ደስታ የራቀው ወጣት || ልብ የሚነካ ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

КОМЕНТАРІ • 225

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    ኢላፍ የኔ ምርጫዬ ነዉ አሏሕ ይጠብቅህ ወድሞቻቺን

    • @irjfijigjfjfjkgkkt7875
      @irjfijigjfjfjkgkkt7875 2 роки тому +2

      የኔም

    • @ይቻላልYouTube
      @ይቻላልYouTube 2 роки тому +3

      በጣም ትምርቱኮ ልዩ ነዉ

    • @Samira-hd7co
      @Samira-hd7co 2 роки тому +5

      ሱብሃነላህ ወላሂ ኢላፍ የኔም ምርጫዬ ነው ወንድማችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ

    • @sumaysain7831
      @sumaysain7831 2 роки тому +2

      ወላሂ እኔም አላህ ይጠበቀዉ መልካም ሰራዉ አላህ ይቀበለዉ

    • @sumaiaseraj2375
      @sumaiaseraj2375 2 роки тому

      @@Samira-hd7co ooopolpo

  • @ZulaikahMohammed
    @ZulaikahMohammed 2 місяці тому +2

    ጀዘካለህ ከይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሉባባነኝያላህባራ
    @ሉባባነኝያላህባራ 2 роки тому +7

    ጀዛከላህ ኸይር በጣም ጨቆኝ ነበር ይህን ስሰማ ፈታ ነዉ ያልኩት አላህ ይጠብቅህ

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 4 місяці тому +1

    😢ጀዛከሏሁ ኽይረን

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ አላህ ይጠብቅህ በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @MedinaMohammed-z3m
    @MedinaMohammed-z3m 3 місяці тому +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር በርታለኛ የተለየ ፖሮግራም ነው በሠማነው የምንጠቀም ያርገን😢😢😢

  • @لولوبنتسعيد-ت2ص
    @لولوبنتسعيد-ت2ص Рік тому +2

    ጀዛካላህ ከይር

  • @zanbcahmd5598
    @zanbcahmd5598 13 днів тому

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያኡመተል ሙሀመድ 😢😢😢😢

  • @HabeebaIbrahimhamza
    @HabeebaIbrahimhamza 8 місяців тому +2

    አላህ.ከክፉነገርይጠብቃችሁ.አህለንኢላፋየኔምርጫ❤❤❤

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረከቱ

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 10 місяців тому +2

    ጀዛከላሁኸይረን

  • @mekatube1706
    @mekatube1706 2 роки тому +10

    ኢላፍ ቲዩብ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወላሂ ምንኛ ያማረ አቀራረብ እና አገላለፅ ነው ወንድሜ አላህ በዱኒያ ምቾትን በአኼራ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አላህ መኞቴን ያሳካልኝ እናቴ እህቶቼን ስብስብ ብለን ያንተን ዳዕዋ አንድ ባአንድ እንድንከታተልህ አላህ ያድርገን ወላሂ ብዙ ት/ት ሰላለው ነው ይህንን የምለው ጨንቀት ሀሳብ አረ ሰንቱ ነብስያ ምኑንም ላትይዝ ጨንቀትዋ ከባድ ነው

  • @zainab65-v6q
    @zainab65-v6q 14 днів тому

    ጀዛክላ ኸይር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek Рік тому +1

    ፊዳካ አቢዋ ኡሚ ያረሱለለ

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 Рік тому +2

    Jazaku Allah Elaf tube

  • @SofyaShfaw
    @SofyaShfaw 15 днів тому

    ያአላሕእሡልባችንንያፀዳልንወላሒ🌹

  • @habebamohammad1734
    @habebamohammad1734 20 днів тому

    ጀዛክላህ ህይር እድሚና ጤና ይስጥልን ያረብ ሁለናየ ደስ ይለዋል ሳዳምጥ አሁንም አላህ ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሂባነኝስልጤዋየአላህባሪያ

    አላህ ባለህበት ሰላምህን ያብዛል ወንድም ምትለቃቸው ትምህርቶች አስተማሪና ምርጥ ናቸው

    • @sayedahmada8476
      @sayedahmada8476 2 роки тому +3

      በዝህስአትበጠምጭቅላነበርኩ

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 7 місяців тому +5

    ክርስትያን ✝️ ነኝ ግን ጥበብ የምገኝበትን ምክር ሁሉ አደምጣለሁ ኢላፍ አመሰግናለሁ❤🙌🏻

    • @amanu1131
      @amanu1131 4 місяці тому +2

      እኔም እንዳንተ ወንድሜ ክርስቲያን ነኝ ግን ሱስ ይዞኛል ከ ኢላፍ ቲዮብ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Місяць тому +3

      አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ወገኖቸ ወደ ተፈጠራችሁበት

  • @نجاةاحمد-غ2ث
    @نجاةاحمد-غ2ث 6 місяців тому +2

    አላህ ይጠብቅህ

  • @SolTesfa-d4f
    @SolTesfa-d4f 5 місяців тому +1

    አላህ ከበላእ ይጠብቀን እኛ እደሆንን አንድ ችግር የደረሰብን ሳአት በምን ምክንያት እደሆነ መጨረሻዉ ምን አይነት ኸይር ነገር እደሚያጋጥመን ሳናቅ እናማርራለን አላህ ይጠብቀን

  • @jamalaride7767
    @jamalaride7767 2 роки тому +1

    ጀዛአከአሏህ ያሄራው ወንድሜ

  • @zanbcahmd5598
    @zanbcahmd5598 13 днів тому

    አላህየ የሶብር ባለቤት አርገን

  • @zdzd6577
    @zdzd6577 2 роки тому +4

    ቃልየለኝም በጣም አሪፍአሪፍነገረነው የምትሰራው በተለይ እደኛ በስደት ለሚንከራተትና በብቸኝነት ለሚሰቃይ ትልቅ ትምህርትነው ሽኩረን ጀዛገላህ ወድም አላህ ይጠብቅህ

  • @الحمدللهعلىكلحال-ل3م

    ምክሪህ አይጠገብም እረጅም እድሜ ቃላትአጠረኝ

  • @DxbHatta-g3l
    @DxbHatta-g3l Рік тому +2

    Mashallah yareb elahi duniya aherahn yasamrlh wendme absher allah yichemrlh yeallah......

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 роки тому +2

    ኢላፍ ጀግና አደአተ አይነት ኡማን ያብዛልን ያረብ

  • @erahemamahammed6354
    @erahemamahammed6354 2 роки тому +1

    ጀዛክአሏህኸይር አተምበተናገርገውእኛምበሰማንውተጣቃሚያድርገን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 2 роки тому +2

    ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ የኛ የስደተኞች መፃናኛ አላህ ይጠብቅህ ከክፋ ነገር

  • @ReamyAbudi
    @ReamyAbudi 8 місяців тому +1

    ነዓም ወላሂ ጀዛከላህ ወንድሜ

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 роки тому +2

    ጃዛክ አሏህ ኽይረን ኢላፍ ቲዩብ

  • @zkrayoutube4227
    @zkrayoutube4227 2 роки тому +6

    ያረብ አልሀምዱሊላህ መልካምሰውአድርገን♥♥♥♥♥♥♥

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek Рік тому

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ አለህ ከዱኒያ ፉተነ ከሄረ ጭቀት ይጠብቀን ያረብ መጨረሸችን መሰምርልን ያረህመን ኢቺ ዱኒያ አሰሰቺ ነትነ ከተሰሰቾች ጠብቀን ሱብሀነክአለሁመ ዋቢሀምዲ አሽሀዱ ለኢለህ ይለል

  • @Zahra-i4i
    @Zahra-i4i 5 місяців тому +1

    ያአላህመጨረሻችንንአሳምርለን

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ አሏህ አንተንም በተናገርከው እኛንም በስማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 роки тому +1

    ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝ

  • @SamsungKsa-yg4jx
    @SamsungKsa-yg4jx Рік тому +3

    ወላሂ ይህሰውየ ስሰማ ልቤ ይረጋጋን ጭቀቴም ይቀንሳን አላህ እድሜና ጤናይስጥህ በጣምነው ምክርህን እምወደው

    • @jemalMuhemed-o1v
      @jemalMuhemed-o1v 2 місяці тому

      እውነት ነው ወላሂ እኔ እራሱ የምረጋጋው እሱን ሳዳምኝ ነው❤❤❤

  • @Pop-en1dk
    @Pop-en1dk 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቀን ያረብ አላህ መልካም ሰሪዎች ያድርገን

  • @erahema2901
    @erahema2901 2 роки тому +1

    አሊፋ የምን ጌዜም ምርጫየ ነዉ ጀዛኩም አሏህ ኽይር በሰማነዉ የምን ጠቀም ያድርግን የኢላሊ ።ሀሩን ሚድያ እናበርታታ የኡመት ሙሀመድ ።

  • @Mነኝየአልኢማንተማሪ-o6z

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ጀዛአላህኸይር🌹🌹🌹👍👍👍

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Рік тому +1

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አጀብ ወላሂ የሚገርም አሰተማሪ ታሪክ ደጋግሜ ሰማሁት

