Omg this man loves money more than human life. Zele and Lule you are God's angel sending you for those children (Nati and Mehali ) you are the hero 🙏🙏🙏
It is amezing,you or family sacrifi to teach their kids, kidengarten,midel school high school colege&universtiy&so&so____but as we wach the news when they graduated they become gang members,mafias,torches&killers ,It is amazing::lookor wach zelalem zegeye ¥eser ayen
የኔ አንበሳ ዘልዬ ተባረክክክ ❤❤❤❤ የነዚህን ልጆች በህይወት መገኘት የናፈቀው በላይክ አሳዩ ❤❤❤
ደምርኝ 💖🤲
Egzeabher yetbkhe🎉😮
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
@@FakihaKamil ደምርኝ 💕🤲🤲
ሰው በጠፋበት ሰው ሁናችሁ የተገኛችሁ የዘመኑ ጀግኖች ያልተዘገበላችሁ ያልተዘመረላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞች❤❤❤❤
ደምርኝ 💖💖🤲🤲
እኛ እንዘምርላቸዋለን ለዘሌና ለልዑሌ ከፈጣሪም ወጋቸው ከፍ ያለ ነው ለተበደለ ለተጎዳ ለተበዘበዘ ለተሰቃየ ባጠቃላይ ፍትህ ለሚፈልጉ ወጣቶች ስለቆሙ ዋጋቸው ከፍ ያለ ነው ቆሻሻ የሆነ ወንጀለኛ ነው ቀይ ሹራብ የለበሰው 😂
አሜን 🙏🙏🙏
@@Belayneshi123 ደምርኝ 🤲💞💞
አስፈሪና ታላቅ የሆነ የሰማይና የምድር ፈጣሪ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ዘሌ ጀግናው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነዉ
መስፍን እሚባል ሰይጣን ግን መጨረሻው ምን ይሆን ጌታየ የነዚህ ንጹሃን ልጆች ህይወት ጠብቅል ለነ ዘሌና ሉኡል ሞገስ ስጥልን ጌታየ ኣደራ 🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇷
አሜን🇶🇦
@@Alemtsehay777አሜን አሜን አሜን
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን
Bandraw lemn asfelege koy
ቃላት አጠረኝ ዘሌእና ልዑሌን የሚገልጽ በት ይሄ የክፉ ክፉ ሰው መስፊን ሚባለው መጨረሻውን እግዚአብሔር ቶሎ ያገልጥ 🙏
ለዘልአለም ስምህ ትርጉሙ አለው እኔ ቃላቶች የለኝም ምንአይነትጠንካራ!!! ደፋር የማትበገር ችሎታህ ንግግርህ በጣም የምትደነቅ ለሁሉምነገር ማትበገር ምርጥ ኢትዮጰያዊነት ትርጉም አለው በርታ!!!
እናት ወለደች ጀግና
ለሆዱ ሳይሆን ለእውነት
የቆመ ለተበደሉ ደራሽ
ዘላለም ዘገየ እግዚአብሔር
ይጠብቅህ🙏💜🙏💜🙏💜
የአላህ ናቲና ማህሌትን አደራህን በህይወት አስገኝልን አላህ ጠብቃቸው ሢያሣዝኑ ይኸ ሸይጣን ሠውዬ አላህ የስራውን ይስጠው ዘላለም አብሺሩ የህግ አካል ያዙ እራሣችሁን ጠብቁ አላህ ይጠብቃችሁ
