ስለነዳጅ መጨመር ምን ተባለ? የንብረት መውረስ አዋጅ፥ ባንኮች አደጋ ላይ ናቸው፥ በኢትዮጵያ ሰማይ የታየው ምንድን ነው? የዶ/ር በፍቃዱ ደግፌ ስንብት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 203

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 16 днів тому +21

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን መከራ በቃሽ ይበላት!!

    • @alexet12
      @alexet12 16 днів тому +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 15 днів тому

      God will help you when you try. If you sit like Resident of Addis Ababa , God will not help you. Get up and fight back

    • @KbadaFanta
      @KbadaFanta 15 днів тому

      😅😅😮😅😅😮❤😂

    • @KbadaFanta
      @KbadaFanta 15 днів тому

      😅😅

    • @KbadaFanta
      @KbadaFanta 15 днів тому

      😂😂

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 16 днів тому +34

    ጀግኖቹ ዕረፍት የሌላቸው ምርጥ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኞች በርቱልን ።ድል ለጀግናው ፋኖ !!!

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 15 днів тому +4

    መሳይ እና ገለታው እንኮን ስላም መጣቺሀ ለምታደርጉልን ትክክለኛ መረጃ እናመስግናለን በርቱ ከጎናቺሁ ነን 🙏
    ብልፅግናን ብትንትኑን አውጥታቺሁታል አብይ ጪካኚ ነው.
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 16 днів тому +21

    መሳይ እና ገለታው በርቱልን አማራዬ አንድ ሁኑ አንድነት ኃይል ነው ትኩረት ለወሎ ቡግና ሕዝብ እና ለአፋር ሕዝብ እርዳታ ይፈልጋሉ ድል ለተገፋው ወገኔ አማራዬ

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 16 днів тому +6

    ገለታዉ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ እግዚአብሔር ይመስገን ስትል ሁሌም ደስ ይለኛል ለህልዉናዉ እዉቅና ስለምትሰጥ። እግዚአብሔር በቸርነቱ ህዝባችንን ያስብ!

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 15 днів тому +1

    Great program thank you Anchor Media of The Ethiopian media.❤❤❤❤❤❤

  • @am1951
    @am1951 15 днів тому

    Very informative discussion and analysis. Thank you

  • @solomon3431
    @solomon3431 16 днів тому +4

    ??ስለኢትዮጵያ??ኢትዮጵያ??
    🙏“እንግዲህ እግዚአብሔር ዳኛ ይሁን...”🙏
    1ኛ ሳሙኤል 24፥15

  • @BarkonBube-q4z
    @BarkonBube-q4z 16 днів тому +5

    እንደው ገለታ ምላድርግህ በጣም እኮ ነው የምታወራው ነገር በአመክኒዩ የተሞለው። እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 16 днів тому +4

    Eternal life to Dr. BEFEKADU DEGEFE,

  • @AynalemGebreDegaga
    @AynalemGebreDegaga 16 днів тому +11

    መቼም፣አውነት፣ያሸንፋል፣ድል፣ለፋኖ፣ድል፣ለፋኖ።

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 16 днів тому +11

    መሳይ እና ገለታው ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏 እግዚአብሄር ማብረጃውን አንጥቶ ያስተካክልልን እንጅ ከአብይ ምንም ጥሩ ነገር አንጠብቅም ምክንያቱም በተለያዩ ምክንያቶች ህዝብ እየጨረሰ እና እያሰቃየ ያለ ሰይጣን ዲያብሎስ ነው።እግዚአብሔር በቃ ይበለን

  • @Ethiopiafreedom777
    @Ethiopiafreedom777 16 днів тому +13

    በርታልን መሳይ

  • @AberhamAberham-p8y
    @AberhamAberham-p8y 16 днів тому +13

    ድል ጽሀይሐና ብርድ ለማይበግረዉ ለፋኖ

  • @israel4961
    @israel4961 15 днів тому

    Geletaw, your today’s analysis was outstanding. You came up with data analysis and comparison of related facts. Which helps the society to develop mindset. Please keep up in such paces on your every appearance of the show. Good job 👏

