Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ እናት አረቄ እያወጣች ነው ያሳደገችኝ በጣም ከባድ እና አስቸጋሪ ስራ ነው ። እናቴ አንቺ እደሻማ ቀልጠሽ እኔን ሰው አደረግሽኝ አሁን ደርሼልሻለሁ እድሜና ጤና ሰቶሽ አንችን ለመጦር ያብቃኝ ።
እመብርሀን እድመኛ ጤናውን ትስጦት የእኔ እናት። የእኔም እናት ኑሮውን ለማሸነፍ ስትል ከአንዱ ወደ አንዱ እያገላበጠችና እየተገላበጠች ነበር ያሳደገችን
እናቴ አረቄ አውጥታ ነው ያሳደገችኝ ያስተማረችኝ አሁን ግን አስትቻታለሁ በጣም ከባድ ስራ ነው ውይ እናት እኮ ለልጇ የማትሆነው የለም
ይባርክሽ!ወላጆቹን የሚረሳም አለ።
@@metsihetkebede116 አሜን የቀይ ጥቁር ወጣትነቷን ሳትጠቀምበት ነው ያሳደገችኝ ግን ደረስኩላት አስተውኳት
Egziabher yibarkish
@@hamadjuhani9352 አሜን አሜን እሷንም እድሜ ይስጥልኝ
@@tigisttadesse6179 "ለወላጅ የመድረሰን" ጸጋ መላበስትልቅ ዕድል ነው!በናትሽ ያየሽውን አይበገሬነትፈጣሪ ለአንቺም ያላብስሽ!
ማዘርየ እግዚያብሔር እድሜናጤናይስጥሽ የዛሬን አያርገውና እኔም እናቴ አረቂ እያወጣች ነበር ያሳደገችኝ አሁን ግን እግዚያብሔር ይመስገን ልጃቻ ደረስንላት የናት ውለታዋ ብዙ ነው ለናቶቻችን ሁልጊዜም ሰላም ይሁንልንንንን
እናትየ ሁሌም እወድሻለሁ ካንች በፊት እኔን ያድርገኝ መከራ ቻይዋ እናት
ክብር ላናቶች እናቶቻችንን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥል
ትዝ አለኝ እናቴ በሱ ነበር የሳደገችኝ እኔ እረሱ አግዛት ነበር እውነት የመኛል አሁን ላይ ሳስባው ምነው በኖረችልኝ እናቴ አንች እኔ ለማሳደግ ስቲ ደፋ ቀና ሳትይ ወደ ዘላላም ቤትሽ ሄድሽ ላትመለሽ እማ ሁሌ አስብሻለሁ እወድሻለው እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ ታበላ የለም ወይ በጨለማ ዳብሳ
Ayizosh yene qonjo egziabher nefisachew begenet yanurachew Enat wiletawa bizu New tekefilom ayalqim egziabher yatsinash
@@hamadjuhani9352 አሜን
ነፍሷን በገነት ያኑረው አይዞሽ ሁላችንም ወደዛው ነን
አይዞሽ ማሬ እኔም ልክ እንደ አንቺ ነኝ እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን! አሜን
አይዞን ማማየ እኔም ልክ እንዳቺ ነበር ያሴደገችኝ ግን ፈጣሪ በዚህምድ መኖሮሽ በቃብሎ ወሰዳት እናም ነብስ ይማርልን
የኒናት እድሜናጤና ለናቶች
እኔ እናቴ አረቄ አውጥታ ነው ያሳደገችኝ እና ጤና ይጉዳል አሁን የኩላሊት በሽተኛ ሆና እኔ በስደት ሆኝ ለማሰታመም እየሞከረሁ ነው እማ ሁሊ እወድሻለሁ
I love you mom from the bottom of my heart. 🇪🇹💞
እግዚአብሔር ያበርታሽ እናቴ
አይ እማማ ሲየሰዝኑ አላህ ከዚህ የተሻለ ነገር ይስጣችሁ ከአስከሪ መጠጥ የሚያላቅቅ እርሶን የሚያሳርፍ ነገር ይስጦዎት
እኔም ባረቂ ነው ያደግሁ እራሴ እያወጣሁ በግ እየገዛሁ እያደለብኩ እየሽጥኩ ነበር እምማር. ውህህህህህህህ መቃጠል እኮ ነው አረቂ ማውጣት. አንዴ ደግሞ ትንሽ ወንድሜ አረቂየን ጠጥቶ ሙቶብኝ ነበር ሳላየው ውይይይይ ያም ቀን አልፎ አየሁት
አወአኔማአንደዘወነፈሠዪማረአነቴየ
@@himakdikwttube3050 በጣም ስቃይ ነው ኡፍፍፍፍ ያንገሽግሽኛል ሳስበው
Please tell as how it happen. Just to remember moment in life. If you don't mind.
