግልፅ ነው ስማእቸው እራሱ ግልፅ ነው እማራ ዝእር መሆናቸው ። ይህ ሕዝብ ሙብቱ ይከበርለት ።
እኔሀውን ጎንደሬነኝ ግን ድብን አርጊ ትግረኝ እችላለው ታዲይ እኔትግሬነኝ ማለት ነው ታዲይ ወልቃይት የትግሬ ሆኖ ሀይቅም የአማራነው በጊምድር እራያም የወሎነው በጎልበት ነው ትግሬ የወሰዱት ስለዜ የአማራነው
ራያ: ወልቃይት: እንዱሁም ሑማራ:
የታወቁ ናቸው እንደሆኑ የአማራ::
ዛላንበሳ: ባድመ በሰሜን የወረርነው
የኤርትራ መሆኑን ድሮስ መች አጣነው::
ለተጋሩ ወጣቶች ታሪካቸውን ላጠፋንባቸው:
ታዱያ የትኛው ነው የትግራይ የሆነው?
ብለው ቢጠይቁ ካሁን በሗላ ማንም አይዋሻቸው:
በቃ የሞት ሞቴን ዛሬ እውነቱ ልንገራቸው:
መቐለ: አድዋ አድግራት እና ማይጨው:
ትክክለኛው የትግራይ መሬት እነዚያ ብቻ ናቸው::
አትበሉ ማነው ይህን ግጥም የፃፈው:
እኔው ደብረፅዮን ነኝ ተደብቄ ከማይጨው::
ምነበር: ተው: ዋ! ሲሉን ብንሰማቸው:
የመከላከያ ሠራዊትን ጦርነት ገጥመናቸው:
ያሳዝናል ያን ሁሉ የትግል ጓደኞችን አጣሗቸው::
ለነገሩ ምን እናድርግ የተገደድነው:
ለ27 አመት ሙሉ እጃችን የጨቀየው:
የንፁህ አማራና ኦሮሞ ደም ነው:
ከማንም በላይ ስራችንን ስለምናውቀው:
ስቃይን ሽሽት ጦርነቱን መረጥነው::
አደራ ለጠ/ር ዶክተር አብይ መልእክቴን ንገሯቸው:
ካገር መውጣት ካልቻልኩ ብቻ ነው እጄን ምሰጠው::
የዛሬ አያርገውና አይደለም ወልቃይት ሑመራ ራያ ...ህንድና ሳዑዲዓረቢያ የትግራይ ነበረ ግን አውቆ የተኛ ስለ ሆነ ነገሩ ምንም ማረግ አይቻልም ..ደሞም የተማርኩኝ ነኝ ከሚለው "ሰው " ስትሰማ ያማል
መረጃ /፩ የተለያዩ የውጭ መፃፍት
፪/ የቀድሞው የትግራይ ገዥ የነበረ ራስ መንገሻ ስሙንም
፫/ የቀድሙው ነባር ታጋይ ካናዳ የሚኑር ገ/ብረመድን አሪያ
፬/ዶ/ር አረጋውየ መርህ ወዘተ ብዙ ማስራጃ አለው የወልቃይት ራያ የአማራ ነው
ወልቃይት ጸገዴ ራያ ምስ ቆቦ
መሬት ትግራይ እዩ ሩባ ዝኸበቦ።
😂😂😂😂😂 ቆቦ አጠቃለይ አይሻልሺም❓
teweger
@@melkamuaschale9958 ቀስ በል ሽኮር ከይትሓምም ኣቶ ኣህያ
ምን እናንተ መቸም እውንት አትናገሩ እንኳን ወልቃይት አዲስ አበባን የጋራችን አንዳዴም የኛ ሁሉ የኛ ነው ምትሉትበግድ ታስረክባላቹ
That’s what I been saying I don’t really understand why Abiy not thinking to change the constitution.
ለመሆኑ ወልቃይት እና ራያ የአማራ ሆኖው ያውቃሉ እንዴ?
መረጃ ልስጥህ የተለያዩ የወጭ መፃፍት እና የቀድሙው ነባር ታጋይ ገ/ግብረ መድህን አሪያ እና የቀድሙው ነባር ራስ መንገሻ ስዩም ወዘተ ብሮየ በትግራይ ሁኑ አያቅም
ባንተ ጊዜ ሆነው አያቁም መረጃ ፈልጎ ማግኘት
የኔ ዉድ አለህ ሞተካል መሠለኝ ንቃ እና ጠይቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ድልብ መሀይብ
God bless you.
የሚገርመኝች፡
በደክተር ኣማራ ና በእረኛ ኣማራ ልዩነት የለም ,,ባጠቃላይ ኣማራ ማለት ኣለማፈር ማለት ነውን ?
እስቲ አዋቂ ሲናገር ዝም በሉ
የእኔ ባጅ ነህ አንተ !!!!!!!!!
ማጀቴ Menze ምን አይነት ትውልድ ነው የመጣብን
@@LA-lx2pf ምንታደርገው አትረሽናቸው እርግማን ነው ። የትውልዱ መበላሸት አንድና ሁለት የለውም እስኪ ያደግንበትን የተቀማጠለ ጊዜ ከዚህ ዘመን ጋር አወዳድረው ዘመድዬ ?
