Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መ ጀመሪያ አላሕ መልካም ሤት አድርገንበመቀጠል አላሕ መልካም የትዳር አጋር ይስጠንጉሉ አሚሚሚሚንንን
አሚን ኡኺቲ ሳህ ብለሻል
አሚን
አሚን የረቢ
Amiiiiiiiin
መቼም ብሆን ወንድን አግባኝ ብዬ አልጠይቅም እህ የእኔ አቋም ነው ።በተረፈዉ መልካሞችን ከመልካሞቹ አለህ የጠምር ! ለደኢዋህ ጀዘከ አለሁ ከይር ኡስታዝ
ትክክል
እኔም,ተጠይቆ የመጣባል ይሆን አይመስለኝም
ባሁኑ ሰአት እኳን አግባኝ ተብሎው ወደውም አግብተው እያሰቃዩአቸውነው
ሳህ ለምን ቁሜ አልቀርም በተለይ በዚህ ዘመን ያሉ ወንዶችን እዛው ሁሉንም ማለቴ አይደለም እንደ መጥፎወቹ ጥሩወችም አሉ
የኔም አቋም ነው ካገባሁት በኃላ መሸማቀቅ ገጠር ያደግን ልጆች ተጠይቀንም አይናፋር ነን አልሀምዱሊላህ
አጁብ እስኪ ልስማ ሴቶች መቼም ነቅለዋል ይልቅ በሱጁዳችሁ ላይ መልካም ባል እድሰጣችሁ የፈጠራችሁን አላሁሱባሃነ ወታአላ ብለምኑት የተመኛችሁት የሰጣችኃል አዛኙ አላህ እባካችሁ በሚድያ አትላላጡ ላያችሁት ልባችሁ አይፍሰስ ሀያእ ተላበሱ እንላበስ ያከይ
ትክክል አሚን
እሙየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ነቅልዋል😂😅😅😅😅😅
እኔ መቸው ወድን አግባኝ ልልቀርቶ የጠየቀኝንም ለመመለሰ በጣምነው የምፈራው እደው ሴቶችዬ አግባኝ ብላች የምታገቡት ሰውዩ ብሀላ ስትጣሉ አች እኮነሺ የጠየቅሺኝ እያለ በቁምሺ ነው የሚቀብርሺ ለናተ ክብር አይኖረውም
በሀራም ግን ስታስመቱ የከረማች ናችሁ
ሠኸ እኔም እኮንልህድ ሲደወልልኝክአላነሳም ወላሂ እፈራለሁ
ቡሀላ ስትጣሉ hmmm
ለ/ዉዷ እህቴ🌷😘ደአንች የስደት እህቴ ሆይየኔ ውደ እህት እድሜ እናጤና ባለሺበት ይስጥሽ ክፊአይካሽ የሴቶች ንግስትማለት እኮ አንቸ ነሽ የኔብሶተኛ እውድሻለሁ። ይህ ውደታየ ስደት አለም ላላችሁ እህቶች ነው ብቻ ነው
ጀዛኩሙላህ ኸይረን በአላህ ስም እናመሰግናለን
አሚንየኔልዩአላህይዉደዲሺያረብ😍😍😘😘
እኔም ባሌን በጉሩፕ ላይ ሲያወራ በጣም በድምፁ እከየፍ ነበር ባሌ ቢሆን ብየ ዱአም አድርጌ ነበር የሚገርመዉ እህቶቹ ጓደኞቼ ናቸዉ ወንድማቸዉ ነዉ ብየ አስቤም አላዉቅም ብቻ ታሪኩ ብዙ ነዉ ግን ሁሌየም ያረብ ባሌ አድርግልኝ እል ነበር ይመር ያስጠላ ግን አላዉቅም ሚስት ይኑረዉ አይኑረዉ አላውቅም የሚገርመዉ አላህ ማገናኝት ሲፈልግ ወላሂ በዉስጥ መጥቶ ታገቢኛለሺ ሲለኝ ይሄማ ሌባ ነዉ ብየ ነበር ያሰብኩት ባል አለኝ ወደዛ ሂድ ብየ ነበር የመለስኩለት አናደደኝ እደት ስለኔ ሳያዉቅ ቶሎ ብሎ ወደ ትዳር ይጋብዘኛል ግን እሱ ቤተሰቤን ያቅ ነበር ከዛ ተናድጀበት እዳለሁ ቆይቶ ደግሞ እደገና ላግባሺ ብሎ ጠየቀኝ እኔም ላጣራ ብየ ስጠይቅ እህቶቹ ጓደኞቼ ቤተሰቦቻችን የሚተዋወቁ የአንድ ሀገር ልጆች ብንሆንስ ያአላህ ደስስ አለኝ በጣም ገደርደር ካልኩኝ ቡሀላ ተቀበልኩት ስንተያይ ቁመና ብትሉ ቁጂና ዲን ብትሉ ሁሉም ነገር እደምፈልገዉ ሆኖ አገኝሁት አልሃምዱሊላህ ጥሩ ባል አላህ ሰጠኝ እኔም ለሱ ጥሩ ለመሆን እጥራለሁ ኢንሻአላህ ባሎቻችንን እንታዘዝ ወንዲ ልጂ ትልቁ ህፃን ልጂ ነዉ እኛ ታወቅንበት ግን መጀመሪያ እኛ መልካም መሆን አለብን
ማሻአላህ አላህመጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ይገርማል ዉዴ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ አላህ ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ
ማሻ አሏህ ደስ የሚል ነገር ነው
ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላን
ቆይ ልሥማና እኮምታለሑ አደኛነኚ ሽልማት ያሥፈልገኛል🏵💮🌺
እኔም
ልትደግሚነው
🌹🌹
አላህ መልካም ሤን አድረገኝ መልካም የሆነው ትዳር ሥጠኝ
ሚድያ ላይ ትዳር ትዳር ትላላችሁ በቁም ነገር የት አላችሁ
እንዳዉ ያሁን ወንዶች እንካን ተይቀዋቸዉ እነሱ ጠይቀው እንካን መልሰዉ ይንጠባራሩይቅርባችሁ እህቶቸ
ጀዛኪላሁ ኸይረን ኡስታዝ አወዳደቃችንን ያሳምርልን
ወዲጀው ብሞት አግባኚ አልልም ወሊሒሖ እሽ ብሎኳ ቢያገባኚ እዲሜ ልኬን ልሣቀቅደ ምነው ሸዋ🤓ወዶኚና ጠይቆኚ ነው የማገባው እ 🙄😏አይደልደ ያበናት
ሳህወሏሂ እኔም እደዛው
👍👍👍👍
ሳህ
ክክክ ብወደውም ትወጂኝለሺ ቢለኝ እራሱ አልወድህም ነው የምለው
@@petsofiya2035 ክክክክኬክ ያችሰ ከፍ
ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም በጣም ትልቅ መሊእክትነው ጀዟከአሏህ ኸይር
እህቶቸ ሰዉን ከምትለምኑ ምን አለበት ወደአላህ ቅርብ ሆነቺሁ የፈለጋቺሁትን በትነግሩት አዛኚ የሁነዉን ጌታ ብትማጸኑ ክብራችሁን ብጠብቁስ
በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውዴ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኧይረን ኡስታዝ ሰምተዉ ከሚጠቀሙበት ምርጥ ምክር ነው
ጀዛኪላኸይር ኡሥታዝ እህቶቸ ደገሞ አላህ ለናተያለዉ ይሻግታል እጅ ማንም አይወሥድብሽ አብሽር እኽተል ከርማ
አለህ ስልህ ያድርገንነ ስልሁን ይስጠን ያርብግን እኮ ያስፈራል መጠያቅ ኡስተዝ በተለይ በዘሬ ግዜ ብቻ አለህ ያምበጅንን ይስጠን ያርብ
ትግስቱን ስጠኝ አላህዬ ወይ ጉድ ቆይ ግን አንዳንድ ሴቶች ባለትዳር መሆኑን እያወቃችሁ ባለትዳር ወንድ ላይ የምትለጠፉ ዘጋችሁኝ አኡዙቢላ አላህ ይስቱርና በስ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኽይር እኔስ በወቅቱ አግብቻለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ያሁን ጊዜ ሴቶች ከባድ ናቸው ባለትዳር መሆኑኑ እያወቁ እንኳን ይፈታተኗቸዋል እዳጠቃላይ ስደት ብዙወችን ሲቀይርን ብዙወችን አበላሽቶናል አላህ በዝነቱ ይርዳን
ሴቱውባለጌነው እረአላህን ፍሩው የሰው ሂወትአታ በላሹው እባካቺሁ ይህቶቻቺንን ሂወት አታበላሹው
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ ሴት ስንባል ከባድ ነን እህት ስት እህቶቻችን ናቸው ትዳር የሚያፈርሱት በስ አላህ ኢስቱር
@@SaSa-jy5no እረባክሽ ዝም ብለሽ አታውሪይ እሽ ማናት ትዳሮን የምታፈርሰው. ወዶቺናቸው ብርጋየተ ያያዙት. ቢመርሽም ማለትነው
ወሸታም አሁን አንች ከባል ውጭ ሰው የኖርል ቂጥርሽን ብጠይቅ ባልሽ አይሆንም የወሰደው
ሴት የሚሆናትን ብጠይቅ ምችን ችግር አለው
ትክክክል ወንድማችን ፈገግ እያረክ ቆም ነገር ያለዉ ትምህርት ነዉ ጀዛከላህ ኸይር👍👍👍
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባሠለፍይ የሆነች የተዉሂድ አበባግሩም ጸባይ ያላት ምስጉን ደርባባለብሳ የደመቀች የኒቃብ ካባማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባትዛዝህን ሠሚ የምትል መርሀባከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እዳይባባማግባትህ ቃልቀረ ኢልም ፈላጊ አግባአሏሁም ወሠሊም ወሠሊ አላ ዉባሪካ ነብይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ጥሩ ምክርነው ዉድ እህቶቺ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ ( ጥሩ ወድ ለጡሩ ሴት ነው ጡሩ ሴት ለጡሩ ወድ )ናት ብሎናል አላህ ጥሩ ያድርገን
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ
እኔ አልሀምዱ ሊላህ ማሽአላህ☝️ የሆነ አግብቻለሁ ወልደናል አመስግናለሁ አላህን ባሌን በጣም እወደዋለሁ❤
ጀዛከላህ ክይረን
ጀዛኩም አሏህ ኽይር ጥሩምክርነው الله يسعدكم
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር አቡ አብዱረህማን
ጀዛኪላህ ኸይር 🥰
ጀዛከላህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛከላህ ሁስታዝና
አላህ ምልካም ትዳር ይስጠን ያላገባንም ያገብትንም ትዳርቸውም ሷሌሂ ያድረግላቸው
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በረካላሁፍክ ጀዛክ አላሂ ኸይረን ያሀቢብ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️🌹🌹
ጀዛከላህኸይረ
ወላሂ ሴቶችየ ምነልባት ኮሜቴን ካነበባችሁ እይውላችሁሰላተል ለይል ተነስታችሁ እየሰገዳችሁ ለኔ መልካም ባል ወፍቀኝ እኔንም ሷልህ አርገኝ ብላችሁ ዱአእ አርጉ ኢንሻአላህ ሊወፍቃችሁ እኔ ስለመከርኩት ነው በፍፁም ወንድ ልጅ ጠይቀሽው ምን አልባት ቢያገባሽ እኳ በቃ የሆነ ግጭት በተነሳ ቁጥር ጠይቀሽኝ እኳ ነው ያገባሽኝ እያለ ያሳቅቃልሴት ልጅ ተለምና ተቅደርድራ ለፍተው ሲያገኟት ነው አጥብቀው የሚይዙት
ትክክክል
ጀዛካላህኸይር👍👍👍👍👍