ዘሌ በርግጥ ህይወት በፈጣሪ እጅ ነው እንደዚ አይነት ቦታ ስትሄድ መከላከያ የጥይት ለብሳቹ ተንቀሳቀሱ የህግም አካላት ጨምሩ ፈጣሪ ይርዳቹ እንዳትለቀው ወደመጨረሻ ደርሳቹሀል የኛ ጀግናዎች ፈጣሪ ይ ጠብቃቹ
ናቴና ማሄሊት ጀግኖች ናቸው የቤተሰብን ንብረት አሳልፈው ከሚሰጡ ሞትን የመረጡ ጀግና አላህ ይጠብቃቸው ያረብ
😂❤😂❤😂😂😂
Be faremu nuro yegadalu nabare ewent bale mafermachunew be heyot ye qoyut😢
Surprise me
በጣም ጀግኖች ናቾው❤❤❤
ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው አስፈሪ የለም ዘሌ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሄ ወሻ የሆነ ሰው በሊታ ትልቅ አንድ አላህ ብቻ ነው ዘላለም ጀግና አላህ ይጠብቅህ በርታ ጀግና ነኝ አልፈራም በለው ለዚ ውሻ የሰው ደም መጣጭ መጨረሻው ደረሰ አለቀለት
ከመካከላችሁ ሰዉ አጥሩ አብሯችሁ ከሚሰራ ሰዉ ገዘብ ተቀብሎ መረጃ የሚሰጥ ሰዉ እንዳይኖር ተጠንቀቁ እባካችሁ ለምንድነዉ ደረስን ስትሉ የሚያመልጧችሁ
እኔም የጣራጣርኩት እሱን ናው
Awo enem etreteralew100% ergtega nege
አጣሩ
ወላሂ እኔ ደሞ ነገሩን ሳስበው ድራማ እየመሰለኝ ሄደ አእምሮዬ ማመን አቃተው ግን ሀቅ ነው ወይስ ህዝቡን ለማስተማር ነው ? እባካቹ መልሱልኝ
እዉነትነዉ ይሄ ነገር ያጠራጥራል መድረሳቸዉ አይቀርም ያዉ ቀኑ ይረዝማል እጅ
ጀግናው መጣ በርታ አንተ እና ልኡል እራሳችሁን ጠብቁ እባካችሁን መሰፍን የሚባል ሰውየ በጣም አደገኛ እና ባለጌ ነው❤❤❤
ኦ አምላኬ እነዚህን ልጆች በህይወት ከተገኙ ለመድሀኒአለም ሻማ አበራለሁ።እባክህ የሰራዊት አምላክ ጥላ ከለላ ሁንላቸው።ዘላለም እና ልዑል የድንግል ልጅ ይጠብቃችሁ እንማፀናለን አምላካችንን።
ናቲና ማህሌት ቤተሰቦች ጸልዩ
መስፍን የሚባል የማፊያ ቡድን አለቃ
እየሱስን ክርስቶስ አሳለፎ ይሰጠን
ዘላለም እራስህን ጠብቅ
እኛ እንቁዎች ዘሌ, ሉዑልና አብሯችሁ የሚሰሩ ልጆች ጭምሮ እንደ እናንተ ያለ መልካም ልበ ቅኖች በምድራችን ስላሉ አምላኬን አመሰግናለው ጌታ እየሱስ ይጠብቃችሁ ይህን ዲያቢሎስ የሰፈረበት ሰው አምላክ አሰልፎ ይስጣችሁ ናቲና ማህሌትንም ጌታ እየሱስ ይጠብቃቸው በህይወት ያሰገኝልን🙏
አሜን
ዘሌ ና ልኡል ጀግኖች በርቱ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!ልብ ውልቅ ልጫወት ከይደለም የምትላት አባባል በጣም ታስቀኛለች በርቱ!!!እነ ማሂን ፈጣሪ ይጠብቃቸው።
እዳትለቃቸው እጃቸው አለበት እንዳትለቃቸው የኛ ጀግና ዘሌ በርታልን እራስህን እየጠበክልን❤❤❤
ልክነሽ ተሰመምተው ነው😢😢😢😢
እነዚክን እናት አባት የሌላቸዉን ልጆች አምላክ ባሉበት ይጠብቃቸው
ዘሌ እና ልዑሌ አላህ ይጠብቃችሁ ሁሌም ጠንቃቃ ሁኑ ሌላው ዘሌ የምርመራ ጥያቄህ በርጋታ መጠየቅህ በራሳቸው ጊዜ እንዲናገሩ ያደርጋል ልዑሌ ካለህ ጉጉት በዱላ የሚለውን ቃል በግልጽ ባይናገር ጥሩ ነው በርቱ
ጊዮርጊስ አባቴ አባክህ ናቲና ማህሌትን በህይወት አስገኝልን🙏🙏🙏🙏
ኢሻላህ ይገኛሉው ልክእደትግስት አሰፋ