ወልቃይት ትግራይ ነዉ እንጂ : በትግራይ ተገዝቶ አያዉቅም ትክክል : ትግራይ ራሱን ገዝቶ አያዉቅም : ተስፋፊዎች ምድረ የምሁር መሳይ ደናቁርት ከእንግዲህ ቦታ የለዉም:: የ ዲሞክራሲ አባት ግሪክ መሆኑ እየታወቀ አሜሪካ ይላል:: ኦሮምኛ በ አማርኛ ሲጻፍ ነበር ይላል ዉዳቂ ፊደሉ አማርኛ ብቻ ያደረገዉ ማን ነዉ በታሪክም የራሱን እንደ ልማዱ ማስፋፋት ይፈልጋል: ቀዳሚ ፊደል ግዕዝ ትግረ ትግርኛ ቀዳሚ ፊደል መሆናቸው አያዉቅም ቀጥሎ የመጣ አማርኛ ኦሮምኛ ወ.ዘ.ተ ኦሮሞ በአሁኑ ሰዓት ላቲን ፊደል መረጠ መብቱ ነዉ የ አማርኛ ፊደል ግን አልተጠቀመም አቡጊዳ በሂደት የራሱ የኦሮሞ ነበር ከአማራ የተዋሰዉ የተበደረዉ ፈጽሞ አልነበረም::
አንድ አፍታ ዶክተር አብይ ላይ ያለህ ጥላቻ ያስታውቅብሐል
ነፍሣደውን ይማረውና ፕሮፌሰር አስራት የክልል መዋቅር ትታችሁ እንደድሮው በጠቅላይ ግዛት ብትመሩ ይሻላችኋል ብለው ነበር አሁን ከዚህ ቾግር መውጣት አይቻልም የዚህ ፍልስፍና ባለቤት ወያኔን አጠፋት
ሁሉም ደሞ እሚያሳዝነው ትግራይን የሚጠላው ወይ የደረግ አባል የነበረ ወይ የደርግ ወታደር ልጅ ቤተሰብ የነበረ ወይ የደርግ ሙርከኛ የነበረ ነው በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል ....በቃ አንዳንዴ ሽንፈትን ዋጥ አድርጎ መጎዝ ያስፈልጋል
በብዛት የኢትዮጵያ ምሁራን የተምታታባቸውና ኮሚኒስቶች ናቸው የሚል ስሜት አለኝ። ዶክተር ፍስሀ ተመሳሳይ የሆኑ ነገሮችን ለመነጣጠልና ደርግ ከህወሀት ይሻላል ሊሉ ይሞክራሉ።
1ኛ፣አቶ ፍስሀ አስፋው፣ የደርግንና የህወሀትን ህገ መንግስት ሊያበላልጡ ፈልገዋል። በእኔ አይን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናችው። አቶ ፍስሀ ሲናገሩ ደርግ ህዝቡን ያወያይ እንደነበረ ነው፣ህወሀትም እንዲሁ ነው የሚለው።ደርግ የመደብና የብሄር ጭቆና ነበረ ይላል ህወሀት የብሄር ጭቆና ነበረ ይላል። የደርግና የህወሀት ክርክር ከመኢሶንና ከኢህአፓ ከነበረው ክርክር ጋ ይመሳሰልብኛል።
2ኛ፣አቶ ፍስሀ ሲናገሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የነበረ ጭቆና የብሄረሰብና የመሬት ነበር፣ይህንንም ደርግ መልሶታል ብለዋል።በታሪክ በተሳሳተው በጭቆናው ጉዳይ ህወሀትም ይስማማል፣ግን ለዚህ ጭቆና መፍትሄ የሰጠው ህወሀት ነው ይላል። የሳቸው አባባል ትልቅ ችግር አለው። ኢትዮጵያ እንደማንኛውም የምእራብ አውሮፓ ሀገሮች በመሬት ስሪት፣በተለያዩ ቁዋንቁዋ የተለያየች ነበረች። ግን ምእራብ አውሮፓዎች መሬት ለአራሹን አላወጁም።አሁን ላለው የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ትልቁ ችግር የደርግ የመሬት ላራሹ አዋጅና፣የህወሀት የብሄር ብሄረሰብ አዋጅ ነው።
3ኛ፣ ዶክተር ፍስሀ ሲናገሩ፣የደርግ ህገ መንግስት አንቀፅ አንድ እንደሚለው፣እኛ ኢትዮጵያውያንና ሲል የህወሀት ደሞ እኛ ብሄር ብሄረሰቦችይላል አሉ፣ ሁለቱም ፅንሰ ሀሳቦች ሲመለከቱት ያው አንድ አይነት ናቸው። መባል የነበረበት፣ የማንኛውም የሰው ልጅ መብት የማይጣስ ነው መባል ነበረበት። የሰው ልጅ በዘሩ፣ በሀይማኖቱ፣ በአስተሳሰቡ፣በፆታው መጎዳት፣ መለየት፣ መጨቆን የለበትም ነው መባል ያነበረበት።
4ኛ፣አቶ ፍሰሀ አስፋው በወሎ፣በጎንደር በትግሬ የቁዋንቁዋ መወራረስ አለ፣ይህ ከሆነ በመላው ኢትዮጵያም ያው ነው ማለት ነው፣ይህን ካሉ ብሄር ብሄረሰብ የሚባል ነገር የለም ማለት ነው የተሰበጣጠረ ህዝብ እንጂ። የንጉሱን ዘመን ስራ ማፍረስ ደርግ ጀምሮ፣ ጠቅላይ ግዛትን አፍርሶ ክፍለ ሀገር ሲል፣ህወሀትም ይህን አይቶ ክፍለ ሀገርን አፍርሶ ክልል አለው። ሁለቱ መንግስታት እንዲያው አፍራሽ አርጎ የፈጠራቸው ናቸው።
5ኛ፣መቼ ነው ኢትዮጵያ ከኮሚኒስት ምሁራን ነፃ የምትወጣው? አቶ ፍስህ አስፋው እንደጠቆሙት፣ቢቻል አሜሪካንን እንደ ምሳሌ በመውሰድ፣ የኮሚኒስት ፓርቲዎችንና የብሄር ፓርቲዎችን መከልከል ቢቻል ጥሩ ነበር። እንደዛ ቢሆን ኢትዮጵያ ከፍልስፍናና፣ ከማይረባ ከኮሚኒስቶች ንትርክ ወጥታ ወደ ኢኮኖሚ እድገት ታተኩራለች የሚል እምነት አለኝ።