ክብር ለናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸውአልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
ዬኔ እናት እግዚአብሔር እዳሜ ያስጦት
እፍፍፍ እርጂም እድሜ ይስጥልን
የእኔ እናትም በዚህ አውጥታ ነው ያስድገችኝእግዚቢህር ይመስገን ለዝህ ድርብ ድርሻለሁ
Inate ewodishal ima nuriln❤
እኩል እናት አይቀር በርግጥ የናት ክፉ የለውም በባህሪያቸው ግን እንደገጠር እናት አንጀቴን የሚልላኝ የለም እነሱ ሳይማሩ እኛን አስተምረው እነሱ ሳይለብሱ እኛን አልብስው እረ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ
የኔ እናት እክህህ እንዲህ ለፍተው ውበታቸው ረግፈው ያለ እድምያቸው አርጅተው ወይ ፈጣሪ
እግዚአቤሄር ይድረሥልሽ
እማ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እማ ቃል ያጥረኛል አንቺን ለመግለፅ ብቻ ኑሪልኝ እማ እወድሻለሁኝ
እናቴጋር ያሣለፍኩት ህይወት ትዝአለኝእማየክፉሽን አልስማ ላይነስጋያብቃን እረጂም እድሜ ለእናት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እናቴ አረቂ እያወጣችነው ያሥተማረችኝ እህ ሣላሣልፍላት ጥላኝ ሄደች እማ እዛ ሀገር ይመችሽ እኔ አልታደልኩም
አሚን
እደው ሁሉንም ኮሜንት ሳነብ እናቴአርቄእያወጣችነው ያሳደገችኝ እምትሉ አልሃምዱሊላ አርቄ ማውጣት በሽተኛ ያደርጋል እሚጠቅሙትምሰዎች በጣምይታመማሉ አልሃምዱሊላ የኔእናትእንካን ማውጣት ከቤታችንምገብቶአያውቅም
እኔ እራሱ ስሰራ ነበር ከጥቅሙ ጉዳት ይበልጣል ግን ምን ይደረግ እናቴ አሁንም በርሱ ነው የምትኖረው እሱን ሥራ የለመደ ምንም ብር ቢኖረውም ብር መስሎ አይታየውም
እድሜ የስጥወት
እኔም አክስቴ አረቄ ፊቃ ነው ያሳደገችኝ እኔም እራሱ እያወጣሁ ነበር ሀረብ ሀገር መጣውና ተገላገልኩኝ
የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር የድካሞትን ዋጋ ይስጦት
እማ እናትዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔን ቅጥል ልበልልሽ
እናቴ እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ቁምነገር ይድረሱልሽ
አምላክ ሠርቶ ሰርቶትንሽ ሲቀረውለእናት ሁለተኛ ቢኖረው ምነውእናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ሳይከፋሽ ኑልኝ
😭😭እውነትሽን ነው
አይዞሽ
ልጆቹህ ለቁም ነገር በቅተው ያሳርፉህ የኔ እናት አይ ዱኒያ መከራ ናትኮ
የአላህ😭😭😭
እኔ እናቴ አረቄ አዉጣ ነዉ ያስደገችኝ
Mamaye jegna
Ethiopia weset yalaw lamachmari yelamenali lalawo enedaze lafito yenorali!!!👌
Edmena tena ystwot Esat eyetekatelu Ljochiwn yasadegu jegna newot
የኔናት..አፈርልብላልሽ...እውይ...አዱኒያ...እዲህአሳድጋችሁን.።.ለናንተ።..ምንስብንሆን.....ዘላለም...የመዳምንሽትቤትባጥብ...ያሰኛልማሚ...ላችኑሪልኝ...አይክፍሽ...እናትያለንሁሉ....እድሜያቸውን...ያርዝምልን
እኔን አስለቀሱኝ እናት ኑሩልን እናት ልጆቿን ለማሳደግ በማትገባ የለም