ጀዛከ አላህ ኸይርን።አልሃምዱሊላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን የልጅ አዋቂነህ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛካላህ ኡስታዝ አላህ ሷሊሁን ትዳር ይወፋቀን ያረብ
ዋአሊይኩሙ ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበራካትሁ ኡስታዝ እደት ነህ እኔ አልሐምዱሊላህ ኡስታዝ አንድ ነገርቸግሮኝ ነዉ በወትሳፕ መልእክት አሥቀምጨነበር አልገባህም እሥኪ አንድ ነገር ላሥቸግርህ ወንድሜን አሞት 6 አመቱ አንድግሩን መሄድ አይችልም አንተወይም ሊላሠዉ እድተባበረዉ አድርግልኝ መልካም ሥራህን አላህ ይቀበልህ እና የሠዉፊት መቆም ይከብዳን ግን ህመሙ አልአሥኬድ አለዉ ለህክምና የሚሆነዉ ኢትዮጵዋያን ቢተባበሩት ሥበብሁነዉ ኡስታዝ በጣም ተቸግሬ ነዉ ሁሊም ነዉ እሚጠይቀን የመዳን ተሥፋዉ አለዉ ኡንሻአሏህ
ማሻአላህ ወላሂ ለአላህ ብየእውዲሀለሁ ኡስታዜም ወዴሜም ስነምግባርህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ሙሉቤተሰቤችህጋር
ማሻአላህ ጀዛከ አላህ ኸይር ጥሩ ትምህርት ነው ወዲሜዋ ጠንክር
SAW❤ ውይ ግንእኔ በጣምም የምወዴው ልጅ አለ ግን ደፍሬ አግባኝ ብየ አልጠይቅምአላህ ካለ የኔያርግልኝ
ባሁን ግዜ እንኳን ጠይቄ ላገባ ጠይቆም የሚገባው አልሆነ አላህ ካዘንላቸው ውጭ
ሰህ
እኔ እንደኔ ወንዶችን በአሁኑ ዘመን አግባኝ ብሎ መጠየቅ ውርደት ነው ወላሂ ሴቶችየ ወንድ አግባኝ ብላችሁ እምትጠይቁበትን አላህን ጠይቁ ይሰጣችኋል
ትክክክል መልሰው ይኮራሎው አግብኛብለሺኝ እኮነው እያሎው ቅሰሟንነው የሚሰብሩት
waleykum aselam werehmetulahi weberekathuصلى الله عليه وسلم جزاك الله خبرا ምክር አዳምጡ አህቶቸ ለኛ ያለው የትም አይቀር ጥሩ ነገር ተመኙ አንድ ነገር ስታዩ ግርርር አትበሉ ሀዕያ ይኑረን
ክክክክክ አረ ሳላገባ ልሙት እንጂ ወንድን አልጠይቅም ለምኖኝም ካልሆነ ፍቃደኛ አልሆንለትም ከከከ
አላህ ሷሊህ ያድርጋቸው ያድርገንስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኡስታዝ አላህ ጀዛኩላ ኸይር
ኮመንተሮች ግን አታዳምጡም ልበልኡሰታዝ እኔ ተጠጠየኩ አላልም የሌላሰዉ ነዉ ይዞ የመጣዉ አዳምጡናነዉጂ ኮመንት መሰጠጠት ሆሆ ሳያዳምጡ መለቅለቅ
መቸም አግባኝ ብየ አልጠይቅም አፍራለሁ ። ጀዛኩም አላህ ኸይር
ላላ አብሽሪ አያስፈራም
@አሚ የሊብሶዋ ምነው
@አሚ የሊብሶዋ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير
ጀዛኩሙላህኡስታዝ ባሁንግዜወዶቹምጡሩአደለም ሴቶቹምእደዛወ አላህይርዳን ወስታዝሁኖፈተዋእየሰ ልወለድሰትለወ እቢለልጅአልፈልግም አለ ጓደኛየልቧተጎዳ ያገባችሁአልሀምዱሊላበሉጡሩያገባችሀለ በጣምያማል አላህይርዳን
ሠላሙ አለይኩም ወንድም ጀዛ ከላህ ኸይር ትምህርትህ አሥተማሪ ነው መሻ አላሕ ኡሙ ኢምራን ነኝ የቻናልህ ተከታታይ ነኝ ባረከላህ ፊክ
አስላሙዓሊኩም ወርህመቱላሒ ወበርክቱሁ ወንድም ጀዛ አላህ ኽይርን መሻአላህ
ማሻአላህ አባቶ ትክክ ል አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
እላህ ይጠብቀን
ትችላለህ ግን ያ ሰው ድነኛ አላህን ፈሪ የሷን ሚስጢር ወደ ውጪ የማያወጣ መሆን የቻለ መሆን አለበት
አወ አንች አቅልአለሽ
جزاك الله خيرا جزاء يا استاذ على نصيحاتك
Mshallhi Allhi yechamerlhe bezu temhrte eywsdene naw
እኮናስ ጠይቀን ጠይቀውም አይቻሉ በተለይ የኛ ሀበሻ ወንዲ ቱ ውነት ነው ኡስታዝ የውጭ መልክ ግዜዊይ ነው ዋናው የውስጥ መልካምነት ነው ወላሂ
ማሻአሏህ ተባረክአሏህ
ጀዘክሏሁ ኳይረን
ኢስታዝ ጀዛከላ ኸይረን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህሴቶች ሲጀምር ይቅርብቻሁ ውንድ አግባኝ አትበሉ በዲአ የማይገኝ ነገር የለም ካልመጣም መታገስ አሏህ ሲል እንገባለን ብላችሁ ቁጭ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም! በትክክል ✔
ወአለይኩምሰላም👍👍👍👍🌷🌷🌷
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ
አላህየ ያለፈው አልፏል መጭው ሂወቴን አተ አሳምርልኝ ያረብብ
ኩንየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@Dryahyashow ኢንሻአላህ ሁቢ
@@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ አመሰግናለሁ ውደ
Masha allah mikirih bexami arifi new
ቆሜ እቀራታለሁ እንጂ አልጠይቅም የዘመኑ ወንድ እንኳን ጠይቀሽዉ አግብቶሽ ጠይቆሽ ራሱ አይሆንም
በጣም
ትክክልለምነዉአግብተዉእንኳንይኮራሉ
@@gdfgej2580 በጣም እናም እኛእራ ሳቺንን እናስከብር
ሰሂህ جزاك الله خير
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኸላህ ኸይር ግን መቼም ብሆን አግባኝማ አልልም ።
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል በፈገግታ የተዋዛ ትምህርት ነው ጀዛከላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እኛንም ጡሩ አድርጎ ከጡሩ ያወዳጀን
ዜድየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካአላህ ኡሰታዝና
ኡስተዝ ሁነቱኑ እነወረ አተ በመጀመረየ ስትመረጥ ድነኘ ስለህነች ቢቸነው የገበሀት ___ዎይስ ይማለስሊኘ ??!!! በመጀመሪየ ትክክል ነሀ ስለ ሚክሪሀ አለሀ ሰልየ የህናዉኑ በል ይስጠነ የረቢ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ረዲየሏሁ አንሁም አጅማዒን
አሰላም አለይኩም ኡዝታዛችን ምክርህን አላህ ጀዛህን ይክፈለው ግን ያአላህ ባንዳንድ ሴቶች ውርዴት የኛንም ክብር አፀቀጡት አረ አንገታችንን ደፈተን እምንኖርም አለን አላህን በዱአ እምንለምነው ወላሂ አሳፈሩን
አላህ ኻቲማችንን አሰምርውጀዛክ አላህ ኸይርን
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና
ሳህ ኡዝታዝ ትክክልእ ሁሉም አላህ ያለዉ ጊዜ ይሆናል በድናችን ብቻ እንጠክር ሴቶች እኮ በ በብዛት በአረብ ዋይፍይ ትምርት እየተማር ነዉ ወዶቹ ግን ከአስር አድ ነዉ አይከታተሉም እሄን ትምርት ቢሰሙ ልባቸዉ ይረጥብ ነበር ምን እናርግ ኡስታዝ ሀቂቃ ባሁኑ ሳአት አረብ ሀገር ያለችን ሴት የሚፈልጉን ብር ቤት ወዘተ አላት እያሉነዉ እኔ ያጋጠመኝ አድ የአኪራ ወድሜ ሚስት ፈልጊልኝ አለኝ ግን እኮ እዛዉ ሀገር ቤት አይተሀት በሁሉምነገር የምትመችህን ብታገባ ስለዉ አይ አረብ ሀገር የሄደች ነዉ የም ፈልገዉ እዚህ ያለችዉ እኮ ባዶ እጇን ነዉ የም መጣዉ አለኝ በጣም ተገረምኩ
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ሐቂቀትን ሚስጥራችን ወጣ ያረብብ ያኢላሒ አተ በዝነትህ ጡሩዉን ከጥሩ አረገን ያረብ
ማሻአላህ👍👍👍👍👍
ትክክል:ብለሃል:
ኡስታዝ እኔ ገንዘብም የለለው ሱሳሱሶችን የሚያዘወትር ነው የመረጥኩት በመልክ ብቻ መማረክ ኪሳራ ነው ጥቅሙ ምርጫን ማስተካከል ለሚቀጥለው ሂወት ይስተካከላል ውድ እህቶቸ መልካሙን ይወፍቃችሁ እኛንም ጡሩ ያድርገን
ማንን ነዉ አተን ማሻ አላህ ታዲያ እድለኛ ሆነሀላ የሚስት ክብረት አድ አለችህ ስለዚህ ሶስት ጨምር ባጠቃላይ አራት ሆኑልህ አተ የምትችለዉ አራት ነዉ ስድስቱን ላሽ በላቸዉ አዬ ኡስታዝ እንኳን አተን የመሰለ ቆጆና ድነኛ አይተዉ ሴቶቹ ቆጆ ቢያዩኳን አበድን ወደድንህ እራሴን ላጠፋ ነዉ የሚሉት አስለን አብዘሀኞቹ ሴቶች ድን እንኳን ተወዉና ቆጆ ካዩ ያብዳሉ ማለቴ ድን ያለዉንማ መዉደድም መጠየቅም ማሻ አላህ እኔ የሚገርሙኝ ቆጆና ቁሊታም ወድ ሲያዩ አበድን ቀወስን የሚሉትስ ነገር
ክክክ አላህ ይምራን ያርብ አልሀምዱሊላህ አላህ ለስተርኝ ምስጋነ ይገባው
ማሸ ሻአላህ
ይከትር አሏህ ኽይርክ ወንድሜ
_ወአለይኩም እስላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ_
እርእሱ ቢከብደኝም እስኪ ልስማው ውስጡን
እርእሱ ትንሽ ሼም
ምርጥ ምክር ነው ጀዛከላህ ኡስታዝምን ሊባል ነው ብየ ደንገጥ ብየ ነበር. ወላሂ ትክክል ነው።
ዋአለይኩአሰላም ወራህመቱላ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጥሩ ምክር ነው
ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱልስሂ ወበረካትሁ አይ ኡስታእ አላህ ይጨምርልክ የጠወል ኡምርክ ያረብ
صلى.الله عليه وسلم❤
እኔኮልጠይቅቀረቶሲጠይቁኝምለማውራትእደራለሁ?
