Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፋሽን ማለት በኔ ረጀም ቀምስ ነው ውበት ኢትዮጸጵያ ሰቶች
አንቺ የገጠር ልጅ ነሽ አልገባሽም ገና ዘመኑ
@@nzanatdncffg9698 ክክክክክክ
@@nzanatdncffg9698 አቤት ተናገርሽ ሞተሻል ታዳ በሱሪ ትወጠር
ትክክል
የቻይና ፋሽን ከመከተል ያገር ባህል ልብስ በቂ ነዉ ሰላምን ለምኑ ሚበላ ጠፍቶ ስለፋሽን ታዎራላችሁ እኳን ፋሽን ምትከተልበት ምትበላዉ ታጣለህ ሰላም ከሌለ
2:29 ላይ ያሉት ሰውዬ በደንብ ገልፀውታል👌👌አቅራቢዋ ግን ፈቨን ከተማን ትመስላለች ልበል
ወዶች አደቃቸዋለሁ እረጂም ቀሚስ ዋውውውውው
ፋሽን ልብስ በአንድ ወቅት ሊለበሱ የሚችሉ የአልባሳት ስፌት አይነቶች ናቸው ።
አልሀምዱሪላ ሙስሊም ላደረገኛ አላህ ተሸፈኑ
ሳህ
አልኸምዲሊላል ወላሂ
ዋውውውውውው በጣም ትክክል ነሽ ✔✔✔✔✔💯💯💯⓵⓵⓵⓵⓵⓵
እውጫዊ ሰውነትሽን ሸፍነሽ ውስጣዊ ሰውነትሽ ራቁት ቢሆን ምን ይጠቅማል
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ ውስጥሽስ ለምን ይሪቆታል በሀያእ እና የቁርሀን በሀዲስ በአላህ ፍሪቻ በደብ ታላብሽዋለሽ
Fashion ማለት ንፅህናን ጠብቆ እንደ ቀኑ፣ እንደ ሁኔታው መልበስና መዋብ ማለት ነው። የእራት ልብስ ለብሶ ትምህርት ቤት አይኬድም። ጂንስ ለብሶ ፕሮቶኮል የሚጠይቅ ስፍራ አንሄድም። ወዘተ
.
የምእራብአዉያንን ፋሽን የምትከተሉ እህቶች ከዚህ ተማሩ ብዙዉ ወንድሜቻችን የሚወድት ቀሚሷን ስለብስ ነው የምትገላለጥ ሴትን አይወዱም እህቶች እንማርበት አለባበሳችንን እናስተካክል
ከተመቸሽ ለራስሽ ተግብሪው
በትክክክል
ወንዶች ማየት የማይፈልጉት እንደ መካከለኛው ምስራቃውያን ከላይ እስከታች የተከናነቡ ሴቶቻችንን ነው ። የሴቶች መሸፋፈን የሚያመለክተው ፍቅርን ሳይሆን፡ ማግለልን እና ጥላቻን ነው ።
እኔስ በህይወቴ አጭር ቀሚስ አልወድምየወደፊት ባሌ አጭር ካለብስሽ ካለኝጥቅር ብሎ ይቅርአለብስም አለቀ ።
እኔም
እኔ ፈሽን የሚባለው ስም ሰውች ስያወሩ እንጅ እኔ አንድቀንም ፈሽንነው ብየ በውድ ዋጋ አልገዛም
ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለተጨነቁ ይሁንኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
ዋው አስተያየት
Wowww betam des yilal
ዋጋ ብጠይቂልኝ
መሲየ የኔ እንኳን ለዚ ኣበቃሽ የኔ እህት
በረጂም ቀሚስ ሸፈኗት እኮ ከከከከከከከከከከ
አድራሻችሁ።የት ነው ?