እዚ ሰብኣይ ድሕሪ ስርዓት ወያነ ድዩ ተወሊዱ? ራያ ዓዘቦ ግዝኣት ትግራይ ኮይኑ ኣይፈልጥን ዝብልሲ ካልእስ ይትረፍ ብስርዓት ደርግ ትግራይ ከም ክፍለ ሃገር ሸሞንተ ኣውራጃታት እንትነብርዋ ሓደ ካብአን ራያ ዓዘቦ ዋና ከተማኡ ማይጨው ምንባሩ ዳርጋ ኩሉ ልዕሊ ወዲ ዓርብዓ ዓመት ዝኾነ ሰብ ተዛራቢ ትግርኛ ትግራይ ዝፈልጦ ሓቂ ጥራይ ዘይኮነ ካብ ናይ ስርዓት ደርግ ካርታ ምምሕዳር ክፍለ ሃገራት ኢትዮጵያ ምውካስ ይከኣል 'ዩ።
ካልእ እዚ ልዕልና ገዛእቲ መደብ ኣምሓራ ኣይነበረን። ኩሎም ሹማምንትን መኳንንትን ብሄር ብሄረ ሰባት ኢትዮጵያ ሓደ ዓይነት ስልጣንን ማዕርግን ነይሩዎም ዝብል ስነ ሞጎተ ድማ ዋላ ድኣ ሓደ ዓይነት ስልጣንን ማዕርግን ልባስ መለለዪ ሽመትን ይንበሮም 'ምበር ተኣማንነቶምን ኣገልግሎቶምን ግን ነቶም ንጉሰ ነገስታት ኢትዮጵያ ኮይኖም ዝመርሑ ዝነበሩ ብሄረ ኣምሓራ 'ምበር ንህዝቦም ኣይነበረን። ዋላ 'ኳ ገለ ንጉሰ ነገስት ኢትዮጵያ ንኣብነት ሃጸይ ሚኒልክን ንጉስ ሃይለስላሰን ፍርቂ ጎኖም ካብ ብሄር ኦሮሞ ይኹኑ 'ምበር መንነት ትውልዶም ግን ብብሄረ ኣምሓራ ጥራይ ከምዝኾነ ገይሮም 'ዮም ክፍለጡ ዝደልዩ ዝነበሩን ህዝቢ 'ውን ዝፈልጦም ዝነበረን።
የሞኝ ዘፈን ሙኔ መኔ መማር መሬት ላይ ካልወረደ ትምህርት አይደለም ደር ማንነትዎ ከታወቀ በሁዋላ አያስገርምም ወልቃይት እና ራያ ትግርኛ ተናጋሪ ናቸው ሀገሪቱ ደግሞ የተገነባችው በቁዋንቁዋ አፋር ሶማሌ ጋምቤላ አልነበረም እና ዛሬ አሉ እንግዴህ ዶክተር ዶክተርነትዎን ባለፈ አስተሳሰብ መኖር አይቻልም የደርግ ብሄረሰቦች የሰሩ ከሆኑ ይብቃን የቀረው ዶክተርነትዎ ብቻ እንጂ እርስዎ ግን በነበርበት ቁመዋል
Ye amara new yetigiray eyalachu sitaweru silemeleyayet eyawerachu endehone eweku welkayit yehulachinim nat bilachu sitasibu ewinetim wistachu beanidinet yaminal malet new kalebeziya gin yene new yene new bemalet minim ayigegnim tilachan matref enji. Amara tgiray hagere nat bilo maseb alebet tigrayum amara hagere new bilo maseb alebet lelawim endezaw.
Brook A.M ይህን ያለንበትን ሁኔታ አይተው ነው የሚናገሩት ስለዚህ ከአለው እውነታ አኳያ ልክ ናቸው ግን ከአንተ ደሞ የኔ አስተሳሰብ ይለያል ወልቃይትም ይሁን ራያ የወልቃይት እና የራያ ነው ስለዚህ ወልቃይት እና ራያ ነው መወሰን ያለባቸው ትግራይ ወይም አማራ የሚያገባቸው አይደለም ሌላው እንደኔ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ህዝቦች ሁሉ በቋንቋቸው መማር አለባቸው 73 ይሁኑ 83 ቋንቋዎች በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው መማር አለባቸው ሊጠፉ የተቃረቡትም ቢሆኑ መንግስት ባጀት በጅቶ ማዳን እና መታደግ አለበት ህዝቦች በፈለጉት ቋንቋ ተጨማሪ አርገው መማር አለባቸው ለዚህ ደግሞ ለህዝቦች ምርጫ አክትቪስቶች ሳይሆን የሚመርጡላቸው በየትምህርት ቤት ውስጥ ቀርበው አማራጮች ሰዎች ከአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በተጨማሪ መማር ይችላሉ ይህን መወሰን ያለበት ደግሞ እንደ ህገ መንግስቱ ትምህርት ሚንስቴር ነው ህገ መንግስት ሳይቀየር በአለው ህገ መንግስት ሀገሪቱን ማዳን ይቻላል የህግ የበላይነትን በማክበር ትልቁ ችግር ያለው ህገ መንግስት ይከበር የሚሉትም የህግን የበላይነት አለማክበር ነው መንግስት ፍቅር እና መደመር የሚለውን ሀሳብ ትቶ ሀገር የምትተዳደረው በህግ በማስከበር ነው አብይ የራሱን ብሄር የሚላቸውን ላለማሳዘን ሲል በዛ ክልል የሚኖሩ ፅንፈኞች ከክሉ ያለፈውን የፌደራሉን መንግስቱን ሀሳብ እንዳይፈፀሙ የሚያደርጉ እና ሽብርን የሚፈፅሙትን መናገር ባለመቻሉሀገሪቱን ወደ አደገኛ መንገድ እየወሰዳት ነው እኔ ህገ መንግስቱ ከማቀራረብ ይልቅ ለማፈራረስ የተሰራ እንደሆነ በአምንም ነገር ግን በቅንነት የሚያስተዳድር መንግስት ከመጣ ህዝብን ያሳተፈ በዚሁ ህገ መንግስት ሀገሪቱን ወደ አንድነቷ ያመጣታል ትልቁ ችግር በትክክለኛ መንገድ ለሀገሪቱ የሚያስብ ሳይሆን ለብሄሩ ለዘሩ እና ለስልጣኑ የሚሳሳ ስለበዛ ነው
