የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 47 |ብዙ መከር ጥቂት ሠራተኛ | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching By Gash Nigussie Bulcha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ..... በቃልህ መከር አስማራኝ ጌታ ኢየሱስ ሆይ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 місяців тому +4

    ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ በጣም የምወደወዏት አባት ጌታ ስለረዳወዏት ስለእርስወዏ ጌታን በጣም እባርከዋለሁ ብዙ ምህረት ፀጋና ሞገስ ሆኖለወዏታል ይብዛ ይጨመር በኢየሱስ ክርሰቶስ ስም ደስ ይላል ይሄ የፅድቅ ቃል ሳይሸቃቀጥ ሲቀርብ ዶክተር ማሙሻን ፈዉሶ ያመጣልን ጌታ ይመስገን

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን ❤ስለ ማሙሻ ክብር ለጌታ ይሁን ❤ጋሽ ንጉሴ በጣም የምወዶት አባቴ በብዙ እድሜና ፀጋ ኑሩልን የኛ እንቁ❤❤❤❤

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አሁንም ሰላምና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልህ ማሙሻ በጣም እወድሃለሁ ለዚህ ትውልድ ንፁህ ወንጌልን ለማስተማር በጣም ታስፍልገለህ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 10 місяців тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል.......ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!እንኳን ጌታ ጣልቃ ገባልህ!ወንድማችን ፓስተር ዶክተር ማሙሻ!በአንተ መታመም ምክንያት የክርስቲያን ፍቅር ለካ አልጠፉም ?አልኩ፣ኢትዮጵያዊነትም ለካ አለ?አልኩ......ስለ መፈወስህም፣ሰለ ጠቀስኳቸውም ፣የዶክተሮቹ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥናትም እጅግ በዕንባ ጌታን አመሠገንኩ አሁንም ይህ መቀባበል ፣መፈቃቀር ይብዛልን!ተባረኩ!እወዳችኋለሁ !❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @getachewbezu9188
    @getachewbezu9188 10 місяців тому +1

    ለማሙሻ ለህዝቡም የራራ ጌታ ይመስገን። ጋሽ ንጉሤ፣ ጸጋ ይብዛላቸው፣ እድሜም ከሙሉ ጤና ጋር ያድላቸው🙏

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 10 місяців тому +1

    Geta eysus. Yibarki tabarki kibir la eysus yuni Amen Amen ❤❤❤

  • @user-uv3fq4cw2
    @user-uv3fq4cw2 10 місяців тому +1

    የሚደንቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ረጅም እድም ከጤናጋ ይስጥልኝ ይባርኮ

  • @amanueltadesseofficial8122
    @amanueltadesseofficial8122 10 місяців тому

    Constructive teaching and prayer.

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 9 місяців тому

    ጋሽ ንጉሴ ተባረኩልኝ ለምልሙ እርጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይባርኮት ❤️🙏🙏 ደሞም በሁሉም ያገለገላችሁን ተባረኩ 🙏ትምህርቱን በጉጉት ሰምቼው ነው ያለውት

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 10 місяців тому

    አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji 10 місяців тому +1

    ጋሼ ንጉስ እግዚአብሔር አምላክ ይባረካቸው ተባረኩልኝ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 10 місяців тому +2

    ይህ ት.ት ሲጀምር ሰምተሽዋል ሰምተሽዋል ይለኛል አጅሬ መሆን አለበት ቀኑን ሳይ ደግሞ እንዳልሠማሁት አወኩ አይ ተደግሞ ነው ይለኛል..ብቻ እንዳልሠማ ያልተደረገ ጥረት የለም... ግን ጌታ አሸነፈልኝ

  • @CalebElyas
    @CalebElyas 9 місяців тому

    Setastamre ytentnek selwenae geta yebarke

  • @zechariasmulugeta
    @zechariasmulugeta 10 місяців тому +1

    ጋሽ ንጉሤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮ!ለዛ ባለው መልክ ነፍሴን አካሄዴን ሞግተዋል!

  • @muna_ya_muna
    @muna_ya_muna 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Hanatadese-k8u
    @Hanatadese-k8u 10 місяців тому

  • @hailuterefe750
    @hailuterefe750 10 місяців тому

    God Bless you all in Jesus's name !!!

  • @EleniYacob
    @EleniYacob 10 місяців тому +1

    Be blessed again and again, you guys are a blessing to all, May the Lord keep you! His Face Shine Upon You and give you peace!

  • @proudsemayawi9052
    @proudsemayawi9052 10 місяців тому +2

    "... እረኛ እንደ ሌላቸው በጎች ተጨንቀው ተጥለውም ነበርና አዘነላቸው።"
    @ 30:57 አሁን ካለንበት ሁኔታ ጋር አስቤ ደነገጥኩኝ፦
    የእግዚአብሔር በጎች እንዴት ናቸው ያሉት? የሚል ጥያቄ መጣብኝ፤
    ⦁ ምን አልባት እረኞች የተባልን በልተናቸው ይሆን እንዴ?
    ⦁ በዝብዘን በዝብዘን ባዶ አስቀርተናቸው ይሆን እንዴ?
    ⦁ ጥያቄያቸውን ሳንመልስ እንዲከራተቱ አድርገናቸው ይሆን እንዴ?
    ⦁ ከእቤት እቤት ከቸርች ቸርች ዝም ብለው እንዲዞሩ አድርገናቸው ይሆን እንዴ?
    ⦁ መጠቀሚያ ሆነው ይሆን እንዴ እነዚህ በጎች?
    ከመሰማራት ይልቅ?
    የሚል ከባድ ጥያቄ ...መጣብኝ

  • @yeneneshassefa1535
    @yeneneshassefa1535 10 місяців тому

    Dr. ማሙሻ ተሽሎት መጣ ? እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ ሥራ አለህ መጨረሻማ አይሆንም

  • @mekonnentadesse745
    @mekonnentadesse745 10 місяців тому

    What about Doctor Mamusha ,what happened