Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንዳች ነገር ወረረኝ። እንባዬ ቀረረ። በልጅነት እየሰማሁ ያደጉበት ሰፈሬ ታወሰኝ። ዛሬማ አገር ተሻግሬ ውቅያኖስ አቋረጨ በሰማይ በርሬ ሌላ አለም አለሁኝ። ወይ ጊዜና ትዝታ። ጀስ የሚል ንዝረት። አዬዪዬዬዬዬ
ebakachehu enenm wsedugnnn
ጥላሁን
ይህን ውብ የሆነ የድሮ ዘፈን ስትሰማ በቃ ድብልቅልቅ ባለ በሀዘንም በደስታም በናፍቆትም የተሞላ ስሜት ውስጥ ተውጠህ ሆድህ ይረበሻል😢 እናመሰግናለን ❤
❤❤❤❤❤
Enem
የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ እስከአሁን የማይሰለች ድንቅ
አቤት ጊዜ እንዴት ይሮጣል ይሄን ዘፈን ለመስማት ቅዳሜ ከሰዓት ሬድዮ ኘሮግራም ወይንም ሕብረ ትሪትን መጠበቅ ግድ ይል ነበር እንደ አሁኑ እንደወረደ ማግኘት ከባድ ነበር።
ኡፍ የድሮ ሙዚቃዎች 💝💝💝እኮ ሕይወት ናቸው 💝💝💝👌100%
ድምፅ ብሎ ዝም ነው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ነው
በ80 ዎቹ ስንት አይነት ድምፅ ተፈጥሮ ነበር የለዛ ዘመን ከነሙዚቃ ተጫዋቾቹ
I WONDR WHAT HAPND TOO THIS AMEZING SANGRE? 2024
ይህን የመስለ ድምፅ ይዘህ በረንዳ ላይ ያሳዝናል ያስከፍል ውይይይይይይይ ምድር አንዱን ስታነሳ አንዱን ስትጥልአይዞህ ወንድሜ
ይቅርታ ግን ትንሽ አልኮሆል ሳያበዛ አልቀረም። አነጋገሩና ሁኔታው ከዳይቢቲስ ይልቅ ያን ነው የሚመስለው።
@@Mirkuzz እውነትህን ነው ሳይሆን አይቀርም የአልኮል ሱስ በጣም አስቸጋሪ ነው እግዛብሔር ይሁነው
ወንድ ሴት አላቅም እኔና አንች ወይንም አንተ ምን ድን ነዉ ኃላፊነታችን ድጋፍ ለማድረግ?
የዛ ዘመን ትውልደድ በመሆኔ እድለኛ ነኝ።
በጣም!
ትክክል መልካም የነበረውንም ዘመን ብናይም የደረስንበት ዘመን ግን እጅግ ያሳዝነናል
Full Ethiopian Artist thank you ❤️❤️.
I Love you Ethioian.
our iconic earlier singer artist Eyayu ,we love , i always admire creative song.
ልጅነቴ የቤተሠቦቼ ቤት ትዝ አለኝ
አሁን ከኢትዮጵያ ሌላ አገር ያሉ እውነት 🎧ሙዚቃ አሰምተዋል ? እኔማ የዝህ ዘመን ትውልድ ብሆንም አምልጬ ከእነ እያዩ ጎራ ነኝ አልታደልክም ትሉኛላችሁ ? ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጡ ምርጡ ምርጡ
ደግመው የማይገኙ ሀብቶች በመሆናቹ ስራቹ በክብር ይቀመጥ!
አይ የሰው ልጅ መጨረሻ አይይይይ አሁን እንዲህ ሆነህ ማየት ያማት
Kibuir General Asaminew Tsige Ayimotim Ethioia Tikidem all the time.
ጸጉሬ ቆመ በትዝታ አገር ቤት ወሰደኝ
እያዩ ምርጥ የሃገረሰብ ሙዚቃ አቀንቃኝ ነው ይሄን ማንም አይክደውም ግን ይሄ ሰው የታለ ብሎ የፈለገው የልውም። እባካቹህ በዚህ ዘርፍ ያላቹህ ሰዎች እንደነ ፋሲል ደሞዝ እድል እንዲያገኝና በውጭ ሃገራት ዳግመኛ ስራውን እንዲያቀብ አግዙት እሱ አለሁ እያለ እድሉን ስጡጥ
Ufff...killer old! Love this timeless song!