የትግራይ ሕዝብም ሆነ ወያኔ ላታላችሁ ብሎ በደረቅ እውሸት የወሎ አዋሳኝ የሆኑትን የኛ ናቸው ብሎ የሚከራከረው። በማናኛቸው ሐገር ድበርተኞች የሆኑ ሕዝቦች በንግድም ሆነ በተለያየ ምክንያት የጎረቤት ሕዝቦች ቋንቋ ይለዋወጣሉ። ይልቁንስ አብዘኛው የትግራይ አውራጃዎች ለእርሻ የማይመቹ ስለሆኑ የተወሰኑ ተጎራባች የሆኑ መረቶች ይሰጠን ብሎ መጠየቁ አዋቂነት ይሆን ነበር። ላታልህ ብሎ መወረሩ ግን አያዋጣም።
ኣንብቦው ሃቅሃቁን ግን ልንገርህ ሁሉ የኛ ማለትና መርጦ ማልቀስ ኮርጆና የሌላ ሃሳብ የራስህን ኣስመስሎ ማቅረብ ምንም ምንም ኣያደርግም የትም ኣያደርስም በዚህ ሃሳብም ሊገባህ ኣይችልም ኣውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ኣይሰማ እንደሚባል ስለሆንክ ለፃፍኩት comment በሚገባ በማገናዘብ ልትቀበል ዝግጁነት የለህም በምሳሌው እንደገለፅኩት ስለሆነ ነው እንጂ በ1983 ከጎንደር ተቆርሶ የተወሰደ መሬት የለም ከደርከ1983 በፊት የትግራይ መሬትና ህዝብ ከነቋንቋው ወደ ጎንደር በጭፍለቃና በወረራ ተካትቶ ስለነበር ጎንደር ክ/ሃገር የትግራይ ሰውና መሬት፣የቅማንትሰውና መሬት ኣማርኛ ተናጋሪሰውና መሬት ወዘተ በጋራ ጎንደር ክ/ሃገር መጠሪያው ነበር እንጂ ጎንደር ክ/ሃገር የኣማርኛ ተናጋሪ ብቻ ኣልነበረም ። ጎንደር ከተማ ወደ ኣማራ ክልል ያካተተው ኣንተ የምትሰድበው የ27 ቱ ዓመት ኣወቃቀር ነው እንጂ ጎንደር ክ/ሃገር በነበረችበት ልክ አሁን ኣ.አበባ የኢ/ያ ዋና ከተማና የጋራችን እነደምንላት ጎንደርም በዚያን ግዜ ከላይ እነደተጠቀሰው የሁመራ ትግራዋይ ጭምር ዋና ከተማችን ይላት ነበር በፓስት ኣድራጊው ያየሀው መታወቅያ ይጠቀም ነበር ለዚህም ነው ታግሎ መስዋእት ከፍሎ ነፃ የወጣው በማንነቱና በቋንቋው ከነመሬቱ ተጨቁኖ ስለነበር ነው። ይህ ሀቅነቱ ደግሞ ከዚህ በፊት ጥቂት ነባር በኣዴን ኣመራር የነበሩና የተወሰኑ ደግሞ በ27 ዓመቱ ተላላኪዎች ነበር ያሉ ከዚህ በፊት የትግራይ ስለመኖሩ የተናገሩት ፈልግና ይግባህ ካልሆነ በግድም ቢሆን ዋጠው። ስለማይ ካድራ ጭፍጨፋ የኣለም የሰብኣዊ መብት ተቋም ያረጋገጠው ስላለ ችግር የለውም ኣንድ ግዜ ኣለም ሀቅ ትፈርድ ይሆናል እንጂ እናንተማ ገድላችሁ ተገደልን ማለት የተለመደ ባህርያቹ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ ማይካድራ እያልክ ኣማራ ትላለህ የሀስ በ27ቱ ዓመት የወጣ ስም ነው እንዳትለኝ ግን ኣታፍርም ትላለህ ኣይንህ በጨው የታጠብክ ስለሆነ ግን ግድ የለም ወደ ልብህ ተመለስ የኣማራ ህዝብ ያውቃል ልባም ህዝብ ነው እንዳንተ ያሉ ተሳዳቢዎችና የተጋላቢጦሽ ተነጋሪዎችና ሁሉ የኛ ባዮች ነው ችግር የሆነው።
ሀቀኛ እና እውነተኛ አገር ወዳድ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክወት።የምርጫ ቦርድ ምክር ቤት እያሉ ንፁሀንን ዜጎች እየገደሉ እየዘረፋ እያፈናቀሉ ተፈጥሮአዊ መኖሪያ ቤቶችን እያፈረሱ ለችግር እና ለሶቃ እየዳረጉ ጋዜጠኞችን፣የአብን አመራሮችን፣አባላትን፣ደጋፊወችን ሌሎችንም የአማራ ታጋዮችን ያለምንም ጥፋት እያሰሩ፣እየገደሉ ምርጫ እያሉ መቀባጠር የትም አያደርስም።ብርቱካን ሚዴቅሳ ምን ያህል የወረድሽ አድር ባይ ነሽ።
ምን ኣለበት ግን ዘረኝነት ብታቁሙ ኣንድ ኢትዮጲያዊ ነን አረ ባካቹ ቶዉ ሰላም ይሻላናል ለፈጣሪ ብለን ጸፈዉ ኑሩ እስማእል ከሰላምታ ጋር
TPLF is playing a dangrious game and are creating problem for innocent especially for Amharas th eproblem which the could never be Abel to solve. Amharas kindness were taken for granted. Agree with Doctor Fesheha ሁመራ ራያ ወልቃይት አማራ ነው።
ወልቃይት ጎንደር እንጂትግራይ ሆኖ አያቅም
እንደ ዶ/ር ፍስሃ አስፋው ሁሉ የዶ/ር አብይ አህመድ ደጋፊዎች ምክንያት የታሰረ ነው።
Ewent god bless u.
