እቺን የምታክል ሱቅ ለመክፈት ስንት ብር እንደሚያስፈልግ ሙሉ መረጃ ተከታተሉት ይጠቅማቸዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 2 роки тому +29

    ቅንነቷ ግልፀኝነቷ ደስ የሚላችሁ በላይክ አሳዩኝ ክክክ አላህ በረካ ያድትግሽ

  • @vipvv8988
    @vipvv8988 Рік тому +5

    ያረቢ እኔሥ ፈራሁ ለቤቱ አንድ ነኝ ግን ነይ ሳይሆን ኑሮ ውድ ነው ነው ሁሌ የሚሉኝ እድሜየ አለቀ አግቢ ውለጂ የሚል ቃል የለም

  • @user-im1tq1ze1u
    @user-im1tq1ze1u 2 роки тому +8

    እህቴ ቸር ያሰማሽ ግራ ገብቶኝ ነበር ሀገሬ ልገባ አራት ወር ቀረኝ ያለኝ ብር ደሞ መቶ ሀምሳ ሺ ብር ነው ሴትየዋ አቃጥላ ልደፋኝ ነው በጨነቀኝ ሰአት ነው ቸር ያሰማሽኝ ቸር ያሰማሽ ፋጣራ 🙏አገሬ ገብቼ ልራብ ሰለቸኝ😭

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  2 роки тому

      ምንም አትጨነቂ ማማየ አይዞሽ የከፈተውን ጎሮሮ አላህ ነው የምመግባት ኢትዮጵያ ውጭ ሆኖ እንድምንሰማ አይደልም

  • @sumeyatub462
    @sumeyatub462 2 роки тому +6

    ማሚዬ መልካምነትሽ ለእኛ አስተማሪ ነው ብርችልን

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  2 роки тому

      ወድ ልጄ አላህ ይጠብቅሽ የእኔ ቅመም

  • @ekramekram5976
    @ekramekram5976 3 місяці тому

    Wow gobazh bareche weda ename ekafhthlawe thbarakh

  • @ይሁንእስቲ
    @ይሁንእስቲ Місяць тому

    Mesha Allah egidasi emetalehu

  • @hagrewelotube4855
    @hagrewelotube4855 2 роки тому +2

    የኛ መካሪ ጀዛኪ አላህ በርቺልን ምክርሽ ይቀጥል

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ወዴ መልካምነት ለእራሰ ነው ከልብ እናመሰግናለን ትክክል ነሺ ወዴ🙏🥰

  • @zdzd9328
    @zdzd9328 2 роки тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @mazimazigedefawu9543
    @mazimazigedefawu9543 2 роки тому

    እናመስግናለን ውዴ እሚናስበውንና የሚያስጨንቀነን ነው የነገርሽን በቅርብ ለመግባት አስብና ያለኝ ትንሽ ብር ምን እስራለው እያልኩ በጣም አስባለው በርግጥ በሀሳብ ሳይሆን እግዚአብሄር ለኛ ያለውን ይስጠናል እንደዚህ የሚያበርታታ ስውም ያስፈልጋል እናመስግናለን ውዴ በተለይ በስደት ላለነው እስከመቸ በስው አገር እፍፍፍ ይመራል ግን ለበጎ ነው

  • @ekramendris6451
    @ekramendris6451 2 роки тому +1

    ለኛ ያለሽ ሀሳብ ደስ ይላል።

  • @mekrezmedia
    @mekrezmedia 2 роки тому

    thanks sister

  • @sadaahmed1902
    @sadaahmed1902 2 роки тому +8

    ግን 50,,ሽ በጣም ቀላል ነው 2ሁለት መቶ ሽ አለኝ ይብቃኛል ማለት ነው መረሳ ነው የምኖርው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 роки тому

    ws.wr.wb ልክ ነሽ እሙዬ ሳይሰራ ይከብዳል ትንሽ መንቀሳቀሺያ ካለ ይኖራል👍👍👍❤🙏

  • @user-ld1gt1dx4z
    @user-ld1gt1dx4z 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጎበዝ ነሽኮ ወላሂ ለሰው ሞራል ትሆኛለሽ አላህ ይጨምርልሽ