  • @muluAli-ir9gl
    @muluAli-ir9gl 3 місяці тому +1

    አሚንያረብ

  • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካላህ ሰምተን ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ🤲🌹

  • @zebibamohmmed4920
    @zebibamohmmed4920 2 роки тому +2

    አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @zaragodb8198
    @zaragodb8198 2 роки тому +2

    ጃዛካ አላህ ካይረን

  • @saadahsaadah8322
    @saadahsaadah8322 2 роки тому +1

    ያረቢትክክልኛዉንምንገድምራንጀዛከይርከአሏህሺኩረን

  • @fantayedawd
    @fantayedawd 2 роки тому +14

    ﴿وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ وَتَبَتَّلْ إِلَيْهِ تَبْتِيلًا﴾
    - «سُبْحَانَ اللهِ»
    - «الحَمْدُ للهِ»
    - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
    - «اللهُ أكْبَرُ»
    - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
    - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
    - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
    - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
    - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

  • @hayuhayuti3745
    @hayuhayuti3745 2 роки тому

    Jezakellah 🙏♥️Allah heyr srahn ywdedlk

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 2 роки тому +4

    ወአለይኩ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸዬር ወንድማችን
    ያልበላ ሰውነት በየቀኑ እንደሚቀጭጭ ሁሉ አእምሮም እውቀትን ባጣ ቁጥር የማመዛዘን ብቃቱ ይቀንሳል።

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ኢማንዩቱብ-ቨ5ኀ
    @ኢማንዩቱብ-ቨ5ኀ 2 роки тому +1

    ጀዛከላህከይረንኢላፍባተብዙተቀይሬአለሁአልሀምዱሊላህ

  • @fetiyashami7955
    @fetiyashami7955 2 роки тому

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካላህ

  • @ishalmohammed887
    @ishalmohammed887 2 роки тому

    Elaf tube is the best islamic channel
    አባ ኢያድ በርታ ወንድማችን

  • @Lulu-cv4wq
    @Lulu-cv4wq 2 роки тому +7

    ኢላፍ የምርጦች ምርጫ

  • @ያአላህ-ዐ6ጰ
    @ያአላህ-ዐ6ጰ 2 роки тому +1

    አላህ ሥራህን ይውደዲልህ ያረብ

  • @fantayedawd
    @fantayedawd 2 роки тому +1

    አሚን አሚን አሚን ኡስትዝና ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ብሰማነው ተጠቃሚ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ማሻ አላህ

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 2 роки тому +2

    ጀዛከላህ ሀይረን ኢላፍ

  • @ቀደርይቶብ
    @ቀደርይቶብ 2 роки тому +42

    አህለን የኔ ቁርስ ወላሂ አለቀቀም እደ እያልኩ. ጀዋሌን አንስቸ እሱ ቻናል ገብቻ ላዳምጥ ስጀምር ለቀቀ አላህ ይጠብቅህ. ጀዛኩሙላህ ኽይር ከፍቷችሁ ደክሟችሁ. ጭንቅ ስላችሁ. ለሰው ከምታማክሩ እዚህ ቻናል ገብታችሁ አዳምጡ አላህ ሆይ አንተን በትክክል ወደ መግዛ ምራኝ ሰንፊለሁ አበርታኝ ወድቂያለሁ አንሳኝ እውቀትን ከተግባር ጋር ስጠኝ አንተ ብዙ ባሪያ አላህ እኔ ያላት ጌታ የለኝም እና እኔን ለኔ አትተውኝ ያረብ አገርን ሰላም አድርግልኝ ስራየን ሁሉ አሳምርልኝ ያረብ

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 10 місяців тому

    ጀዛከላህ ኸይር👌👌👌👌👌

  • @fhhfgg6557
    @fhhfgg6557 2 роки тому +2

    ጀዘከለለህ ከይረ

  • @zamimoh1886
    @zamimoh1886 2 роки тому

    ወላሂ መልካም ስው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 роки тому +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ

  • @ይቻላልYouTube
    @ይቻላልYouTube 2 роки тому +4

    አተም በተናገርከዉ እኛም በሰማነዉ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛካላህ ኽይር

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Рік тому

    ጀዛከላ ኸይር

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ

    ጄዘክ አለሁ ኸይር

  • @bintshafi6689
    @bintshafi6689 2 роки тому +2

    አላህ ካትምቺንነ ያስምርልን ያረብ ✅️✅️✅️✅️

  • @SofiaAlTuBe
    @SofiaAlTuBe 2 роки тому

    አለህ በለሀበት ይጣብቅህ ያረቢ እዴሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጢክ የረቢ