አቶ መስፍን ዉስጥህ ያለዉ የአዉሬ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይገልበጥ። ይህንን ሀብት የምትበላዉ በምድር ብቻ ነዉ በሰማይ የዘላለም እሳት ይበላሃል። እግዚአብሔር የዘራኸዉን ሁሉ ያሳጭድሃል ጠብቅ
አሜን❤❤❤❤
ዞላ ሰናይ የሚባለው ቅንጣት ያህል ርህራሄ የሌለው ስለ ራሱ ህይወት ብቻ የሚጨነቅ ሁሉንም ነገር ያውቃል ልጅትዋም ያ ልጅም አጥብቀህ ያዛቸው ልዑል እግዚአብሔር ይርዳቹህ🙏🙏🙏
ተገኙ ወይስ አልተገኙም ሁድ ቁርጠት ሆኖብኛል የነ ማህሌት ነገር እንደዉ የዛሬዋ ልደታ ማርያም ትርዳክ ዘሌ በእዉነት ወገኖቼ በጣም ክፉ ሰዉ ነዉ ይሄ ሰዉይ
የከተማዋ ዱርዬ እዚህ ወንጀል ውስጥ ተካቷል ብንል ምንም ማካበድ አይሆንም እስከሁን የተያዘው ሰው ብዛቱ ከእንግድህ በኃላ የምያዘውን ሳስበበው😢😢 ብቻ እናንተ ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ
የከተማ ዱርዬ ሳይሆን የከተማ ባለስልጣንና ባለሀብት ነው ነቀርሳ የሆኑት
በትክክል ለዚያውም የኢትዮጵያ ህዝብ ያስተማራቸው የህብረተሰብ ጠላቶች
@@HayatHayat-cf5bj ትክክልልልእህቴ
በጣም በስመአም የወንጀለኛዎች ብዛት ።አንድ ሰው እነዚህን ሁሉ ሰው በወንጀል ውስጥ ካሳተፈ ሌላውን ማሰብ አይከብድም እግዚኦ ህዝቤ በሰው ደም ነዋ እየነገዱ ያሉት
አወ በጣምም ተወረናል
ጎልያድን በዳዊት ፊት የጣለው እግዚአብሔር ዘሬሞ ይህን መስፍን የተባለው ሰውንም በነዚህ በሁለቱ ልጆች እጅ አሰልፈው ይስጥ!
ማነዉ እርህሱን ሲያይ እየፈነጠዘ የመጣ 🎉🎉ቸር አሰማን 😢😢
የኔ ጀግናችን መጣ❤❤❤❤
Me
እኔ
የኔስ መጓጓት
😢😢😢😢😢
እህት ወንድሞቸ ጅግናው ዘላለም መጥቷል ገባገባ በሉ Big love ❤❤❤
Amen Amen Amen Yechanikale Batem
ደምርኝ 💖💖🤲🤲
ዋሽታነው
ዘሌ የዘመናችን ጀግና መስፍን እሚባልው ስይጣን ግን መጨረሻው ምን ይሆን በጌታ የነዚህ ንፁሃን ልጆች ህይወት ጠብቅልን የኛ ጀግናዎች ዘሌ እና ሉኡል ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ በክፉ ይጠልላቹ 🙏🙏🙏❤
ዘሌ በጣም ጓጓሁ አንድም የናቲንና የማህሌትን መገኘት በተለይ በተለይ እሄ ትልቅ ሰው እያሉ ጭፍሮቹ ያጋነኑለትን ሰውዬ አግኝልን።እስካሁን ካየነው case እንደዚህ የተንዛዛና አስቸጋሪ case አላየንም። ጌታ ይርዳህ።
በጣም የሚያሳዝነው እና የሚገርመው ነገር ሁሉም ወንጀል ውስጥ ተዘፍቀው እኔ አላውቅም ለነፍሴ እፈራለው ይላሉ የነቲና የመሀሊት ነፍስ አይደለም ማለት ነው ሰው አይደሉም ማለት ነው ለራሳቸው ብቻ ነው የሚጨነቁት😢😢😢
እውነት እኔም ሁሌም የሚገርመኝ እሱ ነው እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ
ዛላ በእውነት እንተ እግዚአብሔር ይባርክህ ለእውነት ያም ትኖር ስው ነህ ጀግና ነህ እሁንም እንተ እና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅቹ በእውነት በጸሎት ከእናንተ ጋር ነኝ እይዝቹ ጌታ እለ እሜንን❤❤❤