Wello belongs to Oromiya and Tigrai.
ሃቅሃቁን ግን ልንገርህ ሁሉ የኛ ማለትና መርጦ ማልቀስ ኮርጆና የሌላ ሃሳብ የራስህን ኣስመስሎ ማቅረብ ምንም ምንም ኣያደርግም የትም ኣያደርስም በዚህ ሃሳብም ሊገባህ ኣይችልም ኣውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት ኣይሰማ እንደሚባል ስለሆንክ ለፃፍኩት comment በሚገባ በማገናዘብ ልትቀበል ዝግጁነት የለህም በምሳሌው እንደገለፅኩት ስለሆነ ነው እንጂ በ1983 ከጎንደር ተቆርሶ የተወሰደ መሬት የለም ከደርከ1983 በፊት የትግራይ መሬትና ህዝብ ከነቋንቋው ወደ ጎንደር በጭፍለቃና በወረራ ተካትቶ ስለነበር ጎንደር ክ/ሃገር የትግራይ ሰውና መሬት፣የቅማንትሰውና መሬት ኣማርኛ ተናጋሪሰውና መሬት ወዘተ በጋራ ጎንደር ክ/ሃገር መጠሪያው ነበር እንጂ ጎንደር ክ/ሃገር የኣማርኛ ተናጋሪ ብቻ ኣልነበረም ። ጎንደር ከተማ ወደ ኣማራ ክልል ያካተተው ኣንተ የምትሰድበው የ27 ቱ ዓመት ኣወቃቀር ነው እንጂ ጎንደር ክ/ሃገር በነበረችበት ልክ አሁን ኣ.አበባ የኢ/ያ ዋና ከተማና የጋራችን እነደምንላት ጎንደርም በዚያን ግዜ ከላይ እነደተጠቀሰው የሁመራ ትግራዋይ ጭምር ዋና ከተማችን ይላት ነበር በፓስት ኣድራጊው ያየሀው መታወቅያ ይጠቀም ነበር ለዚህም ነው ታግሎ መስዋእት ከፍሎ ነፃ የወጣው በማንነቱና በቋንቋው ከነመሬቱ ተጨቁኖ ስለነበር ነው። ይህ ሀቅነቱ ደግሞ ከዚህ በፊት ጥቂት ነባር በኣዴን ኣመራር የነበሩና የተወሰኑ ደግሞ በ27 ዓመቱ ተላላኪዎች ነበር ያሉ ከዚህ በፊት የትግራይ ስለመኖሩ የተናገሩት ፈልግና ይግባህ ካልሆነ በግድም ቢሆን ዋጠው። ስለማይ ካድራ ጭፍጨፋ የኣለም የሰብኣዊ መብት ተቋም ያረጋገጠው ስላለ ችግር የለውም ኣንድ ግዜ ኣለም ሀቅ ትፈርድ ይሆናል እንጂ እናንተማ ገድላችሁ ተገደልን ማለት የተለመደ ባህርያቹ ነው። ከዚህ ጋር በተያያዘ ማይካድራ እያልክ ኣማራ ትላለህ የሀስ በ27ቱ ዓመት የወጣ ስም ነው እንዳትለኝ ግን ኣታፍርም ትላለህ ኣይንህ በጨው የታጠብክ ስለሆነ ግን ግድ የለም ወደ ልብህ ተመለስ የኣማራ ህዝብ ያውቃል ልባም ህዝብ ነው እንዳንተ ያሉ ተሳዳቢዎችና የተጋላቢጦሽ ተነጋሪዎችና ሁሉ የኛ ባዮች ነው ችግር የሆነው።ኣሁን ባንተ ኣስተሳሰብ ከዚህ በፊት ሑመራ በጎንደር ክ/ሃገር ነበር እና ኣሁን ደግሞ ጎንደር በኣማራ ክልል ስላለ ሑመራ የኣማራ ነው እያልክ ነው ግን ኣልገባህም እንጂ የኸኛው ማስረጃ ሊሆን ኣይችልም ማስረጃ ሊሆን ከፈለግህ ሑመራ ኣማራ ነው እሚል ኣምጣ እነጂ ባቀረብከው ማስረጃ ኢ/ያ ከ1983ዓ/ም በፊት በደርግ ስርኣት ኤርትራም ጭምር በተደባለቀ (ከ90 በላይ) ብሄሮች እና በ14 ክ/ሃገር የተከፋፈለች ኣገር እንደነበረች ይታወቃል ያኔ የኣሁኑ ኣማራ ክልል በጎጃም፣ወሎ፣ሸዋ፣ ጎንደር ክፍለ ሃገሮችና ብዙ ብሄሮች የያዘ ነበር ይህ ኣደረጃጀት የኢ/ያ ህዝብ ኣልተቀበለውም በማንነቱና በቋንቋው የተጨፈለቀ ስለነበር ለማንነቱ ታግሎ መስዋእት ከፍሎ ስርዓቱን ገርስሶ የኣሁኑ ኣደረጃጀት በፌዴራል ስርኣትና በቋንቋውና በቢሄሩ ተደረጅቷል። ኣማራ ክልልምም ከዝያ በኃላ ተፈጠረ ለምሳሌ ከሸዋ ክ/ሃገር ኦሮሞ ወደ ኦሮሞ ኣማራ ወደ ኣማራ ተካለለ ከወሎና ትግራይ ኣፋር ክልል ተፈጠረ ከሀርጌ ክ/ሃገር ሱማሌ ክልል ተፈጠረ ፣ሌሎችም እነደዚሁ ተካለሉ እንደነዝያው ሁሉ ሑመራም ወደ ድሮው ቀየው ትግራይ ተካለለ እንድያውም ትግራይማ በዝያን ግዜም በየኣቅጣጫው መሬትዋንም ህዝቦችዋንም ተነጥቃና ተዘርፋ ተቆራርሳ ቢሆንም ትግራይ ክ/ሃገር እሚባል ነበር። ሰለዚህ ኣንተ የድሮ የክ/ሃገር ኣደረጃጀት መሰረት ያደረግ ፅሁፍ ማሳሳቻ ይሆነኛል ብለህ ፓስት ያደረግከው ኣይሆንልህም ። ብታደርገው ጥሩ ማስረጃ እሚሆነው ሑመራ በሚገባ ካወቅከው በህግና ስርኣት እምታምን ከሆንክ የኣከባቢው ከ95% በላይ እሚሆነው ሰው እሚናገረው ትግርኛ መሆኑ ይቅር ሑመራ ኣከባቢና ከዛ ውጭ ያሉ ኣሁን በኣማራ ክልል ያሉ እሰከነ ኣብርሃ ጅራ፣ለማልሞ ዐዲ ኣርቃይ ወዘተ የመሳሰሉ የትግርኛ ሰሞች መሆናቸው ከድሮ ጀምሮ የነበረ ኣብዛኛው በዓዲ እና ማይ ከሚለው የትግርኛ ቋንቋ እሚጀምሩና የሚናገርባቸው፣ የሚጠሩበትም መሆኑ ጃኖ ሚድያ ባዩና ፖስት ኣድራጊው መስክር ሰላም ፍቅር ውደድ ኣታታልል ኣይጠቅምም ።
