በሌለሁበት ጥላኝ ጠፋች ሊታይ የሚገባ የመልካም ወጣት ምስክርነት SEP 03,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 вер 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @roziyechrist92
    @roziyechrist92 3 роки тому +22

    በሰው ውስጥ ተቀምጦ የሚሰራ አዋጊ አጣይ ወረኛ መንፈስ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የተወጋ የተዋረደ ይሁን
    ዮኒታ ዛሬም ተባረክ❣

    • @be8cab
      @be8cab 3 роки тому

      አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን

  • @seadalove5488
    @seadalove5488 3 роки тому +76

    ዮኒዬ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የስንቱን ቤት አደስክ 🥰🥰🥰🙏🙏አንተን ለማድነቅ ፔንጤ መሆን አይጠበቅብኝም እወድሀለሁ

    • @user-bc1oh8yr2s
      @user-bc1oh8yr2s 8 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤ tikkle hayemanote aygadebmi ye setu bete yefarase geta ba yoni bakule ....❤❤❤

    • @mobileeemobileeetre
      @mobileeemobileeetre 8 місяців тому

      Be tikikli❤❤❤❤❤❤❤

    • @abbyabbe4203
      @abbyabbe4203 Місяць тому

      Yess❤❤❤❤

    • @Habtam-nt6st
      @Habtam-nt6st Місяць тому

      Batkikle ❤

    • @tilahunmegersa626
      @tilahunmegersa626 Місяць тому

      God bless you for good thinking and good suggestion

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 3 роки тому +116

    ለሴቶች ሁሉ እንደዚሕ አይነት የሚሸከም ይቅር ባይ ባል ይስጣችሁ ከዚሕ በሗላ ይቅር የማልለዉ የሰዉ በደል የለም የበደልኳችሁም ካላችሁ ይቅርታ አድርጉልኝ ዘመናችሁ ይባረክ🙌🙏ዮኒ🙏🙏

    • @hermela4279
      @hermela4279 3 роки тому +1

      Ameeeeeen

    • @singerandualemasefa3914
      @singerandualemasefa3914 3 роки тому +1

      ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇
      ua-cam.com/video/KM6eFmzV0ho/v-deo.html
      ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ

    • @hiwotmulugeta9372
      @hiwotmulugeta9372 3 роки тому

      አሜን

    • @abrahatabraht5489
      @abrahatabraht5489 3 роки тому

      @@hiwotmulugeta9372 Tamsin.

    • @abrahatabraht5489
      @abrahatabraht5489 3 роки тому

      Yone.tbrke

  • @tigistteka1567
    @tigistteka1567 3 роки тому +261

    የሚገርም ባል ቀለበቱን እኳን አላወለቀም ሲጠብቃት ጌታ ይባርክህ❤

    • @semuyazeru1220
      @semuyazeru1220 3 роки тому +13

      እኔ ያየሁትን አይተሽልኛል የሚገርም ባል ነው ትዳራቸው ይባረክ

    • @yaphetelias9681
      @yaphetelias9681 3 роки тому +4

      I know

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +2

      እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘😘😘

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      @@semuyazeru1220 እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን

    • @be8cab
      @be8cab 3 роки тому +4

      አንዳንድ ሰው ግን ትግስቱ

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 3 роки тому +23

    በቃ ዉዱ ባለቤቴ ጌታን እኔ እና አንተ እንደዝ እንሆናል በጌታ ይቅርታ አዎ በኔ እና ባንተ መሀልም ሰው ገባ ዉይይይይ በቃ ይቅርታ የኔ አባት የኔ ባል የኔ ወንድም የኔ መከታ የት ነክ ዮን ጋር እንሂድ ቤታቺን እንስራ ዳግም እዎዳለው ሁሌም እክሳሃለው 😢😢😢😢እስት አንድ ያድርጋችሁ በሉኝ የኔ ጥፋት ነው የኔ ጌታ 🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️I LOVE U

