📛 "ጠቅላዩ ንጹህ ናቸው" ከፍተኛ መዘዝ ያስከተለው "የአቶ ዳንኤል ክብረት" interview ሲሳይ አጌና...

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 49

  • @Haile_Michael-1
    @Haile_Michael-1  Місяць тому +3

    ✨ እንደምን ቆያችሁኝ ውድ ቤተሰቦቼ 😊 ለጦመ ነቢያት እንኳን አደረሳችሁ🙏
    ቪዲዮ ላይ ፆሙ ነገ ይገባል ያልኩት በዋዜማው ስለተቀረጸ ነው።
    እወዳችኋለው😊

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Місяць тому +9

    ዳንኤል ክብረት ምነው ዝም ብትል? የኛ አባቶች በራት ግብዣ የሚደለሉ መሰለህ እን ዴ ከተጠያቂነት አታመልጥም

  • @بلاينشبلاينش
    @بلاينشبلاينش Місяць тому

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @zewdutolossa7112
    @zewdutolossa7112 Місяць тому +1

    It's hard to see the man taught fell down like this. Daniel is not Christian anymore. I remember he taught us how indian orthodox saved their church when I saw Daniel try to destroy our beloved orthodox thewadow church. A long time ago, he taught us that no one destroyed thewadow because Almighty protects us from evil like Daniel and others

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 29 днів тому

    የመጨረሻ ዘመን መሆኑ ነዉ።
    የበቁትም ይክዳሉ ይላል ቃሉ።

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 Місяць тому +3

    የበላይ በቀለ ወያ እና የዳንኤል ክብረት Absolute change ,የሚያስደንቅ ነው ፡ጠቅላይ ሚንሲትሩን "ቅዱስ" ሊል ሁሉ ይቃጣዋል!

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Місяць тому +1

    Ustaz Daniel Kibret atlwum neber?

  • @tadelelemma1646
    @tadelelemma1646 Місяць тому +2

    ምን ያስቀባጥርሃል አንዴ ተበድሏል አንዴ ጠምዶ ይዞናል እንጭጭ

    • @abay3517
      @abay3517 Місяць тому

      ሁለቱም የቅድስት ቤተክርስቲያን ቀንደኛ ጠላቶች አንድ ቀን የእግዚአብሔር ክንድ ይከብድባችህዋል በተለይ ሳጥናኤል ክብረት ነፍስህን ይማረው ሰው ባደረገችህ ቅድስት ቤተክርስቲያን በምትድለው ሾተል አንገትህ የሚቀላበት ቀን ይመጣል

  • @HaymanotAbebe-li2hx
    @HaymanotAbebe-li2hx Місяць тому

    ይንቀልህ

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i Місяць тому +1

    እና ከዘማዊ ሰይጣን እንዴት እንማራለን ዲያቆን እያላችሁ የምጠሩት ሰወች ታማችኋል ጋኔል በሉት እንጅ!!!!

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 Місяць тому

    እግዚኦ! ህገ ወጥ ጳጳሳት ሲሾሙ ክርስቲያኖች ጥቁር ለብሰው ሲቃወሙ "ዛሬ ክርስቶስን በአይኔ አየሁት" ብሎ የተናገረ አንደበት ፣ አሁን ያንኑ ጉዳይ "የፖለቲከኞች ሴራ ነው" ብሎ መናገር እርስ በእርሱ አይጋጭም? በአንድ ራስ ብዙ ምላስ ሆነብኝ ...

