Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Wow best
Anbesa nesh berchi
Ketry and error method yilk bemeltimetr endet mawek enchilalen?
Korrrr yilal iko isus indet yistekakelal?
የሚረብሽ ድምፅ የሚሰማው ሁለቱም የምደዋወልበት ስልክ ስለተቀራረበ የማይኩ ሬድዮ ዌቭ ስለሚጋጭ ነው ስልኮች ከተራራቁ የሚረብሽ ወይም ''Korrr'' ያልከው ነገር ይጠፋል። ቤተሰብ ስለሆኑን ከልብ እናመሰግናለን!🇪🇹
የሞተር ድምፅ ወይም ጥር ር ር የሚል ድምፅ በምን ይጠፋል
ይህ አሰራር Jump ተጠቅመን የድምፅ መስመር ስንፈልግ እና ስናገናኝየተጠቀምነውን Jumper wire ከ Resistor ሳይሆን ከ Capacitor ጋር ማገናኘት አለብን። ማለት የፈለኩት መስመሩን ስናገኝ Jumper ከ Resistor ም ይሁን ከ Capacitor ጋር ተገናኝቶ ድምፅ ሊተላለፍ ይችላል ነጀር ግን ''የሞተር ድምፅ ወይም ጥር'' ይላል ያልከው ድምፅ ከ Resistor ጋር ስናገናኝ የሚፈጠር ስለሆነ እዛው Area አካባቢ ያለ Capacitor ጋር ለማገናኘትና ድምፁን ለማስተካከል ሞክር።➘ቤተሰብ ስለሆናችሁኝና ለዚህ ቻናል ለምታደርኩት ክትትል እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ❤
Wow best
Anbesa nesh berchi
Ketry and error method yilk bemeltimetr endet mawek enchilalen?
Korrrr yilal iko isus indet yistekakelal?
የሚረብሽ ድምፅ የሚሰማው ሁለቱም የምደዋወልበት ስልክ ስለተቀራረበ የማይኩ ሬድዮ ዌቭ ስለሚጋጭ ነው ስልኮች ከተራራቁ የሚረብሽ ወይም ''Korrr'' ያልከው ነገር ይጠፋል።
ቤተሰብ ስለሆኑን ከልብ እናመሰግናለን!🇪🇹
የሞተር ድምፅ ወይም ጥር ር ር የሚል ድምፅ በምን ይጠፋል
ይህ አሰራር Jump ተጠቅመን የድምፅ መስመር ስንፈልግ እና ስናገናኝ
የተጠቀምነውን Jumper wire ከ Resistor ሳይሆን ከ Capacitor ጋር ማገናኘት አለብን። ማለት የፈለኩት መስመሩን ስናገኝ Jumper ከ Resistor ም ይሁን ከ Capacitor ጋር ተገናኝቶ ድምፅ ሊተላለፍ ይችላል ነጀር ግን ''የሞተር ድምፅ ወይም ጥር'' ይላል ያልከው ድምፅ ከ Resistor ጋር ስናገናኝ የሚፈጠር ስለሆነ እዛው Area አካባቢ ያለ Capacitor ጋር ለማገናኘትና ድምፁን ለማስተካከል ሞክር።
➘ቤተሰብ ስለሆናችሁኝና ለዚህ ቻናል ለምታደርኩት ክትትል እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ❤