    • @user-mj6cm7nk8f
      @user-mj6cm7nk8f 29 днів тому +1

      ምንተስሪየለሽ ፍጠኚ ሰይጣን እርርርር ይበል

  • @Mekdubye
    @Mekdubye 3 роки тому +338

    ውይኔ dislike 👎🏿 የምታደርጉ ሰዎች ግን እጃቹ ልምድ ሆነበት ነው መቼም እንጂ ሰው እንዴት የፈረሰ ትዳር ሲሰራ ደስ አይለውም 🤗🙄 ዮኒዬ እውነት የሰው ልጅ ዘላለም የመኖር እድል ቢሰጠው ላንተ ተመኘው🙏 አንተ ዝም ብለህ ለምልም 🙌🏻🙏

    • @haymanotgetachew9377
      @haymanotgetachew9377 3 роки тому +3

      ❤❤🙏🙏

    • @selamebegetamulunawe
      @selamebegetamulunawe 3 роки тому +3

      ሊያፋቱ መሀል የገቡ መፍዙዞች ተናደው ነው ሴጣን የጋለባቸው ጌታ ምህረት ያድርግላቸው

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 3 роки тому +2

      ጌታ ማየት ይሁንላቸው አኛ የቀመስነውን የክርስቶስ ፍቅር ልባቸውን ይግዛ

    • @danielberhane440
      @danielberhane440 3 роки тому

      ሰይጣን መንፈስ ኣላቸው

    • @degefamamoofficial8452
      @degefamamoofficial8452 3 роки тому +1

      Yoni 1gna new 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 роки тому +102

    እህቴ የተባረከ ሰው ሰቶሻል
    ዘመንሽን ስትገዢለት ኑሪ♥️♥️🙏🏾🙏🏾

    • @singerandualemasefa3914
      @singerandualemasefa3914 3 роки тому

      ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇
      ua-cam.com/video/KM6eFmzV0ho/v-deo.html
      ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ

    • @ruthmebratu1049
      @ruthmebratu1049 2 роки тому

      geta new yebarekelattt

  • @fitsumsurra5162
    @fitsumsurra5162 3 роки тому +19

    ዬኒ ዘርህ ይባረክ አንተ መልካም አገልጋይ ነህ፡ ሀገርን እየፈወስክ ነው፡ተሳክቶልሀል

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd 3 роки тому +11

    ዮናታን እድሜክ ይርዘም አንተን ለኢትዮጵያ ምድር የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ አስቀናሀኝ

  • @eshetuelala131
    @eshetuelala131 2 роки тому +22

    ❝የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።❞
    -ማቴዎስ 5: 9

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in 3 роки тому +56

    ጌታ ድንቅ ነዉ አሰራሩ ልዩ ነዉ

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 3 роки тому +46

    ሰምቼ ሳልጠግብ ነው ያለቀው እንዴት ደስስስስስ እንደምትሉ በጌታ በጣም ታምራላችሁ እንኳን ደስስስስ አላችሁ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት በጣም ደስስስስ ብሎኛል

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 3 роки тому +21

    ስለ እናንተ እኔ ደስ ብሎኛል ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @Alem1985
    @Alem1985 3 роки тому +44

    The guy is so humble 🤩🤩🤩

  • @evaedom
    @evaedom 3 роки тому +99

    እድለኛ ነሽ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናቹን ይባርክላቹ

    • @singerandualemasefa3914
      @singerandualemasefa3914 3 роки тому +1

      ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇
      ua-cam.com/video/KM6eFmzV0ho/v-deo.html
      ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      ዮኒዬ ወንድማችን ዘመንህ ይባረክ በሂወቴ እንደዚ የሚገርም የሚደንቅ እጵ ድንቅ የሁነ ትምርት ካንተ ነው የተባርኩት ተባረክ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      በሠላም ላገሪ ያብቃኝ መጥቼ እፈወሣለሁ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      ትዳራችሁ ይለምልም ታምራላችሁ ልጃችሁ እድግ ይበል

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 2 роки тому

      ቢቢዬ ሢያምር

  • @yigeremueyoel379
    @yigeremueyoel379 3 роки тому +5

    ምን አይነት አስደናቂ እና አስገራሚ ባል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡

  • @serkalemtafese9686
    @serkalemtafese9686 3 роки тому +55

    የብዙዎች አባት ያድርግህ ዮኒ ጌታ ይባርክህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 роки тому