Yenem Enat areq awitita New yasadegechign ene gin minm alarekulatim erehzim edime le enatoch
Auzubillahi ballah entebeqalen
Allah idime ina xena yisxish wida inat
የኔ እናት። እናትእኮ ፍቅር ናት
Weyii gudii bayxaxsaa yemotaliiAlhmdulillahii muslmii laa adrkenii amlkii Allaah s a w. Kazmii Ankolii Harmii endaa honee allaah baa Qur'aan xaqesotalii
የኔናትዋዬ አስለቀሱኝ ያረብ የቤተሰብን ድካም በዱኒያ ብቻ አድርግ በአኼራ እዝነትህ አይለያቸው
እዲሜይስጠወትማዘርየ
የኔ እናት እፍፍ ስታሳዝን
የኔ እናት አረቄ መወጣት በጣም ከበድ ነው
ከዘመናዊ ባህላዊዩ ይሻላል ውሸታሞች ናቹህ ለገዘባቹህ ስትሉነው እጅ ለሰው ጤና አስባቹህ አይደለም. ለምሳሌ የኔ እናት እግዜአብሔር. እድሜና ጤና ይስጥልኝ እጅ አንገዛም አዳዴ ካልሆነ በስተቀር እራሷ አውታ. ግማሹን በማር አሽታ ታስቀምጠዋለች. የዳጉሳ አርቂ. አርቂ
*እረረረረረጅጅጅጅጅምምምምምም* *እድሜና* *ጤና* *ለእናቶቻችን* *ውይይይይይ* *እናት* *ለልጆቿ* *ምን* *የማትሆነው* *አላት*
ወድነሸ
እኔ እናቴም እኔም አውጥተናል ውይይይ ሲደቅም አረቄ ማውጣት ብዙ ተለፍቶ ትንሽ ገንዘብ የሚገኘው
edmna ena tena yestesh endezhe be esate eytkatlue lijochen yasadegu enat jigna nesh yena enat
አያቴ አረቄ እያወጣች አሳደገችኝ እኔም አረቄ እያወጣሁ ነው የተማርኩት
Imabetemariyambmljashihiwatenqayirwumariyammariyammariyammariyam
Enat tazazinlechGin alkol min selamAlew merz aydel lesew lij
Ye Ethiopia Enti jegeni netii wey Ente Eyem be Arebi ageri yesew ayeni Eyegerefen new gezebi menigeyhew Egezeyabeheri Ethiopia yemiliketi
Yena jegna edmana tena ystshi
aizosh yane inat yalfal
አላህህድያይሥጣችሁ
Yane konjo ehinet Uuuuuffffff bareeduu tiiyyaa
Azubillahi
Azubillahi Allah yitebiken
Ufe enet enedazehe areqa tawaxa naber bazalayi mawolede tacamer sare naber xafeto sayehone noron lamashashale bala gane dasa yamaluwe tolo tawa chu
EWTISHI NEW 😍😍😚
ኡፍፍፍ እናቴ አራቀ አዉጥታ ነው 7 ልጆች ያሳደገች
👏👏
ውይ እናቴን ጉበት የጨረሰ
Ay yenat lifat
Enata nurlige
ውይ ግን እኮ በጣም ከባድ ነው አሰራሩ ብዙ ጊዜ ይፈጃል እውነት የሴት ልጅ መከራ ብዛቱ
Uuuuff mameyi Egezeyabeheri keriso gare new 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ayegermimi enam enata areka awutita nwu yaesdgechigni
መጠኑማ በቀን 1ጠርሙስ በቂ ነው
እናት ሥያሜ አጣሁላት ያሣዴገቺኝ በአረቂ ተቃጥላ ነበር
Yene mare enate
Uffffff ema edema na tena yesetoti