  • @Learn_bydoing
    @Learn_bydoing 26 днів тому

    መጀመሪያ ሰው ከመንቀፍህ በፊት የምትነቅፈውን ሰው ያክል እውቀት ይነርህ

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 Місяць тому

    Betam temechegnaleh

  • @matiyas2127
    @matiyas2127 Місяць тому +2

    የመንግስትን ምስጢር በአውደ ምሕረት ላይ እንዳያወጣ መንግስት ራሱ ነው በእጃዙር ያስቆመው።

    • @abay3517
      @abay3517 Місяць тому

      ለምን ይዋሻል እራሱ የቤተክርስቲያን ጠላትነቱን በንግግርም በምግባርም እያሳየን ያል ይሁዴ ሁኖ እንጂ

  • @ETHIOPIA-2H
    @ETHIOPIA-2H 28 днів тому

    ዶክተር ከሚለው በፊት ቀሲስ የሚል ጨምረህ ጥራ

  • @feredeabrha7058
    @feredeabrha7058 Місяць тому +1

    በጣም የሚገርመው ዲ/ን ማለትህ ይገርማል ከመግሥት ጋር ተጣብቆ ቤተክርስቲያን እየጎዳ ያለና የሚስጥረኛዉ ቡድን አባል ማለት ቆሻሻው ዳንኤል ተብየው ነው፡፡ ስለዚህ ስለሱ ጥሩ ነገር ማውራትህ ግን ጥሩ አይመስለኝ አባቱ ብቻ ማራትህ መብትህ እንደሆነ አቃለሁ ግን ስለሰውየው ማሰረጃዎች ብታነብ እና ብትፈትሽ ጥሩ ይመስለኛል፡፡

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 Місяць тому

      ke endant ayinet zerenya ena qoshasha bego negere ayotebekim

  • @melakuhaile4791
    @melakuhaile4791 Місяць тому

    yedihinet minch alaluatm ?

  • @asnakehaile6213
    @asnakehaile6213 Місяць тому

    ይሁዳው ማን ነው? የአስቆሮቱ ልጅ አገኘ፣ ይገርማል! ስለ እርሱ በመዝሙረ ዳዊት፣ ምዕራፍ ፻፱ ተጽፏል፣ አንብቡት። በጥቂቱ በቁጥር ፰ ላይ "ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።" ይላል። ይሁዳ የስሙ ትርጉም ምስጋና ማለት ነበር፣ ስሙ ግን አልጠቀመውም። በይሁዳ በሄደበት መንገድ ዳንኤል ክብረትም ባለማስተዋል፣ በራሱ ስሌት ይነዳል፣ ከፍርድ ግን አያመልጥም። ተው ይሁዳ ተው!!
    ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር አካል ያውቃል፣ ዕውቀት ግን ለአባቱም፣ ለዲያቢሎስም አልጠቀማቸውም። ከፍርድ እንዲድን መንገዱ ንስሐ ብቻ ነው። እንደ አካሄዱ ግን ንስሐን ገንዘብ የሚያደርግ አይመስልም። እኩይን በማድረግ አንገቱን አድንድኖአል። ቤተ ክርስቲያን ላይ ባደረሰው ብቻ ሳይሆን ደማቸው በግፍ ፈሶ በሞቱት ንጹሐን ሰማዕታት ጭምር ይጠየቃል። በቅርቡ ያላችሁ ተው በሉት!
    አባቱ ይሁዳ ክርስቶስን አሳልፎ እንደሰጠ እርሱም ቤተ ክርስቲያንን ለብር እና ለአላፊ ዓለም በየዕለቱ አሳልፎ ይሸጣታል። ያብጠለጥላታል አይገልጸውም! “የሚደረጉ ተቃውሞ …ጥቁር እንልበስ … ይሄ የፖለቲከኛ ውቅር እንጂ የቤተ ክሕነት ውቅር አይደለም።” ይላል። ደግሞ በሌለ ተረክ ይወቅሳታል። ቤተ ክርስቲያንን በፈለገው መልኩ አጠልሽቶ ምዕመናን እንዲጠሏት ይጥራል፤ ጠላቶቿ እንዲነሳሱባት ይጠነስሳል። ይህ ሁሉ እናት ቤተክርስቲያን ላይ? አረ ተው ይሁዳ! ”
    ይሁዳ ክርስቶስን ከሚጠሉት ጋር እንደተባበረ ዳንኤልም ከቤተ ክርስቲያን ጠላቶች ጋር ዘወትር ትመክራለህ። ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ አካሉ ናት። እርሱም ራሷ፣ መሠረቷም ነውና ምንም ልታድርጋት አትችልም። ጽዋው ሞላ እድልህ ሳያልፍ ተጠቀምበት። ተው የይሁዳን ግብር ተው! ተው ንስሐ ግባ!