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 12 днів тому

    ሰላም ወገኖች

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 16 днів тому +7

    እግዚአብሔር ሆይ!!💚💛❤ኢትዮጵያን ተደግ🙏

    • @merong-g6w
      @merong-g6w 16 днів тому +1

      🙏🙏🙏😢😢😢

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 16 днів тому +4

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @MintesnotGeta
    @MintesnotGeta 16 днів тому +6

    ህገወጥ የነዳጅ ንግድ ቅጣቱና ንብረስ መውረስ አዋጅ በትክክል ከተተገበረ በጣም ጥሩ ነው። ዋናው ችግር ሌባውም ህገወጥ ነጋዴውም በፍተሻ በህግማስከበር መዋቅር ቁልፍ ቦታ ስላለ አዋጁ ከፅሑፍ ያለፈ ወደ ተግባር መግባቱ እንጃ

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 днів тому +1

    የመንግሥታት ጭካኔ ለህዝብ ይተርፋል አሜሪካ የንፁሀን ደም አለባት

  • @andualemdille4136
    @andualemdille4136 16 днів тому +13

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም የሚገርም ነው እንዲህ መጫወቻ ሲሆን የደነዘዘ ገና ገና ይጫወትበታል በመንግሥት ስም የመጣ ወንበዴ ቡድን

    • @Fanoleandenet82525
      @Fanoleandenet82525 15 днів тому

      በትክክል ገልጸውታል👍🏽 የኦሮሞ ብልጽግናዎች አረመኔ ወንበዴዎች ናቸው ::

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 16 днів тому +4

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 днів тому +1

    Welcome Jegnachin Messay

  • @yewyalehkasa761
    @yewyalehkasa761 16 днів тому +5

    ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 16 днів тому

    May d bless the soul of our dear ,honest supporter of gis counyry Ethiopia? Eternal life to ...

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 16 днів тому +6

    😢ምህረት ይላክላት ለአሜርካን

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 16 днів тому +11

    VICTORY To The AMAHARA FANNO 😁❤️💪💪💪!!!!!

  • @ethiopolitics11
    @ethiopolitics11 16 днів тому +2

    እኛ የምንሰጠውን አስተያየት እንደግብአት ብትጠቀሙ

  • @selam65030
    @selam65030 16 днів тому +13

    💚💚💛❤❤መሳይ ሰዉ የጠፋ ቀን የተገኘህ የሰዉ ዘር አብይ የምር የአይምሮ በሽተኛ እብድ ነዉ በሰዉ ስቃይ የሚደሰት ባልከዉ100% እስማማለሁ

  • @SableSable-n3w
    @SableSable-n3w 16 днів тому +1

    አሑን እኮ የባሰ ነው❤❤❤

  • @hibuhamudi9667
    @hibuhamudi9667 16 днів тому +5

    ገለታው እንዳንተ አይነቱን መልካሞቾ ያብዛልን መሳይም አምላክ ጤናን ይስጥ

  • @yimegnukebede5724
    @yimegnukebede5724 16 днів тому +3

    እግዚአብሔር ሆይ ይህ ሚስኪን የተገፋ የህዝብ ቀላቢ ገበሬ ወዝአደር እነሱን ተመልከት ማን መንግስት ማን ባለስልጣን እንደሆነ የማያቅ ህዝብ እኮ ነው መድረሻ ያሳጣም እግዚአብሔር ሆይ የሶምሶምን ጉልበት የዳዊትን ጠጠር ለሚታገሉ ለፋኖዎች አድላቸው እባክህ ይቅር በለን

  • @ethiopolitics11
    @ethiopolitics11 16 днів тому +1

    እስኪ እኛንም አሳትፉን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 16 днів тому +3

    Welcome Ato Geletaw

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 16 днів тому +1

    The poll. Millions accept Dr. Befekadu, one of the few Ethiopian elites with consistent fair, just, Ethiopia loving etc person.. Ethiopia Remembers You. Rest In Peace !!!