በጣም ታሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እያለ ነዉ እባካችሁ ወንድማችንን እንርዳዉ
Zena Michael ..how can we help? Give us the info pls?
0913717938 እያዮ ማንያዘዋል
Zena Michael በቃ fm ላይ ቲፎዞ የሌለው ወድቆ ይቀራል?
@@zenamichael8366 is that too late call now ?
ትክክለኛ ስልኩ ነዉ
የኔ ጊታ በጣም ነዉ ያዘንኩት አንተን የመሰል ሰዉ በርዳታ ዉይ ይች አለም
ግን አለ
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ።
ኣዝዩ ጥዑም ደርፊ! የቅነይልና ሓውና እያዩ ማንያዘዋል!!!!!!"
Naw a time there is no zemaa like this wawee
የጥበብ እሸት መዓዛዋ ያውዳል፤ በሀሴት ያስረቀርቃል፤ በስሜት ያፍነከንካል፡፡ እያዩዩዩዩዩ…
ነብስ የእግዚአብሔር ናት ተቸግራ ያያት የሰማ ቢኖር ካረዳት ይጠየቅበታል በቲፎዞ ብሎ ነገር የለም ወድሜ
huuuuuuffffffffff musica baynor noro min yiwutegn neber
አቤት የት ይዞኝ ነጎደደደ
ዘመን ተሻጋሪ እና አይረሴ ትውስታ እንዲሁም እጅግ ድንቅ የሆነ ሙዚቃ ነው
እያዩ ስንታየው ተፈራ ነኝ በዚህ ስልክ ደውልልኝ የሳይቤሪያው የጥንቱ
እያዩ ማንያዘዋል - አይናማ : 1980 E.C.ግጥም : ብርሃኑ ቸኮል እና እያዩ ማንያዘዋል **** ዜማ : እያዩ ማንያዘዋልአሬንጅመንት : አበበ ካሳ **** አልበም ቀረፃ : በሃገር ፍቅር **** ቪዲዮ ቀረፃ : አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት (ETV Studio) ***** ተወዛዋዦች: ብሩክ አሰፋ እና ፅጌ ትፍሩ (ከሃገር ፍቅርቲያትር)አሣታሚና አከፋፋይ : መንዝ ሙዚቃ ቤት (ጅማ)
Full Information Thanks!!!
@@temesgenyilma yes good information
ህብረ ትርኢት ትዝ አለኝ!
እኔም
ቅዳሜ እና ማክሰኞ ማታ
አይናማ
Oldies pure! Thanks
Betam das yilal eyayu
ውይ የሀገሬ ልጅ አይልጅነት ትዝ አለኝ አይመለስ
The legenet of best
Old good times ! My families used to like it a lot. And he was amusingly vocalist
Abet dimis abet gitim abet rytem hulum best of the best
i really like ethiopia music. thank you for making me happ
Hi
+Nicka Awalyta fcvvvghujdewgjjczxguihxxfdegbjdgyiisdvjksdbn to yuii ykji u
👌አሪፍ እያዩ oldies goodies
ሰላም ነዉ ታሪክ በስልኩ ደዉለህ እራሱን ማነጋገር ትችላለህ ወድሜ እኔ ደዉየ ነዉ ያገኝሁት
የት ነው አድራሻው ወይም ስልክ ቁጥሩን ካወቃችሁ
የምወደው
best work of Eyayu Manyazewal and Abebe Melese(this song zema creator)
thank you very much for your invitation the most I like music. please send the full album if you have. 10Q again
Ay Mirkuz! This is such a masterpiece. Thank you !
Hiwot Emishaw , I agree. It’s one for the ages !
አይ መረኛው ጦርነት በላው ወገናችንን። የዘረኝነት በሽታ የወለደው ትንቅንቅ።
Enlightened artist, always end up poor and lone
I hear this music I remember my mom I miss her she's in Ethiopia she love him she listens music መንዥማ and she loved it
በጣም ያዝንሕ
I miss my grandma
Thank you Enat Ethiopian adera her name is Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
Uffffff.....man lihun!!!!ayzemen yalfal endekelal!!!
Hulem bizefen beye yememegnew wondeme new wow
Merkuz !!!! Ere huuuuuuuu senteun astaweskegen HummmmmmmThanks !!!!!!!!
