🛑የሚገርም ነው! እጅግ ጥልቅ የሆነው የኦርቶዶክስ የነገረ ክርስቶስ ትምህርት! ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @MasyasTube
    @MasyasTube  6 днів тому +1

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች ትምህርቱን ለወዳጅዎ Share በማድርግ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ያድርጉ።

    • @SelamSeli-y3k
      @SelamSeli-y3k 3 дні тому

      Temehereto ya catolice nawo ya ortodokese ayedaoame

  • @HiwetiYene
    @HiwetiYene 2 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን🙏

  • @taos_media3181
    @taos_media3181 4 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማን ። ይቀጥል ❤❤❤

  • @AgustinHabte-nh3gc
    @AgustinHabte-nh3gc 3 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 5 днів тому +1

    አሜን!መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @birhanulalego1262
    @birhanulalego1262 4 дні тому +1

    የነገረ ክርስቶስ ነገር እጅግ ረቂቅ ነው

  • @AbdiDinka-f8p
    @AbdiDinka-f8p 6 днів тому +2

    May God hear you sound of life our priceless teacher ❤❤❤ Egzabher tsega ena tibebun yabezalegn

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  6 днів тому +1

      Amen. Help us reach more people by sharing the video.

  • @etelthearsema
    @etelthearsema 5 днів тому +1

    መምህር ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @NpNp-wt7bq
    @NpNp-wt7bq 6 днів тому +1

    እፁብነው በጣም ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አስበ መምህራንን ያድልልን ለሚያስተላልፉልንም ክብር ይስጥለን ሚዲያውን ያስፋልን

  • @ETMSGMK
    @ETMSGMK 4 дні тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 4 дні тому +1

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 5 днів тому

    በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @antenehtesfayee
    @antenehtesfayee 5 днів тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 4 дні тому +1

    በዚያው የሞትና ትንሣኤውን ብታስተምር ደግሞም ምልጃንም ከትንሳኤ በፊትና በኋላ !

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 4 дні тому

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 5 днів тому

    አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @TeshaleSema
    @TeshaleSema 5 днів тому

    እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    በርታልኝ ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @AmareDesalew-d9l
    @AmareDesalew-d9l 6 днів тому +1

    ምን አይነት ጸጋ ነው? ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 6 днів тому

    ወላዲት አምላክ እድሜ ከጤና ትሰጥሌን ❤❤❤

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 5 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤

  • @SaintCheru-er4uh
    @SaintCheru-er4uh 4 дні тому +1

    Thanks for God being gave us you. How can we get the book who lives abroad? Thanks again!

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 5 днів тому

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 6 днів тому

    ❤egziabher ystln❤❤❤❤❤

  • @asfawtessema5087
    @asfawtessema5087 5 днів тому

    Thank you!

  • @fatoomganzabinish454
    @fatoomganzabinish454 6 днів тому

    Wendemachn Memeher gerum denk tehemert neew lebonachnen Egziabhar amelkachn yaberaln

  • @befkaduezra-wb2xr
    @befkaduezra-wb2xr 5 днів тому +1

    ቤተ ክርስቲያን ይች ናት ጥርት ያለ

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 5 днів тому

    ይኼ ወንድም በቅርብ ጊዜ ከሚጠይቃቸው የተሐድሶ ሰዎች ወገን እንደሚቀላቀል መገመት ይቻላል። የኾነው ኹኖ የተሐድሶ ሰዎች መነሣት እንድንነቃ ከሚጠቅመን በቀር አይጎዳንም። ለዘመናት በስንፍና ኑረናልና!

    • @አዲስአለም-የ4ሐ
      @አዲስአለም-የ4ሐ 5 днів тому

      ማለት?

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 5 днів тому

      @@አዲስአለም-የ4ሐ
      ማለትማ ዕድሜ ይስጠንና ወደ ሚጠይቃቸው ወገኖች ሲደመር ይታያል ማለት ነው። (ከአነጋገር ይፈረዳልና) በደንብ ቃለ መጠይቆቹን ይከታተሉዋቸው።

    • @Horizons12345
      @Horizons12345 4 дні тому

      ​@@asresbitew7105ወግ ወጉ ተይዟል። ከብርሃን ወደ ጨለማ ይኬዳል እንዴ? ምኞት መቼም አይከለከል። ታየኝ እኮ ወደወደል መሀይማን ትዝታውና በጋሻው እኚህ ሊቅ ሲሄዱ😂

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 5 днів тому

    ትምህርቱ ጥልቅና ድንቅ ነው ግን ከባድ ስለሆነ ወደመወዛገብ ይወስዳል ብየ እፈራለሁ

  • @sintayehunegash9460
    @sintayehunegash9460 6 днів тому +3

    መምህር
    እዚ ፡ ሰሜን ፡ አሜሪካን ፡ ያለን ፡ ትምህርቱን ፡ የምንከታተል ፡ ይህ ፡ የጠቀሱት ፡ መጽሀፍ ፡ እንዴት ፡ ልናገኘውና ፡ አንብበን ፡ መጠቀም ፡ እንድንችል ፡ ተወካይ ፡ አከፋፋይ ፡ ካለ ፡ እባክዎ ፡ ያሳውቁን

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 3 дні тому

    Ya catolice temeherete nawo neko

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 4 дні тому

    ዲያቆን ተባረክ በጣም ደስ ይላል የኔ ጥያቄ ከሁለት ባህሪ አንድ ባህሪ ስትል ያ ባህሪ ያ አንድ ባህሪ ስሙ ምንድነው ? ሌላው ከሁለት አካል አንድ አካል ስትል የመለኮት አካልነት አልገባኝም ?

    • @MasyasTube
      @MasyasTube  4 дні тому

      @@NISIRACADEMY የቀደሙ ክፍሎችን ይመልከቱ

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 6 днів тому

    ልቢ ይስጥችው መናፍቃን በኡነት በጣም ኖው የሚሳዝኖው እንዴት ስጋን ሎንሶ በትህትና የመጣ አምላክ አማልዲ ኖው እስከ አሁን ይለምናል የምትሉት በኡነት ልቢ ይስጣችው እሱ ከፍቅሩ የተነሳ እንደኛ ሰው ሆኖ ወንድሞቸ ብለኒም ስለ ትህትናውና ፍቅሩ ልናመሰግኖው ይምገባን ነብር እንጂ አማላዲ ኖው እስከአሁን ይለምናል አበይት ድፍረት 😂😂😂
    ጌታየ ኢ