ሲንግል ማም(አሳዛኝናአስተማሪ ድራማ) ክፍል 8

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 285

  • @رانال-ه6س
    @رانال-ه6س 5 місяців тому +40

    ድሃ ሁሉ ሌባ አይደለም!! ማጣትንም ሆነ ማግኝት የሚያውቀው ያየው ብቻ ነው። የኔ ሚስኪን❤ሀቅ ይመነምናል እንጅ አይበጠሥም

    • @toyibahusen9166
      @toyibahusen9166 5 місяців тому +1

      እሄን ድራማ ሣይ የኔን ሂወት አሥታወሠኝ ከመሠደደበፊት እየዞርኩ እንጀራ እጋግር ነበር እና አድቀን ቦኮ ላቦካ ሄድኩኝ ከዛ ወደቤት ውሥጥኳን አልገባሁም ገና አሥር ብር ጠፉኝ ብላ ኡኡ አለቺ ሤትየዋ አላነሣሁም አላየሁም ብላት የት ሠምታኝ በጣም አለቀስኩ ወላሂ እሄው አሥር አመቱ መቸም አረሣውም ትዝ ባለኝ ቁጥር አለቀስሣለሁ ማጣት አገራት ያሥደፉል

    • @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
      @ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ 5 місяців тому

      እይ ወላህ ማጣት አይኑ ይጥፍ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 місяців тому

      ደሚሩኝ ዉዶቼ 0:37

  • @ssaa8309
    @ssaa8309 5 місяців тому +11

    አይ ድህነት ድራ ማመሆኑን እከምረሳው ነው ያዘኩት ድህነት ይጥፍ ያረብ እኛንም ያሰደደን ድህነት ነው እናቴ አባቴ ስት የሰው ፊት ገረፍቸው ያረብ የረፍት እጀራ ስታቸው ለተቸገረ ሁሉ

  • @Hawa-n2y
    @Hawa-n2y 5 місяців тому +6

    ሂባየ የኔ ውድ አስለቀሽኝ እው ነት የምር ነው የመሠለኝ አይድህነትት ኢሻ አላህ ያልፍል መጨርሻውን እስከማየው ጎጎው ተተሎ ልቀቁት መሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ

  • @Asa-bq9dc
    @Asa-bq9dc 5 місяців тому

    ማሻአላሽ በጠም ቆንጆ ነው በርቱ አስታማሪና አሰዘኝ ነው. ሁለችን ተሚራን በስራው እናውለው. ደሀዎችን አንጥለ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 5 місяців тому +1

    ወላሂ ባታሳጥሩት በተለይ በጣም ጥሩትምርትነበር 😢😢😢አወድሃስሙብዙነው አላህይጠብቀንያረብየሰውእጅአያሳየን

  • @Fafitube-m4h
    @Fafitube-m4h 5 місяців тому +10

    ድህነት ከባድ ነው የቀመሰው ያውቀዋል 😢😢😢😢አድለቀሽኝ ሶፊዬ

  • @Sada-hh1hp
    @Sada-hh1hp 5 місяців тому +6

    ሶፊ ማሸአላህ ያምራል ደስይላል. ምርጥ ትምርት አዘል

  • @ሀዩወሎየዋ-ገ7ተ
    @ሀዩወሎየዋ-ገ7ተ 5 місяців тому +1

    ደቂቃ ይጨመር የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

  • @Zahra-so5rl
    @Zahra-so5rl 5 місяців тому

    ወይድህነት ግን እውነት ነው ድሀሁሉ ሌባአይደለም ማሻአላህ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @SitinaJJemal
    @SitinaJJemal 5 місяців тому +4

    Mamayee
    Barumsaa gariidha Mashaa Allah jabadha

  • @hayahaya8686
    @hayahaya8686 5 місяців тому +2

    የነሂባ እናት የነሂራን እናት እደኒ የሚወዳት ማነው❤

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 5 місяців тому +2

    ማሻአላሕ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ድሕነት እደዚ ነው አገት ያስደፋል

  • @AsHj-oe3jc
    @AsHj-oe3jc 5 місяців тому +1

    እኔም አ/አ እሠው ቤት ሥሠራ ወርቅ ሠርቀሻል ተብያለሁ እንኳን ወርቅ 5ሣንቲም የሠው ሀቅ አያሥነካኝም ግን ለምድነው ሠራተኛ የሆነ ሁሉ የሌባ ሥም የሚወጣልን

