አዝማሪዋ የጠፋችበት መሰንቆ - መሰንቆ | ባህላዊ የተቀበል ውድድር | - Abbay TV - Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • #Abbay_Tv #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

КОМЕНТАРІ • 76

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Рік тому +6

    ዋዉ የዘፈነው ልጅ በታም ጎበዝን ነው ሚገርም ድምፅ አለው ትልቅ ቦታ ይደርሳል

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Рік тому +20

    ቀይ ለባሹን ብቻውን አቅርቡልን በእናታችሁ😌

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 3 місяці тому +2

    ሚኪዬ ማርያምን ትለያለክ

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Рік тому +7

    ቀይ ለባሹ በጣም ይችላል 💚💛❤🥰🥰በላየ

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d 3 місяці тому +1

      ❤❤❤💛💛💛💚💚💚

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d 3 місяці тому

      🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💐💐💐💐

  • @addisgelanew9916
    @addisgelanew9916 Рік тому +9

    የከተማ ገጣሚ ከብልግና ዉጭ ቁምነገር የላችሁም ይግጠም ጎንደር ጎጃም ወሎ

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Рік тому +1

    ቀይ የለበሰው ልጅ ሱስ ሆኖብኛል ደግሜ ደግሜ ነውምሰማው ጎበዝ ነው

  • @Refya-lu5bk
    @Refya-lu5bk 2 місяці тому

    Bayewu bayewu yemaltegbewu 26-30yalewu dekika 😊😊❤❤❤

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Рік тому +2

    ዛሪ ፍቅር ቤጤ ሳይወኛ አልቀርም የበላይ ዘር ነኛ ወንድሜ አደራ መላበለኛ ሀሀሀሀሀ

  • @ahmedhoumo9845
    @ahmedhoumo9845 Рік тому +1

    በ ሚሚ እና በ የሺ ደምሴ በጣም የ ሚዳም ቀው ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 Рік тому +11

    ተቀበል ያገር ልጅ
    ከውሃ ላይ ሁኜ
    ውሃ ይጠማኛል
    እስኪ ፈልጉልኝ
    ሰው በሰው ይገኛል😂🙏🙏

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Рік тому +3

    በቀን ስንቴ እደማየወ ቀይለባሺን ለማየት የንዋን የዘፈነወን ሀሀሀሀ

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Рік тому

    እውነት ነው አዝናኚነው አዝማሬ

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl Рік тому

    ወይይይቀይለባሹ የኛትንሹ ፀሐይየ በረታልን
    እደመልክህውብነውድምፂህም

  • @tewolignmatebie6705
    @tewolignmatebie6705 Рік тому

    ደስ ሚል ባህላዊ መሠንቆ

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Рік тому

    ደሰ የሚል ባላህዊ መሰንቆ አዎ ነቃቃቃቃ...ብለናል አብረን ፈታ ዘና እንላላን ይመቸን ይመቻቹሁ ሚሚዬ አትጥፌብን የኔ ቆንጆጆጆ!!!!

  • @mulataydagnuhm652
    @mulataydagnuhm652 Рік тому

    fikr mar yehonsh lij. bizu neger kanchi entebkalen. betam new yemtamriw berchi.

  • @user-zk5ns8pl8d
    @user-zk5ns8pl8d Рік тому +1

    ሚሚየ የሌለችበት አያምርበትም ድምቀት ናት

  • @EkuFano
    @EkuFano Рік тому +1

    ቀይለባሹ ያርቢ😭😭😭😭😭😒ሞትኩልክ ወይኔ ሲጥልልነው ወላሂ ሰታምር😥

    • @hayatshifaw9458
      @hayatshifaw9458 Рік тому

      🙄🙄እስኪ ሲጥ ብለሺ አሳይው

    • @EkuFano
      @EkuFano Рік тому +1

      @@hayatshifaw9458 ከዛስ ልታገቢው አንቺ🙄ሊበላ😹😹

    • @user-hh7nr8on7h
      @user-hh7nr8on7h Рік тому +1

      בבקשהאטובשלסטןתע

    • @user-dp2pq2di5x
      @user-dp2pq2di5x 8 місяців тому

      የትኛወ

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 Рік тому

    እሚሚዬ የኔ ድቡሽቡሽ የሽዬ የኔ አለጋ በረቱ ቆጆ ስራ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏👌👌👌

  • @user-in4iy7jh8z
    @user-in4iy7jh8z Рік тому

    በጣም ያብራል በርታ

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 9 місяців тому

    Alalknsh aleo agere azkew ❤❤

  • @ahmedhoumo9845
    @ahmedhoumo9845 Рік тому +3

    አባይ TV በጣም ምርጥ ፕሮግራም አዝናኘ ብርቱ ❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d 3 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d 3 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚💚💚