      ዮንዬ ምን ልበል አረ የስንቹ ቤት ተፈወሰ ስንቹ ከሞት ዳነ የስንት እናቶች እንባ ታበሰ ምለው አጣሁ አንዱ ልጂህ ሺ ይሁንልህ ዘመንህ ይለምልም ❤️❤🙏

  • @tulutulukuwait4820
    @tulutulukuwait4820 3 роки тому +31

    ለጌታ የሚሳነው ምንም ነገር የለም ዮንዬ ዘመንክ ዘላለምክ ይባርክ

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 роки тому +59

    እንደዚህ አይነት ወንድ አለ እንዴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ ይህንን ቅንነት ይጨምርልክ

  • @elenayegeta672
    @elenayegeta672 3 роки тому +14

    በጣም እድለኛ ነሽ እህቴ ጌታ የባረከው ባል ሰጥቶሻል ቀሪ ዘመናችሁ የሰላም የደስታና የፍቅር ይሁንላችሁ ተባረኩ

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 3 роки тому +18

    ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት በረከት ለኛ ይሁን አሜን

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 роки тому +1

    እኔ ለራሴ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ባሁን ሰአት እደዚህ ታጋሽ ባል ታጋሽ ሰው ማግኘት በራሱ ትልቅ ነገር ነው ዮንዬ ተባረክ

  • @danielberhane440
    @danielberhane440 3 роки тому +11

    ወይኔ ልቤ በደስታ ሞልተዋል ❤️❤️ሰው ሲዋደድ እንዴት ደስ ይላል ዮኒ እግዚኣብሄር እንደ መልኣክቶች ያኑርህ

  • @zelalemdesta5493
    @zelalemdesta5493 3 роки тому +6

    እግዚያብሔር ያጣመረውን ማን ይለየዋል?
    ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ!!! ዮኒ ዘመንክ፣ ዘርክ ይለምልም!!!

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b 3 роки тому +21

    ሰይጣን ይፈር እንኳን ደስ አላችሁ ሰውየው ግን በጣም የተባረከ ነው እንዲህ አይነቱ ትውት ቤታቸውን አክባሪ ወንዶችን ያብዛቹ 👏👏👏

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +20

    ጌታ ለሁሉም ነገር መልካም ነዉ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ህይወትን የሚቀይር ስሙ ይባረክ ጌታ እሰከ መጨረሻ ያጽናቹ ዮኒዬ ስጦታችን ተባረክ

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 3 роки тому +26

    እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ እህት ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ዮኒየ ተባረክ

  • @redietgetu5778
    @redietgetu5778 3 роки тому +18

    ዮኒዬ እግዛቤር ዘመንህን ይባርክ።እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን።

  • @sara1380
    @sara1380 3 роки тому +9

    ምን አይነት ግሩም ባል ነው😭 የኔ ወንድም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +60

    የእውነት ዘቢብ 1ኛ ነህ ተባረክ

  • @ruthabera4313
    @ruthabera4313 3 роки тому +24

    I don't know how to explain I am really happy by God's wonderful work and love!!!!!!! Bless you all!

    • @muluwerkmuluwerk6300
      @muluwerkmuluwerk6300 3 роки тому

      አሜንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ንንንንንንን እልእልእልእልእልእል ክብረ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @tadesseelemo804
    @tadesseelemo804 3 роки тому +9

    እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሲሆን ህይወት ማንኛውንም ፈተና ታልፋለች እግዚአብሔርየተመሰገነ ይሁን ዘቢብ ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርክህ የምስራችም ተባረክ

  • @saragirma3927
    @saragirma3927 3 роки тому +32

    He is a wonderful person!!!!

  • @betelhemadamseged5744
    @betelhemadamseged5744 3 роки тому +6

    በጣም መልካም ባል ነው ምርጥ ሰው አንቺም አልተ ገለጠም እንጂ እንደዚ የሚሆንልሽ መልካም ማንነት አለሽ ከዚህ በኋላ ከጌታ ብቻ ስሚ ሰው አትስሚ መልካም ይሁንላቹ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 роки тому +69

    በጣም ደስ ይላል ክብሩ ይስፍ ለመዳህኒአለም ትዳራቹን ያፅናው ውለዱ ክበዱ በብዙ ጌታ ይባርካቹ። ዪኒዬ ተሳክቶልሀል !!!