  • @zahramusitafa8407
    @zahramusitafa8407 2 роки тому

    Oke Jazakallah keeyr ❤

  • @fathmaawol8738
    @fathmaawol8738 7 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @amenasied1250
    @amenasied1250 2 роки тому

    ማሻ አላህ አላህ ያክብርሽ

  • @utgf1114
    @utgf1114 2 роки тому

    ጀዛኪአላህ ኸይር የኔ ውድ አላህ ያበሽርሽ በሁሉም ነገር ሀቢቢቲ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому

    በጣም ነው የምናመሰግነው ውደ እንድህ ተስፋ ስጭን

  • @bahransar4541
    @bahransar4541 2 роки тому

    sistu jezakillah hulem kayr nagar ka anch entebkalen yenate lje

  • @TgLove-i2n
    @TgLove-i2n 6 місяців тому

    የኔ ውድ እደዝህ ተስፈ ስጨኝ ❤❤❤

  • @ethiolove8049
    @ethiolove8049 2 роки тому

    Jiradhuu hadha dhiraa.

  • @HFTube-lf4ht
    @HFTube-lf4ht 2 роки тому +1

    እሙየ አሁንስ እዳው ሀገር ስላም በሆነልን ለምክርሽ ጀዛኪላህ ኽይር ማም

  • @fatemaethiopia2861
    @fatemaethiopia2861 11 місяців тому

    እናመሠግናለንእህት

    • @fatimarashid3481
      @fatimarashid3481 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢ውይእህትእነመስግነለንን

  • @afiraa8241
    @afiraa8241 Місяць тому

    መሸ አለሀ❤❤❤

  • @kuruhebeshawittube2805
    @kuruhebeshawittube2805 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን እህት ግን ሠርቢሳን ለመሥራት እሥከ ስንት ይወስዳል

  • @mahiabdul7738
    @mahiabdul7738 2 роки тому

    Mashllah jezakilh

  • @sadaahmed1902
    @sadaahmed1902 2 роки тому

    ማሻአላህ እህቴ በርች እናመሰግናለን እኔም በቅርብ እገባልሁ

  • @zulekatube2760
    @zulekatube2760 Рік тому +1

    ማሻአላህ በርቺ ጎበዝ ነይ ቤተሰብ እንሁን አዉ ያስፈራሩናል

  • @hanahayewu1282
    @hanahayewu1282 8 місяців тому

    ❤❤

  • @faxuma2954
    @faxuma2954 Рік тому

    Maash Allh

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Рік тому

    ወአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ 👍

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 роки тому +1

    ቤቴ ባለቀልኝ እዛው ኮንትኔር አቁሜ እሰራለሁ ማነው እንደኔ ቤት አያልቅለት ያለ በርችልን እናመሠግናለን

    • @azizaassen2427
      @azizaassen2427 Рік тому

      እኔ አለሁልሺ ከዉስጡ ጨረስኩ ከዉጭ ግን ሁለተኛ ግረፈ ይቀረኛል ሲሚቶዉም ተወደደ

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h 8 місяців тому

    እማ❤❤ደምሮኝ

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 11 місяців тому

    ለምንድነዉ ከሚድያ የጠፈሽዉ አራ ቁጥር አስቀምጪ ደንዴቴል ስሪልኝ

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 Рік тому

    ማሻአላህ አላህ በረካ ያድርገው ሽኩረን ሀቢብቲ ለስጠሽን ምክር 👍ያጀመአ በቅንነት ቤተስብ አድርጉኝ 🌹

  • @ttube7686
    @ttube7686 2 роки тому +1

    ማማየ እኔ ልመጣ ነው 200መቶ ሺ አለኝ ቤት ሰርቻለሁኝ እቃየንም ገዝቻለሁኝ ልመጣ 2 ወር ነው የቀረኝ ወሏሂ ስልችት ብሎኛል

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  2 роки тому +5

      ወላሂ ከበቆ በላይ ነው ነይ አላህ በሰላም ያምጣሽ ጠንካራ ሁኚ ማማየ

    • @ትዕግሥትሰሎሞን
      @ትዕግሥትሰሎሞን 2 роки тому

      እኔም እንዳችነኝ አለኝ ሁለት መቶ ሽብር ግን ምን ልስራ እያልኩ ነው የማስበው

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  2 роки тому

      @@ትዕግሥትሰሎሞን ቤት አለሽ?

