#ጠቃሚ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 125

  • @mayaztube4724
    @mayaztube4724  3 роки тому +11

    ውዶች እኳን ደህና መጣችሁ።ላይክ ሸር ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ። እሄን ቪዶወ እስከ መጨረሻው ተከታተሉት። በቀጣይ አሪፍ የሚባሉ ብረት ድስቶችን ይዠ እመጣለሁ። እንዳቀርብላችሁ የምትፈልጉትን በኮሜንት አሳውቁኝ። እወዳችኋለሁ😘

    • @madinakongo6270
      @madinakongo6270 3 роки тому

      Anehe bayrut nane andete yeganele👍👍

    • @hsee3071
      @hsee3071 3 роки тому

      ለምን ስም አንግሪንም የት አገርነው የሳውዲምርትነው?

    • @zeyinbayesuf6299
      @zeyinbayesuf6299 3 роки тому +1

      ማያዬ ማሻዓላህ ደስየምትይ ልጅነሽ አላህ ይጨምርልሽ በይ መካ ከሆን እንድታራትቢኝ እሽ ግድ ነው እኔ አላቅበትም መረተብ 😃😃😃

    • @sofiatube7628
      @sofiatube7628 3 роки тому

      Berchi yager liji beziyawum demrigi

    • @zeyinbayesuf6299
      @zeyinbayesuf6299 3 роки тому +2

      በዛው በነካካ እጅሽ የወጥ ማቅረቢያ ለኢትዮጵያ የሚሆን የውሃ ማፍያ የሽኩርት መፍጫ የቀሩኝ እኒህ ናቸው እስኪ አሳይኝ ሀቢቢቲ በተለይ የወጥ ማቅረቢያ አላገኘሁም ጨርሶ የድሮነው

  • @user-hd1li1dy1t
    @user-hd1li1dy1t 3 роки тому +10

    የኔ ቆንጆ ገና ሳልሰማ በላይክ ነዉ የገባሁት አንደኛ የጠየኩሽ እኔ ነበርኩ ስላቀረብሽልኝ ሹክረን ለኪ እስኪ ልስማሽ ወይም ልይሽ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 3 роки тому +2

    ምርጥ ፔርሙስ ኦርጅናል MADE lN Germany የሚባለው ነው ቪድዮው ላይ ያለው በጣም አሪፍ ነው የጃፓን ምርቶችም አሪፍ ናቸው

  • @Asiatube
    @Asiatube 3 роки тому +2

    ዎለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን እናመስግናለን ውደ ላይክ ሸር

  • @user-qc3ou8je5b
    @user-qc3ou8je5b 3 роки тому +1

    ዋአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሠይ የኔ ጀግና እምፈልገው ነገር ነበር በርቺ እህቴ

  • @gudhhjfdh8387
    @gudhhjfdh8387 3 роки тому

    ሽኩራን

  • @aert2853
    @aert2853 3 роки тому +2

    በውነት ቃለህወት ያሠማአልን የኛአ መልካም በረችልን

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z 3 роки тому +4

    እሺ እህታችን ለምትሰጭን መርጃ ከልብ እናመሰግናለን።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።

  • @fjvvvhnvbb3343
    @fjvvvhnvbb3343 3 роки тому +2

    ድባይ ዲለ ይባላል እህት ጥሩ መርጃ ነው እህት

  • @aishaa8595
    @aishaa8595 3 роки тому +1

    Jezakillahu heyren sis
    Enis betam new yemawekahew ahun lehid new ethio lemegezazat eytesenadahu new inshallah ☝️

  • @user-xd9nx2oc6g
    @user-xd9nx2oc6g 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ማሬ ሰፈልገዉነበር 👍👍👍

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 3 роки тому +1

    Ara,tamechesign wude ehite tebaraki

  • @ameenajamila4638
    @ameenajamila4638 3 роки тому +1

    እህት ጀዛሽ አላህ ኸይር አሪፍ ደላ የሚባለው ውዶቸ ውሥጡን ሥታዩት ወርቃማ ነው ጡሩው ውሥጡ ነጭ ያበርዳል ውዶቸ

  • @afeali6106
    @afeali6106 3 роки тому +2

    ጎበዝ ቀጥይበት

  • @mszinet2401
    @mszinet2401 3 роки тому +1

    የኔ ቆጆ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @eff7478
    @eff7478 3 роки тому +2