ለራት ግብዣ ከሆነ ፋሽን ሳይሆን ሆድሽን አስፍተሽ ሂጅ
Kkkkkk
Kkkkk
ክክክክ
1:50 እጅግ ሊደነቅ የሚገባ መልስ:: በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን🙏🙏🙏
ይቅርታ እህ ኧ ምናምን አትበይ ግን በወጣትና በትልቅ ሰው ያለው ልዩነት ተመልከቱ
ፋሺን ማለእት ለኔ ከሠው ነቴ ጋር ሚሥማ አለባበሥመልበሥነው ፋሺን ማለእት አላህን መፍራአት ነው ሠነሥራአትያለው አለባበሥነው
ትክክል ሁቢ
@@Lobo-Lobo አላህ ዪ ሥጠልኚ አመሠግ ናለው ሥላሥተማርሺኚ ዪቅርታ ም ናል ባአት እኔ ያየውበእት አግል የተለዬ ሊሆን ዪቺላል አችን እኳንም አላህ አዋቂ አርገሺ ለማንኛ ውም አመሠግናለው
@@latishfitsum4300 አዋቂ ነኝ ብዬ እንክዋ አይደለም ወገን! በዕድሜዬ ማወቅ ያለብኝን ነገሮች ግን አውቃለሁ :) ... ግን አዝኘና ተገርሜ ነው መልስ የሰጠሁሽ....ዝምብለን መኮመት እንችላለን, ግን የ አምላክን ስም ስታነሺ ሶስቴ, አራቴ አስበሽ መሆን አለብሽ መኮመት ስታስቢ... አለበለዚያ 'ፊትና' እየወለድሽ ነው እንደማለት ነው... ለራስሽም ለዑማውም....
'መልእክተኛውን' (ሙሐመድን) የሚታዘዝ በእርግጥ 'ኣሏህን' ታዘዘ ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥር; ፹ )።👉📖 ስለዚህ የ'ኣሏህ' ትዕዛዝ የሙሐመድ ትዕዛዝ ማለት ነው ። ነገር ግን የሰው ልጅ የነበረው ሙሐመድ ስለሞተ ማዘዝ አይችልም ። ከሞት መነሳትም ሆነ ተነስቶ ምንም ማድረግ ስለማይችል ፡ ሙሐመድንም ወይም 'ኣሏህን' የሚፈራቸው ሊኖር አይችልም ። 🤔
ወይ ዘንድሮ ስራ ፈተዉ እኮ ነዉ
ግን ምርጫችሁ ደሥ ይላል እረዥም ቀሚሥ
የአዲስ አበባ ሴቱና ወንዱን ለመለየት ተቸግረናል
እውነትብለሻል
ክክክክክ ውነትነው
ሰው አይቶ ጾታውን መለየት የማይችል አይነ ስውር ብቻ ነው።
እንደት ሰዉ እራቁት እየሄዴ ፋሽን ነዉ ይላል ጉድ
ደስ የሚል ፕሮግራምም ነው ይዘሽው የመጣሽው እንኳን በዚ ሁኔታ ኣየሁሽ
በኢ ትዮጵያ ኑሮ ፋሽን ይከብዳል ፋሽን ለአርቲስቶች ነው ከየት እንደሚያመጡት ግን ?????