    • @isimbielogieuse1943
      @isimbielogieuse1943 3 роки тому +2

      Give us English subtitles please

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому

      እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን😘😘

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 роки тому

      @@agelgay.birhan.niguse
      ምን ችግር አለ ጎራ በሉ እንላለን አብረን እናድጋለን ደሞ ለሰብስክራይብ እረ ጣጣ የለውም

    • @beersheba4316
      @beersheba4316 3 роки тому

      @@isimbielogieuse1943
      Sure

  • @Axel-onrblx
    @Axel-onrblx 6 місяців тому +1

    Wawwwwwwwwu yoni zemeni yetebareke yihuni geta aniteni lehagerachini sile sete fetarin amseginalewu setiyani dibini yibelewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ era yigerimali ko miladirgi

  • @konegen6189
    @konegen6189 3 роки тому +206

    እንዴት የተባረከ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @debrituhalelo8383
      @debrituhalelo8383 3 роки тому +10

      አይገርምም? እንድህም አይነት ወንድ አለ?

    • @agelgay.birhan.niguse
      @agelgay.birhan.niguse 3 роки тому +1

      እንወደደ አደሲነኚ አባርቺኛ በቅነታ ማርየ በቲሰብ እነሁን

    • @singerandualemasefa3914
      @singerandualemasefa3914 3 роки тому

      ለ2014 በዚህ መዝሙር እመርቅሻለሁ አንች ደግሞ በእምነት እየሰማሽ አሜን በይ። ዘማሪ አንዱአለም እባላለሁ ከጎንደር። 👇
      ua-cam.com/video/KM6eFmzV0ho/v-deo.html
      ከተባረክሽበት ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ የበለጠ እንድሰራ አበረታችኝ

    • @user-pg7iu9rs9p
      @user-pg7iu9rs9p 3 роки тому

      Faxari. Scagawen. Ybezalek. Ylam. Mdanet. Yoni. Tbarak. Edema. Yetadas. Enwadekalan.

    • @Wendocheye
      @Wendocheye 2 роки тому

      ዉድ እህቴ ሰብስክራብ እንደራረግ ❤🙏👈

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 3 роки тому +60

    ባልኮ ሚሰጥ ከፈጣሪ ነው ማሪያምን ትዳራቹ ይባረክ

  • @thetruth4719
    @thetruth4719 3 роки тому +19

    He is the definition of Godly Husband ❤️ I watched it all crying a joyful tears may your marriage be filled with His blessings🙏

  • @genetemaryam3967
    @genetemaryam3967 2 роки тому +2

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዮንዬ ግን ባንተ ብዙ ተምራለሁ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣችሁ ሴቶችዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Muna-bn7rx
      @Muna-bn7rx Рік тому

      አሜን❤😢😢😢😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +17

    ዋው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ታርክን ይቀይራል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ትዳራችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ ተባርኩ ክፉ አይንካችሁ 🙏❤️
    ዮንዬ አንተ ትለያለህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባረከው የብዙ ሰዎች ቤት እንደ ሰራህ ቤትህን እግዚአብሔር ይስራው ለምልምልን ሺ ሁን ክፉ አይንካህ ❤️❤️❤️

    • @abbytizale5089
      @abbytizale5089 3 роки тому +1

      Amen 🙏🏿

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 роки тому

      👍👍👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @salamerbeto4639
    @salamerbeto4639 3 роки тому +1

    ዮኒ በጣም ነው አኮ የተሳካልክ አተ በጌታ የተወደድክ ነክ ጌታ አቤትክን በጥፍ ይባርከው አተ የብዙዎችን ኢወት የመለስ ነክ ዮኒ አወድካለው

  • @eldumg3133
    @eldumg3133 3 роки тому +19

    What an advice Yoniye God bless you! Especially for married couples you raised a good point. Letting third person in marriage is very dangerous. I have seen it in my own family. My parents got divorce 2 and half a year ago and I am struggling alot because of it, but I am waiting for God's timing. I will never give up for my God is faithful! Still there is a hope and time for my parents too☝️😭😭 God bless you Yoni you are a blessing for this generation.