    እናመስግናለን እህት እምነፍልገውን ነገር ነው

  • @ikrammesfin5041
    @ikrammesfin5041 3 роки тому +1

    የኔ ውድ በርችልኝ ጀዛ ኪላህ

  • @santhjsanthi3974
    @santhjsanthi3974 3 роки тому +1

    Wow masha allha

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 роки тому +4

    አሪፍ ተላጀ ነዉ እኔም ገዝቸዋለሁ ክዳኑ ላይ ቀይ ያለዉን ለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን በርቺ❤

  • @ደሴ
    @ደሴ 3 роки тому +3

    በርች ማሬ እነመስግነልን

  • @user-lw6vt9wc7h
    @user-lw6vt9wc7h 3 роки тому +1

    አናመሰግናለን

  • @user-mk4yp2pj6o
    @user-mk4yp2pj6o 2 роки тому

    ማሻአላህደምሪኝሀቢብቴ

  • @user-gh1ps7qj6h
    @user-gh1ps7qj6h 3 роки тому +2

    መሻአላ በረች እህት

  • @user-bd7hk2sw1r
    @user-bd7hk2sw1r 3 роки тому +1

    በርች እህቴ ትክክልነሺ እኔም ገዝቸውአሪፍነው

  • @momina7794
    @momina7794 2 роки тому

    ኣመስግናለሁ ውይ እቃ መግዛት ፈልጌ ጨንቆኝ ነበር ጥሩውን ስለማላቀው

  • @shemskedir2964
    @shemskedir2964 3 роки тому +1

    ብርቺ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ

  • @sofi283
    @sofi283 3 роки тому +1

    በርች

  • @user-qk4bm3gs2f
    @user-qk4bm3gs2f 3 роки тому +1

    እሺ ዉዴ ካንቺ ብዙ ተምሪለሁ በርቺ

  • @user-fl2me7em8v
    @user-fl2me7em8v 3 роки тому +1

    👍

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 3 роки тому +1

    እናመሰግናለንየኔቆንጆጀዛሽንከአላህ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 3 роки тому +1

    በርችልኝ

  • @user-ss7qm3ix8e
    @user-ss7qm3ix8e 3 роки тому +1

    ማሻአላህበርቺእህቴ

  • @taybawallotube3236
    @taybawallotube3236 3 роки тому +2

    በርችየወርቅዋጋንገሪንአሁንላይያለውን

  • @user-xh2fe7el9k
    @user-xh2fe7el9k 3 роки тому +1

    baricha maya mashallah

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 3 роки тому +1

    እሽ እህታችን ስለምትሰጭን መረጫ ከልብ እናመሰግናለን

  • @jamelamottatube9678
    @jamelamottatube9678 3 роки тому +1

    አህለን ውዴ
    እንካን ደህና መጣሽ

  • @madinakongo6270
    @madinakongo6270 3 роки тому +1

    Shukerane abibte👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @saeedali351
    @saeedali351 3 роки тому +1

    እናመሰግናለንየኔወዴ

  • @meryembantali2476
    @meryembantali2476 3 роки тому +1

    አህለንውደእሰማዋለሁቡሃላ

  • @rhhr6135
    @rhhr6135 3 роки тому +1

    ማማዬ ሥሙን አቅረበሺ አሳይን

  • @user-hb7ru1oq6w
    @user-hb7ru1oq6w 3 роки тому

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ሹክረን ሀቢቲ ወለሂ ምገርምሽ ነገር መደሜ ኢዘኝ ሄደ ስገዘ ያዬቺ ጡ ቆጆነውቢለ ወደተለው የልሽወን አይነት ሁለት ትልቁን አቢረን ገዘነው ግን ፎርጂዲ ነው አለህ የስረወን ይስጠት አይ አለመወቅ 😥

  • @saadasaada9549
    @saadasaada9549 3 роки тому

    አስሬ አትደጋግሚስትናገሪ እሕቴ

  • @user-pw8if8dm4l
    @user-pw8if8dm4l 3 роки тому +1

    ሸባካሸይቁራራጠልዘሪሰማያዬ

  • @user-vp6uy8sb2d
    @user-vp6uy8sb2d 3 роки тому +2

    ማሻአላህ እናመስግናለን ለምስጭን መረጃ በርች እህቴ

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv 3 роки тому +1

    ማማዬ

  • @zeinashz9188
    @zeinashz9188 3 роки тому +1

    Awo ayee yee madamochi wude gin dasi sitili siya maraja amesaginayo

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 3 роки тому +1

    መጣሁልሽ

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +3

    አህለን እናመሰግናለን የኔ ወድ

  • @thoivahossin6063
    @thoivahossin6063 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍✋✋✋👈