እነሱማ ነገን አያስቡም ሲታመሙኳ የኢ ያ ህዝብ እርዱኝ ነው ስራቸው
3 geze saybelu fashion sewn impress lemadreg medre denkoro
@@kokobtemelso5204 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
ይህ ነገር ተመችቶኛል
ፊሽን የሰዋችን አምሮ በመንጋ መቆጣጠርያ እና መንጃ ስልት ነው
እኔምለው ብር ሁኖ እርካሽ አለደ!!!!???የኢትዮጰያ ብር ለምንድንነው እሚረክስብን😭
ወፍሬ ፍሽን ጠፍቶብኛል ከፋሽን በፊት በራስመተማመኔን መመለስአለብኝ ብዬ አስባለው እስከዛ ያገኘውትን ማጥለቅ ነው lol
ታድለሽ መቼ ነው የምወፍረው ማሻአላህ ብያለሁ ሹክ በይኝ የሚያውርፍር
@@ሪቾyoutube ማር ጭማቂ ነገር አብዥ
@@zedshambel8187 እረ ምንም ለውጥ የለውም ክክክክክክክ
@@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ gurage wstenew wedshalew
@@zedshambel8187 kkkkkk
Fashion malet beye samntu yemietu lbsochn eyegezu melbes new biyamrm bayamrm . Eni gn lerasi mismamagnn new mlebs.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
KOFYA YADEREGUT BEDEIB ADRGEWU GELTEWUTAL PLUS LELOCHUIM FASHION YEMIYAMRBISHIN MAWQINA TISDATIN METEBEQINA BERAS MIRT PROUD HONO MEGEGEIT PLUS FASHION MANGAWUIM SEWU BERASU YEMIFETREWUIM NEWU....CREATIVE KEHONE
በቃ የኢትዮጵያ ሴቶች አገኘን በለው ዘም ብለው እየበሉ የድሮው ኢትዮጵያዊት ሴት ቅርጽ ጠፍትዋል
ምርጥ ፕሮግራም
ሸሚዝ ለባሹ ደረቅ ነገር ነክ ፈገግ በል
ወንዶቹ ተመቹኝ ረዥም ቀሚስ ያሉት አጭር ልብስ ሲቀመጡ ቂጣቸው ይታያል ይህንን ፋሽን ነው የሚሉት ይገርሙኛል
😂😂😂ትክክል አዳዴማ እትናቸዉ ጭምር ይታያል
@@ጎመንበጤና-ጰ7አ ክክክክ እነሱ በለበሱት እኔ እሳቀቃለሁ ይህማ ፋሽን ሳሆን እብደት ነው ሰው ነውሩን አይሸፍንም እንደ እንስሳ ኧረ ሼም ነው
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ እኔ ብይ እነሱ በለበሡት ሴትነቴ እጠላለሁ ፍሽን ተከትዬም አላቅም ጉርዴና ቀሚሴ አደግድጌ እዞራለሁ እጂ እኔ ሚገርሙኝ አይጨቃቸዉም አዳዶች ልብሳቸ ከሰዉነታቸዉ ጠጣብቆ ሲሄዱ እረ ልቦና ይስጣቸዉ ይስጠን
@@ጎመንበጤና-ጰ7አ አሚን ውዴ ባህላችንም እኮ ተረሳ
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ በጣም የኛዎችማ እምነታቸዉ ሚያዛቸዉም እረሱ ኤጭ አሁንስ እጅ እጅ አሉ
ሀበሻ ፣ቀሚስነው፣ባህላችን
ፊሽን ድርጅት ሲሆን ይሚያስተዋውቁትም ሰዋች ከፍለው በውዴታ ታፔላ ሲሆኑ ፊሽን ተከታይ ይሆናሉ
ወይ አጭር ቀሚስ ብለው ሊሞቱ ነው
Ene acher kames alwodem ragem kames ina sure becha new yemewadow
Enkan bedehn metachu yefashion beteseboch 😍😘😍😘😘😘💚💛❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። 📝📝📝
Afekrt👍
Acherr kemess lee hagerachen ayhonem wabetwa hageree erajem kemess neu yee mamerbsh
እርየውፍርትያለህ...ልብስእዳማርኝ...አለሁወፍሬ...የፈለኩትንልብስለብሸባየሁኝ
አይዞሽ
👏👏👏👏👏
ጥሩ ነው
Adrashachewen Maweki bichal Visit Yemitadergiyachewe Botiqoch!
👍👍👍👍
የሽክ ፍሽን አድናቂዎች እስቲ የሰራውትን ፈጠራ ከወደዳችት ቤተሰብ ሁኑኝ
Wey fashion
Atabiqig SURI eyelebedu yehabesha WEDOCH laying inkwain saiqr astelita honewal....setochu demo TUTACHE WE UIN ADEBABAY MASASAYET WURDET KIBIR MESLWACHEWU....