You’re welcome, bro.
Precious Locks
ልጅቱ ግን ዋው
ወይኔ ድሮ ህብረ ትርኢት!
Ethio Ethio Ethio Ethio: Ethiopa . Thank you.
mirkuz u are so wonderful song u relase as always keep it up
የድሮ ዜማዎች በጣም ደስ ይለኛል
lovely song!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
wow amazing song & dance...............
ምንአለይህ ጊዜ ቢመለስ
betam migerimegn ena miwedew clip new
Really.....................ededmeh yirizem. hulum sirawochih yimechalu!!
i was assuming this song belong to fasil demoze but now I understood to whom is the original patent!!!!
ወይኔ እያዩ ተቸግሮ በይረንዳ ነው የሚያድረው ወይኔ አገሬ ኢትዮጵያ
አሁን አለ እንዴ በህይወት ለመርዳት ነበር ታውቀው ከሆነ 😢
@@ghdh7067አሁን የት እድል ረላውቅም እሄ ከ4አመት በፊት ነው
@@ghdh70670:12
ሽኪ አማነወት ወይ ወሎ ናፈቀኝ
Ye Eyau musika siesema yelijetenet gizie new yemitayegn betham yemiwedew zefen 👌💖👍
Steuber View
This albem was prodused in jima menz music shop & I remember the time.
የሄንሰዉየ የሚያገናኘኝ
What a great music!!!!
😭አይ ትዝታ
Wht a nice song:)
አይይይይ I Love this song
Good job!
wow! great!
I remembered vividly this moment ,has been long time.....
Thanks bro, I found the clips but couldn’t find the album. Was it 1980 or 1981 ? Perhaps you were too young to remember that.
@@Mirkuzz tks. My bro .keep it up we will waiting you for moor ... LoL
Fasil Demewoz indabelashebih bitawq tabd neber. Aye dimts ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yamu Yamu በለው! ፋሲል ደሞ ምኑን አበላሸው አስፈቅዶ ነው የዘፈነው ብታውቅስ ሰውየውን እያዩን
Aron Abraham Asfeqdo kehone chewanet new gin alabelashewm malet atchilm miknyatum Fassil silehone bicha madneq kalhonebin zefenu ke Fassil ye azefafen zeybe gar yemihed aydelem. Fassil berasu zefenoch new yemiwidedew.
ደስ የሚል ሙዚቃ
ዘመን የማሽረው ሙዚቃ ያሁኑ ማ፡፡ ምኑንም አልሰማውም፡ ይሄን የመሰለ ድምፅ ዱሮ ቀረ፡፡ ሙዚቃ ድምፃቸው፡፡ ይገዛቸዋል በስሜት ነው የሚዘፍኑት፡ ለገዘብ ብቻ አይደለም እኔ በጣም ነበር እማዳምጠው
what a marvelous Ethiopian song
Really i like it
እያዩፍቅርየሚዳጨለሚትአይናማውዘፈንክልዩትዝታአለብኝ
wOw all yante music & Menzuma my hope
Belijinete jemiro eyesemahu yadekut mirt zema sisemaw hode yirebeshal
ማን ሊነግረኝ ይችላል ስለ እያዩ ሁኔታ
Banchoamlak Tesema በቁጥሩ ደውይለት ይነግርሻል
ጄ ቲቪ ላይ ቃለ መጠይቁን መመልከት ነው
ua-cam.com/video/6gmOAZbV338/v-deo.html
incredible
Yalteberezew Enqu muziqa
በጣም
❤❤❤❤❤❤❤
ምንጊዜም የማይሰለች
How are Kibirt Ethiopia.
ዘመን ተሻጋሪ እና አይረሴ ትውስታ
Woyne berkeyewoche......!!!
ወድማችን በጣም ችግር ላይ ነዉ
ውይይይይትዛታየየየየየየ
ወንዱ ማነው ስሙ የምታቁ መልሱልኝ በአላህ??????
