🛑አርግዥለሁ የጫልቱ ጉድ አያልቅም አስያ ግራ ገባት🤔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2024
  • Edit with InShot: v.inshotapp.ne...

КОМЕНТАРІ • 257

  • @user-yy9px3nk8o
    @user-yy9px3nk8o 2 місяці тому +24

    መንሱር አንተ በጣም የዋህ ነህ ግን ያቺ ሴትዮ ላግባህ በምትል ሴት በኩል ልካ እንዳታስጠቃህ።የምታደርገውን ነገር ሁሉ አትናገር።የዋህ አትሁን ።የምትሄድበትን ፣ የምታደርገውን ሁሉ አትናገር።ጫልቱ በጣም ከባድ ሴት ስለሆነች በጣም ተጠንቀቅ።

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@My_candy3ደምሪኝ🎉🎉ደምሬሽአለሁ 1:40

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 2 місяці тому +10

    አብሽር መንሱሬ ወንድ ልጅ ቆረጠ አላህ❤ከተኮለኛና ከምቀኛ ይጠብቅህ ሙስሊም ወንድሜ🎉🎉🎉

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n 2 місяці тому +18

    አትጃጃል አግባ ልጆች ውለድ ሀብት ያለ ቤተሰብ ዋጋየለውም

    • @user-dc1wb6td5o
      @user-dc1wb6td5o 2 місяці тому +1

      ስንቴ ያግባ 🙄

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @togethertube9655
      @togethertube9655 2 місяці тому

      አገባለሁ ምንም ጥርጥር የለውም ግን እንደመንሱር ያመንኩት ያላመንኩት አልልም:: 15 ትንሽ ቁጥር ነው በቅርብ እንኳን የወለዳቸውን ቢያምን ተብሎ እንጂ...... ቁጥሩ ከዚያም በላይ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ትክክል🎉🎉ደምሪኝውደ 3:38

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@user-dc1wb6td5oፍታኮ😂ደምሪኝውደ 3:55

  • @OmerAhmedHabonomer
    @OmerAhmedHabonomer 2 місяці тому +3

    የኔ እናት አላህ ኢማንሽ ያብዛልሽ ለእኔም ዱአ አርግልኝ ♥️♥️♥️

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Місяць тому +1

    ሚስኪን በሀገራችን ስንት የሚወራ እና የሚያስጨንቅ ነገር እያለ እዚ ስለ አንድ ግለሰብ ማውራት...አይ ኢትዮጵያ ለአንዱ መዝናኛ ለሌላው በጦርነት መጨፍጨፍ...

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 2 місяці тому +5

    ሴትየዋ ግን ባለ ትዳር የልጆች እናት ሁና ስታማ ነው የምትውለው መንሱር የዋህ ነው

  • @LubabaAbdu-dd6rn
    @LubabaAbdu-dd6rn 2 місяці тому +5

    አሰያ በጣም እምወድሽ እህተ በዝ አይነት መንገድ ከላውቅሽም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ❤ቤተሰብሁኒ 3:10

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Місяць тому +1

      እስኪ በምን መንገድ አወቅሻት 😂😂 እስትፈልጉ እላይ ትስቅላላችሁ ሲደብራችሁ እምታወርዱ ስለ ሆናችሁ አላህ ብቻ አይ ጥላ ጥሩ ሁኖ መገኛኘት ብቻ ነው እስያ ደግሞ ምንም የሚጎድላት የለም ጠንካራ ሙስሊም በዲኗ በሁሉም ነገር እሚጎድላት የለም ለእራስሽ እወቂ ዲንሽን ተማሪ ሁላችንም አላህ ኢዳ ይስጠን

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Місяць тому +1

    ክክክክክ....😂 ወይኔ ደግሞ እዚ መጣሽ ?
    እሽ አንች ደግሞ ምን እየሰራሽ ነው?
    ዱዓ እየተደራረጋችሁ ...😂

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 місяці тому +4

    ወይኔ የተረጋጋ ች ወላድ የሆነች ሀፊዝ ባገባ❤❤❤

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @aminhassen1260
    @aminhassen1260 2 місяці тому +2

    ሰላም ነው የመናገር ነፃነታችሁን ተጠክማችሁ የፈለጋችሁትን መናገር ትችሉ ይሆናል ግን የ አላህን ስም እና ዲነል ኢስላምን የወሬያችሁ ማጣፈጫ ቅመም ማድረግ የለባችሁም :: ተራ ወሬ ላይ የተከበረውን የ አላህ ስም አትጥሩ::

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o 2 місяці тому +5

    እታግባ ተረጋጋ ስንቴ እገባህ ስንቴ ፈታህ ....??? መጀመሬያ ከራስህ ታረቅ... !!!

