Man gn ahun ykerbkbt media hula mock argeh video lkeh nbr adel ende i am confused ??......mjmrya tekekl endalnbrk nbr yetrdawt ahun ytrdahw meslgn kza wechi efforthn adnkalw berta man
yonas moh ,he is young but experienced person, i love the way he describe his past and current situation, i am 23 and i have learned alot from him he is my model.
I have seen this young guy on his channel many times and i have noticed he has good potential Definitely he will reach at z top level on his journey. Keep going on Yoni 👏👏👏
TY Yonas, 1 tiyake alegn! Educational System lay mesrat new yalkewun mabrarita bitsetbet tiru! Academic or els which kind of Educational system! Bc Education is So Vast! Just for Listeners Clarity, including Me! Melkam yesira gize yihunlig! Ketru Family life gar!
I had a wonderful time, Thank you Abrish and the whole team. Much love.
What a speech🔥🔥🔥physically ችግሮችን face ያደረክ አልመሰለኝም ነበር ከጠበኩት በላይ ነው ያገኘውህ keep it up🎉
Yoni አስታወስከኝ ያንን ክበብ የምር !!!
ደሱ ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ባንተ !! ብዙ ነገር ተምሬብሃለሁ ❤❤❤
I never see a man who is best in each aspects yoni👏👏👏spiritually, physical, financially i love the way you talk about Sunday school❤❤❤i am 17 😊
why you always focus on income only,
Education is a back bone for one country development
Man gn ahun ykerbkbt media hula mock argeh video lkeh nbr adel ende i am confused ??......mjmrya tekekl endalnbrk nbr yetrdawt ahun ytrdahw meslgn kza wechi efforthn adnkalw berta man
ይሄ ልጅ የልጅ አዋቂ ነዉ ወጣቶች ልንሰማዉ ይገባል።
የ21ኛው ዘመን አራዳ እውነት ምረጥ ልጅ ነህ በረታ ❤
Merex lij,huh?
ልጄ ዮናስ እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ከአንተ ጋር በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል 3ግራ ያጋቡኝ ልጆች አሉኝ እነሱን እንዴት መስመር እንደማስይዝ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ይመራኛል ብዬ እጠብቃለሁ
አንተ ለብዙ ሰዎች ማስተማርያ ትሆናለህ በርታ
በተረፈ መቸም በሰንበት ትምህርት ቤት እያለህ የተማርከውን የሀይማኖት ትምህርት አሁን በስፋት እና በጥልቀት ተጠቀምበት አካሄድህን የምትሄድበት መንገድ በጣም መርምረህ ቼክ አድርገህ ተጓዝ አሁን ግዜው ከፍቶአል ልጄ በርታ ሀያሉ እግዚአብሔር በግራ በቀኝ በፊት በሗላ እየጠበቀህ ለከፍተኛ ደረጃ ያብቃህ
እንዳንተ አይነት ልጆች ከፍተኛ ጥንቃቄ እና ጥበቃ ያስፈልጋችሁአል
በመጨረሻ ከእንደዚህ አይነት ዳዊት ድሬምስ ን ከመሰሉ ከእግዚአብሔር ጋር ከሚአለያዩህ ሰዎች እራስህን ጠብቅ ከእንደዚህ አይነት ሰዎቻ እራስህን መጠበቅ ለቀጣይ ህይወትህ ጥሩ ስኬት ይጠቅምሀል
"የሆነ እጅ ጎትቶ ያወጣኛል"❤❤❤
ይህን. የተዋህዶ እቁ ስወደው. ዘመንህ ይባረክ ወድሜ የኛ ኩራት
የ 21th ባች የዘመናችን ወጣት ማለት ይሄ ነዉ የእማማ ኢትዮጲያ አኩሬ ይብዛልን❤❤❤
❤ ዋው, የምያምር ቁጥብ እና ትልቅ ደረጃ የምደርስ የልጅ አዋቂ ...ፈጣሪ ይጠብቅህ !!!
