የፓስተር ዶክተር ሀንፍሬ አገልግሎት በኢትዮጵያ በዩጎ ሲቲ ቤተክርስቲያን Pastor Dr Hanfree Aligaz

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 22

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 11 місяців тому +1

    Amen

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 2 роки тому

    ፓስተርዬ በጣም ነው ምወዶት ጌታን ሳላገኝ በፊት በርሶ ትምህርት ነው ወደጌታ የመጣውት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @solomontto4191
    @solomontto4191 2 роки тому

    Amen Amen God Bless you

  • @mekdes8423
    @mekdes8423 2 роки тому

    This man of God he always preach simple but full of power to transform Love

  • @dawittassew2245
    @dawittassew2245 2 роки тому

    አሜን ጌታ ይባረክ።

  • @bunikefila9423
    @bunikefila9423 Рік тому

    አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ፓስታር !!! ለዘመናት የማያረጅ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻዬን በሆንኩ ጊዜ ሰሚቼው ተፀናንቻለሁ።27/02/2015

  • @wengelawitaseged5486
    @wengelawitaseged5486 2 роки тому +1

    Am happy to see You DADDY we love You and we are blessed

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 2 роки тому

    እግዚአብሄር ይባርኮት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 роки тому

    Amen amen, Pastor good to see you!
    We love you pastor stay blessed!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому

    Amennnn Amennnn eyesus geta simu yibarek esun amino kelibu keribo yafere yelem yene abat cher new dr tebarek

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 роки тому

    ፓስተርዬ እድሜ እና ጤና ይስጦዎት ግርግር የሌለበት የሰከነ ትልቅ ፀጋ አሎት አንድ ወቅት በሚያገለግሉበት ቦታ ተገኝቼ ለ ህሙማን ሲፀልዩ ወንድሜ ከባድ የማይግሪን ህመም ነበረበት እና እሱን ይዤ ቆምኩ ቀላል እና አጭር በ እየሱስ ስም ተፈውሰሃል አሉት ወደ ቤት ስንሄድ ይሄ ምን ፀሎት ነው ይህንንማ እኔም እላለሁ ሲለኝ ጌታ ሆይ አለማመኑን እርዳው እል ነበር በ ሚገርም ሁኔታ ፍፁም ፈውስ ሆነለት እጅግ እንወዶዎታለን እኔና ቤተሰቤ ❤❤❤❤

  • @mahletlemma7127
    @mahletlemma7127 2 роки тому

    geta yebarekehe Dr Haanfree
    +-

    • @lilyzewdu7970
      @lilyzewdu7970 2 роки тому

      Pastor Hanfre 8 amet befit tseliyewiligen tefewishalew kelijinete jemiro kitarot eje lay ena egire laye neberebigen

  • @tsehaykebede5535
    @tsehaykebede5535 2 роки тому

    አሜን ፓስተር ተባረኩ

  • @misterwoldemariam7261
    @misterwoldemariam7261 2 роки тому

    God bless you

  • @misterelemma7141
    @misterelemma7141 11 місяців тому

    Tikekle new pastor

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 роки тому

    የኔ አባት እወደወታለሁ ተባረኩ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 роки тому

    Ayi geta cher eko😭😭😭😭😭😭

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 2 роки тому

    በአሁን ሰዓት እንደ እደክርስትያን እራሱን የሚወድ አለወይ?????? የርሶ ትምህርትና ተግፃስ መልካም ነው ሰሚ ካገኝ።ውድቀታችን በዝቷል ከውድቀታችን ይመልሰን።እግዚአብሔር ይባርኮት!!!!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bsrattseggzab6097
    @bsrattseggzab6097 2 роки тому

    Adress kakachu situgi

  • @zwayhailu1110
    @zwayhailu1110 Рік тому

    Utility

  • @fekefre9616
    @fekefre9616 2 роки тому

    Westin sersero berso wist alfo lemiseraw yegzabher menfes kibir yikun ,🙏 erson sadamit wiste yemisemagn selamna desta new edmna tena Geta abzito yistot .