ሰው ግን ለምንድነው የሌላውን ሰው ልጅ እንደራሱ ልጅ የማያየው ስንት አይነት ልብ ነው ያለው ወላጅ አልባ ናቼውና እግዚአብሄር ናቲና ማህሌትን ይርዳልን
ዘሌና ልኡሌ አላህ ይጠብቃችሁ የዘመናችን ምርጥ ጀግኖች❤
የእውነት አምላክ እነዚህን ልጆች ጠብቅልን አደራህን ፈጣሪ
በጭንቀት ልሞት ነው
ጌታ ሆይ እርዳቸው
ጀግናችን ዘሌ አተን የወለደች እናት ትባረክ ኡፍፍ 😢😢😢 ፈጣሪ ከእናተጋ ይሁን💪❤❤ ናቲእና ማህሌት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኔምስኪኖች😭
ደምርኝ 🤲💖💖
Aameen ❤
@@halimaali4383 ደምርኝ 💖🤲🤲🤲
@@Zenewnዜድ ደምሬሻለሁ ውዱዋ
የኔ አንበሳ ዘልያ ጀግናችን ዘሌ አተን የወለደች እናት ትባረክ እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን አፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
ዘልዬ ወጥመድ እንዳይሆን ራስህን ጠብቅ እንዲያው ፈጣሪ እነዚህ ልጆች ከእነዚህ አውሬዎች በሰላም ያስመልጣቸው ልፋታችሁን ይቁጠርላች ቸሩ መድሃኒአለም እነዚህ ልጆች የሚገኙበት ቀን በጣም ናፍቆኛል ዘልዬ አንበሳው ራሳችሁን ጠብቁ ወንድሜ
ዘሌ ከሁሉም የሚገርመኝ ትእግስታቹሁ ነው እነዚህ ይዞ መንቀጥቀጥ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘሌ❤❤❤❤❤
ዞላችን ኑርልን ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ያማል ያማል ናቲና ማህሌትን በጣም ያሳዝናሉ ከእግዚአብሔር በታች ህይወታቸው ባንተና በልዑል እጅ ነው ይጨንቃል እነዚህ አውሪውዎች ሳይገሏቸው ዲድረሱላቸው ❤❤
ሁለቱ ሰወች ያውቃሉ እርግጠኛ ነኝ ያውቃሉ ከ3ቀን በፊት እሷ ከታገተች ሁለቱም ያውቃሉ አጥብቃችሁ ያዟቸው
እርግጠኛ ነኝ መረጃ የሚያደርሳቸዉ እናተን ከሆላ እየተከታተላችሁ የሚቀብላቸዉ አለ እሱን ስትይዙት እደተያዘ የሚናገር አለ አሏህ እደዉ እነዚህን ልጆች በሰላም ያስገኛቸዉ ያረቢ
ትክክል
እኔ ግን እያንዳንዱ ቪድዮ እየተከታተሉ ተደረሰብን እያሉ እየሸሹ ይመስለኛል
Wow በጣም ጀግኖች ዘሌ በስቀቀን ስንጠብቃቸው የነበርነውን እናንተንም ከፍተኛ ዋጋ ያስከፈላችሁ የናቲና የማህሌት ህይወት የማትረፉ ሁኔታ ብዙ እልህ አስጨራሽ ፍለጋችሁ ጋር ወንድሞቼ ከጎናችሁ ነን!!!!
ተያዘ ስንል ለምን ያመልጠናል በርቱ ይህ ማፊያ ተስፋ እንዳያስቆርጠን በLIKE AND SHARE ከጎናችሁ ነን የዱካ ክሩ አባላት ጀግኖች ናችሁ ፈጣሪ ይጠበቃች ሁ
ዘሌ የኛ ኩሩ የኛ ጀግና የሀገር የህዝብ መከታ ፈጣሪ ይጠብቅህ እሱ ይከተልህ ከነ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💖💖🤲
እናንተ ምርጥ የሀገር ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ እሳሳላችኋለሁ ሁሌም
ዘሌ እነዚህ ሰዎች አታጫውታቸውም ይህን ያክል ማውራት አይጠበቅም ልክ አስገባቸው ያውቃሉ ! ይናገሩ በነዚህ ሰዎች ልጆቹ መገኝት አለባቸው ልፋታችሁ መና የሚያደርጉ አይጠፋምና ውስጣችሁን ቃኙ ስልካቸው እንቅስቃሴያቸውን በርቱ!