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @SeadaAdem-nx7in
    @SeadaAdem-nx7in 2 місяці тому +6

    መጀመሪያ ፊትሽን ተሸፈኝ ሀራም ነው

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Місяць тому

      ምናገባሽ ፀጉሯን ከተሽፈነች አይበቃም ኡስታዛ አንችስ ? 😂 ለሁላችንም ኢዳ ይስጠን እንጅ የእራሳችን ወንጀል አይታዬንም የስው ወንጀል እንከታተላለን እንፈትሻለን አጅብ ነው 😂😂😂

    • @user-zz8rj9xc9r
      @user-zz8rj9xc9r Місяць тому

      ትክክል

  • @user-sy1th2zt2j
    @user-sy1th2zt2j 2 місяці тому +4

    ወደአላህ,ተደብቀህ,ድዋአርግ,ብዙሚዲያላይ,መታየት,ጥሩ,አይደለም,ወንድሜ

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s Місяць тому +1

    የኔ ዉድ አሲያዬ አላህ ይጠብቅሽ ዉድ እህቴ ላአላህ ብየ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amhara.A.Mohammed
    @Amhara.A.Mohammed Місяць тому +1

    አስያ ግን ለምን አብረሽው አትሆኝም?😂

  • @sumeyahabib2010
    @sumeyahabib2010 Місяць тому

    የዚህ ልጅ መጨረሻ ያስፈራል አሁንም ያበደ ይመስለኛል 🐄

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 2 місяці тому +3

    እኔ አለሁ ❤❤❤

  • @user-xg3uy8en9n
    @user-xg3uy8en9n 2 місяці тому +6

    እሷም ተናግራለች የተጣሉ ለት ፔሬድ ላይ ነበኩ ብላለች

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis 2 місяці тому +1

      አስታፍርላህ አስያተብያዋ. ኧርአላህንፍሪ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      አላርገዘችም፣ማለትነው😂ደምሪኝውደ 5:07

  • @YasinMohammed-hz9id
    @YasinMohammed-hz9id 2 місяці тому +3

    ቀዳዳነህ እዪኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ይላል ጉረኛ ነህ መቶጊዜ ታወራለህ

  • @user-uz6fd6mp4e
    @user-uz6fd6mp4e 2 місяці тому +1

    አሲያ አላህን ፍሪ አላህን ምሪ የተወሰነ ትንጥም ብትሆን እውቀት አለሺ. ግን ለምን ለምን አላህን አትፈሪም አችንም መንሱሩንም የፊት በሽታ ይስጣችሁ ከሚድያ አላህ ያጥፋችሁ

    • @user-yi6sp9mu3e
      @user-yi6sp9mu3e 2 місяці тому

      አንቺ እራስሽ አላህን አትፈሪም መራገም ማን ፈቅዶልሽ ነው

  • @SofiaAhmed-v2o
    @SofiaAhmed-v2o Місяць тому

    እች አስየ ተብዬዋ ሁሉም ቦታ እኔ ነኝ አዋቅ ምትለዉ አለሁ ረቡል እዘ እየለች ምንድነዉ ምትቀበጥሪዉ

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o 2 місяці тому +2

    እስያ እንቺን ብሎ ሙስሊም...ቱ.... 😷ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ጫጫታ በግለስቦች ትዳር ....??? መንስሩም እንቺም እረ እርፋችሁ ተቀመጡ...🙄