ብሩክ አሰፋ ይባላል ፥ ቪዲዮ ዲስክሪፕሽኑ ላይ የሁሉም ስም ተጽፎ ይገኛል
አንዳች ነገር ወረረኝ። እንባዬ ቀረረ። በልጅነት እየሰማሁ ያደጉበት ሰፈሬ ታወሰኝ። ዛሬማ አገር ተሻግሬ ውቅያኖስ አቋረጨ በሰማይ በርሬ ሌላ አለም አለሁኝ። ወይ ጊዜና ትዝታ። ጀስ የሚል ንዝረት። አዬዪዬዬዬዬ
ebakachehu enenm wsedugnnn
ጥላሁን
ይህን ውብ የሆነ የድሮ ዘፈን ስትሰማ በቃ ድብልቅልቅ ባለ በሀዘንም በደስታም በናፍቆትም የተሞላ ስሜት ውስጥ ተውጠህ ሆድህ ይረበሻል😢 እናመሰግናለን ❤
❤❤❤❤❤
Enem
የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ እስከአሁን የማይሰለች ድንቅ
አቤት ጊዜ እንዴት ይሮጣል ይሄን ዘፈን ለመስማት ቅዳሜ ከሰዓት ሬድዮ ኘሮግራም ወይንም ሕብረ ትሪትን መጠበቅ ግድ ይል ነበር እንደ አሁኑ እንደወረደ ማግኘት ከባድ ነበር።
ኡፍ የድሮ ሙዚቃዎች 💝💝💝እኮ ሕይወት ናቸው 💝💝💝👌100%
ድምፅ ብሎ ዝም ነው ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ነው
በ80 ዎቹ ስንት አይነት ድምፅ ተፈጥሮ ነበር የለዛ ዘመን ከነሙዚቃ ተጫዋቾቹ
I WONDR WHAT HAPND TOO THIS AMEZING SANGRE? 2024
ይህን የመስለ ድምፅ ይዘህ በረንዳ ላይ ያሳዝናል ያስከፍል ውይይይይይይይ ምድር አንዱን ስታነሳ አንዱን ስትጥል
አይዞህ ወንድሜ
ይቅርታ ግን ትንሽ አልኮሆል ሳያበዛ አልቀረም። አነጋገሩና ሁኔታው ከዳይቢቲስ ይልቅ ያን ነው የሚመስለው።
@@Mirkuzz እውነትህን ነው ሳይሆን አይቀርም የአልኮል ሱስ በጣም አስቸጋሪ ነው እግዛብሔር ይሁነው
ወንድ ሴት አላቅም እኔና አንች ወይንም አንተ ምን ድን ነዉ ኃላፊነታችን ድጋፍ ለማድረግ?
የዛ ዘመን ትውልደድ በመሆኔ እድለኛ ነኝ።
በጣም!
ትክክል መልካም የነበረውንም ዘመን ብናይም የደረስንበት ዘመን ግን እጅግ ያሳዝነናል
ትክክል መልካም የነበረውንም ዘመን ብናይም የደረስንበት ዘመን ግን እጅግ ያሳዝነናል
Full Ethiopian Artist thank you ❤️❤️.
I Love you Ethioian.
our iconic earlier singer artist Eyayu ,we love , i always admire creative song.
ልጅነቴ የቤተሠቦቼ ቤት ትዝ አለኝ
አሁን ከኢትዮጵያ ሌላ አገር ያሉ እውነት 🎧ሙዚቃ አሰምተዋል ? እኔማ የዝህ ዘመን ትውልድ ብሆንም አምልጬ ከእነ እያዩ ጎራ ነኝ አልታደልክም ትሉኛላችሁ ? ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጡ ምርጡ ምርጡ
ደግመው የማይገኙ ሀብቶች በመሆናቹ ስራቹ በክብር ይቀመጥ!
አይ የሰው ልጅ መጨረሻ አይይይይ
አሁን እንዲህ ሆነህ ማየት ያማት
Kibuir General Asaminew Tsige Ayimotim Ethioia Tikidem all the time.
ጸጉሬ ቆመ በትዝታ አገር ቤት ወሰደኝ
እያዩ ምርጥ የሃገረሰብ ሙዚቃ አቀንቃኝ ነው ይሄን ማንም አይክደውም ግን ይሄ ሰው የታለ ብሎ የፈለገው የልውም። እባካቹህ በዚህ ዘርፍ ያላቹህ ሰዎች እንደነ ፋሲል ደሞዝ እድል እንዲያገኝና በውጭ ሃገራት ዳግመኛ ስራውን እንዲያቀብ አግዙት እሱ አለሁ እያለ እድሉን ስጡጥ
Ufff...killer old! Love this timeless song!