ጀግናው ዜሌ አተን የውለዱ እናትና አባት የተባርኩ ምንኛ የተባርኩከች ማህፀን ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ አንተንም ልኡሌንም ከነሞላ ቤተስባችሁ
ኢንሻ አላህ ኸይረ አሰማን ያረበ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ
አልሀምዱልላ አልሀምዱልላ አልሀምዱልላ
እነናቲ የሚያግዟቸው ልዑልና ዘላለም የሚባሉ ሰዎች እንዳሉ ማወቃቸው በጣም ጥሩ ነገር ነው ተስፋ ይኖራቸዋል
አሏህ ከተደበቁበት ያውጣቸው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሚን
ቀጥታ አሳውቀዋለሁ የምትፈልገው ይከፍለሀል:: እኛ የገንዘብ ችግር ኖሮብን አያውቅም ምናምን ካለ ሰውየውን (መስፍንን) በቀላሉ ማግኘትና መገናኘት ይችላል ማለት ነው:: ይህች ወሳኝ ነጥብ እንደመነሻ ተጠቅሞ ሰናይን በተለያዩ አማራጮች አጥብቆ መመርመር ያስፈልጋል::
ትክክል
ጀግኖች ወንድማማቾች እጁ አረጅም ነዉ የሚባለውን አውሬ እጁን በቅርብ ቀን እንደምታሳጥሩለት እናቃለን በርቱ አላህ ከክፉ ይጠብቃቹ ።
ወይኔ እነዚህ ልጆች እንዴት ያሳዝናሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ልጆች ከነዚህ አውሬዎች አስመልጣቸው ሌላ ምንም አልልም በጣም ልብ ያወርዳል😢
ጀግናው ጀግና ጀግናው መጣ መጣ ❤❤❤❤ዘልዬ ዘልዬ ዘልዬ ልኡሌ ይችላሉ ይችላሉ 😢😢😢😢😢የኛ ውዶች😢😢የነዚህ ልጆች በህይወት መገኘት የናፈቀው ወይኔ አምላኬ እንደው ምን አይነት እድል የሌላቸው ልጆች ናቸው 😢😢አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቅልን😢😢😢😢ናቲና ማህሌትን ስለነሱ መገኘት የሚታገሉትን ጠብቅልን አምላኬ ሆይ ማረን😢😢😢
ኡፍ ዘሌ ኸረ በጭንቀት ልንፈነዳ ነው አንተም ክፉ ነገር ሳይደርስብህ እነዚህ ምስኪን ልጆች በሰላም ተገኝተው ከጨለማ የሚወጡበትን ቀን እግዚአብሄር ያሳየን
ዘሌ እቺ ልጅ እንዳታምናት አሁንም እየዋሸች ነው ተጠንቀቅ ቤታቹ እንዳታሳያቸው አደራቹ ለወጥመድ እንዳትጋለጡ
@@SelamawitBirhanu-km4pm እውነት ነው እኔም ጠርጥሬአለሁ
ኣረ እነ ልዕልየና ዘሌየ በናታቹ እንደናንተ የመሰለ የወለደች ማህጸን እናት ጌታ ይባርካት፡በኡነት ልቤን ትንሽ ተረጋጋ ታገኛቸዋለህ እየሱስ ከናንተ ጋር ነው!
ነቲነ መህሌት ወተው ለነዚ ጀግነ ወድሞች በለቸው ንብረት ሰርፕረይዝ እደሚየደርጉ ታዬኝ
ኦኦኦኦኦ ዘሌ በራሱ መነፅር እያየህ ነዉ አልገኝም በለዉ ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳችሁ።
ከመከከለችሁ ሰው በይኖር እንዲህ አይሆንም ነበረ እበከችሁ አጠሩ መከከለችሁ ማን ይሁን ማን አጠሩ ልጆቹን በህይወት ጌታ የስገኝልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌👍👍👍
ክፉ ወንጀለኛ ተይዞ ልጆቹ ተገኝተው ማየት ናፈቀኝ እግዚአብሔር ትልቅ ነው:: የሰዉን እንባ ያብሳል የናንተንም ልፋት እግዚአብሔር ይክፈላችው ስንት ሰዎችን እንደዚህ አድርጎ ይሆን? እግዚአብሔር ይፍረድበት ለሚያልፍ ምድር ይሄንን ያህል ግፍ