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  5 місяців тому +1

      የግንዛቤ እጥረት ነው እንጅ ጨዋነትና ታማኝነት በሃብት አይለካም

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 5 місяців тому +5

    የአላህ የሰወ እጅ አያሳየን ከላሂ አላህ ሀብታም ሆኑ ከሚኩራሩት ከሚቦጣረሩት በአንተ እጠበቃለሁ ያረብ ሱባሀን አላህ አላህን መርሳት ሞትን ከመርሳት ጠብቅን አጅብ

  • @Ami00-o5i
    @Ami00-o5i 5 місяців тому +7

    አይ ድህነት ኡፍፍ😢😢😢 ፊልም መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ 💔😢

  • @GenetGirma-o5k
    @GenetGirma-o5k 5 місяців тому

    ወላሂ ጀግና እናት ነሽ የኔ ምርጥ ሴት ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @medumuhe5973
    @medumuhe5973 5 місяців тому +3

    Wellahi yemigerm derama new mashiallah bertulen ❤❤❤❤❤❤

  • @MisbahMohammedIbrahim
    @MisbahMohammedIbrahim 5 місяців тому +3

    Is so heart break drama continue

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 5 місяців тому

    ሀይባየ 😥😥😥😥ወላሂ እውነት እስከሚመስለኝ ደረስ አለቀስኩ😢😢😢😢እኔ አላህን የምለምነው ከሰው ከጃይ እንዳያረገኝ ረበና ሪዚቅ ሰጥቶኝ ሚስኪኖችን የምጠቅም ያድረገኝ በዱአ አትረኝ 🤲🤲🤲😥😥

  • @ilhamferid6690
    @ilhamferid6690 5 місяців тому +1

    Masallah astmari naw wde bertulign

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd 5 місяців тому +5

    Ayi sawii habibaye shukurani baxmi 😢❤❤

  • @ReemTube-d2d
    @ReemTube-d2d 5 місяців тому +1

    Wollahi betam yasaznal...

  • @Fayzia-fh4kv
    @Fayzia-fh4kv 5 місяців тому +9

    በጣም አሪፍ ነው ❤️❤️❤️ውይይይ ድህነት የማያመጣው የለም

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 5 місяців тому +2

    ሶፊየ አስለቀሽኝ ዉዴ 😭😭😭😭😭 የዉጩንም የዉስጡንም አዋቂ አተ ነህ ያረቢ ያአላህ ያከሪም ያረቢ አላህየ መጨረሻችን አሳምርልን 😢😢

    • @balqkila-by2hz
      @balqkila-by2hz 5 місяців тому

      ሶፊየ በጣም ነዉ ያዘንኩት አይ ማጣት ወላሂ አኔ ማጣትን አቃለሁ አሁን አልሀምዲልላ በሰው ሀገር ቢሆንም😢😢😢😢

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 5 місяців тому +2

    ዱኒያ እንደ ጤዛ ናት ግን መፀሃፍን በሽፋኙ አትፍረዱ 🥺🥺የድህነት ወላሂ አስለቀሰኝ

  • @seadilove7320
    @seadilove7320 5 місяців тому +1

    ወላሂ ኢትዮጵያ ኢያለሁ አሰርዬ 300ብር ጠፍቶ ያስቀመጠችበት እረስታ አቺ ነው የወሰቹ ብላ ወላሂ ጦቋይ ቤት እሄዳለሁ ብላ ሂጂ አልኳት ግን ድህነት የድሀ ልጅ መሆን ከባድ ነው አልሃምዱሊላህ አሁን ግን ሁሉም ነገር ተቀይረዋል አዳዴ ስደት ትልቅ ባለውለታየ ነው ግን የኢትዮጵያ አሰሪ ቤት ገብቼ ከምሰራ አረብ ቤት በነፃ ብሰራ እመርጣለሁ