  • @berhanuget
    @berhanuget 16 днів тому +4

    ወንድም መሳይ እባክህ ክቻልክ ዋሽንግተን ላይ በሚደርገዉ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በእስር ቤት ያሉ የፖለቲካ እስረኞች በተለይ በጠና ታመዉ ሞት አፋፍ ላይ ላሉት ወገኖቻችን ቢቻል ካገር ዉጭ ወጥተዉ የሚታከሙበት መንገድ የዓለም ሕዝብ ተፅእኖ እንዲያደርግ ድምፃችንን እናሰማ እባክህ፣ እባክህ፣ እባክህ፣ እኔ እንደግለሰብ አቅሙም ችሎታዉም የለኝም፣፣

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 16 днів тому

      እግዜር በተአምሩ ከስቃይ እንዲገላግላቸው መፀለይ እንጂ ፋሽስት አብይ በሰልፍ ጫና ከእስር ይፈታቸዋል ብዬ አልጠብቅም።

  • @DessalegnBitew
    @DessalegnBitew 16 днів тому +1

    Currently I'm in Nairobi, Kenya. Working as a lecturer in Ethiopia with PhD. My Salary is about $70 based on the parallel market rates. My Kenyan fellow lecturers with PhD earned $2500. Imagine, how one can enlighten others while he's in starvation!

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 16 днів тому +1

    Amane ❤❤

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 16 днів тому +4

    ኢትዮጵያውያን ተረባርበን ወንጀለኛውን አብይ አህመድ ነቅለን ካልጣልን በየቀኑ ሰቆቃችንና ዕልቂታችን ይቀጥላል🙄🙄

  • @SaydAbdala
    @SaydAbdala 16 днів тому +1

    ምክንያቱም ተስፋ ከሌለ መሰላቸት አይቀርም

  • @ainitu3
    @ainitu3 16 днів тому +4

    አሜሪካ ትልቅ አገር ናት ነገር ግን ሌላው የአለም ክፍል ግን ትንንሽ እና ደካማ እንዲሆኑ ምክንያት ትፈልጋለች

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 16 днів тому +3

    ትክክል ብለሃል

  • @merong-g6w
    @merong-g6w 16 днів тому +1

    አቤት የበደላችን የሀፂአታችንፈ ብዛ እኮነዉ በግዚአብሔር ቁታ ከሠማይ እሣት እሣት ሊወርድብንነዉ...😭በምድሪቱ የሠዉ ደም እደጎርፍ እየፈሠሠነዉ☝ከምላክሆይ ይቅርበለን ሀገራችንንም ሠላም አድርግልን 🙏ለግፈኟችም ቅጣትህን ሥጣችዉ አምላኬ🙏😭

  • @aries-vc5qv
    @aries-vc5qv 16 днів тому +4

    Please Like, Share, Subscribe and support Anchor Media through Super sticker, Chat and thanks. With a few monthly payments you can be a member of Anchor's family, thanks 🙏👍

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 16 днів тому +4

    "ማሻሻያ" የሚለው ቃል በራሱ አደናጋሪ ነው። የዋጋ ንረት ወይም ጭማሪ ቢባል መልካም ነው ።ማሻሻይ ተደረገ ከተባለ ፣ዋጋው ከበፊቱ ሲቀንስ ነው።

  • @NaomiAddis
    @NaomiAddis 16 днів тому +3

    እኔኮ ያዲስ አባ ህዝብ ምን ሆነ?? በራብ እስኪጨርሳቸው ነው የሚጠብቁት! ሰልፍ መውጣት ምን እንደሆነ አላዩም ከኬኒያ!! ጉድ እኮ ነው ዘመዶቼ

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 16 днів тому

      I’m wondering what Africans say about Ethiopians who are suffering from total poverty