ተረታችሁን ተዉ።አሶሳሰ የትኛዉ ጠቅላይ ግዛት ዉስጥ ነበር?
From Angreb via Lemalmo, From Adi-Arkay to Metema, Abraha Jirra to Alewha part and parts of Tigray. They will back to the original Land of Tigray!!
Kikikikikikikikikik kikikikikikik
ክክክክል በለው ቀጥልበት ከተሳካ
ወገኔ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይህ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተጻፈ ሕገ መንግሥት ነዉና በአደባባይ ወጥተን በሰላማዊ መንገድ ሕገ መንግሥቱ እንዲቀየር ድምፃቺንን እናሰማ፣ ቁም ነገሩ የኢትዮጵያ ሐገራቺን ባለቤት የሆነዉ ልኡዋላዊዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነዉ ፣፣ ከዚህ ሌላ ምንም አማራጭ ሃሳብ የለምና መብታቺንን እንጠቀምበት፣ በተለየ መንገድ ክልሎቺ የኢትዮጵያ መሬት የዚህና የዚያ ዘር ሳይሆን መላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ወደሚፈልግበት የሐገሪቷ ክፍል አየተዘዋወረ ይኖርበትና ይሠራበት የነበረች የእናት ኢትዮጵያ ምድሩ ሆኖ፣ እንደ ገና ስጦታ ሓገሪቱን በዘር ክፍፍል ተከፋፍለዉ ያባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ በሚል የስግብግብነትና የራስ ወዳድነት ባላቼዉ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ታልቅ ጥላቻ ዉድ ሐገራቺንን ለማጥፋት የተነሱ ናቼዉና በጊዜዉ እናቁማቼዉ፣፣ ኢትዮጵያ ከሚወዷት ልጆቿ ጋር ተከብራ ለዘላለም ትኑር፣፣
Tigray = Language fom Ertrea + culture from Amhara + women's beuty with cosmotic + food cactus/locust + shoe(shebet) + ...
ገና ርእሱን ሳይ ፈገግ አረገኝ ምክንያቱም እውነት ስለሆነ ወልቃይትና ራያ የትግራይ ግዛት ሆኖ አያውቅም መራራው እውነት ይሄው ነው ሌቦች ለጊዜው ወስደውታል ሌባ ግን ሁሌም እንደባነነ ነገ ምን ይመጣብኝ ይሆን እያለ ሲባንን ጠላቶች ስላሉት ወይም በሌብነቱ በእኩይ ተግባሩ ስላፈራ አይተኛም ጦር ሲሰብቅ ዛሬ መጡ ነገ መጡ እያለ ቤቱ ሳይሆን ሰው ደጅ ሲጠብቅ ያድራል ትህነግ ወያኔም የገጠመው እድል ይሄው ነው ዘላለም አይተኙም መጥፎዎች ስለሆኑ አማራውግን እየሞተም እየተገደለም ቀና ብሎ ይራመዳል ጠላቶቹንም እንዳራደ ይኖራል አንድ አማራም ቢቀር እንኳን እነሱ እንቅልፍ አይተኙም አያሳዝኑም ሌባ መገለጫው ይሄው ነው ሁሉም የጊዜ ጉዳይ ነው ቸር እንሰንብት
አይ የእኔ አባት እንዴት አሳቁኝ ዶክተርዬ እውነትም እብድ ያበደ ቄስ የእሳት ቆብ
Welkayet and raya belongs to Tigrai
No. 🤭
😅😅😂😂Dr ኢትዮዽያዊ ነው😅😢😢😢ከንያዊ ነው?😢😢😢
ሐብታሙ አንተ በትናገር ማኖም አይፈርድሕም ግን ኤርሜያሰ እኮ ሥልጣን የጠማው ግለሰብ ነው ነዲጅ (የጠላት)ዲቦ ተደበደበ ብሎ ያዙኝ ልቁኝ የሚል ዳገም አሜራን ለማጠፍ ነው እበባክሕ አፋኸን ዝጋ
Why do you welkayit guys hate Eritreans, why?
You are begging here saying " I am not tigrean, I am Amhara, Pls accept my choice to be amhara."