  • @mekus5178
    @mekus5178 3 роки тому +1

    ዮኒ በአንተ ውስጥ የክርስቶስ ኢየሱስን ፍቅር እያየሁ ጌታን እባርካለሁ፣ ከዚህ በላይ ጌታ በአንተ እና በቤተሰብህ የበለጠ ደምቆ ይታይ። እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም ሰለሚል ቃሉ ሙሽሮችም እንኳን እንደ ቃሉ ሆነላችሁ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +23

    እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው እንኳን ደስ ያላቹ የሚገርም ልብ ነው ያለው

  • @frehiwotyeshitila6358
    @frehiwotyeshitila6358 3 роки тому +1

    ወንዶችን ሁሉ እየጠቀለልኩ ገደል ከመክተት አዳንከኝ መልካም ሰው ዘመንህ ይባረክ

  • @user-fm1tu5hb2k
    @user-fm1tu5hb2k 3 роки тому +3

    አቤት ዮኒ መፍዙዝ አንተን ሲያይ ፍዝዝዝዝ ዘመንህን ሁሉ በአዲስ ንቃት ጌታ ዘመንህን እያደሰ በክብር ያኑርህ ዘመንህ ሁሉ እንዳፈዘዝክ ይለቅ🙏🏽🙏🏽እንወድሀለን እንጸልይልሀለን የልጅት ባል ግን አንደኛ ነህ ጠላትህን አሳፈርክ አሁንም ይፈርልህ

  • @ruthh620
    @ruthh620 3 роки тому +20

    Yonie humble man of God more more blessings

    • @user-xy2lw5mo5u
      @user-xy2lw5mo5u 2 роки тому

      በጣም፣ደስ፣ትላላችሁ፣ባሌቤትሺ፣በጣም፣ወርቅ፣ስው፣ነው፣በአሁኑ፣ዘመን፣እንደዚህ፣ያለ፣ስው የለም፣ነገር፣ግን፣ጌታ፣ስለረዳሺ፣ጌታሺን፣አክብሪ፣ተባረኩ፣መልካም፣ትዳር፣

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 роки тому +3

    ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከዉ ባል ነዉ።።❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌

  • @saranegassa2923
    @saranegassa2923 3 роки тому

    ዮኒ የእግዚሐብሔርን የልቡን ሀሳብ ስለምታገለግል ተባረክልን ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን

  • @sebleworktefers2958
    @sebleworktefers2958 3 роки тому +19

    Such humble , wonderful, honest, and intelligent man 👏👏👏 May God bless you dear brother . Women of God bless you don’t allow people in your life to tell about opinions 🎉🎉

  • @etube6895
    @etube6895 3 роки тому +17

    ኤሔማ አንደኛ በል ነው
    ክብረ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 3 роки тому +6

    Wonderful Husband Yeluhal Yeah Newe🙏🙌❤

  • @NetsanetGizachew-ld4ls
    @NetsanetGizachew-ld4ls Рік тому

    Yoniyee slante Egziyabhern Amesegnalew ...lela kalat slelelegn Egziyabher zemenhn yibarkew alfe hid 🙏🙏🙏🙏

  • @genetyitayal4349
    @genetyitayal4349 3 роки тому +3

    በእውነት ያለማጋነን የተባረከ ልዩ ባል ጌታ ሰጥቶሻል አምላክሽን እያመሰገንሽ ውድድድድድድድ አድርጊው

    • @tedyadugna5077
      @tedyadugna5077 3 роки тому

      kkkkk wuuddiidddddd endet yikaral wuuddiidddddddd kkk

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 3 роки тому

    ዮኒ እግዚአብሔር ይመስገን የብዙዎች አባት ያደረገህ እርሱ ነው የፈረሰ እንድትጠግን የሾመህ ዮኒዬ እግዚአብሔር ነው ተባረክ ተባረክ ዮኒ የብዙዎች እናቶች አምባ ታብሷል። ዮኒ የወጣቶቻችን እንቆቅልሽ ባንተ ተፈቷል ዮኒ የምለው የለኝም እግዚአብሔር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ አሁንም ጌታ በጥበብ ፣ በማስተዋል ፣ በልዩ ዕውቀት ፣ በልዩ ፀጋ ፣ በልዩ ሞገስ ይግለጥህ ተባረክክክክክኮ