    • @Mekos853
      @Mekos853 16 днів тому

      Ayee, alayum. Alsemum. Siyalku

  • @kebukebu770
    @kebukebu770 16 днів тому +3

    ማንን ፈርቶ እግዜር ያስበን እንጂ

  • @BirtukanAlamrew
    @BirtukanAlamrew 16 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 16 днів тому +1

    እኔ በምኖርበት አገር በአለም ሁለተኛዋ ሃብታም ነች ግን የመንግት ድጎማ አለ

  • @alexet12
    @alexet12 16 днів тому

    💚💛❤️🇪🇹🇺🇸✊🏾✊🏻

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 16 днів тому +5

    ሀገር በደናቁርት ስትመራ እንደዚህ ነው። " ማሻሻያ " አለ? እጅግ ያሳዝናል። የሚበጀው ፈጥኖ ይህንን ዘራፊ ገዳይ ጥቁር ጣሊያን ከስሩ መንግሎ መጣል ብቻ ነው።

  • @bewketerta5662
    @bewketerta5662 16 днів тому +2

    God is punishing this world because we are out of humanity 😢

  • @henokyoseph-zj7et
    @henokyoseph-zj7et 16 днів тому +1

    ከዓለም ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ ሰንዴ እየሸጠች ሰንዴ ምትሸምት ¡¡¡

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 16 днів тому +1

    የፋኖ ሳተላይት ነው ብለው አላረፉም!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 16 днів тому +2

    ገለታዉ በጣም ጨዋ ሰዉ ነዉ።
    ግን ሁሌ ስለምታቀርበዉ እየመሰጠኝ አደለም። diversified የሆነ ሃሳብ አዲስ ሃሳብ ሊያመጡ የሚችሉት የተለያዩ ሰዎች ሲሆኑ ነዉ።
    መሣይ የምር ጀግና ነህ። ግን ለህዝብ ታማኝ ሆነህ ሙት። ገንዘብና ጥቅም እናዳያታልህ!..አደራ

    • @MrAlem11
      @MrAlem11 16 днів тому

      እቤትህ ተቀምጠው ስው ታማርጣለህ ክክ

    • @tilahunyimer25
      @tilahunyimer25 16 днів тому

      @MrAlem11 የቤትህ ዕቃ አቀማመጥ እንኳ ሲቀዬር ያምራል። አንተስ ጫካ ሆነህ ነዉ?

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 15 днів тому

    Abiy ahamed ebd wusha new ethiopian besu zemen new labnetu yetesfafawu agerachn mat new yazenebebat wendm Mesay bertuln

  • @abiyetessema2261
    @abiyetessema2261 15 днів тому

    የኢትዬጺያ ህዝብ አሁንም መማር ያለበት እሁን ካለበት ችግር የሚወጣው ከሕገሕግዚአብሄር መታረቅ ማለትም ዘረኝነትን ጥላቻን መተው አለበለዚያ የፈጣሪ ቁጣ እየጨመረ ይመጣል

  • @YibekalTilahun-l9b
    @YibekalTilahun-l9b 16 днів тому

    ቸቸሀ

    • @ashebir9960
      @ashebir9960 16 днів тому +1

      ምን ማለት ነው

  • @michaelkebede9204
    @michaelkebede9204 15 днів тому

    የዋይፋይ ወርኻዊ ክፍያ 203 ብር ነው የጨመረው።ተመሪ ልጆች ስላለን እና ምንም አማራጭ ስለሌለን ነው እንጂ እናቋርጥ ነበር።ሌላው በየአቅጣጫው የግብር ክፍያ ሁሉ ላይ የሚደረገው ጭማሪ ይዘገንናል።

  • @doabaing550
    @doabaing550 16 днів тому +1

    ሲጀምር ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ professor ከየት መቶ ነው መኪና የሚገዛው?