ብዙ እጠብቃለን ገና ብዙ አቅም ያለህ ጀግና ልጅ ነህ።
One day እኔም እዚ podcast መጥቼ ልምዴን አካፍላለሁ
Me to
በጣም ጥሩ ንግግር ና ትምህስት ፡ አሁን 24 ዓመትህ ነው
ጎበዝ በርታ እግዝአብሔር ይርዳህ
ሁሌም የሀሳቡ አገላለጽ የሚመቸኝ ልጅ!
ምርጥ ትምህርት መስምት በነበረብኝ ሰአት ነው የሰማሁት ❤ thank you በጣም ❤
በወጣትናቱ አላማ ይለው ጀግና ልጅ
ይኸ ልጅ ጉረኛ ይመስለኝ ነበር ግን ኣሁን ጎበዝ እንደሆንክ ተረዳሁ.
God bless you all❤
ወጣት እደዚህ ኮስተር ብሎ ሲሰራ ደስ ይላል❤❤
yonas moh ,he is young but experienced person, i love the way he describe his past and current situation, i am 23 and i have learned alot from him he is my model.
😊ይሄ ልጅ በቅርቡ ነው ያገኘውት ዮቱብ ላይ ግን አስተሳሰቡ ይደንቀኛል ከእድሜው በላይ ነው ብሮ በርታ ብዙ ነገር ትሰራለህ ገና💪💪
ዮኒዬ የአዋቂ አዋቂ ልጅ ነህ የምር ብዙ አቅም ያለህ ጀግና ልጅ ነህ በርታልን😊
እናመሰግናለን በጣም አይዋለሁ ልጄ ቢሆን ብየ የምመኘዉ ልጂ
ጎበዝ ኢኻ ዝሓወይ ቀፅለሉ ብዚግዜ እዚ ከምዚ ዝበለ ቅልጥፍና ይገርም ኣምላክ ይሓግዝኻ ኣብ ዝኸድኻዮ
Bayee namatti tola jabadhuu.
he's relied amazing young man.
እግዚአብሔር ይመሰገን።🎉🎉🎉ምርጠ ልጅ ነህ🎉🎉🎉
TY So much for wonderful Conversation!
እውነት እኔም የሆነ ነገር ማድረግ የምፈልገው ነገር አለኝ ግን አላቀውም
The power of now! Great life principle! Thanks for sharing such an incredible idea and Life principle🙏እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልክ🙏
Thankyou brothers i had a great time with you and i have learned a lot about life.. The power of now👍
ለኢትዮጵያ ወጣት በጣም ጥሩ ምሣሌ
I have seen this young guy on his channel many times and i have noticed he has good potential Definitely he will reach at z top level on his journey. Keep going on Yoni 👏👏👏
አቤት ስርአቱ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይወዳችኃል❤❤❤❤
I really feel this journey
May Allah guide more through his wisdom 🙏
Wow "ሀንቴ ለኔ ምርጥ መካርዬነህ እና በጣም እንደ ምወክና ምያከብርክ ልነግርክ ፈልጋለው። እናም በጣምነው ምያመሰግንክ
I have listened at an appropriate time....thanks
I really feel this journey❤
ትንሹ የሀገራችን ሚሊዮነር ዮኒ በርታ ❤❤❤
የቻይና ደም አለበት መሠል በጣትነት ትምሮ ሠው መሆን ብቃት ይጠይቃል ና ተጠቅመህበታል መሠል❤🎉
ዮኒዬ የኔ ምርጥ🙏😍
God our father bless you Yoni' I'm proud of you, Go on ,take care ur self.
I will conquer the social media. I will be invited in so many channels like yours. Keep up boy.
I think this young man has matured too early. God bless you and wish u all the best.
Wow! May GOD bless you 🙏
የሚገርም ሀሳብ ነው!!
Inspirational!
TY Yonas, 1 tiyake alegn! Educational System lay mesrat new yalkewun mabrarita bitsetbet tiru! Academic or els which kind of Educational system! Bc Education is So Vast! Just for Listeners Clarity, including Me! Melkam yesira gize yihunlig! Ketru Family life gar!