  • @merawijaleta8608
    @merawijaleta8608 29 днів тому

    ምክንያቱም ተሃድሦ ስለሆንክ ነው

  • @zekitadesse
    @zekitadesse Місяць тому +1

    ante leje menwe dena leje nebreke endye abtachenen abune mateyasen sesadeb alnberm? polticgnse aydelm? ena endet aywegezem? astesasebhen astekakel!!

    • @asresbitew7105
      @asresbitew7105 Місяць тому

      Dear guys please try to understand that Diaqon Daniel Kibret since 6 years a Politician is, he is one of the government Ministers. He cannot defend the Orthodox Tewahdo Church.

  • @Eshetu-v5n
    @Eshetu-v5n Місяць тому

    Ehenen Ganiel masimat endet yamal

  • @addisaddis6834
    @addisaddis6834 29 днів тому

    የምጸጠው ርእስ ጤነኛ አይደለም እባክህ ታረም!

  • @bekalutube3943
    @bekalutube3943 Місяць тому

    ምን የሆነ አስሩን የሚጨብጥ ዛካራም ነው

  • @hiwotendale4394
    @hiwotendale4394 Місяць тому

    Esu diykon lebale ayegebam besmu terut ye bete kirstiyanachen kifu amelkakete silalw ortodoks ayedelme

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 Місяць тому

    Ena betekirstiyanin lemin yasadidal

  • @አማረአደመመንግሥቱ
    @አማረአደመመንግሥቱ Місяць тому

    🛠🔨

  • @Ethiopou68Rtdryy
    @Ethiopou68Rtdryy Місяць тому

    Daniel kibret mirt sew new egn algebanim

  • @AnalamEshtu
    @AnalamEshtu Місяць тому

    telaaletla memotu ayekerm ferdune yagegnale anedeken sew ayedele yefersale mebssbsu ayekerm egezaber best edemina chelot fetarewn bamesgen turu nebr

  • @Melese-x4c
    @Melese-x4c Місяць тому +1

    ምን ይሻልሃል??? ጡሩምባውስ በእውነት አንተ ነህ ወንድም! ቤ.ክ በቀድሞ ወይስ በአሁኑ መንግስት ነው በደል የደረሰባት? ይህች ሃገር /ቤ.ክ/ ያሳለፈችውን ያለችበትን ትናንት እና ዛሬ ምንም አልተረዳህም ። ቤ.ክንን ዛሬም እያዋረዷት ያሉት በትናንቱ መንግስት ጣልቃገብነት የተሾሙላት አካላት መሆናቸውን ማን በነገረህ? እስኪ አስብ ዲ.ዳንኤልን ለምን ይጠሉታል አንተ እንዳልከው "ለቤ.ክን ጥሩ እንቴሽን ስለሌለው"? የሃገር እና የቤ.ክ ነገር ከየት ተነስቶ የት እንደደረሰ ጊዜ ወስደህ መርምር በል ቻዎ እግዚአብሔር ይማርህ!

  • @ZinabuGetahun
    @ZinabuGetahun Місяць тому +1

    Mhberu berasu ye leba sebseb new

  • @zewdutolossa7112
    @zewdutolossa7112 Місяць тому

    Did you see anyone in church leader gays. Pleas don't say staff is not true at all. I dont want loose my respect for you, please apologize your followers us soon as possible.

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Місяць тому

    Don't say about my brother like that give him break

  • @zekitadesse
    @zekitadesse Місяць тому

    keduse patreyariku mecheme aydekmum atlfa mecheme aytamemum. danel kebrete

  • @addisaddis6834
    @addisaddis6834 29 днів тому

    የምት ሰጠው ርእስ ጤነኛ አይደለም እባክህ ታረም!