Now thats you right.
My problem is that when Eritreans demanded, fought to be just that, Eritrean, you welkayit people, you never respected this right for Eritreans. Why? You always are calling Eritreans with hate names, why? Do you see your yebetachinet azekit?
Just asking welkayitoch to please think about this and respect Eritreans, just like you are asking everyone to acknowledged and respect and accept you as a amhara welkayit, not tigrai welkayit.
I am not asking to get stupid answers here, i am asking you to you to pls use your brain! Thank you for listening to my message. Hope it helps to bring people closer to make genuine peaceful respectful relations. Thank you all
ይሄኛው ምሁር ደግሞ ህገመንግስት መረቅ ቅ ያለበት በምሑራን ነዉ እያሉ ነው 😂😂😂😂😂😂
ከኛዎች 😀😀
Tezekzek yesharmuta lij. Enatik tinefa. Ye nifcha lij. Dikala
አንተን ብሎ ዶክተር ! ቀዳዳ! ዉሸታም!! ሁላ የአህያ ዶ/ር !!!!!!!!!!!!
aweyayut enji hezb aydelem yeteweyayew blo amaregna ke and Dr. yemitebek negeger yezekete
ይህ የተጠበሰ ፊት ቴሌቪዥን ላይ ምን ያደርጋል?
የአህያ/የከብት ሀኪም መሆን አለበት
ኣማራ የሚባል ክልል ይፍረስ ነውን ? ወደ ድረው ኣስተዳደር ይመለስ ነውን ጥያቄው ምድረ ቱሪናፋ !! መተታም
Karnache adegi
ኣንተ ንፍጣም ባርያ ኣንተን መሸጥ ነበር።ትግራይ እስከአልዉሃ ምላሽ ነው።
ነፃ ጋዜጠኛ ለመሆን ሞክር ከወያኔ ጊዜ በተለይ ለአማራው የተሻለ ጊዜ ነው መደራጀት ብለውሐል ተደራጂ
Mr. Anchor, you luck professionalism , you need schooling.
Haddis weldegeberal u don't know him do not be jealous
ጋዜጠኛ ታዘብን አንተ ጋዜጠኛ እንጂ የተጠያቂህን አቅጣጫ ጠቋሚ ባትሁን ብዙ አድማጭ ልታገኝ ትችላለህ ካልሆነ ግን
4:10 ene tiru arbitro ... amarigna min endehone alakewm sitil.... amara honeh ende tigrie taweraleh ende? Kkk, but it's your choice man, if you say you are amara, not tigre, okay but please make sure you work on your amharic more. Just saying my observation
Journalist is just searching every point he could attack to Dr. Abiy ; please just balanced perception is always mental satisfaction ‼️‼️‼️‼️‼️
Propoganda! Go and ask the people of Tigray then they will tell you enough aboit themselfs,their proudly tegaru history... I am really giving up on having talk with so called unionist
አባካችሁ ምሁሮቻችን ከነዋሪው ህዝብ በላይ አታውቁም ውሳኔ ለህዝብ ይሰጥ. እናንተ ታሪክ አወቅን ብላችሁ አታፋጁን። በ1948 አመተምህረት ራያ ከትግራይ. የተወሰደ መሆኑን ራሰ መንገሻ ተናግረዋል ።
ህዝቡ ስለ ህገመንግስቱ አልተወያየም፤ ተወያዩ የተባሉት አንዳንድ ሰው ጠርተው ካቢኔው ላይ ያፀደቁትን ነው ይሄ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ስላልተወያየበት ትክክል አይደልም ።
ጋዜጠኛው ደግሞ ሰላሣ ሚልዮን አማራ ህገመንግስቱ አንፈልገውም ብሎ ጥያቄ አቅርቦል ይኸኛውስ እያንዳንዱ አማራ ድምጽ ሰጥቶ ይሆን ህገመንግስቱን አንፈልግም ያለው?
ያም ሆነ ይህ ሚድያዎች የሚፈልጉትን የሚናገርላቸው እየፈለጉ አንዱን አስደስተው ሌላውን ከማስከፋት የተለያየ አመለካከት ያላቸውን አሰባስበው ጨዋ በሆነ መልኩ ህዝብ የበለጠ ስለ ሀገሪቱ ግንዛቤ እንዲኖረው መስራት ይጠበቅባቸዋል እንጂ ስለ ብሄሩ አላዝኖ የሚሄድ ማምጣት ከመቀራረብ የሚያራርቅ ነው።
DR FESHA WITH ALL RESPECT CAN I TEACH YOU ETHIOPIA BORDER COUNTRY SUDAN .SOMALIA. KENYA AND THE BEAUTIFUL COUNTRY ERITREA OKAY
ያኣማራስ ሆኖ ያቃል እንዴ
የመከነ ስነ አማራነት በህዝቦች ትግል ተሽሯል period
Le amara Tint malet kemiye minilik bewuhala bicha new lezih new rays kobo ena welkayt yamara yemihonew keza befitma amara yemibalim alneberem
Opdo new doctrru
He is Ethiopian
Muhroch ebakachu tesbasebuln mela belat agerachnn ekaka chewata honebn
Tigray eske alewiha milash new eske kemalimo.
Only amhara don't like the law so if the rest of ethiopan decide not change how the hell do you change the constituïen ?
Fake Dr
Kkkkkk dedeb 666 👹👹👹👹👹
ታሳዝናላችሁ
የናተያልሆነውን የኛነው ያአላህ አላህ ልቦና ይስጣችሁ
@@fatumauae5379 ያስለቅሳሉ ።እኩል ተፈጥረን እንዲህ ከንቱ በመሆናቸው። በሁለት ወንድ ነው እንዴ ሴቶቻቸው የሚጠቁት እንዲህ ፈልተው ገጀራ ራስ የሆኑት ?