  • @Gggg-ev5rv
    @Gggg-ev5rv 3 роки тому +1

    ቴንኪዉ

  • @hawastube6905
    @hawastube6905 3 роки тому +2

    Made in የት ነው እህት እናመሰግናለን

  • @abebechstegn7857
    @abebechstegn7857 3 роки тому

    ሰላም ብያለው ሚዲኑ ምንድነው

  • @m.o3412
    @m.o3412 3 роки тому

    ውዴ ፁሁፌን ካነበብሽው ሰሀን ጠገም ፈልጌ ነበር አስሊ ግዛዝ ሳይሆን የግዛዝ ተመሳሳይ ሆኖቢውድቅእንካንበቀላሉ የማይስበርአለ ከተረዳሽ እሱንአሳይን

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 3 роки тому +2

    እኔ ገዚቼአሎ በጠም ጡሩነው ኪደኑ ለይ ቀይ የሎወወ አየቀዛቅዚም

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 3 роки тому

    አሁንስ የመትሎት ጠፋባችሁ በጣም ያስቃል ምን አሳወቀሽ ያብርድ አያብርድ እሙ

  • @user-cj4ff6ll3q
    @user-cj4ff6ll3q 3 роки тому +1

    ቢላሂ የት ነው ያለው ትላጅው

  • @user-vj4km5ew1t
    @user-vj4km5ew1t 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን እህቴ 23ኪሎ ሻንጣ እና 49 inch Tv ያልፍልኛል እንደ እስኪ መልሽልኝ ።

    • @user-pe2jw5ln9x
      @user-pe2jw5ln9x 3 роки тому

      አይቻልም ሁቤ

    • @user-zw4kh9sh1p
      @user-zw4kh9sh1p 3 роки тому

      ብሌን ላይ 32 ኤች መያዝ ትችያለሽ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 3 роки тому +1

      42 ኢንች ትችያለሽ ኪሎ 46 ኪሎ

    • @user-zw4kh9sh1p
      @user-zw4kh9sh1p 3 роки тому

      @@salihatube8511 ከኬሎ ካለፈ አያሥከፍሎም እንደ

    • @salihatube8511
      @salihatube8511 3 роки тому

      @@user-zw4kh9sh1p ያስከፍላሉ

  • @user-ug1ks8gw7e
    @user-ug1ks8gw7e 3 роки тому +1

    ሜዲኢኑ የት ነው የሚሉት

  • @user-hp9uy7gz5l
    @user-hp9uy7gz5l 3 роки тому +2

    እናመሰግናለን እህቴ የወረቅ ዋጋ ንገሪን

  • @fatiyanurisbo5890
    @fatiyanurisbo5890 3 роки тому

    ፊርምዙ ለይ የለዉን ስም ፀፍልኝ መር

    • @fatiyanurisbo5890
      @fatiyanurisbo5890 3 роки тому

      ኢቀዉን ሲተሰይ ወደ ከሜርዉ አቅርብዉ ሲሙዉ ኢንድተይ መለት ነዉ አርፍ ነዉ በርች

  • @user-dp3xs8hh7l
    @user-dp3xs8hh7l 3 роки тому +1

    አህለን ደምሪኝ እህኔ

  • @tsktubeswity1510
    @tsktubeswity1510 3 роки тому +1

    ወአለይኩም አሰላም በጣም አሪፍ ነው

  • @Tube-jt8it
    @Tube-jt8it 3 роки тому

    እኔ የገዛሁት የጀርመን ምርት ነው እኔ አልሞከርኩትም ያብርዲም አያብርዲም

    • @user-ok2tv2dw3i
      @user-ok2tv2dw3i 3 роки тому

      ጥሩ ነው አያበርድም እኔ ገዝቻለሁ

  • @jamiendris9454
    @jamiendris9454 3 роки тому

    ትምርትሸ ማሻአሏህ ነው ግን ወሬሸሸሸ ይሰለቻል ወሬሸ ለማሣጠር ሞክሪ ማር ልባችን ሥሥ ነው ረዘም ያለ ወሬ መሥማት ያሠለቸኛል 😂

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 3 роки тому

      ኸረ አይባልም በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ። በ በሶብር። አዳምጪ የኔ ቆንጆ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 3 роки тому

      @@aminanuredine4278 ማሻአሏህ ነሸ ግን ማሬ ተረጅኝ እሰው ቤት ነው የምሰራው ግዜ የለም ለዛ ነው ካጠፋሁ አፉ በይኝ😂

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 3 роки тому

      @@jamiendris9454 እሺ ዉዴ ብዬሻለዉ ግን ኮሜንቶችሽ። አዝናኝ ናቸዉ በተለይ። ልባችን ስስ ነዉ ያልሻት ነገር 😁😁👌

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 3 роки тому

      @@aminanuredine4278 😂😂😂😂 በጣም ማር ልብ ሳሳ ማህጸን በደረጅ ላላ እድሜ ቋቀሸ ቅው አለ አልሀምዱሊላህ አለኩልሀል😂😂