  • @AeshaabduAeshaabdu
    @AeshaabduAeshaabdu 16 днів тому

    እሮመዳን እየመጣነው ደግሞ ለዛ ምን ይጨምሩብን ይሆን በአል እየጠበቁ ስጦታ ልምዳችውነው

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 16 днів тому

    ለገሰ ከከከከከ የወያኔ አማርኛዋች መለማመጃ ነው ከከከ

  • @geberhanaworku
    @geberhanaworku 16 днів тому +1

    ኢትዮጵያን ከሕወሓት እና ከብልግና በላይ የገደሏት በብሔር በጎሳ ተደራጅተው ያሉት የግል ባንኮች ናቸው። በጣም የሚገርመው በሕወሓት ዕድሜ ዘመን የሰው ልጅ በዕውቀቱ በችሎታው ተመዝኖ የስራ ዕድል ማግኘት ሲችል ወጋገን እነ ሐጎስን አዋሽ ባንክ ደግሞ እነ ፈይሳ በሚል ስሌት ......

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 16 днів тому +1

      ደግ አደረጉ።ሕውሀት ያቃዣል።ምን አይነት ጠንካራ ድርጀት እንደሆነ እየመሰከርክ ነው።

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 16 днів тому

      ለቡሄ ቀን የወለዱት ጅል ልጅ እድሜዉን ሙሉ ሆሆሆሆ ሲል ያድጋል አሉ !!

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 16 днів тому

      @@teddygirma5135 ኤጭ።በስድብና በማንቋሸሽ ቢሆን የት በደረሳችሁ።ጉራ ብቻ:ስድብ ብቻ። ተግባር ሌላ ቦታ ነው ያለው አባቴ!!

    • @teddygirma5135
      @teddygirma5135 15 днів тому

      @@woinshetkassaye7174 የት መደብሽኝ ነብሴ

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 16 днів тому

    ❤❤

  • @SelomonBalcha
    @SelomonBalcha 16 днів тому +1

    እነ ነውር-ጌጡ

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 16 днів тому +1

    ማሻሻያ ወይንስ ማባባሻ???

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 16 днів тому +1

    ህዝቡ አብይ ለመኖር አንድ ኩላሊት ይበቃል ሁለተኛውን ስጡ ቢል ህዝቤ በስልፍ እንደሚስጥ ጥርጥር የለኝም !!

  • @NaomiAddis
    @NaomiAddis 16 днів тому +1

    አረ እባካቹ እነ ፋኖንና የዳያስፖራ ፋኖ ደጋፊን አንድ ሁኑ... እገሩን ለማትረፍ በሉልን!! በጣም የሚያሳዝን ቦታ ላይ ደሰናል!

  • @SaydAbdala
    @SaydAbdala 16 днів тому +1

    የፋኖ ትግል ሲገመገም አንድ ባለመሆናቸው ደጋፊውን እንዲሰላች አርጎታል

  • @SintAyehu-Gebeyehu
    @SintAyehu-Gebeyehu 16 днів тому +2

    Diaspora ወጥቶ እንዳይቃወም ንብረቱ እዘርፋለሁ አለን አብቾ!
    እንዳንወጣ ሲያስፈራሩን እኮ ነዉ!!
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DarkAngel-n7b
    @DarkAngel-n7b 16 днів тому +2

    ፋኖ መሳይ መንግስት በወታደራዊ መስክ እና በኢኮኖሚ መስክ ከፍተኛ ውድቀት ውስጥ እየገባ መሆኑን ያሳያል። የእነጁሀር ብቅ ማለት ከዚህ ውድቀት የኦሮሞን መንግስት ለማዳን በማሰብ ነው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 12 днів тому

    ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡 የምንለዉ በምክንያት ነዉ 😂ብሩ ወረቀት ሆነ 😂😂😂😂😂

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 16 днів тому +1

    My people, CNN, NOR, and other western medias talk to money! Get organized and raise huge sum of dollars to have what we want to get done. That is the key to get attention and political support.