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 3 роки тому +19

    መልካም ባል ነህ, አንቺንም ጌታ ይባርክሽ!!!

  • @tikdemlegesse3405
    @tikdemlegesse3405 3 роки тому +1

    እንዲዚህም አይነት ታማኝ መልካም ሰው አለ መልካምነቱ አሰለቀሰኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tigsetmulugita8118
    @tigsetmulugita8118 3 роки тому +5

    ተባረኩ፡በብዙ፡ዮኒየ፡ዘመናችሁ፡ይባረክ፡በብዙ

  • @user-qh1pw1nc3x
    @user-qh1pw1nc3x 2 роки тому

    ዮን ምን ልበልህ ስለ መልካምነትህ ቃል አጣለሁ ብቻ ደጉን ጌታን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ ።እግ/ር የተመሰገነ ይሁን ይህ ልብ ከአብ ነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው እሱን ብቻ ስለሆነ።

  • @alemargaw1641
    @alemargaw1641 3 роки тому +11

    ደስ ሲል!!!!! እባካችሁ የተፋታችሁ ባልና ሚስቶች እዚህ ቤት ውስጥ ማይፈታ ቋጠሮ የለምና ሄዳችሁ ተማሩ ይቅርም ተባባሉ

  • @romrom9556
    @romrom9556 3 роки тому +5

    ምን አይነት ጀግና ወንድ ነህ ወይኔ ብርቱ ሰው ።እግዚአብሔር ይባርክ ።እባክሽ በቀሪው ዘመናቹ መልካም ሴት ሁኝለት!!

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 3 роки тому +10

    The husband is very humble god bless him 🙏🏽

  • @zharaemam2575
    @zharaemam2575 3 роки тому +3

    ዮናታ የምታስተምራቸው ትምርቶች ስለሚመቸኘ sb አድርጌሀለሁ እኔ ሙስሊም ነኘ እኔም ውስጥ ቁስል አለ የይቅርታ ልብ እንዲሰጠኘ ጸልዮልኘ በየሀይማኖታችሁ 🙏🙏

    • @tsiongirum2169
      @tsiongirum2169 3 роки тому

      Wendime ante melkam sew ena yikirta felagi nehina geta eyesus ye yikirta lib yistih

  • @nanyuamy7441
    @nanyuamy7441 3 роки тому +3

    Uuuuuuufffff Ameeeen Ameeeen Ameeeen Eleeleeee Eleeleeee Eleeleeee Eleeleeee Hallelluyyaa Hallelluyyaa Hoo YESUES Ulfaadhu Bara baraan Ameeeen ebbifamma dachaa Sabaa Waaqayyo 👏👏👏😍😍😍🇪🇹🇪🇹💞💞💞❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kalmedia27
    @kalmedia27 2 роки тому

    ዮኒ ቃላት የለኝም ተባረክ

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 роки тому +4

    ዋው ይህ እሮመኛ መዝሙር ስወደውው😍😘ደስ ሰትሉ😘

  • @ruteabede3858
    @ruteabede3858 3 роки тому +1

    ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክ

  • @abebechlegeseuae5640
    @abebechlegeseuae5640 3 роки тому +3

    ዋው ጌታ ዘመናቸውን ይባረክ 🙏

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 3 роки тому +1

    እግዝአብሔር መልካምና የሚያሰደንቅ ነገር አደረግ ሰሙ ይባረክ ዮኒ ዘመንህ ይለምልም

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 роки тому +7

    ወደ ኤፌሶን 5
    22፤ ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ የኔ ቆንጆ መልካም የሆነ ባል ጌታ ሰጥቶሻል እግዚኣብሔር የምትወጅው ከሆንሽ ባልሽንም እንደ እግዚኣብሔር ተገዝለት