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አህለን
አሠለሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ 👍👍👍👍👍
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ መልካም ሰረ አላህ ይቅባልን እረ ሀገርችን ሰላም ተብዛል ያረብ እሱ ዒአ እንድረግ ወጋናችን ጀዛኩም ሀይር አላህ ይጠብቅሁ
አረ ነውርነው አረአግባኝ ብየ አይደለም በሥልኬ ሢመጣም አልፈልግ ምኑንአውቄወየው ድን ካለኝ ድነኛይመጣልኛል ድን ከለለኝ ጃሂል ይመጣል ሥለዚህመጀመሪያለድን እንሩጥ ሙለትዳር ድንያለውን እሩጣቹህ አትረብሹ የመዳምቅመሞች።
መ ጀመሪያ አላሕ መልካም ሤት አድርገን
በመቀጠል አላሕ መልካም የትዳር አጋር ይስጠን
ጉሉ አሚሚሚሚንንን
አሚን ኡኺቲ ሳህ ብለሻል
አሚን
አሚን የረቢ
አሚን
Amiiiiiiiin
መቼም ብሆን ወንድን አግባኝ ብዬ አልጠይቅም እህ የእኔ አቋም ነው ።
በተረፈዉ መልካሞችን ከመልካሞቹ አለህ የጠምር ! ለደኢዋህ ጀዘከ አለሁ ከይር ኡስታዝ
ትክክል
እኔም,ተጠይቆ የመጣባል ይሆን አይመስለኝም
ባሁኑ ሰአት እኳን አግባኝ ተብሎው ወደውም አግብተው እያሰቃዩአቸውነው
ሳህ ለምን ቁሜ አልቀርም በተለይ በዚህ ዘመን ያሉ ወንዶችን እዛው ሁሉንም ማለቴ አይደለም እንደ መጥፎወቹ ጥሩወችም አሉ
የኔም አቋም ነው ካገባሁት በኃላ መሸማቀቅ ገጠር ያደግን ልጆች ተጠይቀንም አይናፋር ነን አልሀምዱሊላህ
አጁብ እስኪ ልስማ ሴቶች መቼም ነቅለዋል ይልቅ በሱጁዳችሁ ላይ መልካም ባል እድሰጣችሁ የፈጠራችሁን አላሁሱባሃነ ወታአላ ብለምኑት የተመኛችሁት የሰጣችኃል አዛኙ አላህ እባካችሁ በሚድያ አትላላጡ ላያችሁት ልባችሁ አይፍሰስ ሀያእ ተላበሱ እንላበስ ያከይ
ትክክል አሚን
እሙየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ነቅልዋል😂😅😅😅😅😅
እኔ መቸው ወድን አግባኝ ልልቀርቶ የጠየቀኝንም ለመመለሰ በጣምነው የምፈራው
እደው ሴቶችዬ አግባኝ ብላች የምታገቡት ሰውዩ ብሀላ ስትጣሉ አች እኮነሺ የጠየቅሺኝ እያለ በቁምሺ ነው የሚቀብርሺ ለናተ ክብር አይኖረውም
በሀራም ግን ስታስመቱ የከረማች ናችሁ
ሠኸ እኔም እኮንልህድ ሲደወልልኝክአላነሳም ወላሂ እፈራለሁ
ቡሀላ ስትጣሉ hmmm
ለ/ዉዷ እህቴ🌷😘ደአንች የስደት እህቴ ሆይ
የኔ ውደ እህት እድሜ እና
ጤና ባለሺበት ይስጥሽ ክፊ
አይካሽ የሴቶች ንግስት
ማለት እኮ አንቸ ነሽ የኔ
ብሶተኛ እውድሻለሁ።
ይህ ውደታየ ስደት አለም
ላላችሁ እህቶች ነው ብቻ ነው
ጀዛኩሙላህ ኸይረን በአላህ ስም እናመሰግናለን
አሚንየኔልዩአላህይዉደዲሺያረብ😍😍😘😘
እኔም ባሌን በጉሩፕ ላይ ሲያወራ በጣም በድምፁ እከየፍ ነበር ባሌ ቢሆን ብየ ዱአም አድርጌ ነበር የሚገርመዉ እህቶቹ ጓደኞቼ ናቸዉ ወንድማቸዉ ነዉ ብየ አስቤም አላዉቅም ብቻ ታሪኩ ብዙ ነዉ ግን ሁሌየም ያረብ ባሌ አድርግልኝ እል ነበር ይመር ያስጠላ ግን አላዉቅም ሚስት ይኑረዉ አይኑረዉ አላውቅም የሚገርመዉ አላህ ማገናኝት ሲፈልግ ወላሂ በዉስጥ መጥቶ ታገቢኛለሺ ሲለኝ ይሄማ ሌባ ነዉ ብየ ነበር ያሰብኩት ባል አለኝ ወደዛ ሂድ ብየ ነበር የመለስኩለት አናደደኝ እደት ስለኔ ሳያዉቅ ቶሎ ብሎ ወደ ትዳር ይጋብዘኛል ግን እሱ ቤተሰቤን ያቅ ነበር ከዛ ተናድጀበት እዳለሁ ቆይቶ ደግሞ እደገና ላግባሺ ብሎ ጠየቀኝ እኔም ላጣራ ብየ ስጠይቅ እህቶቹ ጓደኞቼ ቤተሰቦቻችን የሚተዋወቁ የአንድ ሀገር ልጆች ብንሆንስ ያአላህ ደስስ አለኝ በጣም ገደርደር ካልኩኝ ቡሀላ ተቀበልኩት ስንተያይ ቁመና ብትሉ ቁጂና ዲን ብትሉ ሁሉም ነገር እደምፈልገዉ ሆኖ አገኝሁት አልሃምዱሊላህ ጥሩ ባል አላህ ሰጠኝ እኔም ለሱ ጥሩ ለመሆን እጥራለሁ ኢንሻአላህ ባሎቻችንን እንታዘዝ ወንዲ ልጂ ትልቁ ህፃን ልጂ ነዉ እኛ ታወቅንበት ግን መጀመሪያ እኛ መልካም መሆን አለብን
ማሻአላህ አላህመጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ
ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ይገርማል ዉዴ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻ አላህ አላህ ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ
ማሻ አሏህ ደስ የሚል ነገር ነው
ማሽ አላህ በጣም ደስ ይላን
ቆይ ልሥማና እኮምታለሑ አደኛነኚ ሽልማት ያሥፈልገኛል🏵💮🌺
እኔም
ልትደግሚነው
🌹🌹
አላህ መልካም ሤን አድረገኝ መልካም የሆነው ትዳር ሥጠኝ