በጣም ታሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እያለ ነዉ እባካችሁ ወንድማችንን እንርዳዉ
Zena Michael ..how can we help? Give us the info pls?
0913717938 እያዮ ማንያዘዋል
Zena Michael በቃ fm ላይ ቲፎዞ የሌለው ወድቆ ይቀራል?
@@zenamichael8366 is that too late call now ?
ትክክለኛ ስልኩ ነዉ
የኔ ጊታ በጣም ነዉ ያዘንኩት አንተን የመሰል ሰዉ በርዳታ ዉይ ይች አለም
ግን አለ
ዘመን የማይሽረው ምርጥ ሙዚቃ።
ኣዝዩ ጥዑም ደርፊ! የቅነይልና ሓውና እያዩ ማንያዘዋል!!!!!!"
Naw a time there is no zemaa like this wawee
የጥበብ እሸት መዓዛዋ ያውዳል፤ በሀሴት ያስረቀርቃል፤ በስሜት ያፍነከንካል፡፡ እያዩዩዩዩዩ…
ነብስ የእግዚአብሔር ናት ተቸግራ ያያት የሰማ ቢኖር ካረዳት ይጠየቅበታል በቲፎዞ ብሎ ነገር የለም ወድሜ
huuuuuuffffffffff musica baynor noro min yiwutegn neber
አቤት የት ይዞኝ ነጎደደደ
ዘመን ተሻጋሪ እና አይረሴ ትውስታ እንዲሁም እጅግ ድንቅ የሆነ ሙዚቃ ነው
እያዩ ስንታየው ተፈራ ነኝ በዚህ ስልክ ደውልልኝ የሳይቤሪያው የጥንቱ
እያዩ ማንያዘዋል - አይናማ : 1980 E.C.
ግጥም : ብርሃኑ ቸኮል እና እያዩ ማንያዘዋል **** ዜማ : እያዩ ማንያዘዋል
አሬንጅመንት : አበበ ካሳ **** አልበም ቀረፃ : በሃገር ፍቅር **** ቪዲዮ ቀረፃ : አዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት (ETV Studio) ***** ተወዛዋዦች: ብሩክ አሰፋ እና ፅጌ ትፍሩ (ከሃገር ፍቅርቲያትር)
አሣታሚና አከፋፋይ : መንዝ ሙዚቃ ቤት (ጅማ)
Full Information Thanks!!!
@@temesgenyilma yes good information
ህብረ ትርኢት ትዝ አለኝ!
እኔም
ቅዳሜ እና ማክሰኞ ማታ
አይናማ
Oldies pure! Thanks
Betam das yilal eyayu
ውይ የሀገሬ ልጅ አይልጅነት ትዝ አለኝ አይመለስ
The legenet of best
Old good times ! My families used to like it a lot. And he was amusingly vocalist
Abet dimis abet gitim abet rytem hulum best of the best
i really like ethiopia music. thank you for making me happ
Hi
+Nicka Awalyta fcvvvghujdewgjjczxguihxxfdegbjdgyiisdvjksdbn to yuii ykji u
👌አሪፍ እያዩ oldies goodies
ሰላም ነዉ ታሪክ በስልኩ ደዉለህ እራሱን ማነጋገር ትችላለህ ወድሜ እኔ ደዉየ ነዉ ያገኝሁት
የት ነው አድራሻው ወይም ስልክ ቁጥሩን ካወቃችሁ
የምወደው
best work of Eyayu Manyazewal and Abebe Melese(this song zema creator)
thank you very much for your invitation the most I like music. please send the full album if you have. 10Q again
Ay Mirkuz! This is such a masterpiece. Thank you !
Hiwot Emishaw , I agree. It’s one for the ages !
አይ መረኛው ጦርነት በላው ወገናችንን። የዘረኝነት በሽታ የወለደው ትንቅንቅ።
Enlightened artist, always end up poor and lone
I hear this music I remember my mom I miss her she's in Ethiopia she love him she listens music መንዥማ and she loved it
በጣም ያዝንሕ
I miss my grandma
Thank you Enat Ethiopian adera her name is Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
Uffffff.....man lihun!!!!ayzemen yalfal endekelal!!!
Hulem bizefen beye yememegnew wondeme new wow
Merkuz !!!! Ere huuuuuuuu senteun astaweskegen Hummmmmmm
Thanks !!!!!!!!