Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባቴ የግዕዝ ትምህርቱን ሲያብራሩ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልንመዝሙረ ዳዊትንም ቢያዘጋጅልን
Kale-Hiwot yasemalin yeneabat! እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናውን ያድልልን ግሩም አቀራረብ ነው
ወይ ግሩም ድንቅ ጥልቅ ትምህርት ዕድሜናጤና ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያስማልን መድሃኔ አለም ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር🙏🙏🙏
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልን እንዴት መጽሐፉን መግዛት ይቻላላል
ኣሜን
ኑሩልን መምህራችን
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እግዝአብሔር ይስጥልን።
እድሜ ይስጥልን ፤ ምን ይባላል!
የንታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የንታ።መልካም ነው
beewenet betam new des yalegn bemidr selam fikir tena besemay mengistun yistot
እግዜር ይስጥልን
መጽሓፉ እንዴት ነው የሚያገኘው
👏👏👏👏❤️
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ጥያቄ አለኝ ዝ ከመዝ በእንተዝ በሳድስ ካለቁ እንዴት ከወዳቂ በኩል ሆኑ?
memherachen kalhiwtn yasemaln betam des yemel temert nw
ሰላም
ዋውውውውው ቃለ ሂወት ያሰማለን ባጣም ጡሩ መጽሃፉን የት ናገኛለን መምህርቺን
ቴክኖሎጂ በአግባቡ ከተጠቀሙበት እንዲህ ይጠቅማል እድሜ ይስጥዎ መምህር የልጅ አዋቂ እድሜዎ ገና እውቀትዎ ምሉዕ።
amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እዚች መጽሓፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ጥያቄ ሰያፍ እና ተጣይ በምን ይለያሉ??
አንድ ቃል ተነሽ እና ተጣይ መሆኑ እንዴት ማወቅ እንችላለን ለምሳሌ ማርያም እሚለው ቃል ተጣይ መሆኑ በልማድ አውቃለሁ ነገር ግን ሰያፍ ነው ብየ ብከራከረዎትስ በምን ልያስረዱኝ ይችላሉ መምህርይሀንን የፃፍኩት ግን ለመለየት በጣም ስለተቸገርኩኝ ነው
Thanks
yet new magegnw methafun ahunu new migezaw
malet eyandandu cheret weyem koma demetse lawe malet nuw algebaghem
0921393609 call me for more explanation
አባቴ የግዕዝ ትምህርቱን ሲያብራሩ በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን
መዝሙረ ዳዊትንም ቢያዘጋጅልን
Kale-Hiwot yasemalin yeneabat! እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤናውን ያድልልን ግሩም አቀራረብ ነው
ወይ ግሩም ድንቅ ጥልቅ ትምህርት ዕድሜናጤና ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያስማልን መድሃኔ አለም ይባርክህ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር🙏🙏🙏
ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልን እንዴት መጽሐፉን መግዛት ይቻላላል
ኣሜን
ኑሩልን መምህራችን
Amen amen Amen kale Hiwot yasemalene
እግዝአብሔር ይስጥልን።
እድሜ ይስጥልን ፤ ምን ይባላል!
የንታ ቃለ ሕይዎት ያሰማልን
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን የንታ።መልካም ነው
beewenet betam new des yalegn bemidr selam fikir tena besemay mengistun yistot
እግዜር ይስጥልን
መጽሓፉ እንዴት ነው የሚያገኘው
👏👏👏👏❤️
❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ጥያቄ አለኝ ዝ ከመዝ በእንተዝ በሳድስ ካለቁ እንዴት ከወዳቂ በኩል ሆኑ?
memherachen kalhiwtn yasemaln betam des yemel temert nw
ሰላም
ዋውውውውው ቃለ ሂወት ያሰማለን ባጣም ጡሩ መጽሃፉን የት ናገኛለን መምህርቺን
ቴክኖሎጂ በአግባቡ ከተጠቀሙበት እንዲህ ይጠቅማል እድሜ ይስጥዎ መምህር የልጅ አዋቂ እድሜዎ ገና እውቀትዎ ምሉዕ።
amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን። እዚች መጽሓፍ እንዴት ማግኘት ይቻላል?
ጥያቄ
ሰያፍ እና ተጣይ በምን ይለያሉ??
አንድ ቃል ተነሽ እና ተጣይ መሆኑ እንዴት ማወቅ እንችላለን ለምሳሌ ማርያም እሚለው ቃል ተጣይ መሆኑ በልማድ አውቃለሁ ነገር ግን ሰያፍ ነው ብየ ብከራከረዎትስ በምን ልያስረዱኝ ይችላሉ መምህር
ይሀንን የፃፍኩት ግን ለመለየት በጣም ስለተቸገርኩኝ ነው
Thanks
yet new magegnw methafun ahunu new migezaw
malet eyandandu cheret weyem koma demetse lawe malet nuw algebaghem
0921393609 call me for more explanation