Yoniye bertalgn broye
ማሻአላህ የልጅ አዋቂ ነህ በርታ ጎበዝ ነው
Respect!
❤❤❤ Yoni Tebareklgne
ድንቅ ወጣት❤
Thank you Very much!!!
Yoni my best UA-cam !! Like >>
so Amazing!!!
ጀግና ነህ
Tebarek Wendemachn Gobez Wetat Ne
Amazing
So beautiful interview...great boy
ዮኒ ገና ትልቅ ቦታ እንጠብቅሀለን
You are wright
Yoni mrt sew 😍😍
wow i like this interview
Very Intelligence boy
ለ16 የሚሆን ነገር ብታቀርብልን❤🙏🙏
wow thank you
Wow wow
Amazing guy thanks ❤
Oh🤦
What a wonderful person🤔🤔
gentle man አድናቂ ነኝ
❤❤❤❤❤
Maturity level ,be humble man
❤❤❤
gobez yhonas moh
እኔ ምለው እግሊዘኛ የምታወሩትን በምን ኣማርኛ እንተካው 😅ተዉ ግን እንተሳሰብ ወገን
memar newa
Wow
great youth🔥🔥
thanke yon
እዚህ ፕሮግራም ላይ ትምርት ይሰጣል ለህዝብ ብላችሁ ስትቀርቡ ለምንድን ነው በ እንግሊዘኛ እና በ አማረኛ ሰውን ግራ የምታጋቡት በ አማረኛ ከሆነ በዛው ጨርሱት እውቀት የሚለካው እንግሊዘኛ በመቀላቀል አይደለም😊
ፈልጎት አይደለም! እድሜ ልክህን በ እንግሊዘኛ ስትማር ከኖርክ የግድ እንደሱ ማውራትህ አይቀርም
University እንግሊዘኛ ነው እኮ ምን ያድርጉ
እና በዛዉ መጨረስ ነዋ አማረኛ ማዉራት ይቺላልኮ ግን ብዙወቺ እንደስልጣኔም ስለሚቆጥሩ ነዉ።@@positivereact3718
ዌልካም ብሮ
Yoni gobez lij neh berta wedaje
He's very polite person i think that he's quality 😊
Umaniihiikaa A L M hiikuuqabusiilaa rabbiibekkaa jachuuqabaa akkabiiyaatii
Yoni kante bizu memar mifelgawu negar ale....yene model nah...
24.amet..beze.dereja.beslet.ewket.des.yelal.masheallah.bereta
Thank you for sharing
ሰላም ነው
ጉድ 😂😂
ባለፈው እንደዛ ብሎ አሁን እዚህ ላይ ሲቀርብ
ወንድሜ እሱ ለማለት የፈለገው ሁሌ ኢንሰፓየር በማየት ህይወት አይቀየርም ለማለት ነዉ🙏
ምን ብሎ ነበር??🤔🤔
wow
🎉🎉🎉🎉🎉 yoni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
lejoche endante endehonulgne temegnew!
Wow amazing 👍👍👍
Tastawiqalek
የዚ ልጅ ህይወት ከተኛህበት ያነቃል
አዎ ስምንት ወር ሙሉ ስቃይ ማታ ሁልጊዜ ቲክቶክ
Fedhiinrabii fedhiinabii fedhiinmotumadhaa fedhiinbiiyaa umataa adaanbahuuqabdiisiilaa waanwalmakatee mataaratii miilaratii harkaratii abadhiibdee gowajees balagumaadhaa
Time to weak up with resk
አንተ በ 2000 ብር አንድ ክፍል ተከራይተህ ወጣህ አሁን አንድ ክፍል 6000 ብር ሆኗል ያውም የጭቃ ቤት ስለዚህ ወዴት ይወጣል? 🤔🤔
Sanboodaa 1 1 1 1.1.1 1.akkatiikanaa sagaleesadiihiin.hiireega afuriinkanaa sadeet 8 dhalaleecaatii
የእናንተ አላማ ሌላ ነው ምንም የማያቁትን ታዳጊዎች ባትመርዙዋቸው ጥሩ ነው።