  • @YismaReda-u8b
    @YismaReda-u8b 15 днів тому

    ሲጀመር አዋጁ ህገ ወጥ የሚያደርገው የወንጀል ህግ ወደ ሁላ ሄዶ እንደማይሰራ በህገ መንግስቱ : ጠቅላላ የወንጀል ህግ ድንጋጌ መርሆ እንዲሁም አለም አቀፍ የህግ እና legal customary practice ! አንፃር ህገ ወጥ ይሆናል !! ውይይቱም በዋናነት ከህግ ባለሞያ በመጋበዝ ሊሆን ይገባል

  • @waves101
    @waves101 16 днів тому +3

    Please መሳይ መንግስት የመንግስት አካል እያልክ ለአረመናው ለጨፍጫፊው አብይ እና ግብራበሮቹ እውቅና አትስጥ ወንበዴው እና ገዳዩ ቡድን እያልክ ጥራው

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 16 днів тому +1

    35% ብቻ አይደለም በሸመታ ላይ 15% ቫት ስለሚከፍል ከደመወዝ ላይ 50% መንግሥት ነዉ የሚወስደዉ ። የኢትዮጵያ ሕዝብ መከራን የመሸከም
    ችሎታዉ ተወዳዳሪ የለዉም ። የወያኔ ዕድሜ ይጠርና የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘር ሸንሽኖ ግፍን በጋራ እንዳይታገል አድርጎታል ። የጎሣ ሽነሸናዉ ለብልፅግና ግፍ አገዛዝ ተመችቶታል ።

  • @sisay7
    @sisay7 15 днів тому

    እንደ እኔ ትግራይ ውስጥ ያለው ግርግር የሌላውን ትኩረት መስረቅያ ይመስለኛል ። ያለውን የወርቅ ክምችት ማሸሽያ እየተጠቀሙበት ነው ።

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 15 днів тому

    አስተውሎት የነሳችሁ እውር እውር መሪ ተያይዞ ገደል!!!!

  • @Bahar-h4i
    @Bahar-h4i 16 днів тому

    እረባካቹ አሁንም ተስፋ መሳይ እረባክህ እራስህን እየሸወድክ ነወ እዴ ፍሬው ገለታው😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉💪💪💪👍👍👍

  • @addmih7751
    @addmih7751 15 днів тому

    ገና የኢትዬጵያ ህዝብ ድንጋይ ይበላል ወጥቶ አይታገልና

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 16 днів тому

    አስተማሪ ቲክስ መክፈል የለበትም

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 16 днів тому

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ አህያ ጫንቃው ሰፊ ነው መንግስት ምን አድርግ ነው የምትሉት?? የኢትዮጵያ ህዝብ ለነፃናት የሰሰታትን ነፍስ ለባርነት ይገብራታል ይበለው 😅 እኛ አጀንዳችን ፋኖ እና ፋኖ ብቻነው

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 16 днів тому +2

    It is so absurd to see that this PM has surrounded himself with weak and clueless advisors who don't dare to challenge his plans.
    There is no other solution to this extreme situation where the country is at the brink of collapse than having this tyrant government removed.

  • @ashebir9960
    @ashebir9960 16 днів тому +1

    የአዲስ አበባ ህዝብ ግን ምንድን የሆነው

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 16 днів тому +1

    አዎ አቶ ገለታው ብሌፅግና ፍሬን በጥሷል ።ሰውና አገር ይዞ ገደል ሊገባ ነው።አገርና ህዝብ ግን መትረፍ አለባቸው።እንዴት??

  • @asmara3973
    @asmara3973 16 днів тому

    😂😂እውነት መሳይ የአብይን የአይምሮችግረኙቺን በደብ አውቀህባቸዋል😂😂

  • @selam17
    @selam17 16 днів тому

    የአይኑ በፍጥነት መርገብገብ የሚያሳየው ሰውየው ሳክስ አየነፋ እንደሆነ ያስታውቃል።

  • @zenebecheshete7081
    @zenebecheshete7081 16 днів тому +1

    ምንጫቸው ይጥፋና ምንጩ ያልታወቀ ቤተመንግስት እየሰራ አይደል እንዴ እሱስ ይወራሳል?