ሚድያ ላይ ትዳር ትዳር ትላላችሁ በቁም ነገር የት አላችሁ
እንዳዉ ያሁን ወንዶች እንካን ተይቀዋቸዉ እነሱ ጠይቀው እንካን መልሰዉ ይንጠባራሩ
ይቅርባችሁ እህቶቸ
ጀዛኪላሁ ኸይረን ኡስታዝ አወዳደቃችንን ያሳምርልን
ወዲጀው ብሞት አግባኚ አልልም ወሊሒ
ሖ
እሽ ብሎኳ ቢያገባኚ እዲሜ ልኬን ልሣቀቅደ ምነው ሸዋ🤓ወዶኚና ጠይቆኚ ነው የማገባው እ 🙄😏አይደልደ ያበናት
ሳህወሏሂ እኔም እደዛው
👍👍👍👍
ሳህ
ክክክ ብወደውም ትወጂኝለሺ ቢለኝ እራሱ አልወድህም ነው የምለው
@@petsofiya2035 ክክክክኬክ ያችሰ ከፍ
ሰላለሁ አለይሂ ወሰለም በጣም ትልቅ መሊእክትነው ጀዟከአሏህ ኸይር
እህቶቸ ሰዉን ከምትለምኑ ምን አለበት ወደአላህ ቅርብ ሆነቺሁ የፈለጋቺሁትን በትነግሩት አዛኚ የሁነዉን ጌታ ብትማጸኑ ክብራችሁን ብጠብቁስ
በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውዴ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኧይረን ኡስታዝ ሰምተዉ ከሚጠቀሙበት ምርጥ ምክር ነው
ጀዛኪላኸይር ኡሥታዝ እህቶቸ ደገሞ አላህ ለናተያለዉ ይሻግታል እጅ ማንም አይወሥድብሽ አብሽር እኽተል ከርማ
አለህ ስልህ ያድርገንነ ስልሁን ይስጠን ያርብ
ግን እኮ ያስፈራል መጠያቅ ኡስተዝ በተለይ በዘሬ ግዜ ብቻ አለህ ያምበጅንን ይስጠን ያርብ
ትግስቱን ስጠኝ አላህዬ ወይ ጉድ ቆይ ግን አንዳንድ ሴቶች ባለትዳር መሆኑን እያወቃችሁ ባለትዳር ወንድ ላይ የምትለጠፉ ዘጋችሁኝ አኡዙቢላ አላህ ይስቱርና በስ
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኽይር እኔስ በወቅቱ አግብቻለሁ አልሀምዱሊላህ ግን ያሁን ጊዜ ሴቶች ከባድ ናቸው ባለትዳር መሆኑኑ እያወቁ እንኳን ይፈታተኗቸዋል እዳጠቃላይ ስደት ብዙወችን ሲቀይርን ብዙወችን አበላሽቶናል አላህ በዝነቱ ይርዳን
ሴቱውባለጌነው እረአላህን ፍሩው የሰው ሂወትአታ በላሹው እባካቺሁ ይህቶቻቺንን ሂወት አታበላሹው
@@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ ሴት ስንባል ከባድ ነን እህት ስት እህቶቻችን ናቸው ትዳር የሚያፈርሱት በስ አላህ ኢስቱር
@@SaSa-jy5no እረባክሽ ዝም ብለሽ አታውሪይ እሽ ማናት ትዳሮን የምታፈርሰው. ወዶቺናቸው ብርጋየተ ያያዙት. ቢመርሽም ማለትነው
ወሸታም አሁን አንች ከባል ውጭ ሰው የኖርል ቂጥርሽን ብጠይቅ ባልሽ አይሆንም የወሰደው
ሴት የሚሆናትን ብጠይቅ ምችን ችግር አለው
ትክክክል ወንድማችን ፈገግ እያረክ ቆም ነገር ያለዉ ትምህርት ነዉ ጀዛከላህ ኸይር👍👍👍
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ
ማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ
ሠለፍይ የሆነች የተዉሂድ አበባ
ግሩም ጸባይ ያላት ምስጉን ደርባባ
ለብሳ የደመቀች የኒቃብ ካባ
ማግባትህ ካልቀረ እዉቀት ፈላጊ አግባ
ትዛዝህን ሠሚ የምትል መርሀባ
ከቤትህ ስትርቅ ሆድህ እዳይባባ
ማግባትህ ቃልቀረ ኢልም ፈላጊ አግባ
አሏሁም ወሠሊም ወሠሊ አላ ዉባሪካ ነብይና ሙሀመድ ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ጥሩ ምክርነው ዉድ እህቶቺ አላህ ሱበሀነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ ( ጥሩ ወድ ለጡሩ ሴት ነው ጡሩ ሴት ለጡሩ ወድ )ናት ብሎናል አላህ ጥሩ ያድርገን
ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ
እኔ አልሀምዱ ሊላህ ማሽአላህ☝️ የሆነ አግብቻለሁ ወልደናል አመስግናለሁ አላህን ባሌን በጣም እወደዋለሁ❤
ጀዛከላህ ክይረን
ጀዛኩም አሏህ ኽይር ጥሩምክርነው الله يسعدكم
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር አቡ አብዱረህማን
ጀዛኪላህ ኸይር 🥰
ጀዛከላህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር
ጀዛከላህ ሁስታዝና
አላህ ምልካም ትዳር ይስጠን ያላገባንም ያገብትንም ትዳርቸውም ሷሌሂ ያድረግላቸው
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በረካላሁፍክ ጀዛክ አላሂ ኸይረን ያሀቢብ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤️❤️🌹🌹
ጀዛከላህኸይረ
ወላሂ ሴቶችየ ምነልባት ኮሜቴን ካነበባችሁ እይውላችሁ