እቤት ውስ እራሱ ከተጸጠርኩ አጭር ለብሼ አላቅም እፈራለሁ
ልጅቶ. ቀሽትነች
ትልቅ ትምርህት ነው
በሁኑ ሳሀት አኢትዮጰጰያውስጥ ፖለቲካ ሆኗል ፋሽኑ
Fashion malet megelalet manenethn matat adelm
አዝግ
Aygermim zare andija
አረዳወዲቂጫማው
🤣🤣🤣🤣🤣
ፋሽን ጊዜያዊ ተለዋዋጭ ነው። ua-cam.com/video/Pyqmvrj6VsE/v-deo.html
ፋሽን ማለት በኔ ረጀም ቀምስ ነው ውበት ኢትዮጸጵያ ሰቶች
አንቺ የገጠር ልጅ ነሽ አልገባሽም ገና ዘመኑ
@@nzanatdncffg9698 ክክክክክክ
@@nzanatdncffg9698 አቤት ተናገርሽ ሞተሻል ታዳ በሱሪ ትወጠር
ትክክል
የቻይና ፋሽን ከመከተል ያገር ባህል ልብስ በቂ ነዉ ሰላምን ለምኑ ሚበላ ጠፍቶ ስለፋሽን ታዎራላችሁ እኳን ፋሽን ምትከተልበት ምትበላዉ ታጣለህ ሰላም ከሌለ
2:29 ላይ ያሉት ሰውዬ በደንብ ገልፀውታል👌👌አቅራቢዋ ግን ፈቨን ከተማን ትመስላለች ልበል
ወዶች አደቃቸዋለሁ እረጂም ቀሚስ ዋውውውውው
ፋሽን ልብስ በአንድ ወቅት ሊለበሱ የሚችሉ የአልባሳት ስፌት አይነቶች ናቸው ።
አልሀምዱሪላ ሙስሊም ላደረገኛ አላህ ተሸፈኑ
ሳህ
አልኸምዲሊላል ወላሂ
ዋውውውውውው በጣም ትክክል ነሽ
✔✔✔✔✔💯💯💯⓵⓵⓵⓵⓵⓵
እውጫዊ ሰውነትሽን ሸፍነሽ ውስጣዊ ሰውነትሽ ራቁት ቢሆን ምን ይጠቅማል
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ጐ1ረ ውስጥሽስ ለምን ይሪቆታል በሀያእ እና የቁርሀን በሀዲስ በአላህ ፍሪቻ በደብ ታላብሽዋለሽ
Fashion ማለት ንፅህናን ጠብቆ እንደ ቀኑ፣ እንደ ሁኔታው መልበስና መዋብ ማለት ነው። የእራት ልብስ ለብሶ ትምህርት ቤት አይኬድም። ጂንስ ለብሶ ፕሮቶኮል የሚጠይቅ ስፍራ አንሄድም። ወዘተ
.
የምእራብአዉያንን ፋሽን የምትከተሉ እህቶች ከዚህ ተማሩ ብዙዉ ወንድሜቻችን የሚወድት ቀሚሷን ስለብስ ነው የምትገላለጥ ሴትን አይወዱም እህቶች እንማርበት አለባበሳችንን እናስተካክል
ከተመቸሽ ለራስሽ ተግብሪው
በትክክክል
ወንዶች ማየት የማይፈልጉት እንደ መካከለኛው ምስራቃውያን ከላይ እስከታች የተከናነቡ ሴቶቻችንን ነው ። የሴቶች መሸፋፈን የሚያመለክተው ፍቅርን ሳይሆን፡ ማግለልን እና ጥላቻን ነው ።
እኔስ በህይወቴ አጭር ቀሚስ አልወድም
የወደፊት ባሌ አጭር ካለብስሽ ካለኝ
ጥቅር ብሎ ይቅር
አለብስም አለቀ ።
እኔም
እኔ ፈሽን የሚባለው ስም ሰውች ስያወሩ እንጅ እኔ አንድቀንም ፈሽንነው ብየ በውድ ዋጋ አልገዛም
ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለተጨነቁ ይሁን
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ
ዋው አስተያየት
Wowww betam des yilal
ዋጋ ብጠይቂልኝ
መሲየ የኔ እንኳን ለዚ ኣበቃሽ የኔ እህት
በረጂም ቀሚስ ሸፈኗት እኮ ከከከከከከከከከከ
አድራሻችሁ።የት ነው ?