Qqtyam arget zm bll comta asmatam dgmtam amra chogra ye Ethiopia kanser nchu amra malt
Beher behersaboch hegamangestun yedagefutal amraa yamibal hezeb becha naw yamikawamaw la ande kelel tabelo dagemo hegamangest ayekayarem
መንገድ፣ ድልድይ፣ መኪና፣ ስልክ፣ አውሮፕላን፣ መብራትና ሌላውም ባልነበረበት ወቅት ከጠለምት ወረዳ ጋር ብቻ በተከዜ ወንዝ አማካኝነት ድንበር ተዋሳኝ የሆነ ትግራይ እንዴት ሆኖ ተጉዞና ወንዙን ተሻግሮ ነው በተፈጥሮ ከጎንደር ጋር በተሳሰረና በታሪክ የአማራ ግዛት ከሆነ ወልቃይት ጠገዴ አንድ ጫማ መሬትስ ብትሆን ለአንድ ቀንስ በስሩ ማስተዳደር የሚችል?
የአፍሪካን ብቸኛ ዘመናዊ ቤተመንግስት የገነባ ፋሲለደስ ለ300 አመታት በሚገዛበት ወቅት እንዴት ሆኖ ነው የግዛቱ ዋና
አካል የሆነን ወልቃይትን ከወንዙ ማዶ የሚገኝ ቁልቋላም ትግራይ በስሩ ማስተዳደር የሚችል? በተከዜ ወንዝ ላይ ሰዶማዊ ህወሀት በቻይና ያሰራው አንድ ድልድይና መንገድ ቢፈርስ ትግራይ ቀርቶ ትግሬም ተከዜን ለመሻገር አይችልም እንኳን በስሩ ሊያስተዳድር ቀርቶ፡፡ ስለሆነም የጊዜ ጉዳይ እንጂ በተፈጥሮ ከአማራ ጋር የተሳሰረ ወልቃይት ከሰዶማዊያን ትግሬዎች ነጻ መውጣቱ የማይቀር ሀቅ ነው፡፡
ራያን(አንጎቴን) በተመለከተም እንደርታ የሆነ መቀሌ በባንዳው ዮሀንስ በወንጀል ከመቆርቆሩ በፊት ትግሬ ሊያስተዳድረው ቀርቶ አልፎ ለመሄድም ፈቃድ የሚጠይቅ ነበር፡፡ ዘራቸው አማራ/አገው የሆኑ እንደርታና ተምብየን ከራያ/አነጎቴ አማራ ጋር ቅርበት ያላቸውና ለረጀም አብረው የኖሩ ሲሆኑ የባንዳ ልጆች መፍለቂያ የሆነ አድዋ አውራጃ ግን እንደርታን ደቅድቆት አያውቅም፤ በስሩ ሊያስተዳድረው ቀርቶ፡፡ ስለሆነም ኮረምና አላማጣን ጨምሮ ራያ አዘቦ አንድም ጫማ መሬት ሳትቀር ራሱን ከሆነ ቤተ አማራ/ወሎ ጋር ተመልሶ የሚቀላቀልና በአማራ ስር የሚተዳደር ነው የሚሆን፡፡
ከልብህ ከሆነ የምትናገረው በቅርብ እነዚህ የትግራይ መሬቶች ወደ ነበሩበት ሲመለሱ ስታይ ልብህ እንደሚፈነዳ እገምታለሁ:: ሆኖም ጤናውን ይስጥህና ብርድ ልብስም ለብሰህ እንድቆዝም ግን በጣም እመኛለሁ::
አማራ ክልል ውሸት ያለ ውሃና ማዳበሪ እንዲህ የሚፈራበት ሚስጢር በጣም ግራ የሚያጋባ ነው:: አሯ ሁሉ እየተነሳ በውሸት ጀምሮ በውሸት ይጨርሳል እንዴ? ምን ዓይነት በሽታ ነው ግበዝ???
ህገ መንግሥቱ የሚሊዮኖች የትግል ዉጤት።ብሔር ብሔረሰቦች በአብዘኛዉ መብታቸዉን እያስከበሩበት ያለ ነዉ።በኢምፓዬር ናፋቂዎች ጩኼት የሚለወጥ አይደለም።
Every bady asks for amhara state no baby from anther state
first of all fix your English word =not bady should be body
and 2nd please put capital letters noun amhara=Amhara
when I come to the point
YES you are right Amhara asks from Amhara because there are million's and million's educators people where as are you going to get intellectual people other than Amhara?
the answer is NONE
Wesha professors, off course you Amhara professor and you are lyre and you will see what will happen .
Oops !! Someone is telling the truth... Never Ever ....
FESAM WESHETAM DERG YEDRG REZERAZ KOMECH HULA
Zion የማይገባኝ የደርግ ርዝራዥ እንደ ኮድ መጠቀሚያ መሰለኝ ምክኒያቱም ውሸትን ለመሸፈን የምትጠቀሙበት ኮድ ደርግ ርዝራዥ በማለት ነው: ደርግ ስለ ራያ ወልቃይት አልተዋጋ ምን አገናኘው?: ደርግን ተውት ሁሌ ወይም 28 አመት ደርግ በማለት አይሰለቻችሁም እንዴ ሽም ነው; ደርግ ተራውን ፈፅሞ አልፋል እናንተ ደሞ 27 አመት ገነጣጥላችሁ አልፎባቹሀል ማን ስለእናንተ ያወራል ደርግም እንደዛ ነው:
በጭንቅላታቸው ገጀራ እየሳሉ አባባል ይጠምባቸዋል።ወይ አለመታደል ! እነሱን እርሳቸው።
Zion
That’s the truth Swallow it
ዶ/ር ፍሰሀ አስፋው ejig betam enameseginalen silemisikrinetwo Be E/R Kibr yagegnalu Ewunet siletenageru ; Tigrie ena WuSHA Melkusa AmelonatreSA ENDETEBALEW RAS LulMengesha Mejemeria Ewuetun Ketenagere Behola Hola Afegefege !!!