Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ጥልቅ ፍቅር የወለደው ስኬት | ክፍል 2 | ዶ/ር ብርሃኔ አስፋው እና ወ/ሮ ፍሬህይወት | ተምሳሌት | ሀገሬ ቴቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 кві 2024
  • ዶ/ር ብርሀኔ አስፋው( የሰው ዘር አመጣጥ ተመራማሪ) እንዲሁም ወ/ሮ ፍሬህይወት ወርቁ ( የእናት ባንክ የቦርድ ሰብሳቢ) 47 አመታትን በፍቀር አሳልፈዋል፡፡ በተለይ በመጀመሪያዎቹ አመታት ከባድ የህይወት ፈተናዎች ገጥመዋቸው ነበር፡፡ ነገር ግን በፅናት እና በተስፋ አልፈው የሀገር ኩራት ሆነዋል፡፡

КОМЕНТАРІ • 39

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 3 місяці тому +5

    ❤እናንተን የመሰለ ዕንቁ ተምሳሌት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው❤ ሙሉ ያደረጋችሁ አምላካችንን ድሆችን በመርዳት ስለምታስድስቱት በአገራችን የሚፈሰው የወገናችን ደም በልገሳችሁ ይጠብልን። ❤ "የትዳር ጉልቻው እውነትንነው ትል ነበር አያቴ "ባዶ ኪስነኝ አትምጡ ዛሬ ሙሉ ባለጸጋ አድርጋችሁ ማየት ምንኛ ድንቅ ነው። እውነት ሁሌም ነጻ ታደርጋለች።

  • @nigussietefera1077
    @nigussietefera1077 3 місяці тому +4

    Thank you, Dr. Brihane and W/ro Frehiwot for being our exemplary in this program.

  • @yayne1988
    @yayne1988 3 місяці тому +5

    I love Gonderes ❤❤❤

  • @abebemulunehbeyene6583
    @abebemulunehbeyene6583 3 місяці тому +2

    የዶክተር ብርሃኔ አስፋው እና የአጎቴ ልጅ የሆነችው የወይዘሮ ፍሬህይወት ወርቁ ሁለተኛው ክፍል ውይይት በጣም አስተማሪ ነው። ሁለቱም በየፊናቸው ውጤታማ ናቸው። እግዚአብሔር መርጦ ያጣመራቸው ናቸው። ብርታታቸው፣ ትጋታቸው፣ጥንካሬያቸው፣ እና ዕወቀታቸው አስተማሪ ነው። በክፍል አንድ ውይይታቸው እንደአነሣሁት ይህ ታሪካቸው ወደ መፀሃፍ ቢቀይሩት ለቀጣዩ ትውልድ አስተማሪ ይሆናል እና በድጋሚ አስቡበት እላለህ። ዕድሜ እና ጤናውን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣቸው።

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 3 місяці тому +5

    I remember Kagn azmach Asfaw he was short full white beard with a shining bald , the man looks more Caucasian than habesha . He was such a graceful man RIP

  • @girmanegussie6177
    @girmanegussie6177 3 місяці тому +1

    የዶር ብርሃነን እና ባለቤታቸውን ምሳሌነት በመስማቴ እኔ ራሴ እደለኛ ነኝ።
    ታላቅ አገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ሳይንትስት መሆናቸውን መጠነኛ መረጃ ቢኖረኝም ቅንነታቸውን፥ ጥሩ አፍቃሪነታቸውን፥ አቃፊነታቸውን የሃገር ፍቅራቸውን የበለጠ ስላወቅኩ እጅግ ደስ ብሎኛል።
    የአልፋ ቦርድ አባል በመሆናቸው እዚያ አውቃቸዋለሁ። እዝያም የነበረውን የሼር አባለትን አመታዊ complain tolerate አድርገው የቻሉትን ምላሽ ዝቅ እና ዝግ ብለው በትዕግስት በመመለስ ይታወቃሉ።
    አሁን በሰማሁት ደግሞ እጅግ ወደድኳቸው!
    እግ/ር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ!

  • @dawitztmichael
    @dawitztmichael 3 місяці тому +1

    Being a family member, I can testify that they have only told small part of their amazing journey and generosity! May God bless you and yours more abundantly in the mighty name of Jesus Christ, our Lord!!