ለራት ግብዣ ከሆነ ፋሽን ሳይሆን ሆድሽን አስፍተሽ ሂጅ
Kkkkkk
Kkkkk
ክክክክ
1:50 እጅግ ሊደነቅ የሚገባ መልስ:: በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያውያን🙏🙏🙏
ይቅርታ እህ ኧ ምናምን አትበይ ግን በወጣትና በትልቅ ሰው ያለው ልዩነት ተመልከቱ
ፋሺን ማለእት ለኔ ከሠው ነቴ ጋር ሚሥማ አለባበሥመልበሥነው ፋሺን ማለእት አላህን መፍራአት ነው ሠነሥራአትያለው አለባበሥነው
ትክክል ሁቢ
@@Lobo-Lobo አላህ ዪ ሥጠልኚ አመሠግ ናለው ሥላሥተማርሺኚ ዪቅርታ ም ናል ባአት እኔ ያየውበእት አግል የተለዬ ሊሆን ዪቺላል አችን እኳንም አላህ አዋቂ አርገሺ ለማንኛ ውም አመሠግናለው
@@latishfitsum4300 አዋቂ ነኝ ብዬ እንክዋ አይደለም ወገን! በዕድሜዬ ማወቅ ያለብኝን ነገሮች ግን አውቃለሁ :) ... ግን አዝኘና ተገርሜ ነው መልስ የሰጠሁሽ....ዝምብለን መኮመት እንችላለን, ግን የ አምላክን ስም ስታነሺ ሶስቴ, አራቴ አስበሽ መሆን አለብሽ መኮመት ስታስቢ... አለበለዚያ 'ፊትና' እየወለድሽ ነው እንደማለት ነው... ለራስሽም ለዑማውም....
'መልእክተኛውን' (ሙሐመድን) የሚታዘዝ በእርግጥ 'ኣሏህን' ታዘዘ ይላል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [አል-ኒሳእ]፡ ቁጥር; ፹ )።👉📖
ስለዚህ የ'ኣሏህ' ትዕዛዝ የሙሐመድ ትዕዛዝ ማለት ነው ። ነገር ግን የሰው ልጅ የነበረው ሙሐመድ ስለሞተ ማዘዝ አይችልም ። ከሞት መነሳትም ሆነ ተነስቶ ምንም ማድረግ ስለማይችል ፡ ሙሐመድንም ወይም 'ኣሏህን' የሚፈራቸው ሊኖር አይችልም ። 🤔
ወይ ዘንድሮ ስራ ፈተዉ እኮ ነዉ
ግን ምርጫችሁ ደሥ ይላል እረዥም ቀሚሥ
የአዲስ አበባ ሴቱና ወንዱን ለመለየት ተቸግረናል
እውነትብለሻል
ክክክክክ ውነትነው
ሰው አይቶ ጾታውን መለየት የማይችል አይነ ስውር ብቻ ነው።
እንደት ሰዉ እራቁት እየሄዴ ፋሽን ነዉ ይላል ጉድ
ትክክል
ደስ የሚል ፕሮግራምም ነው ይዘሽው የመጣሽው እንኳን በዚ ሁኔታ ኣየሁሽ
በኢ ትዮጵያ ኑሮ ፋሽን ይከብዳል ፋሽን ለአርቲስቶች ነው ከየት እንደሚያመጡት ግን ?????
