በመጋቢ በጋሻው ደሳለኝ ዙርያ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለመንግስት ደብዳቤ ላከች | የአርቲስት ሸዋፈራው ደስለኝ ብዙዎችን ያስደነገጠ ንግግር በሆሳዕና አደባባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 37

  • @BirukMinwuyelet-ku3yn
    @BirukMinwuyelet-ku3yn 22 години тому +1

    የሰው ልጅ የሚወለድበትንና የሚሞትበትን ቀን ወሳኙ ፈጣሪ አምላካችን እግዚአብሔር ብቻ ነው ከዛ ውጪ ግን አንዳች እንኳን ጨረፍታ አትነካዉም። የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እጅግ እጅግ ታላቅ ነው ። ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemneshheyi626
    @alemneshheyi626 3 дні тому +9

    መጋቢ በጋሻው ስለየሱስና የሱስ ብቻ ነው የሚሰብከው፣ ምነው ታዲያ ዓለም እንዲህ ተርበተበተች፣ አሁንም ሁሌም ኢየሱስ ብቻ ያድናል።

  • @ElsabetSisay-d5l
    @ElsabetSisay-d5l 2 дні тому +4

    በደሙ ዋጋ ወደ አባቱ እልፍኝ ይዞን የገባው ኢየሱስ በእርግጥም ታላቅ ዘላለማዊ አባታችን ነው!

  • @ElsabetSisay-d5l
    @ElsabetSisay-d5l 2 дні тому +2

    ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል። ማንም‼️

  • @tsehayabebe9701
    @tsehayabebe9701 3 дні тому +1

    የሚታደግ እግዝአብሔር ንዉ!!!በጣም የሚገር የሚደንቅ አምላክ አለን አሜን!

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ

    ኧረ መጋቢ በጋሻው ወንጌልን ከመስበክ ውጪ ሌላ አጀንዳ የለውም ! የሐይማኖት ትንኮሳም በእኛ ዘንድ የለም እውነትን መግለፅ እንጂ ።

  • @BirukMinwuyelet-ku3yn
    @BirukMinwuyelet-ku3yn 23 години тому

    እነሆ ❗ቃሉ እኔዲህ ይላል ስለ ሰዎች ውድቀት ፈጽሞ አትደሰቱ የነገን አታውቁምና👉🙏🙏🙏

  • @Penial-bo3kj
    @Penial-bo3kj 3 дні тому +2

    ወላይታ የቅዱሳን ሀገር ናት ወንጌል ይሰብካል

  • @ሰምናወርቅ
    @ሰምናወርቅ 2 дні тому +2

    ጌታ ሊመጣ ነው። ኢየሱስ ጌታ ነው። ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው።

  • @QonjitIshete
    @QonjitIshete День тому +1

    በጋሻውን ሳይሆን የሚሰበከውን እየሱስን አትግፉት እየሱስ ክርስቶስ አለምን ሁሉ ሊያድን ክብሩን ጥሎ ወደዚ ምድር መጥታል

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco День тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢😊

  • @fisehaabid
    @fisehaabid День тому

    Tadagiye Egzihabeher new!

  • @TsigieChanie
    @TsigieChanie 3 дні тому

    በርታ

  • @dawitbegashaw351
    @dawitbegashaw351 2 дні тому +2

    አዲስ አበባ እስታዲየም ፈቅዶ
    እናንተ ምን ሀገር ናቸሁ እስታዲየም የምትከለክሉት የእግዚአብሔር ጠላቶች ዘፈን ቢሆን ልትፈቅዱ?

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 дні тому +2

    ሠላም አይደለም ወይ ከተማው መንደሩ የወገኔ ልጆች ምነው ተሸበሩ የሚለውን
    የወ/ም Ps.ተከስተ ፡ ጌትነት Vol.5 መዝሙሩን አድምጡት

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @tegegnshapa
    @tegegnshapa 2 дні тому +1

    ወንገል መቸም ያሸንፋል!!!!

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 2 дні тому +1

    ማንም የማስቆም ሃይል የለውም !!!!!
    እየሱስ ዱሮም ዛረም ወደፊትም ይመለካል ይስበካል የፕሮተስታንት መብት ይከበር !!!!!!!!

  • @SleepyDreamCatcher-pv4jj
    @SleepyDreamCatcher-pv4jj 4 години тому

    ታዳጊህዬ እግዛብኤር ነው

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 3 дні тому

    ወይ ጉድ በግላጭ ተንበጨበጩ !!!
    ወይ እየሱስ ጀግናዉ!!!!❤

  • @fisehaabid
    @fisehaabid День тому

    Ayi Orthodox kendegna ye Eeyesus teqawami

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 2 дні тому

    1:23 ስቴድየም የመንግስትና የሁላችንም የጋራ የኳስ ሜዳ እንጂ የአንድ ቤተ እምነት የኮንፈረንስ ማውጫ አለመሆኑ ታውቆ በወጣቶች መሀል ችግር እንዳይፈጠር......" ይሄ ምን ማለት ነው? እንኳን አንዲት ከተማ ተብላ ለመጠራት የማትበቃ ቦዲቲ ላይ ቀርቶ አዲስ አበባ ላይ እስላም ክርስቲያን ሳይል ሁሉም እንደፈለገ አምልኮውንና ዝግጅቱን በፀጥታ ኃይሎች እጀባ አከናውኖ ያጠናቅቅ የለም? ይሄ ይቅርታ አርጉልኝ እብሪትና ድንቁርና ነው!! የወላይታ ሀገረ ስብከት ሰዎች እረፉ! ወንጌል አቃፊና ሰላማዊ እንጂ ጠብ ያለሽ በዳቦ አያስብልም!!

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 3 дні тому

    ይስተካከል በሻር 24እመት ነው ሶሪያን የገዛት

  • @ArikashElias
    @ArikashElias 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @EslahSeman-w5z
    @EslahSeman-w5z 16 годин тому

    ከወሬ፣ተግባር፣የለሞ፣

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 2 дні тому +1

    ጦርነቱ ከእግዚአብሔር ጋር ነው አይቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ለነገሩ አውን ቄሱ ዳቆኑ የሰበት ተማሪው ስድብን እንጂ ወጌልን መቼ ይሰብካሉ የቦዲቲ ኖአሪሆች ከእግዚአብሔር ጋር ግጪት ይቅርባቸው መጋቢ በጋሻው ወጌልን ይሰበካል ኢየሲሱስ ያድናል ዋ ቦደቲ ንቂ ኢየሱስ ይሻልሻል

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 3 дні тому +1

    ጦቃርን አረበደበደዉ

  • @Angela_436
    @Angela_436 2 дні тому +1

    ኧረ በጋሻው በጣም በአገልግሎትህ ሴጣን ከስሯል ታድለሀል ወንድሜ ብላቹ ብላቹ ደግሞ ስቴድየም ልትከለክሉ ነው?ሲያምራቹ ይቅር በጋሻው ምንም የስነ ምግባር ችግር የለበትም ኢየሱስ ስላለ ነው የተባረረው ቀዳዳ መንፈስ የተመታ ይሁን!!¡

  • @Mokesonofjesus
    @Mokesonofjesus 2 дні тому

    Medan be Eyesus inji be meryam aydelam min aynet sitet nw 😂

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 2 дні тому +1

    ፀይጣን ድሮም ፈሪ ነው

  • @mihiretlove6250
    @mihiretlove6250 День тому

    ታዳጊ እግዚአብሄር ነው

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ

    ምስኪኖች አዳራሽ ሰው ሲያጡ
    እነዚህ ጉዶች መንገድ ወጡ።