  • @rodiyelight
    @rodiyelight 3 роки тому +1

    Yoniye wud Melkam sew Geta silante Yimesgen beka tesaktolhal seytan kitil yibel
    Yesus Lezelalem Geta New seyyyyyy Elelellelellelelelllellelelel

  • @abebadesta7315
    @abebadesta7315 3 роки тому +21

    ወይ ጉድ እንዲህም ያለ ባል አለ ጠላት ግን አይናችንን ያሳውረዋል በእጅ የያዙት ወርቅ ስለ መዳብ ይቆጠራል የሚሉት አባቶች ይሄ ነው

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 3 роки тому +1

    እንደው ዬኒ እግዚአብሔር እንዴት ይወድህ?
    እኛ እንዲህ ደስ ካለን እግዚአብሔርና የሰማይ መላእክቶች እንዴት ደስ ይላቸው
    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘርህን ያብዛው ተባርከሐል
    ለበረከት ሁን።

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 3 роки тому +13

    Sister use your instinct, don’t be full! Respect your marriage! May God help you all!

  • @shewittessema3253
    @shewittessema3253 3 роки тому

    ኡፍ ዮኒዬ አንተን በዚህ ዘመን የሠጠን ጌታ ለዘለዓለም ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtamassefa3169
    @habtamassefa3169 3 роки тому +4

    እግዝብሔረ መልካም አባት እንኳን ደስ ያላችሁ ዬውኔ ተባረክ

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 роки тому +6

    ዮኒ አላህ ይባርክ

  • @haymanotgetachew9377
    @haymanotgetachew9377 3 роки тому +2

    ዮን በብዙ ተባረክ ❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም አውድሃለው አግዚአብሔር ይ ጥብቅ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +5

    ይሄደሞ ልዩነው እረረ ለካ ጀግና ወንዶችም አሉ ሌላጊዜ ወንድ ጥሎሲሄድና ሲፈታ ነበር ምሰማው አሁን ደግሞ እረረረረረ ጀግናነህ ወንድሜ እህቴ የሰውን ወሬ አትስሚ ንፋስ አታስገቢ ጌታ ይርዳሽ ችግር ካለ ሁለታቹም ፍቱ እንጂ ለ ሌላሰው ወሬ ቦታ አትስጪ

  • @aberuberhanu1776
    @aberuberhanu1776 2 роки тому

    ለታሪክ የተፈጠርክ ዮኒ አንተን የወለደች እናት ለዘለዓለም ትባረክ

  • @Honey-zv7zb
    @Honey-zv7zb 3 роки тому +34

    እርስ በርሳችሁ ትዕግሥትን አድርጉ፥ ማንም በባልንጀራው ላይ የሚነቅፈው ነገር ካለው፥ ይቅር ተባባሉ። ክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እናንተ ደግሞ እንዲሁ አድርጉ።
    ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:13

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 роки тому +2

    የእግዚአብሔርን ሰም ይባረክ ዮኒ ተባረክ ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @addis1395
    @addis1395 3 роки тому +12

    ሰው ትዳሩን ከወሬኛ መጠበቅ አለበት። ባልሽ
    ወይም ሚስትህ ያንተ/ ያንቺ ናት እንጂ ለቤተሰብ ወይም ጉዋደኛ አልተሰጡም ። ዮኒዬ ተባረክ

  • @ergoayele2506
    @ergoayele2506 3 роки тому

    አንተ ሰዉ የሆንክ ሰዉ!!!! 🙏እግዚአብሔር የሚፈራዉንና የሚያስተዉል ሰዉ እንዳለ ያይ ዘንድ ከሰማይ የሰዉን ልጅ ሲመለከት አንተን አገኘ ከነባለቤትህ። ምን እላለሁ አሁንም በዘመንህ ሁሉ ማንም አይቋቋምህ የዳዊት አምላክ የትዉልዱን ልብ ምድሪቱን አሳልፎ ይስጥህ ተባረክ አሁንም እንዉጣና እንዉረስ የሚሉ ብዙወችን ይስጥህ ዉጊያህን እግዚአብሔር ይዋጋልህ አሜን።