ዜሌ ድራማ መሰለኝ ተጠራጠር ከእናንተ ጋር ያሉትም ሚስጥር የሚያሾልኩ ያለ ይመስለኛል በሁሉም በኩል ተጠራጠር።
አላህ የኣለማት ጌታ እነዚን ልጆች ባሉበት ጠብቀህ ከዛ ነጻ አዉጥተህ ልባችን አስደስት።ዘሌ እና ልዑልን ከክፉዎች ጠብቃቸዉ የሚትወደዉን ሁሉ ስጣቸዉ
በሂዳቺሁበት በድንጋጤ አለቅን እኩ እናተንም አላህ ይጠብቃቺሁ ናቲ ና ማህሌትን አላህ በስላም ያስገኝችው ያረብ
ያረብ
እውነት ነው አሁንም ብኃላቸው የሚ ብታተላቱ ሰዉ ኣለ ዘላለም ልዑል ❤️❤️❤️
ናቲና ማህሌት ፈጣሪ ባላቹበት ይጠብቃቹ 😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💕
አሜን አሜን አሜን 😢
@@AbNt-i8c ደምርኝ 💖🤲
አሜን አሜን አሜን
@@AbNt-i8c ደምርኝ 🤲💖💖
ጀግኖች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ግን ቤተሰብ ወደ ገጠር ብትሉኩ ጥሩ ነው ምክንያቱም እናተን ለመያዝ ቤተሰብ ያጠቃሉ ሌላ ቦታ ይሂድ
መኪናው ታርጋ ቁጥር ጠይቃቸው ምን አይነት ፈተና ነው የነዚህ ልጆችፈጣሪይርዳችሁ
ይም እድ ትልቅ ነገርነው
ያኢላሂ ለብር ተብሎ በዚ መልኩ ሰውን ማሰቃየት አይከብድም ተምሮ ተመርቆ ለሌብነት አላህ የጃቹን ይስጣቹ ያአላህ እንዚን ወጀለኞች ቅጣልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲በየ አካባቢው ዶክተር ሞተ ኢንጅነሩ ሞተ ጎበዝ ተማሪ ሞተ ይባላል ሳስብ ገዳዮች እንዚው ሌቦች ይሆናሎ ያረቢ አገራችን በምልካም ባረያኦችህ አስውልን ያኢላህ እንዴትነው ሚሰቀጥጥው
አወ በትክክል 😢😢😢😢😢
የምህሮን ደንቆሮዎችና፣ጨካኖች ናቸው ኡፍ እርጉሞች ናቸው
ይቺ ሰት ድራማ እየሰራሽ ይመስለኛል አጥብቀህ ያዛት ጅግና ዘሌ ተጠንቀቅ አላህ ይጠብቅህ
ያአላህ ምን አይነት ሰዋች ናችው ሽይጧንን ያስመሰግናሉ እር ዘላለም ሚስጥር የሚያቀብላችው ሰው አለ ልደርሱባችው ስትሉ ቶሎ ብለው ይሰውሩአችዋል የናንተን እርምጃ እግር በግር እየተከታተለ የሚነግራችው ሰው ያለ ይመስለኛል ዘሌ አንተ እና ልኡሌን ከነቤተሰቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
እውነት ነው የሁን ሰው መረጃ የሚያቀበላችው አለ😢😢😢
የዘመናችን ጀግና እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ👍👍❤❤🎉🎉🎉
Omg this man loves money more than human life. Zele and Lule you are God's angel sending you for those children (Nati and Mehali ) you are the hero 🙏🙏🙏
ጌታ ሆይ እነዚህን ልጆች በሕይወት እንድገኙ እርደቸው እበክህን🙏🙏🙏ጌታ ሆይ ዘሌ ጌታ ይርደችሁ መንገዱን ሁሉ ጌታ ይምረችሁ የክፉዎች ጉልበት እንደ ቅቤ ይቅለጥ ከመከከለችሁ ሰው ሰይኖር አይቀርም አቤቱ ጌታ ሆይ አግዘቸው ወንድሞቻችን🙌👍ጌታ ይጠብቀችሁ👍👍👍👍
አሜን አሜን አሜን🇶🇦
እኔ የናፈቀኝ የነዚ ልጆች ጉዳይ አልቆ ዘሌና ልዑል እርፍ ሲሉ ማየት ነዉ ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም ጀግኖቻችን