  • @Aminetsaied
    @Aminetsaied 5 місяців тому +1

    ማሻላህ❤

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 5 місяців тому +2

    አሥተማሪ ነገር በርቱ

  • @rakyi2023
    @rakyi2023 5 місяців тому +7

    አቤት ሰው እዱኒያ እኮ ትዞራለች
    የነበር ሁሉ እደነበር አይቆይም 😢😢😢😢 ደሜ ሞቀ እኔ ስለሷ

  • @Aminat-nv3cu
    @Aminat-nv3cu 5 місяців тому +4

    በጣምአሪፍነውየኔውድሶፊ በርች

  • @EkramGizachew-y8n
    @EkramGizachew-y8n 5 місяців тому +3

    Wellahi yaleserachen sem sisetun ena deha bemehobachen becha endeleba siyayun betam yamal Allah endezi aynet sewochen kelb yestachew betam astemari drama new bertu sofiye enbeye new yemetaw

  • @SemiraAli-l1k
    @SemiraAli-l1k 5 місяців тому

    ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ
    @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ 5 місяців тому +11

    ያረብ በጣምልቤን ነካው በለቅሶ ጨረሥኩት አላህዋ ማጣትን አተያዝልኚ

  • @Madheena-y1s
    @Madheena-y1s 5 місяців тому

    አሥተማሪየሆነድራማነው ማሻአላህ አላህሠብርይሥጠንእንደአንች በርች

  • @የኔንጉስሀላሌA
    @የኔንጉስሀላሌA 5 місяців тому +9

    የኔ እንባ እንደ ጎርፍ የሚወረደዉስ ድራማ መሆኑን ረስቸዉ😥

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 5 місяців тому

      እንሥ ብትይ 💔

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 5 місяців тому

      ግንኮ የውነትኮ ነወ ይሄ ሂወት የቲሞች እንዲህ ሁነወ ነወ የማርጉት አንዲ ዴሃ ዴሞ ዝቅ ብላ ሰሰራ የማያምኑ አሉ ሱበሀን አላህ እኔም አልቅሼ ልቤ ሰብር ነወ ያለወ

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 місяців тому

      ደሚርኝማ 17:50

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 місяців тому

      ​@dohadoha81ደሚርኝማ 18:01 16

  • @AmrinaHassen
    @AmrinaHassen 5 місяців тому +1

    ማነዉ እንደኔ ከሀቢበ ገር የለቀሰዉ እዉነት እኮ ነዉ ደሃ ስትሆን ሁሉም እንደሌባ ነዉ የምየየዉ ግን ለምን ?????????

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 5 місяців тому +3

    በርቱልኝበጣምአሪፍነውየኔውዱች🌺🌺

  • @Semire-wp2fz
    @Semire-wp2fz 5 місяців тому +3

    አላህን የምለምነው ሶብረኛ እንዳረገኝ ነው ሃይባየ ማሻ አላህ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 5 місяців тому +1

    ዉይ ማጣት ቅሥም ሠባሪ ነዉ ሠብር ግን ከማግኘት በላይ ነዉ ሶፊየ❤ሥወድሸእኮ ሀብታም ሁና እምሠራዉ ግን እህ ድራማ መሆኑን ማሥተማሪያ መሆኑን እያወኩ ግን 💔

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f 5 місяців тому +3

    ሱበሀንአሏህበጣምአስተማሪ

  • @SukiteJamal
    @SukiteJamal 5 місяців тому +1

    .ውይ መጠት ልብ የምሰብር ነው🌹🥀🌷⚘ መልከሚነት ለረሲ ነው

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 5 місяців тому +1

    ምን እደምል አላቅም እባይን መቆጣጠር አቅቱኚል የረብ አንተ ለሁሎም አንተ ታቀላህ በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤

  • @የኡሚልጅ-የ6ቈ
    @የኡሚልጅ-የ6ቈ 5 місяців тому

    እኔ ስደት ከመምጣቴ በፊት አክስቴ ወርቅ ጠፍቷት ድደ ስለነበርኩ ጠርጥራኝ ነበር አልሀምዱሊላ እኔ ከገባሁ ወሰዉ ስሰማ ከጋቢዋጋ አስቀምጣዉ ተገኜ😢

  • @saraendis
    @saraendis 5 місяців тому

    ደስ የምለዉ ነገር አፕታምም ደሃዉም አፈር ስለምበላዉ ደሞ ከአበሻ አሰሪ የአረብ አሰሪ ይግደለኝ ለዚ ነዉ ኢቲዮጵያ ዉስጥ መስራት ማልወደዉ ችግር ብገለኝ

  • @HalimaAhmed-pw2ft
    @HalimaAhmed-pw2ft 5 місяців тому +1

    9 kifil ayilekekim inde zegeye eko be allah

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 5 місяців тому +1

    ወላህ ድራማም ቢሆን ያገራችን ሀብታም የምሰሪት ነው አይ ድሀ አብሽሩ አሀራ አለን

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 5 місяців тому +19

    አይይይይ ድህነት አንገት ያስደፋል አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ተሎ ተሎ ልቀቁ🎉

  • @SaniMohammed-o7c
    @SaniMohammed-o7c 5 місяців тому +7

    ሹክረን ዛሬ ደቂቃው አሪፍ ነው ❤️❤️

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed 5 місяців тому +4

    አህሌንንንንን ሶፊ ሂሩ ሂቡ እኳን ደና መጣቺሁ 🎉🎉🎉 😢😢😢😢 ወይኔ ሶፊየ አሳዘንሺኚ ኡፍፍፍ😢😢😢አይ ማጣት 😢

  • @rukia2370
    @rukia2370 5 місяців тому +1

    ድሀ ሁሉ ሌበአይዴለም ድህነት ኡፉፉፉፉፉፉፉ

  • @Raduu298
    @Raduu298 5 місяців тому

    Wallahi dhugaa imimaan koo qabachuu dadhabee 😢😢😢💔💔💔😭😭😭😭

  • @MusaHassne
    @MusaHassne 5 місяців тому

    Salaseb alkaseku arbi Allah.yetabekan

  • @አብድረምንመሳሮ
    @አብድረምንመሳሮ 5 місяців тому +1

    ሀይ ሰው ክፉ ነው
    ግን ለማን በጣም አብሺር

  • @SaraSara-x9v1e
    @SaraSara-x9v1e 4 місяці тому +1

    ደህንት ክፎው ሳይሰርቁም ሰርቁ እንባላለን ምክንያቱም ድሀ ሰለሆንን እቃ ሲጠፋም እሳ መታ ንበር ይባላል😢

  • @ወለየዋዩትብ
    @ወለየዋዩትብ 5 місяців тому +1

    ከምር. እኔያደጉበትን. አስተወስኩ😢😢😢😢😢

  • @ዩቱብቻናል
    @ዩቱብቻናል 5 місяців тому

    ያአላህ ድህነት ሰዉ የማይረዳዉ ትልቅ በሽታ ነዉ ያረቢ የተየገረን ሁሉ አንተዉ በእራህመት አይንህ እይ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነዉ

  • @አሏሆበቂየነው
    @አሏሆበቂየነው 5 місяців тому +1

    ለሀብታሞችዳሀየሆነሁሉሌባይመሥላቸዋልሡበሀንአኋህ😢😢😢

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz 5 місяців тому +6

    እኳን ደና መጣቹህ ማሻለህ የሀቢባ ሱብሪ

  • @fasekaseumseume-wi4lg
    @fasekaseumseume-wi4lg 5 місяців тому +3

    ድራማ መሆኑን እያወኩ ግን ተግባራ
    ያአናዳል ንቀቱአ ደሀን

  • @Seade-x5v
    @Seade-x5v 5 місяців тому +1

    አይይይ ድህነት እኔንም አሰለቀሽኛ ሶፊይ

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 5 місяців тому +2

    አይመጣጣትየማይሰራውየለምአብሺሪሀቢባየ😢😢😢😢😢😢😢

  • @dxbdxa8468
    @dxbdxa8468 5 місяців тому +1

    በጠም የምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤ወለሂ እወድሻለው በጠም አስታመሪ ድረመነ ፊልሞች ነው የምታቃርቢው ❤❤❤❤❤