  • @bute5158
    @bute5158 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ባርኮሀል አሁንም አብዝቶ ይባርክህ እሷም ወዳ አይደለም በቃሉ ፈውሶታል አሁን ቦታውም የእንደገና አምላክ እንደገና አዲስ አድርጎ ያኖራችኋል ሁለታችሁም መልካም ወጣት ናችሁ ልጆችሁን ጨምራችሁም አሳድጉ ተባረኩ

  • @kelutube4298
    @kelutube4298 2 роки тому +2

    አንተ የምትገርም ታማኝ ሰው ነህ
    ቀርው ዘመናችው የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላኬ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому +11

    ዋው ዮንዬ ለምልም ለምልም ሺህ አመት ኑርልኝ እወድሃለው

  • @yosephgebretensay7305
    @yosephgebretensay7305 2 роки тому +1

    እንዲህም እይነት ወንድም እለ ሁለት እመት የሜጠብቅ ላላገባችሁ እህቶች እንደዚህ እይነት ባል ይስጣችሁ🙏🏿congratulations my sister and bro ❤️❤️👏🏾👏🏾

  • @yosafabrham4729
    @yosafabrham4729 3 роки тому +3

    ሰላም ለጠቅላላው መልካም ወጣት ቤተሰቦች የውናታን እግዛቤር ጸጋውን ያብዛልህ የምኖረው ከሀገር ዉጭ ነው የሲጋራ እና የመጠጥ ሲስ ህይወቴን አመሰቃቀለው የኔ ታሪክ በጣም ረጅም ነው የናንተ ትምህርት በጣም ነው የሚመቸኝ ጸልዮልኝ ትልቅ ህልም ነው ያለኝ ተባረኩ!

  • @selamwondimu206
    @selamwondimu206 3 роки тому +1

    ዮኒ የምትከተለው ጌታ ይባርክ ለብዙዎች ማምለጥ እና መዳን ጌታ ምክንያት ስላደረገህ በጣም ደስ ብሎኛል አምላኬ ያስፋህ!!!!

  • @kiyuethio9073
    @kiyuethio9073 3 роки тому +129

    ፈጣሪ የይቅርታ ልብ ስጠን😭😭😭😭

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 3 роки тому +2

    ዩኒ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ አገልግሎትህን ያብዛልህ ያስፋልህ በሆነልህ ሁሉ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን በአንተና በአገልግሎትህ ጌታችን እየተመሰገነ ነው🙏🙏

  • @nmmagada7187
    @nmmagada7187 3 роки тому +6

    This is amazing, more blessings. Peace and ❤️

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 3 роки тому

    ዮኒዬ ቃላት አጠረኝ ባንተ እየሰራ ያለው ጌታ ይባረክ ትውልድህ ይባረክ የልጅ ሽማግሌ ምን ልበልህ ቃሌ የውስጤን ሊገልጥልኝ አልቻለም ወገኖቼ የረዳችሁ ጌታ ይባረክ

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 3 роки тому +3

    ዋው!! ስታምሩ! እንኳን እግዚአብሔር እንደገና አንድ አደረጋችሁ!!😍👏👏

  • @mimimimi739
    @mimimimi739 3 роки тому +1

    መድሐኒያለም እንኳን ረዳቹ ዮኒዮ ተባረክ❤

  • @Dina-cm9wd
    @Dina-cm9wd 3 роки тому +20

    May Lord Jesus Christ bless you all, Yonu love, more blessings to you and your beautiful family. እልልል 😄❤️❤️❤️❤️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙏🏾

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 2 роки тому +1

    ኡኡኡ እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባርክህ 😭😭🙏
    ዮኒዬ ለምልም 🙌🙌😍❤

  • @user-dk4tt5bw9h
    @user-dk4tt5bw9h 3 роки тому +22

    ሰላ ሁሉም ነገር ጌታ ይባረክ 💔💔💔💔
    ተባረኩ ፍቅርችሁ የፃና ይሁንንን 💗💖💖