😢😢😢😢
እኔ እራሱ በጉጉት ነው የምከታተለው አላህ ያስገኛቸው በቃ ስው በሀገሩ ላይ መኖር ቀረ ድሀ ስትሆን የሚያይህ የለ ከፍጣሪይ ውጭ ሀብታምም ስትሆን መኖር አይቻልም ለገንዘብ የወንድ ምን ልጅ የዝህን ያህል ማስቃየት እንደ ስው ሳይሆን እድ እንስሳ ነው የምቆጥራቸው የነሱ ተባባሪወችን የታዘብኩት ለገንዘብ ብለው የስውን ህይወት ያበላሹና ቤተስብን እዳይጎዱብኝ ነው ከዚህ ህይወት ያልወጣሁት ይላሉ የነዚህስ እናት አባት የሌላቸው ከፍጣሪይ ውጭ ማንም የለላቸው ስወች አያሳስባቸውም ስው ቤተስቡን ሲወድ እደስው ዜጋ ሊያሳስበው ይገባል ወንድም ዘላለም እንድሁም የነስር አይን ለእውነት እዳቆናችሁ ፍጣሪይ ከናተጋር ይሁን
ዘላለምዬና ልዑልዬ ግዚአብሔር ይርዳችሁ! ይጠብቃችሁ በርቱ ጥንቃቄ አድርጉ።
ያ አላህ ምን አይነት ጉድ ነው ሰው በገዛ ሀገሩ በገዛ ዜጋው ይህ ሁሉ በደል አረ አልሃምዱሊላህ እንበል ስደተኞች
ወይኔ ኢትዮጵያ እንዲህ የማፊያ አገር ሆና ትቅር በጣም ያሳዝናል ለካ በዚህ መንገድ የመጣ ብር ነው በየ መሸታ ቤት በዘፋኝ ላይ ሲበትን የምናየው አሁን ገና ገባኝ .ለማንኛውም ዘላለም እና ልዑል እነዚህ የምሁራን ማፍያ ሌባ ማህበር በሙሉ ለፍርድ ማቅረብ አለባቹ እነዚህ ሰዎች ስርቆት ብቻ ሳይሆ የስንት ሰው ህይወት አበላሽተዋ ኢትዮጵያን ምሁር አልባ ነው ያረጓት ። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳቹ ከእናት ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
It is amezing,you or family sacrifi to teach their kids, kidengarten,midel school high school colege&universtiy&so&so____but as we wach the news when they graduated they become gang members,mafias,torches&killers ,It is amazing::lookor wach zelalem zegeye ¥eser ayen
ለምንድነው እንዚህ ወንጀሎች ፍታቸው የምትሸፍንዋቸው ፊታቸው አሳዩን ህዝብ ያቸው ግልፅ ይሁን
,የኔ ጀግናወች በምን ቃል ትገለጣላችሁ ማርያምን😢😢😢
ወይኔ ስራ ላይ ሁኘ አምልጦኛሁ እኮን ደህና መጣችሁ የኔ ጀግኖች አንተ ማለት ልኡሌ ነው ልኡሌ ማለት አንተ ነህ ❤❤❤❤❤ ደስስ ሲል በህይወት አሉ❤❤❤❤
ዘላለሜ እስከዘላለም ያኑርህ ጀግናየ ሉዑሌ እደስምህ ሉዑል እናተ ሁለትልጆች እና በስራቹህ ያሉ የስራ ባለደርባቹህ መድሐኒአለም ይጠብቃቹህ እኔ ቃል የለኝም ተባረኩ❤❤❤❤❤
ዘልዬ ይህ ትልቅ ድራማ ነው እሳም ተከፍላት ነው የሚመስለው ስለዚህ እባክህን ትንሽ ቢቀምሱ ጥሩ ነው ።ምንም ማመን ነው ያቃተኝ እንዴት እዚህ ቦታ ልትገኝ ቻለች ።ዘልዬ እንተ ጎበዝ ነህ።በርታ
ዘልዬ እንኳን በሰላም መጣህ የኔ እንቁ ልባ ሙሉ ልባም ወንድ ነህ በርታ ዘርማንዘርህ ሁሉ ከጭንቀት ይውጣ ዘላለማዊ ደስታ ውድ ቤትህ ይግባ የጣላትህ ውጥመድ የሰበርክ የዘመናችን ጀግና በርታ እንወድሃለን አንባሳ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እነዝማ አዉሬ ነቸዉ ሰዉ አይዶሉም ጌታ ይጣብቀቹ ዘልዬ ሉኡልዬ ❤❤❤❤❤