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws 5 місяців тому +3

    ihlen family 🎉🎉🎉🎉

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 5 місяців тому

    ቀጣይ አለው ወጣምምም ልብ የሚሰብር አሳዛኝ የሆነ ዲራማ ኡፈፈፈፈፈ ወይማጣት ዴሃ የሆነ ሁሉ ሌባ የሚመሰላቸውኮ ሰንቶች አሉ አላህ ይጠብቀን

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 5 місяців тому +3

    አይ ድህነት ድህነት የታባቱ ወረበል አስለቀሰችይ እፍፍፍፍፍ

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 5 місяців тому +4

    ቶቶሎ ልቀቁ አስተማሪ ድራማ👍

  • @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
    @ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይ ድህነት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢😢😢😢

  • @Makiamohamed-xy5pl
    @Makiamohamed-xy5pl 5 місяців тому

    የኔዉዶች ወላሂ በጣም አስተማሪ ድራማነዉ በርቱ ❤❤❤❤ትክክል ድሃ ሁሉ ሌባ አይደለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ferhanyoutube2804
    @ferhanyoutube2804 5 місяців тому

    ማጣትን ያየ ያዉቀዋል እናቴ ሳያልፍላት ነዉ በሞት የተለየችኝ😢😢😢 አላህ በጀነት ያስደስትልኝ ያረብብብ ሀቢባየ ከአንች እኩል አነባሁኝ

    • @hiraandhibatube7997
      @hiraandhibatube7997  5 місяців тому +1

      Amin enatochachen behiwot yeleluten jenetelfirdews yewefeqelen yaluten hayatachewen yarzemelen

    • @bezuyefanta896
      @bezuyefanta896 5 місяців тому +1

      እኔም ማማየ እዳቾነኝ ለእናቴ አሣልፋለሑ ብየ ልጅ ትቸ ትዳር ትቸ ተሠድጀ በማሣልፉላት ሥአት ሞተችብኝ አላሕ ለጀነት ይበላቸው

    • @ferhanyoutube2804
      @ferhanyoutube2804 5 місяців тому

      @@bezuyefanta896 አሚን የኔ ዉድ መቸም አላህ ሁሉን አዋቂ ነዉ በሱ ስራ አንገባ ምንም ማድረግ አንችልም አብሽሪልኝ የኔ እህት

    • @bezuyefanta896
      @bezuyefanta896 5 місяців тому

    • @bezuyefanta896
      @bezuyefanta896 5 місяців тому

  • @ERAHMETALIErahmetali
    @ERAHMETALIErahmetali 5 місяців тому

    የምር አስለቀሰኝ ያአላህ❤❤❤❤

  • @MakyaMak-v7n
    @MakyaMak-v7n 5 місяців тому

    As wr wb mashallah astemari dirama new

  • @AeishaAhmed-k1q
    @AeishaAhmed-k1q 4 місяці тому +1

    🥹🥹😢😥😥😥😥የኔናት አስለቀስሽኝ ሀቢባዬ የኔ አስተማሪ

  • @SitinaNsaro
    @SitinaNsaro 5 місяців тому +2

    ሶፊ በጠምነው ያወድሽ አለህ ይጠብቅሽ

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 5 місяців тому

    ኣይ ሀብታም ኣእምሮዉ ከብሩ ጋ ከፍ ዝቅ ይላል

  • @Hayat-rf1vj
    @Hayat-rf1vj 3 місяці тому

    ያረቢ ያጣሁሉ ያግኝ 😢😢😢

  • @Sura-w8o
    @Sura-w8o 5 місяців тому +2

    Mashaallaaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ
    @ሀዮወለዮዋ-ተ6ከ 5 місяців тому +3