አላህ ከገረችን የጥፈዉ ሀራም ነዉ
Idiot
አሏህ ሂድያ ይስጣችሀ
ድህነትሀይማኖትአይልምግን እንዲህያለኲበትሞሥሊምሥለሆንኲነው እናትለዘላለምትኑረ ጠላ ሥለማንወድነው ሞሥሊም ያልኲበት ምክኒያት እንጂበሀይማኖት አልገባሁም
have you been school in your life 😡
መጀመርያ እሜባለውን ቃላት እወቄ። እዳችው ሙስሊሞቹን እህቶችሽን እያችው ምንም አልወጣችው። ክነሱ ተማሬ። ሴጀመር ደህና ሰው አይቀባርርም። እናት ለዘላለም ትኑር።
Uuufff mamey yen made enty
የናን እናትም እርቅ እውነት ናው ያስድገቸኛ ውይ እናትይ እኩው
ውይኔ የኔም እናቴ በዚህ ስትቃጣል ናበር እኔን
ባህላዊ በሺታ አያመጣም አትቀባጥሩ ያው ፅዳትን ጠብቀው ከሠሩት መዳኒትም ነው አረቂ
እኔን የኔ እናት እኔ ልቃጠልልሽ ኡፍፍ
Uuuuuuuuuuu
እማ ፍቅርሽ ጥልቅነው. ፍጣር ብድርሽን ይክፈልሽ
አረቂ ስጀመር ጥሩ አይዴለም እማማዋ እግዚአብሔር ያሳርፈዎት
ሞሥሊምላደረከኝጌታ ምሥጋናይገባህአላሀምዱሊላህ
Zenat Ahmed ድህነት ሀይማኖት አይልም አኬ
Kebet htembot men ametwe ezga
መሀይም ምንድን ነው ሙስሊም ሙስሊም የአስተሳሰብ ትንሽ ማንም ፈልጎ እዚህ ስራ ውስጥ ፈልጎ አይገባም ችግር ሲያስገደደው እንጂ ኤጭ አሁንስ አክራሪ ነን ባዮች አስጠላባችሁ ስራ አትስሩ ይላል እንዴ የእናንተ አላህ ???
@@የተዋህዶልጅመሆንመታደልነ ere awense abezut zenzoc
Zenat Ahmed አልሀምዱሊላህ
እኔ እናተ 30 አመት ይሆናታል
Uuuuufffffff😭😭😭😭😭😭😭Enate
Where is area adamant that and I start the salmon or you typed it out Louis Serata and you’re not there I’m not car so I Gady Hunan
Man ende enat
😭😭😭
Uuuuuffffff 😭😭😭😭😭🤔🤔🤔 wiyi idil
Uuuuufffff inate
Ayyy enat 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭
እፍፍፍፍፍስያሰዝኑ
😢😢😢😢
yenam enat arka aweteta new yasadgechen Eg yemsegen dereshalat asekumatalew betam kebade sera new ersom enata Eg marefeyawen yesetot 😂
የኔ እናት አረቄ እያወጣች ነው ያሳደገችኝ በጣም ከባድ እና አስቸጋሪ ስራ ነው ። እናቴ አንቺ እደሻማ ቀልጠሽ እኔን ሰው አደረግሽኝ አሁን ደርሼልሻለሁ እድሜና ጤና ሰቶሽ አንችን ለመጦር ያብቃኝ ።
እመብርሀን እድመኛ ጤናውን ትስጦት የእኔ እናት። የእኔም እናት ኑሮውን ለማሸነፍ ስትል ከአንዱ ወደ አንዱ እያገላበጠችና እየተገላበጠች ነበር ያሳደገችን
እናቴ አረቄ አውጥታ ነው ያሳደገችኝ ያስተማረችኝ አሁን ግን አስትቻታለሁ በጣም ከባድ ስራ ነው ውይ እናት እኮ ለልጇ የማትሆነው የለም
ይባርክሽ!
ወላጆቹን የሚረሳም አለ።
@@metsihetkebede116 አሜን የቀይ ጥቁር ወጣትነቷን ሳትጠቀምበት ነው ያሳደገችኝ ግን ደረስኩላት አስተውኳት
Egziabher yibarkish
@@hamadjuhani9352 አሜን አሜን እሷንም እድሜ ይስጥልኝ
@@tigisttadesse6179
"ለወላጅ የመድረሰን" ጸጋ መላበስ
ትልቅ ዕድል ነው!
በናትሽ ያየሽውን አይበገሬነት
ፈጣሪ ለአንቺም ያላብስሽ!