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 3 роки тому

      @@jamiendris9454 😁😁😁😁🌹

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 3 роки тому

    ሠላም የማያ ቤተሠቦች በቅንነት ቤተሠብ አድርጉኝ ደምሩኝ

  • @saeedali351
    @saeedali351 3 роки тому +1

    እኔማእስረ ቤትስላለሁነው የምቆጠረው

  • @jamelamottatube9678
    @jamelamottatube9678 3 роки тому

    ማሮች
    በቅንነት ደምሩኝ

    • @asddsa-dy5xr
      @asddsa-dy5xr 3 роки тому

      አጥር አርገሽ አቅርብ ወሬ አበዛሽ

    • @jamelamottatube9678
      @jamelamottatube9678 3 роки тому

      @@asddsa-dy5xr
      ማንን ነው ውዴ

  • @zahraseraj1627
    @zahraseraj1627 3 роки тому +1

    መልእክቱ አሪፍነው ገንመጀመሪያላይ ማብራሪያታበዣለሽ አጠርለማድረግሞክሪ

  • @Ahmad-ky3tq
    @Ahmad-ky3tq 3 роки тому +2

    ሀራራ አሣይን የቱነዉጥሩ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 роки тому +2

      ቪዶወውን ሁሉንም እይው ማማ ተናገርኩ እኮ አሪፉን

    • @Ahmad-ky3tq
      @Ahmad-ky3tq 3 роки тому

      @@mayaztube4724እሩዝ የሚደረግበት ማለቴነዉ እኔየማቀቀዉ ሀራራነዉ

    • @user-hd1li1dy1t
      @user-hd1li1dy1t 3 роки тому +1

      @@mayaztube4724 የሹርባ ማቅረቢያዉ የማያበርደዉ ማለቷ መሰለኝ አረቦች መህዛ የሚሉት

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 роки тому

      @@Ahmad-ky3tq እሽ

  • @eff7478
    @eff7478 3 роки тому +1

    ትርምስ ነው እሚሉት አርቦች

  • @rabiwollotube2563
    @rabiwollotube2563 3 роки тому +1

    ማይቲ በርች ወላሂ ማሻአላህ ብያለሁ እኔ ግን መግዛት እፈልግ ነበር ሁሉንም ብገዛዉም የት ይቀመጣል ቤቱ የተሰራዉ ለነ ማሚ ነዉ የኔ ቤት የለኝም ግን ላልመለስ ነዉ የምሄደዉ ኢቃማየን አቃጥየ ምን ትመክሪኛለሽ ሆደ

    • @mayaztube4724
      @mayaztube4724  3 роки тому +1

      ውደ ኢቃማ ካለሽ ለምን ታቃጥይዋለሽ

    • @rabiwollotube2563
      @rabiwollotube2563 3 роки тому

      @@mayaztube4724 ማማየ ፍቃደኛ ከሆንሽ 0537695766 በዚህ አነግሪኝ ብዙም አላስቸግርም

    • @aishaa8595
      @aishaa8595 3 роки тому

      @@mayaztube4724 enatu le ekama tebelo kezih yareju endiii

    • @aishaa8595
      @aishaa8595 3 роки тому

      @@rabiwollotube2563 sis beru kaleshi mewesed kehalesh wesedesh satawehi endetasheg asekmehew yemibelash neger aydelem and ken lebehash menor sejemeri tetekemibetalesh
      ikama ye jenet kared ayedelem selezih be gezi wed hageresh memeles teru new
      ikamay eyaleshi kezihu endatareji bey new weslamualyeki werhemtullahi weberkatu

    • @user-nb1yj7hs8z
      @user-nb1yj7hs8z 3 роки тому +4

      እዳትለድሚ ኢቃማሽንማ ኣዳታበላሽ ቤትሰሪ እቃ ረትቢ ወረት ያዢ ወርቅ ልበሽ ከዛ ኢቶ ለዘያራ ስትሄጅ ምን እደሚያስፈልግሽ አይተሽ ሊትመለሽ ትችያለሽ እዳታበላሺ ኢቃማሽን

  • @user-dm4jj7gg3i
    @user-dm4jj7gg3i 3 роки тому +1

    አይሠብራም ግን ሥሄድ

  • @asddsa-dy5xr
    @asddsa-dy5xr 3 роки тому +1

    ወሬ አበዛሽ

  • @jgfcfc3620
    @jgfcfc3620 3 роки тому +1

    አዉ'ጎቦዝ