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb 3 місяці тому

    በጣም ግሩም የሆነታሪክ ፈተናን ፅናትን ፍቅርን ስኬትን አገር ወዳድነትን ያየንበት ለብዙዎቻችን አስተማሪ ታሪክ ነዉ እግዚያብሄር ይባርካችሁ🙏🏾

  • @godlover7602
    @godlover7602 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
    i am proud of you❤❤❤❤❤

  • @almazgenemie4284
    @almazgenemie4284 3 місяці тому +2

    I know W/ro Frehiwot when she was Ethiopian Red Cross CEO! Highly professional ❤

  • @abelmekonnen7571
    @abelmekonnen7571 3 місяці тому +4

    Very interesting. ተባረኩ ለዘመናችን መልካም ምሳሌ ናችሁ።

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 3 місяці тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ምሳሌወች ናችሁ🙏

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 3 місяці тому

    Yenaneten Tewilede zemen Kene kefa mekera ena Siqayu, ahune laye Hoje Sasebew ejeg betam ejeg eqenaleu
    Wegenoche Ye Ethiopia Amekak abzeto, abzeto yebarkachu🙏
    Emmye Ethiopian enaneten yemesele Ye Ethiopia Lejoche abzeto Yesetate. Ame 🙏

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 3 місяці тому

    Egzeabhare kere zemenachehun yebark arayawoch nachehu.

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 3 місяці тому

    I watched the whole interview of Dr. Birhanie Asfaw & his wifes successful professional & social life journey. Their life story gives a lot of inspiration for future generations of Ethiopians. But, But I'm a little bit disappointed, because you missed a big chunk of Dr. birhanie Asfaws high school life & contribution. In My opinion that is very important. Any way Dr. Birhanie Asfaw was a very popular & charismatic leader during a student movement at fasiledes high school. I also remember Leulseged Mensa, I was a big fun for both of them at that time.

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 3 місяці тому +3

    የሚገርመው በኢሀፖ ጊዜ የነበሩ ሰውች በተለይ ሴትየዎ አላረጅም

  • @DerejeMegersa-dm4ps
    @DerejeMegersa-dm4ps 3 місяці тому

    @ desta. እባክሽ የሸገሯን መዓዛ ቃለመጠይቅ style ብትከታተይ ጥሩ ጋዜጠኛ ይወጣሻል። አሁን ያለሽን ለማሻሻል ብዙ ይጠቅምሻል።

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 3 місяці тому

    እውነት ነው ኢትዬፒያን የሚጠብቃት አበሳ ነው ከአንበሶቹ መሀል አንተ አንዱ ነህ ሁለታችሁም እድማ ጤና ይስጣችሁ አብራችሁ እዳደጋችሁ አብራችሁ አርጁ🙏❤️

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 3 місяці тому

    Le balebetachew gin bedenb endtawera edel alesetuatem esuam betawera ena binsema tiru neber

  • @matioszewdu5746
    @matioszewdu5746 3 місяці тому

    How about their children? I didn't watch the first part if you talked about it.

  • @azebg328
    @azebg328 3 місяці тому +4

    ወርቅ የሆነች እመቤት ከባሏ ቤተሰብ ጋር ተዋዳ ተከባብራ የኖረች ሴት ትመስላለች አማቷን ወለላ የምትል ከጎንደሮችጋር ተግባብታ የኖረች ጥሩ ምሣሌዎች ናቸዉ ልብ ያለዉ ሸብ ነዉ ወጣቶች ትምህርት ዉሰደ አትነዛነዙ አትቅኑ. አጉልፈረንጅ አትሁኑ ባህላችሁን አክብሩ

    • @geratekle308
      @geratekle308 3 місяці тому

      😅

    • @geratekle308
      @geratekle308 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @sabatesfamariam2125
      @sabatesfamariam2125 2 місяці тому