ማዘርየ እግዚያብሔር እድሜናጤናይስጥሽ የዛሬን አያርገውና እኔም እናቴ አረቂ እያወጣች ነበር ያሳደገችኝ አሁን ግን እግዚያብሔር ይመስገን ልጃቻ ደረስንላት የናት ውለታዋ ብዙ ነው ለናቶቻችን ሁልጊዜም ሰላም ይሁንልንንንን
እናትየ ሁሌም እወድሻለሁ ካንች በፊት እኔን ያድርገኝ መከራ ቻይዋ እናት
ክብር ላናቶች እናቶቻችንን እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥል
ትዝ አለኝ እናቴ በሱ ነበር የሳደገችኝ እኔ እረሱ አግዛት ነበር እውነት የመኛል አሁን ላይ ሳስባው ምነው በኖረችልኝ እናቴ አንች እኔ ለማሳደግ ስቲ ደፋ ቀና ሳትይ ወደ ዘላላም ቤትሽ ሄድሽ ላትመለሽ እማ ሁሌ አስብሻለሁ እወድሻለው እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎንብሳ
ታበላ የለም ወይ በጨለማ ዳብሳ
Ayizosh yene qonjo egziabher nefisachew begenet yanurachew Enat wiletawa bizu New tekefilom ayalqim egziabher yatsinash
@@hamadjuhani9352 አሜን
ነፍሷን በገነት ያኑረው አይዞሽ ሁላችንም ወደዛው ነን
አይዞሽ ማሬ እኔም ልክ እንደ አንቺ ነኝ
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን! አሜን
አይዞን ማማየ እኔም ልክ እንዳቺ ነበር ያሴደገችኝ ግን ፈጣሪ በዚህምድ መኖሮሽ በቃብሎ ወሰዳት እናም ነብስ ይማርልን
የኒናት እድሜናጤና ለናቶች
እኔ እናቴ አረቄ አውጥታ ነው ያሳደገችኝ እና ጤና ይጉዳል አሁን የኩላሊት በሽተኛ ሆና እኔ በስደት ሆኝ ለማሰታመም እየሞከረሁ ነው እማ ሁሊ እወድሻለሁ
I love you mom from the bottom of my heart. 🇪🇹💞
እግዚአብሔር ያበርታሽ እናቴ
አይ እማማ ሲየሰዝኑ አላህ ከዚህ የተሻለ ነገር ይስጣችሁ ከአስከሪ መጠጥ የሚያላቅቅ እርሶን የሚያሳርፍ ነገር ይስጦዎት
እኔም ባረቂ ነው ያደግሁ እራሴ እያወጣሁ በግ እየገዛሁ እያደለብኩ እየሽጥኩ ነበር እምማር. ውህህህህህህህ መቃጠል እኮ ነው አረቂ ማውጣት.
አንዴ ደግሞ ትንሽ ወንድሜ አረቂየን ጠጥቶ ሙቶብኝ ነበር ሳላየው ውይይይይ ያም ቀን አልፎ አየሁት
አወአኔማአንደዘወነፈሠዪማረአነቴየ
@@himakdikwttube3050 በጣም ስቃይ ነው ኡፍፍፍፍ ያንገሽግሽኛል ሳስበው
Please tell as how it happen. Just to remember moment in life.
If you don't mind.
ክብር ለናቶች ረጅም እድሜ ይስጣቸው
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ
ዬኔ እናት እግዚአብሔር እዳሜ ያስጦት
እፍፍፍ እርጂም እድሜ ይስጥልን
የእኔ እናትም በዚህ አውጥታ ነው ያስድገችኝእግዚቢህር ይመስገን ለዝህ ድርብ ድርሻለሁ
Inate ewodishal ima nuriln❤
እኩል እናት አይቀር በርግጥ የናት ክፉ የለውም በባህሪያቸው ግን እንደገጠር እናት አንጀቴን የሚልላኝ የለም እነሱ ሳይማሩ እኛን አስተምረው እነሱ ሳይለብሱ እኛን አልብስው እረ ብዙ ብል ደስ ባለኝ ብቻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ
የኔ እናት እክህህ እንዲህ ለፍተው ውበታቸው ረግፈው ያለ እድምያቸው አርጅተው ወይ ፈጣሪ
እግዚአቤሄር ይድረሥልሽ
እማ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እማ ቃል ያጥረኛል አንቺን ለመግለፅ ብቻ ኑሪልኝ እማ እወድሻለሁኝ
እናቴጋር ያሣለፍኩት ህይወት ትዝአለኝ