ሰላተል ለይል ተነስታችሁ እየሰገዳችሁ ለኔ መልካም ባል ወፍቀኝ እኔንም ሷልህ አርገኝ ብላችሁ ዱአእ አርጉ ኢንሻአላህ ሊወፍቃችሁ እኔ ስለመከርኩት ነው በፍፁም ወንድ ልጅ ጠይቀሽው ምን አልባት ቢያገባሽ እኳ በቃ የሆነ ግጭት በተነሳ ቁጥር ጠይቀሽኝ እኳ ነው ያገባሽኝ እያለ ያሳቅቃል
ሴት ልጅ ተለምና ተቅደርድራ ለፍተው ሲያገኟት ነው አጥብቀው የሚይዙት
ትክክል
ትክክክል
ጀዛካላህኸይር👍👍👍👍👍
ጀዛከ አላህ ኸይርን።አልሃምዱሊላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን የልጅ አዋቂነህ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛካላህ ኡስታዝ አላህ ሷሊሁን ትዳር ይወፋቀን ያረብ
ዋአሊይኩሙ ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበራካትሁ ኡስታዝ እደት ነህ እኔ አልሐምዱሊላህ ኡስታዝ አንድ ነገርቸግሮኝ ነዉ በወትሳፕ መልእክት አሥቀምጨነበር አልገባህም እሥኪ አንድ ነገር ላሥቸግርህ ወንድሜን አሞት 6 አመቱ አንድግሩን መሄድ አይችልም አንተወይም ሊላሠዉ እድተባበረዉ አድርግልኝ መልካም ሥራህን አላህ ይቀበልህ እና የሠዉፊት መቆም ይከብዳን ግን ህመሙ አልአሥኬድ አለዉ ለህክምና የሚሆነዉ ኢትዮጵዋያን ቢተባበሩት ሥበብሁነዉ ኡስታዝ በጣም ተቸግሬ ነዉ ሁሊም ነዉ እሚጠይቀን የመዳን ተሥፋዉ አለዉ ኡንሻአሏህ
ማሻአላህ ወላሂ ለአላህ ብየእውዲሀለሁ ኡስታዜም ወዴሜም ስነምግባርህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ሙሉቤተሰቤችህጋር
ማሻአላህ ጀዛከ አላህ ኸይር ጥሩ ትምህርት ነው ወዲሜዋ ጠንክር
SAW❤ ውይ ግንእኔ በጣምም የምወዴው ልጅ አለ ግን ደፍሬ አግባኝ ብየ አልጠይቅምአላህ ካለ የኔያርግልኝ
ባሁን ግዜ እንኳን ጠይቄ ላገባ ጠይቆም የሚገባው አልሆነ አላህ ካዘንላቸው ውጭ
ሰህ
እኔ እንደኔ ወንዶችን በአሁኑ ዘመን አግባኝ ብሎ መጠየቅ ውርደት ነው ወላሂ ሴቶችየ ወንድ አግባኝ ብላችሁ እምትጠይቁበትን አላህን ጠይቁ ይሰጣችኋል
ትክክል
ትክክክል መልሰው ይኮራሎው አግብኛብለሺኝ እኮነው እያሎው ቅሰሟንነው የሚሰብሩት
waleykum aselam werehmetulahi weberekathu
صلى الله عليه وسلم
جزاك الله خبرا
ምክር አዳምጡ አህቶቸ ለኛ ያለው የትም አይቀር ጥሩ ነገር ተመኙ አንድ ነገር ስታዩ ግርርር አትበሉ ሀዕያ ይኑረን
ክክክክክ አረ ሳላገባ ልሙት እንጂ ወንድን አልጠይቅም ለምኖኝም ካልሆነ ፍቃደኛ አልሆንለትም ከከከ
አላህ ሷሊህ ያድርጋቸው ያድርገን
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ኡስታዝ አላህ ጀዛኩላ ኸይር
ኮመንተሮች ግን አታዳምጡም ልበል
ኡሰታዝ እኔ ተጠጠየኩ አላልም የሌላሰዉ ነዉ ይዞ የመጣዉ አዳምጡናነዉጂ ኮመንት መሰጠጠት ሆሆ ሳያዳምጡ መለቅለቅ
መቸም አግባኝ ብየ አልጠይቅም አፍራለሁ ። ጀዛኩም አላህ ኸይር
ላላ አብሽሪ አያስፈራም
@አሚ የሊብሶዋ ምነው
@አሚ የሊብሶዋ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير
ጀዛኩሙላህኡስታዝ ባሁንግዜወዶቹምጡሩአደለም ሴቶቹምእደዛወ አላህይርዳን ወስታዝሁኖፈተዋእየሰ ልወለድሰትለወ እቢለልጅአልፈልግም አለ ጓደኛየልቧተጎዳ ያገባችሁአልሀምዱሊላበሉጡሩያገባችሀለ በጣምያማል አላህይርዳን
ሠላሙ አለይኩም ወንድም ጀዛ ከላህ ኸይር ትምህርትህ አሥተማሪ ነው መሻ አላሕ ኡሙ ኢምራን ነኝ የቻናልህ ተከታታይ ነኝ ባረከላህ ፊክ
አስላሙዓሊኩም ወርህመቱላሒ ወበርክቱሁ ወንድም ጀዛ አላህ ኽይርን መሻአላህ
ማሻአላህ አባቶ ትክክ ል አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
እላህ ይጠብቀን
ትችላለህ ግን ያ ሰው ድነኛ አላህን ፈሪ የሷን ሚስጢር ወደ ውጪ የማያወጣ መሆን የቻለ መሆን አለበት
አወ አንች አቅልአለሽ
جزاك الله خيرا جزاء يا استاذ على نصيحاتك
Mshallhi Allhi yechamerlhe bezu temhrte eywsdene naw
እኮናስ ጠይቀን ጠይቀውም አይቻሉ በተለይ የኛ ሀበሻ ወንዲ ቱ ውነት ነው ኡስታዝ የውጭ መልክ ግዜዊይ ነው ዋናው የውስጥ መልካምነት ነው ወላሂ
ማሻአሏህ ተባረክአሏህ
ጀዘክሏሁ ኳይረን
ኢስታዝ ጀዛከላ ኸይረን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ
ሴቶች ሲጀምር ይቅርብቻሁ ውንድ አግባኝ አትበሉ
በዲአ የማይገኝ ነገር የለም ካልመጣም መታገስ አሏህ ሲል እንገባለን ብላችሁ ቁጭ
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም!