  • @ElishaTesema
    @ElishaTesema 15 днів тому

    መሳይ መኮንን እባክህ ይህንን ትግል ታደገው ዘመነንና እስክንድርን አቅርባቸው እና ልዩነታቸውን እንወቅ ይሄ ትግል አሁን በቀጠለበት ከቀጠለ አንድ አመት አይዘልቅም ምክንያቱም የአብይን የፖለቲካ እቅድ የገባቸው አልመሠለኝም አብይ ጦርነቱን አማራ ክልል በማቆየት ክልሉን ማድቀቅ ህዝቡን ማደህየት መድሀኒትም እርዳታም እንዳይገባ አድርጎ ህዝቡን ማንበረከክ ነው የሚፈልገው ወታደሩ ገብቶ መዝረፍ አዝመራውን ማንደድ እህሉን ማንደድ መድፈር መግደል ይህንን ሁሉ የሚያደርገው ትምህርት ቤት መዝረፍ መድሀኒት ቤቶችን እና ሆስፒታሎችን መዝረፍ ማውደም ነው የተያያዘው ይሄን ፋኖዎች የተረዱት አይመስልም አንዱ አንዱን በማፍረስ ላይ ናቸው። በውጭ ያሉትም ይሄንን አያራገቡ ነው፡፡ አብይ የአማራ ህዝብ በያልቅ ዴንታ የለውም ተነጋግረው መፍታት ከተቻለ ይፈታል ካልተቻለ ግን ሁለቱም ሆነው ትግላቸውን ወደ ፊት ለማስቀጠል ጦርነቱን ከክልሉ ለማመጣት ካልቻሉ አደገኛ ሁኔታ ላይ ነው ያሉት።

  • @henokyoseph-zj7et
    @henokyoseph-zj7et 16 днів тому +1

    ታክስማ 35% ብቻ አይደለም 15% ቫት 7% የጡረታ መዋጮ እና ሌላ ሌላም ባጠቃላይ የአንድ የመንግስት ሠራተኛ ከደመወዙ ላይ 35% እጁ ላይ ብገባ ነው።

  • @MengistuAyansa
    @MengistuAyansa 15 днів тому

    በዚሁስ ነዳጁ የታለ?

  • @gezenaw
    @gezenaw 16 днів тому

    What goes around go around (gaza)

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 16 днів тому +1

    ጋኖች አለቁና ምቸቶች ጋን ሆኑ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 16 днів тому

    አብይ ነው የተማረ እየፈጀ ያለው ያሳዝናል ገድሎ ጨረሳቸው

  • @karozimathestar929
    @karozimathestar929 15 днів тому

    እሱ እዛ ሲወርስ በአለም አቀፍ ደረጃ ዲያስፓራዉ ጠበቃ ቀጥሮ መርከቦቹንና የኢ/ያ አየር መንገድን ይወርሳል።

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 15 днів тому

    አቢይ እንደ ንጉሶቹ በአዲሱ ቤተመንግስቱ ንጉስ ተብሎ ተሰይሞ ተቀምጦ እንዲሰገድለት ነው በምናቡ በአሁን ሰአት የሚያስበው ሰውየው ቤቱ አማኑኤል ሆስፒታል ነው

  • @oneethiotube8974
    @oneethiotube8974 16 днів тому

    ሳብስክራይብ አርጉ ዋሊያውን እንጅ ታሳፍራላቹህ

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 16 днів тому

    በደቡብ ኢትዮጵያ ስለታየው በራሪ ነገር መንግሥት ይሚነግረንን እንጠብቃለም ማለታችሁ፣ የሚገርም ነው። አብይ፣ ሲቪሎችን ከምጨፍጨፍ በቀር ምን ችሎታ አለው?!

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 16 днів тому

    በሻሻው ትንቢት ተናግሮ ነበር “የትግራይ ህዝብ ወርቅ ነው” ትግራይ ውስጥ ወርቅ እየታፈሰ ነው ደብረፅዮን በስብሀት እግር ተተክቶ ዳግማዊ ኢፈርት ፈጥሮ በዘረፋ ተጠምዷል