  • @Ms-bg8qm
    @Ms-bg8qm Рік тому

    ብሮግራሙሙ በታም ደስ ይላል

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 9 місяців тому +1

    Bnoren yshelm neber ❤❤❤❤

  • @2116EMU
    @2116EMU Рік тому

    አንቺ መሰንቆዬ እድሜሽን ያርዝመው
    ይኸው አመሻለሁ ሰው ሁሉን ስስበው ።

  • @yonihailu7752
    @yonihailu7752 Рік тому +1

    What a nice show I wish I would be there 💥💥💥I like it guys keep it up

  • @Tube-bm7su
    @Tube-bm7su Рік тому

    የሽዬ በጣም ነው እሺ የምወዲሽ...❤️❤️❤️

  • @user-zj8gv3qb5u
    @user-zj8gv3qb5u Місяць тому

    አረ ቀይ ለባሹ አንዳረሳኝ ሆይ ሆይ አለ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 Рік тому +3

    የበለይ ሲል ሸነጠኝ

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 9 місяців тому

    Ferto wedo maydengt yelem❤❤❤

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 Рік тому +1

    27:00ይለያል

  • @atsedemaariamtawuye1304
    @atsedemaariamtawuye1304 Рік тому +1

    ቀይ ለባሹ

  • @user-du6dq5oy9q
    @user-du6dq5oy9q 9 місяців тому

    ስታምሪ እኮ ድንቡሽቡሽ ያልሽ

  • @hsabgaded7408
    @hsabgaded7408 Рік тому +1

    ቀይለባሹ ተመችቶኛል ሆ

  • @user-nr4hy2lb2f
    @user-nr4hy2lb2f Рік тому +2

    ወየዉ ቀይለባሹ

  • @umdawooddawood1133
    @umdawooddawood1133 Рік тому

    ዋውውውው ይምራል

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 9 місяців тому

    Setot des yelal tutech ❤❤

  • @user-bu9lu2ig3l
    @user-bu9lu2ig3l Рік тому

    ዋው

  • @tezbez9934
    @tezbez9934 9 місяців тому

    Thank you Mimi and Yeshi. you are brilliant and spectacular, if you allow me to say, you are also lovely and deadly beauty.💯💯🙏🙏💐💐✝✝☪☪

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u Рік тому +1

    ወይኔ-ልጆ

  • @danielmengistu381
    @danielmengistu381 Рік тому +3

    መሰንቆዎች አሁን ገና ድምፅ
    ያለው ማሲንቆ መቺ አመጣቹ።

    • @user-pv8ws9je1z
      @user-pv8ws9je1z Рік тому

      የእንደልቤ ወንድም ነው ማሲንቆ የሚጫወተው

  • @sibhattariku3749
    @sibhattariku3749 Рік тому

    በርቱ !

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 Рік тому

    ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ!!!!💞💞💞

  • @tadilademsew1191
    @tadilademsew1191 Рік тому +2

    ይሄ ልጅ ሱስ ሆነኝ እኮ
    እስኪ ስልኩን ምታውቁት ላኩልኝ

  • @tijikpop
    @tijikpop Рік тому

    ዋዉ

  • @zedtaye1216
    @zedtaye1216 Рік тому

    Yase Fasel Miemi Sekure wewe Temerelcehue

  • @ahmedhoumo9845
    @ahmedhoumo9845 Рік тому +1

    ተቀበል
    የና ሚሚዬ አትጠፊ ከ መድርኩ
    ፕርግራሙ የ ሚደምቀው ባንቺ ነው እና

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Рік тому +1

    የልጁን አድራሻ ብቻ ስጡኝ😂😂😂

  • @mekonenmoges9233
    @mekonenmoges9233 Рік тому

    የድዛይኑ ቤት ባለፈው 105ነበር ያልሽው አሁን107ቀይራ ነው
    ሚዲያውያምራል ቀጥሉበት

  • @alweyaamir7960
    @alweyaamir7960 Рік тому +1

    ቀይ ለባሹ አንደኛ

  • @tekberhe9153
    @tekberhe9153 Рік тому +3

    የሺ እንደ ተልባ ኣትሁኚ ጣ..ጣ....ጣ ኣትበይ! !!!!

  • @yostinamengistie1581
    @yostinamengistie1581 Рік тому

    Mimiye💗💗💗💞💞

  • @geteneshtamene9807
    @geteneshtamene9807 Рік тому

    💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-ti5oy7yc8i
    @user-ti5oy7yc8i 7 місяців тому

    የሚሚ አድናቄ ነኝ ስሙት ንገሮልኝ

  • @bandzgaming7894
    @bandzgaming7894 Рік тому

    😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-vb6fn2gf6i
    @user-vb6fn2gf6i Рік тому

    ቀለማችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰

  • @matibelte7234
    @matibelte7234 Рік тому

    👍👍👍👍👍

  • @UaeUae-hf7dw
    @UaeUae-hf7dw Рік тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌

  • @scfrvgh5577
    @scfrvgh5577 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sagh6319
    @sagh6319 Рік тому +3

    ልጁን አገናኙኝ በፍቅሩ ተጠለፍኩ ወይ ጉዴ 😭😭😭😭😭😂😂😂😂😂መላ በሉኝ ስልኩጥሩን ተቀበሉልኝ

  • @naizghitarekegedam7860
    @naizghitarekegedam7860 9 місяців тому

    Alalknsh aleo agere azkew ❤❤