    • @ትዕግሥትሰሎሞን
      @ትዕግሥትሰሎሞን 2 роки тому

      @@umusumeyatube2486 ቲኒሽ ከተማ ነች የኔ ቤት ያለበት ቦታ እዛ ደሞ መኖር አልፈልግም እማ

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  2 роки тому

      @@ትዕግሥትሰሎሞን አይዞሽ ትንሽ ከተማ የለም ባሁኑ ሰአት እንኳ ቤት ኖረሽጂ 2መቶሺ ካለሽ በደንብ ስራ መስራት ትችያለሽ አያሳስብሽ ዋናው ነገር እኛን የምጎዳን ሀገር እንደገባን ወደ ስራ ሳንገባ በየቦታው እየሄዱ እንጆ ማድረግ የምያምራቸው አሉ

  • @seadayoutube9049
    @seadayoutube9049 2 роки тому

    አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን🥺

  • @a123aaa7
    @a123aaa7 2 роки тому

    ሽኩራን ሀቢበቴ

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ

    እኔ ሁለት መቶ አምሳ ሽብር አለኝ እህት ቤቴ ወልዲያ ነው እና እንዲህ ይከፍትልኛል ትያለሽ እህቴ ንገሪኝ በእናትሽ

  • @ekramendris6451
    @ekramendris6451 2 роки тому

    ትክክል እሙ ሱሱ እኔማ ስደትም መረረኝ ኢትዮም እንዳልሽው ችግር ነው የሚያወሩት

    • @umusumeyatube2486
      @umusumeyatube2486  2 роки тому +1

      ችግር የሚያወሩትን አትስሙ የራሳቸውን ጥረት ላይ ብርቱ እህቶቼ የኢትዮጵያ ሰው ስደትን ያልቀመሰ ብር ከመረት የሚታፈስ ይመስላችኋል ከናንተ ስንድ ነገር እያመለጠ እንደሆነ አይነግራቹም

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 роки тому

    ውዴ ሀሳብሽ ጥሩ ሁኖ ሳለ ግን 50 ሽ መቸ ነው የከፈቱት በአሁኑ ስሀት አይሰራም ማሚ 100 ራሱ ካስጀመረ ጥሩ ነው

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 2 роки тому

    አምሰ ሽ ነዉ የልሽዉ ወይስ ጆሮዬ ነዉ በመቶ ሽህም አርፊ ነዉ

  • @ህወሃትነሽእመቤቴማርያምእ

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ተስፋ እያሳጡንነበር

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 роки тому

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @kenenibedada8293
    @kenenibedada8293 Рік тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @zienetadem3914
    @zienetadem3914 2 роки тому

    ሳሙና ከላይ ዳቆት ከታች አታድርጊ ይሸታል'

  • @user-ci3xt7px4h
    @user-ci3xt7px4h 11 місяців тому

    የመቸነው

  • @Danatube721
    @Danatube721 2 роки тому

    እኔ ዳቦ ቤት ለመክፈት ነው ያሰብኩት ምን ትመክሪኛለሽ

  • @አላህነውወክሌ
    @አላህነውወክሌ 2 роки тому

    የመችነውእህትአዲስነውየቆየ

  • @mine8262
    @mine8262 2 роки тому +1

    ትርፏ ስንት ነች በወር

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 роки тому

    እኔ ስለሱቅ ምንም ልምዱም እውቀቱም የለኝ እንዴት ነው እምንረከበው ትርፉንስ እንዴት ነው ማወቅ እምችለው

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 2 роки тому

      ሉሉ የኔም ጥየቄ ነዉ ግን ሱቅ መስረት በጠም እመኛሎ እንዴት ወነዉ ነ ትርፊ መለየት አይገበኝም.

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому

    እኔ ግን ስለ ሱቅ ብዙ አይገባኝም

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 2 роки тому +1

    ሁለት መቶ ሺ ገመቼ ሀምሰ ሺ አልሽ በጠም አሪፈ ነዉ

  • @مريمعليك
    @مريمعليك 11 місяців тому

    ለምንድነዉ ከሚድያ የጠፈሽዉ አራ ቁጥር አስቀምጪ ደንዴቴል ስሪልኝ

  • @jamilatube2225
    @jamilatube2225 2 роки тому

    👍👍👍