እማየክፉሽን አልስማ ላይነስጋያብቃን እረጂም እድሜ ለእናት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እናቴ አረቂ እያወጣችነው ያሥተማረችኝ እህ ሣላሣልፍላት ጥላኝ ሄደች እማ እዛ ሀገር ይመችሽ እኔ አልታደልኩም
አሚን
እደው ሁሉንም ኮሜንት ሳነብ እናቴአርቄእያወጣችነው ያሳደገችኝ እምትሉ አልሃምዱሊላ አርቄ ማውጣት በሽተኛ ያደርጋል እሚጠቅሙትምሰዎች በጣምይታመማሉ አልሃምዱሊላ የኔእናትእንካን ማውጣት ከቤታችንምገብቶአያውቅም
እኔ እራሱ ስሰራ ነበር ከጥቅሙ ጉዳት ይበልጣል ግን ምን ይደረግ እናቴ አሁንም በርሱ ነው የምትኖረው እሱን ሥራ የለመደ ምንም ብር ቢኖረውም ብር መስሎ አይታየውም
እድሜ የስጥወት
እኔም አክስቴ አረቄ ፊቃ ነው ያሳደገችኝ እኔም እራሱ እያወጣሁ ነበር ሀረብ ሀገር መጣውና ተገላገልኩኝ
የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር የድካሞትን ዋጋ ይስጦት
እማ እናትዬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔን ቅጥል ልበልልሽ
እናቴ እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ቁምነገር ይድረሱልሽ
አምላክ ሠርቶ ሰርቶ
ትንሽ ሲቀረው
ለእናት ሁለተኛ
ቢኖረው ምነው
እናቴ ሁሌም እወድሻለሁ ሳይከፋሽ ኑልኝ
😭😭እውነትሽን ነው
አይዞሽ
ልጆቹህ ለቁም ነገር በቅተው ያሳርፉህ የኔ እናት አይ ዱኒያ መከራ ናትኮ
የአላህ😭😭😭
እኔ እናቴ አረቄ አዉጣ ነዉ ያስደገችኝ
Mamaye jegna
Ethiopia weset yalaw lamachmari yelamenali lalawo enedaze lafito yenorali!!!👌
Edmena tena ystwot Esat eyetekatelu Ljochiwn yasadegu jegna newot
የኔናት..አፈርልብላልሽ...እውይ...አዱኒያ...እዲህአሳድጋችሁን.።.ለናንተ።..ምንስብንሆን.....ዘላለም...የመዳምንሽትቤትባጥብ...ያሰኛልማሚ...ላችኑሪልኝ...አይክፍሽ...እናትያለንሁሉ....እድሜያቸውን...ያርዝምልን
እኔን አስለቀሱኝ እናት ኑሩልን እናት ልጆቿን ለማሳደግ በማትገባ የለም
Yenem Enat areq awitita New yasadegechign ene gin minm alarekulatim erehzim edime le enatoch
Auzubillahi ballah entebeqalen
Allah idime ina xena yisxish wida inat
የኔ እናት። እናትእኮ ፍቅር ናት
Weyii gudii bayxaxsaa yemotalii
Alhmdulillahii muslmii laa adrkenii amlkii Allaah s a w. Kazmii Ankolii Harmii endaa honee allaah baa Qur'aan xaqesotalii
የኔናትዋዬ አስለቀሱኝ ያረብ የቤተሰብን ድካም በዱኒያ ብቻ አድርግ በአኼራ እዝነትህ አይለያቸው
እዲሜይስጠወትማዘርየ
የኔ እናት እፍፍ ስታሳዝን
የኔ እናት አረቄ መወጣት በጣም ከበድ ነው
ከዘመናዊ ባህላዊዩ ይሻላል ውሸታሞች ናቹህ ለገዘባቹህ ስትሉነው እጅ ለሰው ጤና አስባቹህ አይደለም. ለምሳሌ የኔ እናት እግዜአብሔር. እድሜና ጤና ይስጥልኝ እጅ አንገዛም አዳዴ ካልሆነ በስተቀር እራሷ አውታ. ግማሹን በማር አሽታ ታስቀምጠዋለች. የዳጉሳ አርቂ. አርቂ
*እረረረረረጅጅጅጅጅምምምምምም* *እድሜና* *ጤና* *ለእናቶቻችን* *ውይይይይይ* *እናት* *ለልጆቿ* *ምን* *የማትሆነው* *አላት*
ወድነሸ
እኔ እናቴም እኔም አውጥተናል ውይይይ ሲደቅም አረቄ ማውጣት ብዙ ተለፍቶ ትንሽ ገንዘብ የሚገኘው