    አሠላሙአለይኩም እኳንደና መጣቺሁ በጉጉትነበር ሥጠብቅየነበረው

  • @umbilal1071
    @umbilal1071 5 місяців тому +4

    😢😢😢😢 በጣም አስታማሪ ነው ወላ

  • @zd8699
    @zd8699 5 місяців тому +3

    እህህህህ እደት ደሰሰሰሸ እሚል ትምርት አዘል ዲራማ ነዉ ሶፊየ የኔ ደርባባ አላህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅሺ ከነ ልጂወችሺ እህቴ🌹🌹🌷🌷💋💋💋

  • @ABDilSALAM.1
    @ABDilSALAM.1 5 місяців тому +1

    መነው ኢንደኔ አሰለሙ አለይኩም ስሉት ምላሹን ትቶ ሌለነጋር የምየወረ ሰው ስየይ የምነደደው?😡😂

  • @dxbdxa8468
    @dxbdxa8468 5 місяців тому

    ቃጠይ 9 ልቃቁ🌹🌹🌹🌹

  • @madenahusain6966
    @madenahusain6966 5 місяців тому +2

    ሦብርሽንና ትግእሥትሽን ሥወደው እኛንም ሦብርን ለሁላችንም ይወፍቀን በርች

  • @zaynebmohammed4091
    @zaynebmohammed4091 5 місяців тому

    አወይ ድህነት ክፍ ስንቱን አሳየኸን ያረብ አግንተው ከሚደሰቱት ያርገን😢😢😢😢

  • @samihahusen8576
    @samihahusen8576 5 місяців тому +2

    Subahanallah 😢

  • @Ghhhv-x7l
    @Ghhhv-x7l 5 місяців тому +3

    ሶ የኔ ደርባባ ሂባነ ሂራ ማሻአላህ እንደነታቸው

  • @rabihcall7987
    @rabihcall7987 5 місяців тому

    Allah amiiiin good morning 🙏

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 5 місяців тому

    ☞ ድህነት ማለት ብር ማጣት አይደልም።
    ☞ ድህነት ማለት ለሰው የሚራራ ለሰው የሚያዝን ልብ❤️ማጣት ማለት ነው።»

  • @SukiteJamal
    @SukiteJamal 5 місяців тому +1

    .ቶሉ ቶሉ ይለቀቅ

  • @Yusuraa
    @Yusuraa 5 місяців тому

    Abshire umuu hibaa and hira abshire 😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️

  • @shjking2439
    @shjking2439 5 місяців тому +3

    ያሥለቅሣል ማጣት

  • @UmMehir
    @UmMehir 5 місяців тому

    እኔ መቸም ምንም ድራማ ቢሆንም ይች ሀብታም ተብየዋ ደህይታ ሶፊ ደግሞ አግኝታ ማየት እፈልጋለሁ

  • @ZakutaNuri
    @ZakutaNuri 5 місяців тому +3

    Enena sofi

  • @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ
    @ኡሙሙዓዝ-ጰ8ጐ 5 місяців тому +17

    እካን ደህና መጣቹ በጉጉት ስጠብቃቹሁ ነበር

  • @awwadaypost
    @awwadaypost 5 місяців тому

    Maaliif akkanatti naboochifta Ukhtii😢😢😢

  • @Enush-c2w
    @Enush-c2w 5 місяців тому +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 5 місяців тому

    Subhan Allah 😢😢😢😢😢

  • @rabihcall7987
    @rabihcall7987 5 місяців тому

    Aswrwb Allah amiiiin you too Allah will sawamiiiiin ❤❤❤❤❤❤❤on

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 5 місяців тому +2

    ማጣት የት አባቱ ከሰው በታች ያደርጋል 😭😭😭😭

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 5 місяців тому +1

    አህለን የኔ ምርጦች እኳን ደና መጣቹሁ ❤❤

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 5 місяців тому

    በጣም አሳዛኝና አስተማሪ ነው ትንሽ ብታሥረዝሙልን