በትክክል ✔
ወአለይኩምሰላም👍👍👍👍🌷🌷🌷
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ
አላህየ ያለፈው አልፏል መጭው ሂወቴን አተ አሳምርልኝ ያረብብ
ኩንየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@@Dryahyashow ኢንሻአላህ ሁቢ
@@ኩንፈየኩን-ቸ9ኰ አመሰግናለሁ ውደ
Masha allah mikirih bexami arifi new
ቆሜ እቀራታለሁ እንጂ አልጠይቅም የዘመኑ ወንድ እንኳን ጠይቀሽዉ አግብቶሽ ጠይቆሽ ራሱ አይሆንም
በጣም
ትክክል
ለምነዉአግብተዉእንኳንይኮራሉ
@@gdfgej2580 በጣም እናም እኛእራ ሳቺንን እናስከብር
ሰሂህ جزاك الله خير
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኸላህ ኸይር ግን መቼም ብሆን አግባኝማ አልልም ።
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል በፈገግታ የተዋዛ ትምህርት ነው ጀዛከላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
እኛንም ጡሩ አድርጎ ከጡሩ ያወዳጀን
ዜድየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛካአላህ ኡሰታዝና
ኡስተዝ ሁነቱኑ እነወረ አተ በመጀመረየ ስትመረጥ ድነኘ ስለህነች ቢቸነው የገበሀት ___ዎይስ ይማለስሊኘ ??!!! በመጀመሪየ ትክክል ነሀ ስለ ሚክሪሀ አለሀ ሰልየ የህናዉኑ በል ይስጠነ የረቢ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ረዲየሏሁ አንሁም አጅማዒን
አሰላም አለይኩም ኡዝታዛችን ምክርህን አላህ ጀዛህን ይክፈለው ግን ያአላህ ባንዳንድ ሴቶች ውርዴት የኛንም ክብር አፀቀጡት አረ አንገታችንን ደፈተን እምንኖርም አለን አላህን በዱአ እምንለምነው ወላሂ አሳፈሩን
በጣም
አላህ ኻቲማችንን አሰምርው
ጀዛክ አላህ ኸይርን
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዙና
ሳህ ኡዝታዝ ትክክልእ ሁሉም አላህ ያለዉ ጊዜ ይሆናል በድናችን ብቻ እንጠክር ሴቶች እኮ በ በብዛት በአረብ ዋይፍይ ትምርት እየተማር ነዉ ወዶቹ ግን ከአስር አድ ነዉ አይከታተሉም እሄን ትምርት ቢሰሙ ልባቸዉ ይረጥብ ነበር ምን እናርግ ኡስታዝ ሀቂቃ ባሁኑ ሳአት አረብ ሀገር ያለችን ሴት የሚፈልጉን ብር ቤት ወዘተ አላት እያሉነዉ እኔ ያጋጠመኝ አድ የአኪራ ወድሜ ሚስት ፈልጊልኝ አለኝ ግን እኮ እዛዉ ሀገር ቤት አይተሀት በሁሉምነገር የምትመችህን ብታገባ ስለዉ አይ አረብ ሀገር የሄደች ነዉ የም ፈልገዉ እዚህ ያለችዉ እኮ ባዶ እጇን ነዉ የም መጣዉ አለኝ በጣም ተገረምኩ
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድማችን ሐቂቀትን ሚስጥራችን ወጣ ያረብብ ያኢላሒ አተ በዝነትህ ጡሩዉን ከጥሩ አረገን ያረብ
ማሻአላህ👍👍👍👍👍
ትክክል:ብለሃል:
ኡስታዝ እኔ ገንዘብም የለለው ሱሳሱሶችን የሚያዘወትር ነው የመረጥኩት በመልክ ብቻ መማረክ ኪሳራ ነው ጥቅሙ ምርጫን ማስተካከል ለሚቀጥለው ሂወት ይስተካከላል ውድ እህቶቸ መልካሙን ይወፍቃችሁ እኛንም ጡሩ ያድርገን
ማንን ነዉ አተን ማሻ አላህ ታዲያ እድለኛ ሆነሀላ የሚስት ክብረት አድ አለችህ ስለዚህ ሶስት ጨምር ባጠቃላይ አራት ሆኑልህ አተ የምትችለዉ አራት ነዉ ስድስቱን ላሽ በላቸዉ አዬ ኡስታዝ እንኳን አተን የመሰለ ቆጆና ድነኛ አይተዉ ሴቶቹ ቆጆ ቢያዩኳን አበድን ወደድንህ እራሴን ላጠፋ ነዉ የሚሉት አስለን አብዘሀኞቹ ሴቶች ድን እንኳን ተወዉና ቆጆ ካዩ ያብዳሉ ማለቴ ድን ያለዉንማ መዉደድም መጠየቅም ማሻ አላህ እኔ የሚገርሙኝ ቆጆና ቁሊታም ወድ ሲያዩ አበድን ቀወስን የሚሉትስ ነገር
ክክክ አላህ ይምራን ያርብ አልሀምዱሊላህ አላህ ለስተርኝ ምስጋነ ይገባው
ማሸ ሻአላህ
ይከትር አሏህ ኽይርክ ወንድሜ
_ወአለይኩም እስላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ_
እርእሱ ቢከብደኝም እስኪ ልስማው ውስጡን
እርእሱ ትንሽ ሼም
ምርጥ ምክር ነው ጀዛከላህ ኡስታዝ
ምን ሊባል ነው ብየ ደንገጥ ብየ ነበር. ወላሂ ትክክል ነው።