በኩላሊት በሽተኞች ሚሸቅሉ ሰዎች !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @princeaman8228
    @princeaman8228 2 роки тому +7

    የሆነቀን ትልቅ ሰዉ ትሆናለህ በርታ ሀ ብለህ ስትጀምር አቅሀለዉ ወጣ ያለ social experment ነዉ ምትሰራዉ ዉጤቱን ቶሎ ላታየዉ ትችላለህ አሁን ግን ህዝቤ ሲረጋጋ ህይወቱ ሲያምር ያንተ content ልዩነት ትረዳዋለህ

  • @mahishallom1369
    @mahishallom1369 2 роки тому +2

    እኛ ሰፈር ከአንድም ሁለቴ በፓሊስ በፎርጅድ ማስረጃ የተያዙ አሉ።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 роки тому +2

    ዘይት ናነጭ ዱቄት ነው ሐገር እየፈጀ ያለው::ስለዚ ዘይት ና ፍርኖ ዷቄት አትጠቀሙ::ንጹ ውሃ ጠጡ::አትክልት በብዛት ተጠቀሙ:: ስጋ በብዛት አትብሉ::እንዲያውም ሓብታሙ ባለ ብዙ በሺታ ባለቤት ሲሆን ደሃው ግን በብዛት ጤናማ ነው::ሓብታሙ ብር ስላለው ነው ብዙም የማይታየው::

  • @yayatube4875
    @yayatube4875 2 роки тому +1

    እንዴት ነህ ወንድም? ረዥም ጊዜ ሆኖኛል ቻናልህን ሰብስክራይብ ካደረግኩ። ይህንን አስተያየት የምጽፍልህ አንዳንድ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብህ የመሰሉኝ ነገሮችን ስለተመለከትኩኝ ነው። አንተ ዞረህ ያየሃቸው ብቻ ሳይሆኑ እጅግ ብዙ የኩላሊት በሽተኞች የእርዳታ ጥያቄ ለማቅረብ በተለያዩ ቦታዎች ይዘዋወራሉ። ምክንያቱ ደግሞ አንተም እንዳልከው ወጪው ከአቅማቸው በላይ ስለሆነ ነው። የታክሲዎች ሽቀላ ያልከውን ዛሬ ነው የሰማሁት። ሙሉ ስራቸውን ትተው በሽተኞቹን እያዞሩ የሚውሉ ከሆነ የተወሰነው ለነሱ መከፈሉ ትክክል ሊሆን ይችላል። ሌላው ኩላሊት የደሃ በሽታ ነው ያልካት ነገር የባለሞያ አስተያየት ብትጠይቅ መልካም ነው እንደዚህ አይነት ነገሮችን በድፍረት ከመናገር። በተረፈ በርታ መልካም ግዜ።

  • @edneasafat3201
    @edneasafat3201 2 роки тому

    በጣም ይገርማል

  • @እግዚአብሔርሁሉንቻይ

    የት አካባቢ ሆነህ ነው? የሰፈሩ ፀጥታና ፅዱ በጣም ያምራል

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 2 роки тому +1

    ሸም ነው

  • @saydgafary8415
    @saydgafary8415 2 роки тому

    ግማሹ እየሰረቁ ነዉ