ከመንታዎች ጀግና በኩሩ አንተ ነህ ማትረሳ ፣❤ ወንድሜን አዳንከው አቤልን ከአበሳ❤ ዘላለም ኑርልን የኔ አንበሳ🎉🎉🎉
መጨረሻው ናፊቆኛል አምላኬ ድካማቸውን አይተህ ፈፀሜያቸውን አሳምርላቸው
ዘሌ አደራህንነገ በጠዋት ደና አድሬአለው በለን ። እናተ የምታደርጉትን ማሳደድ ጀመሩ አይ ገንዘብ ጌታ ይጠብቃቹ።
አቤት የኛጀግኖች ዘሌና ልዑል አምላክ ይጠብቃችሁ ከፊትም ከኃላችሁ እመብርሐን ጥላ ከለላትሁናችሁ አሜን እነኚህም የታገቱትም በሰላም እዲገኚ በፀሎታችን ነው
የከተማዋ ዱርየ በሞላ እዚህ ወንጀል ውስጥ ተካቷል ብንል መዋሸት አይሆንብንም ድህነት ክብርነው በነፃነት ተንቀሳቅሳችሁ መስራት ትችላላችሁ ለብርብላችሁ ይሄን ያህል በወንጀን ተጨማልቀው ሂወታችንን እንፈራለን ከማለት አስቀድማችሁ አስቡበት ስሩ በንፁህ ላባችሁ ሰርታችሁ ተጠቀሙ
ዘሌ እና ሉኡሌ እናንተን የወለደች እናት ይባረኩ። እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን። የመልካም ትውልድ አርያ ናችሁ። በርቱ።
መጨረሻው የናፈቀው ሰው 👍 😢😢
እመብርሃን እባክሽ ናቲ እና ማህሊት ጠብቂያቼዉ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ደምርኝ 💖💖🤲🤲
ምን አይነት ድንጋይ ሰው ነው በእግዚአብሔር ሆዳም ገንዘብ እንስጥህ ይላል እንዴ😊
ይገርማል ይህ በእውነት እውነት ነው ሰው በጠፋ ሰአት እናንተን ያስነሳ ጌታ ይባረክ እናንተንም በደሙ ይሸፍናችሁ የእግዛብሔር ሐይል ከናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ!!!!!!
ለነዚህ ወንድሞቻችን በምን ቃል ልግለጻችሁ እናንተን የሚገልጽ ቃል አጣሁ እራሳችሁን ቤተሰባችሁን አደጋ ላይ ጥላችሁ ለተጎዱ ሰዎች እየደረሳችሁ ላላችሁ በሙሉ ከካሜራ ጀርባ ያላችሁ በሙሉ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🇪🇷
እዳው ምን ይሻለኛል እኔ እኮ የነዚህ ወንጀለኞች ከወንጀላቼው በላይ የሚናገሩት አማረኛ ደሜን አፈሉት ቆይ ግን ሰው ናቼው እነዚህ አውሬዎች ለራሳቼው ቤተሰብ የሚያስቡ ናቼው ያረብብብብ ለልጆቹ ፈጣሪ ይድረስላቼው እነዚህና መሰላቼው ባደባባይ ሲሰቀሉ ነው ማየት የሚመኝ 😢😢😢😢😢😢ዜሌ አላህ ይጠብቅህህህህህ
ዘሌ እባካችሁ ከዚህ በኃላ መሳሪያ የታጠቀ አቀባብሎ ከፊታችሁ ቀድሞ እንዲገባ አድርጉ እንጅ በብዶ እጃችሁ እናንተ አትግቡ!!!!! ሁሌ ሙሉ ቀን ሁሎ ሽጉጥ መንጠቅ ያል እንዳይመስልህ!!!!
ኃላ ብንላቀስ ንምን ያደርጋል?????
ወንጀለኛ ፈልፍሎ ማግኘት ለፍርድ ማቅረብ የተበደለውን ሰው ለማትረፍ. ልዩ ስጦታ. ከልዑልና ከዘሌ. አያመልጥም. የኢትዮጵያ ምርጥ ጀግኖች
እኔ የምልህ የለኝም ለሚሆነው ነገር ስምህ ይባረክ ተመስገን፣
ሁሉ መልካም ይሆናል!!!
እነኝህ፡ልጆች፡ያለ፡እናት፡ያለአባት፡ከመሆናቸው፡በላይ፡ለሁለት፡ዓመት፡መታገታቸው፡በጤናቸው፡ላይ፡ሀይለኛ፡ችግር፡ስለሚያጋጥማቸው፡መጨረሻቸውን፡አሳውቀን፡ዘሌ፡በማርያም
ለመጥፎ ሰው አላህ ከባድ ቅጣት ነው የሚሰጣቸው ብቻ ናቲ እና ማህሊት በሂዋት ይውጡ እናንተም አላህ ይጠብቃቹ 🤲🤲🤲