edmna ena tena yestesh endezhe be esate eytkatlue lijochen yasadegu enat jigna nesh yena enat
አያቴ አረቄ እያወጣች አሳደገችኝ እኔም አረቄ እያወጣሁ ነው የተማርኩት
Imabetemariyambmljashihiwatenqayirwumariyammariyammariyammariyam
Enat tazazinlech
Gin alkol min selam
Alew merz aydel lesew lij
Ye Ethiopia Enti jegeni netii wey Ente Eyem be Arebi ageri yesew ayeni Eyegerefen new gezebi menigeyhew Egezeyabeheri Ethiopia yemiliketi
Yena jegna edmana tena ystshi
aizosh yane inat yalfal
አላህህድያይሥጣችሁ
Yane konjo ehinet Uuuuuffffff bareeduu tiiyyaa
Azubillahi
Azubillahi Allah yitebiken
Ufe enet enedazehe areqa tawaxa naber bazalayi mawolede tacamer sare naber xafeto sayehone noron lamashashale bala gane dasa yamaluwe tolo tawa chu
EWTISHI NEW 😍😍😚
ኡፍፍፍ እናቴ አራቀ አዉጥታ ነው 7 ልጆች ያሳደገች
👏👏
ውይ እናቴን ጉበት የጨረሰ
Ay yenat lifat
Enata nurlige
ውይ ግን እኮ በጣም ከባድ ነው አሰራሩ ብዙ ጊዜ ይፈጃል እውነት የሴት ልጅ መከራ ብዛቱ
Uuuuff mameyi Egezeyabeheri keriso gare new 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Ayegermimi enam enata areka awutita nwu yaesdgechigni
መጠኑማ በቀን 1ጠርሙስ በቂ ነው
እናት ሥያሜ አጣሁላት ያሣዴገቺኝ በአረቂ ተቃጥላ ነበር
Yene mare enate
Uffffff ema edema na tena yesetoti
አላህ ከገረችን የጥፈዉ ሀራም ነዉ
Idiot
አሏህ ሂድያ ይስጣችሀ
ድህነትሀይማኖትአይልምግን እንዲህያለኲበትሞሥሊምሥለሆንኲነው እናትለዘላለምትኑረ ጠላ ሥለማንወድነው ሞሥሊም ያልኲበት ምክኒያት እንጂበሀይማኖት አልገባሁም
have you been school in your life 😡
መጀመርያ እሜባለውን ቃላት እወቄ። እዳችው ሙስሊሞቹን እህቶችሽን እያችው ምንም አልወጣችው። ክነሱ ተማሬ። ሴጀመር ደህና ሰው አይቀባርርም። እናት ለዘላለም ትኑር።
Uuufff mamey yen made enty
የናን እናትም እርቅ እውነት ናው ያስድገቸኛ ውይ እናትይ እኩው
ውይኔ የኔም እናቴ በዚህ ስትቃጣል ናበር እኔን
ባህላዊ በሺታ አያመጣም አትቀባጥሩ ያው ፅዳትን ጠብቀው ከሠሩት መዳኒትም ነው አረቂ
እኔን የኔ እናት እኔ ልቃጠልልሽ ኡፍፍ
Uuuuuuuuuuu
እማ ፍቅርሽ ጥልቅነው. ፍጣር ብድርሽን ይክፈልሽ
አረቂ ስጀመር ጥሩ አይዴለም እማማዋ እግዚአብሔር ያሳርፈዎት
ሞሥሊምላደረከኝጌታ ምሥጋናይገባህአላሀምዱሊላህ
Zenat Ahmed ድህነት ሀይማኖት አይልም አኬ
Kebet htembot men ametwe ezga
መሀይም ምንድን ነው ሙስሊም ሙስሊም የአስተሳሰብ ትንሽ ማንም ፈልጎ እዚህ ስራ ውስጥ ፈልጎ አይገባም ችግር ሲያስገደደው እንጂ ኤጭ አሁንስ አክራሪ ነን ባዮች አስጠላባችሁ ስራ አትስሩ ይላል እንዴ የእናንተ አላህ ???
@@የተዋህዶልጅመሆንመታደልነ ere awense abezut zenzoc
Zenat Ahmed አልሀምዱሊላህ
እኔ እናተ 30 አመት ይሆናታል
Uuuuufffffff😭😭😭😭😭😭😭
Enate