Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለአንድ ወር መልካም መሆን ፣ በተቀረው መወናበድ፣ጀነት ደጃፍ አያደርስም ስለሚያስት ቀናን መንገድ።የቁርአን እውነት ሁሌም ከእለት ተእለት መስተጋብር፣በሚገባ ተሰናስሎ ተግባር ወሬን ሲበልጠው ነው ሀቂቀተን ዲን የሚያምር።
As we wb how do I get to join the group please jzk
ለአንድ ወር መልካም መሆን ፣
በተቀረው መወናበድ፣
ጀነት ደጃፍ አያደርስም
ስለሚያስት ቀናን መንገድ።
የቁርአን እውነት ሁሌም
ከእለት ተእለት መስተጋብር፣
በሚገባ ተሰናስሎ
ተግባር ወሬን ሲበልጠው ነው
ሀቂቀተን ዲን የሚያምር።
As we wb how do I get to join the group please jzk