  • @nebilalaleda8808
    @nebilalaleda8808 Рік тому

    Amin🤲

  • @AbiduShefasuraje
    @AbiduShefasuraje 5 місяців тому +2

    ኢላፍን ከኔ በላይ ማንም አይወድም እኔጃ ልቤ እርከታ ይሰማል❤❤
    ለአላህ ብየ ወደሎ እነቴስ ??እስት አሰዩኝ

  • @jadelylae5197
    @jadelylae5197 8 місяців тому

    አለዪጠብቀዉ

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد 2 роки тому +1

    የሁል ጊዜ ምርጫዬ ኢላፍ

  • @zebibamohmmed4920
    @zebibamohmmed4920 2 роки тому

    አሚንንንንንንያረብ

  • @سمرعلي-د2ذ
    @سمرعلي-د2ذ Рік тому

    سبحان الله وبحمده تبارك اسمه لااله الي الله
    😢

  • @wolisotube2178
    @wolisotube2178 2 роки тому +9

    سبحان الله
    ጥራት ለአለማቱ ጌታ አላህ ይገባው
    ያረብ የቂንን አድለለን

  • @gihi2885
    @gihi2885 Рік тому

    አሚንንንንን

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 2 роки тому

    جزاك الله خير. ኢላፍ የሁል ጊዜ ምርቻዬ

  • @አላሁመአፍትህሊአብዋ

    ጀዛካሏህ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 2 роки тому +1

    Subehenaelah

  • @halimamuhammedhalima9260
    @halimamuhammedhalima9260 2 роки тому +1

    ጀዛኩምላህኸይር

  • @ENATEKala
    @ENATEKala 10 місяців тому

    Mash allah

  • @SewdeAbate
    @SewdeAbate 7 місяців тому +2

    ጀዛኩላ ኸይር አላህ ይጨምረልህ

  • @comcell3668
    @comcell3668 2 роки тому

    ጀዛክን አላህ ይክፈልህ ኢስኪ ድዋ አድርግልኝ አላህ ልቤን ንፁህ እና አላህን አብዝቼ እንድገዛው ዘንድ አላህ ጤናዬ ሰቶኝ

    • @medinaShemsu9419
      @medinaShemsu9419 2 роки тому +1

      Alah lbachn yarsln zikr.mabzat..enem.getmognal.. alah.ymran

  • @GyuTyi-x4f
    @GyuTyi-x4f 2 місяці тому

    ያረብ😭😭😭😭☝️

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 роки тому

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @rahmaseid568
    @rahmaseid568 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ

  • @አልሀምዱሊላህ-አ7ጰ
    @አልሀምዱሊላህ-አ7ጰ 2 роки тому

    ጀዛኪ አላህ ኸይረን

  • @mdsomayahmdsomayah4459
    @mdsomayahmdsomayah4459 2 роки тому

    አላህይጠብቅህ ያረብከታጋሾችያዲርገንን

  • @HabibHabib-dd6ng
    @HabibHabib-dd6ng 2 роки тому

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝና ጀዛከላህ ኸይር

  • @Sophia-zs6km
    @Sophia-zs6km 5 місяців тому

    Amin yarebbb

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 роки тому

    امين اللهم امين

  • @hawahawa2227
    @hawahawa2227 2 роки тому

    ጀዛክ አሏሁ ኸይር

  • @Rነኝየአላህባሪያ-x3q
    @Rነኝየአላህባሪያ-x3q 2 роки тому

    ጀዛከን አላህ ኸይር

  • @samiratube2151
    @samiratube2151 2 роки тому +1

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ

  • @ሰበዉተተንዥአታወልክ

    የት ነን ግን የሙስሊም ልጆች ላይክክክክክ ሼርርርርርር ሰብስክረይብ እናድርግ

  • @ሳራወሎየዋ-ቘ9ተ
    @ሳራወሎየዋ-ቘ9ተ 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @naymanayma2677
    @naymanayma2677 2 роки тому +1

    صحيح كلام ك.
    ألهم امين يارب 🤲🏻

  • @irjfijigjfjfjkgkkt7875
    @irjfijigjfjfjkgkkt7875 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @amitube461
    @amitube461 2 роки тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا يا أخي

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህ መቱሏሂ ወበረካቱሁ. አህለን ወድማቺን

  • @sofiasaid6550
    @sofiasaid6550 2 роки тому

    ጀዛከላ ኢላፍ