እነሱማ ነገን አያስቡም ሲታመሙኳ የኢ ያ ህዝብ እርዱኝ ነው ስራቸው
3 geze saybelu fashion sewn impress lemadreg medre denkoro
@@kokobtemelso5204 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
ይህ ነገር ተመችቶኛል
ፊሽን የሰዋችን አምሮ በመንጋ መቆጣጠርያ እና መንጃ ስልት ነው
እኔምለው ብር ሁኖ እርካሽ አለደ!!!!???
የኢትዮጰያ ብር ለምንድንነው እሚረክስብን😭
ወፍሬ ፍሽን ጠፍቶብኛል ከፋሽን በፊት በራስመተማመኔን መመለስአለብኝ ብዬ አስባለው እስከዛ ያገኘውትን ማጥለቅ ነው lol
ታድለሽ መቼ ነው የምወፍረው ማሻአላህ ብያለሁ ሹክ በይኝ የሚያውርፍር
@@ሪቾyoutube ማር ጭማቂ ነገር አብዥ
@@zedshambel8187 እረ ምንም ለውጥ የለውም ክክክክክክክ
@@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ gurage wstenew wedshalew
@@zedshambel8187 kkkkkk
Fashion malet beye samntu yemietu lbsochn eyegezu melbes new biyamrm bayamrm . Eni gn lerasi mismamagnn new mlebs.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
KOFYA YADEREGUT BEDEIB ADRGEWU GELTEWUTAL PLUS LELOCHUIM FASHION YEMIYAMRBISHIN MAWQINA TISDATIN METEBEQINA BERAS MIRT PROUD HONO MEGEGEIT PLUS FASHION MANGAWUIM SEWU BERASU YEMIFETREWUIM NEWU....CREATIVE KEHONE
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
በቃ የኢትዮጵያ ሴቶች አገኘን በለው ዘም ብለው እየበሉ የድሮው ኢትዮጵያዊት ሴት ቅርጽ ጠፍትዋል
ምርጥ ፕሮግራም
ሸሚዝ ለባሹ ደረቅ ነገር ነክ ፈገግ በል
ወንዶቹ ተመቹኝ ረዥም ቀሚስ ያሉት አጭር ልብስ ሲቀመጡ ቂጣቸው ይታያል ይህንን ፋሽን ነው የሚሉት ይገርሙኛል
😂😂😂ትክክል አዳዴማ እትናቸዉ ጭምር ይታያል
@@ጎመንበጤና-ጰ7አ ክክክክ እነሱ በለበሱት እኔ እሳቀቃለሁ ይህማ ፋሽን ሳሆን እብደት ነው ሰው ነውሩን አይሸፍንም እንደ እንስሳ ኧረ ሼም ነው
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ እኔ ብይ እነሱ በለበሡት ሴትነቴ እጠላለሁ ፍሽን ተከትዬም አላቅም ጉርዴና ቀሚሴ አደግድጌ እዞራለሁ እጂ እኔ ሚገርሙኝ አይጨቃቸዉም አዳዶች ልብሳቸ ከሰዉነታቸዉ ጠጣብቆ ሲሄዱ እረ ልቦና ይስጣቸዉ ይስጠን
@@ጎመንበጤና-ጰ7አ አሚን ውዴ ባህላችንም እኮ ተረሳ
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ በጣም የኛዎችማ እምነታቸዉ ሚያዛቸዉም እረሱ ኤጭ አሁንስ እጅ እጅ አሉ
ሀበሻ ፣ቀሚስነው፣ባህላችን
ፊሽን ድርጅት ሲሆን ይሚያስተዋውቁትም ሰዋች ከፍለው በውዴታ ታፔላ ሲሆኑ
ፊሽን ተከታይ ይሆናሉ