      ሰናይት ማለት በኔ አገላለጽ የሴት ወይዘሮ እና ደርባባ ከአፋ መልካም ነገር እንጂ ክፉ ነገር እማይወጣት መልካም ሴት ናት

  • @user-od8ws1ov2s
    @user-od8ws1ov2s 3 місяці тому

    እርሶ የሰው ዘር አመጣጥ አጥኚ ኖት ፣ የሚወዱት ሪሰርች ብለው የጻፉት ሳየው የሰው ዘር አመጣጥ ከ 2 ሚሊየን አመት በፊት ነው ይላሉ ፣ ይህ የሚያሳየኝ እግዚአብሔርን አያምኑም ማለት ነው ፣ የሰው ዘር የመጣው ከአዳም ነው የዛሬ 7516 አመተ በፊት ማለት ነው ። ሉሲ በሚሊዮን አመት የነበረች የሚባል ይህ ለኛ ለሀይማኖተኞች ተረት ተረት ነው ፣ በርሶም ሪሰርች አናምንም። በመፀሀፍ ቅዱስ ነው ምናምነው ፣ ይህ ነው እውነት።
    አለም ከተፈጠረ 5500 bc ሲደመር 2016 ad ነው ። እኛ ተዋህዶ ይህን ነው የምናምን።
    ብዙ ማለት ይቻላል ፣ ግን ከመስመር መውጣት አልፈልግም። ኢሀፓም ቢሆን ሌሎች እናንተን መሰል ሀይማኖት አልባ
    ሀገራችንን አወደማችዋት።
    ወሮ ፍሬወት በተወልደ ጊዜ ነበሩ ፣ እኔ እዛው አየርመንገድ ነበርኩ። አየርመንገዱን ለዚህ ትልቅ ደረጃ ያደረሰው የተወልደ ገብረማርያም ሲኢኦ አስተዳደር ነው ከነሙሉ ችግሩ።

    • @tsetsi469
      @tsetsi469 3 місяці тому

      Abamilkin yastawesutal

    • @user-el7ii3rw2f
      @user-el7ii3rw2f 3 місяці тому

      በጣም ድንቅ ቤተስብ
      ገና ስለልጆቻቸው ብትጠይቅያቸው ጥሩ ነበር።
      ማለቴ በምን ደረጃ ላይ እንዳሉ

    • @zerfiedejene8802
      @zerfiedejene8802 3 місяці тому

      በዚህ ኢንተርቪው እንኳን ስንት ጊዜ የእግዚአብሔርን ስም ጠሩ? ያደረገላቸውን መሰከሩ ስለ ኢህአፓም ቢሆን ኮሚኒዝምን ፈጠርኩ አላሉም ለምን ተመራመሩ ብሎ ለመተቸት መጀመሪያ እኔ ማነኝ ማለት ያስፈልጋል እርሷንም ቢሆን የተወልደ ዘመድ ወይም የጥቅም ተጋሪ ካልሆኑ በስተቀር ምንም ባይሉ ይሻልዎታል::

    • @DerejeMegersa-dm4ps
      @DerejeMegersa-dm4ps 3 місяці тому

      ሰውየው atheist ነኝ አላሉ። አንተ ምን ቤት ነህ አምላክ የለውም ባይ የሆንከው? የአቶ ተወልደን sucess ከምን ጋር ነው የምታገናኘው? የብዙ አበሾች ችግር እንደዚህ ነው። እግዚአብሔር መፍትሔ ይሰጠን ።

    • @user-od8ws1ov2s
      @user-od8ws1ov2s 3 місяці тому

      @@zerfiedejene8802 የእግዚአብሔርን ስምማ ማንም ይጠራል ፣
      ማንም! እኔ ያለሁበት ሀገር ግብረ ሰዶሙም ፣ thank you God , o my God ሲሉ ነው የሚውሉት ።
      እኝህ ሰው ኦርቶዶክስ አይደሉም ፣ የሰው ዘር ግኝት አጥኚ ናቸው እናም በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው ዘር እድሜ እያሉ ይጽፋሉ ያስተምራሉ ፣ የነጮች ቅዥት ማለት ነው። ከዚህ በላይ እግዚአብሔር አልባነት አለ? እኛ የምንለው አዳም የመጀመርያው ሰው ነው አለምም ከተፈጠረ 7516 አመተ ብቻ ነው ፣ ተዋህዶ ከሆንክ ከዚህ ውጭ አትቀበልም።
      ኢህአፓ 100 ፐርሰት በፈጣሪ አያምኑም ፣ ተጠምቀው ሊሆን ይችላል ግን የሚያምኑት በተግባር ሌኒንን ነው ፣ ሌኒን ደግሞ የፈጣሪ ተፃራሪ ነው። ደርግ ኢህአፖ ሌሎቹም በሀገራችን ያሉ የፓለቲካ ሀይሎች ወዘተ እነዚህ ሀገር የገደሉ ያጠፉ ሀይሎች ናቸው ።
      እኛ ተማሪ እያለን አዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ በፈጣሪ እናምናለን ስንል ፣ ፕሮፌሰሮቹ እንደ እብድ ያዮን ነበር ፣ አብደው ሀገር ያወደሙ ግን እነዚህ ናቸው።