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ

  • @abdiabdu586
    @abdiabdu586 Місяць тому

    Brother life is short you must get married even not one get marry 2 or 3 like me

  • @user-dc1wb6td5o
    @user-dc1wb6td5o 2 місяці тому +3

    እይይይ መንሱር መስሎሀል🙄🙄🙄እሁን እብረው የሚያጨበጭቡልህ የብሄር ጥላቻ ያለባቸው ናቸው እጂ እንተን ወደውህ እይደለምምም....🤔

    • @melber7957
      @melber7957 2 місяці тому

      Ye Oromo eslamoch new ye Oromo telat eswa ena meslochewa aydeluem! Oromon yemeyawared ye Oromo eslam new

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @user-do6wz8ge6i
      @user-do6wz8ge6i 2 місяці тому +3

      እኛ ሙሊሞች በአላህ ቃል እንጁ በዘር እናምንም አንከፋፈልም መንሱሬ የሙስሊም ሙስሊማት ❤ሁሉ ወንድማችነው አላህ ያቆየው ከተንኮለኛ ከሸረኛ እሱ አያሉ ጌታ አላህ❤ሱብህንውተሃላ ይጠብቀው ወላሂ መንሱሬ የዋህ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪኝሀቢበቲ🎉 5:46

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@user-do6wz8ge6ትክክል🎉🎉🎉ደምሪኝ❤ሀቢበቲ🎉 6:44

  • @user-fe2ce1tm3n
    @user-fe2ce1tm3n Місяць тому

    አሰላሙኣለይኩም አሲያዬ በራሷ አንደበት ተናግራለች ሀይድ ላይ እንደሆነች ተናግራለች ሲቀጥል ከሌላ ሰው ከፈረንጅ ጋር ግንኙነት እንደጀመረች ተናግራለች የሷ ጉዳይ አሁን አልቋል አላህ ጥሩ ሚስት የሎጆቿን በተርቢያ የምታሳድግ አላህ ይስጠው

  • @dagimhagos1420
    @dagimhagos1420 2 місяці тому +2

    ምንድን ነው በሀይማኖት ስም ሽቀላ እሄ ደግሞ ለምን እንደ ወንድ አይሆንም ጉረኛ ።

  • @AbduljalilMohammed-uz4nt
    @AbduljalilMohammed-uz4nt Місяць тому

    እህቴ አሰያ ወንድም መንሱር ይቅርታ በጣም የምወዳችሂ የአኬራ እህትና ወንድሜ ዮቅርቸታ የሐረር አርዳታው ገቢ የማረገው በምን አድራሻ ነው ከአፍታ ጋር

  • @Abdu2519
    @Abdu2519 21 день тому

    ምን ማለት ነው

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 місяці тому +4

    ኡስታዝ አስያተግማሙሳ በዚህጉዳይ ተመላለሱሳ ሀሀሀሀሀሀ

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis 2 місяці тому

      ወላሂበጣምነውየገርመኝ አላህይስትርን በእዝነቱ. አይጣል

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      😂ተግማሙሳ😂😂ደምሪኝ፣በተሰብሀኒ❤❤❤ጎራበይወደቤቴ 13:46

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@MrwmJdbisደምሪኝውደ❤ 13:46

  • @so2bk
    @so2bk 2 місяці тому +2

    Ante leba achberbari.

  • @SeidWoraki-hp4mg
    @SeidWoraki-hp4mg 2 місяці тому +1

    አዝናለሁ እስካሁን ላጤነህ

  • @user-bj5ph1sy2e
    @user-bj5ph1sy2e 2 місяці тому +2

    እኔ ባገባዉ ጡሩነበር ግን ምንይሆነን ይማዱም ሺቃሊት ናኝ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 2 місяці тому

    ወይ ጫልቱ የምትለው ጠፋባት ጭራሽ አረገዘኩ አለች 😂😂😂😅

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @user-lh2xb2no9m
    @user-lh2xb2no9m Місяць тому

    ለምን. አያገበም

  • @meryemhussien2318
    @meryemhussien2318 2 місяці тому +1

    አስያእ እስኪ እደስምሺ አስያን ሁኝ ?????
    አስያ ወድሺ ነበር ከዚክ ጀባ ጋር ትዛዣለሺ ሰለለዚህ ሺማግሌ ሰዉ መስሎሺ ባለ ሀብት መስሎሺ ላይብ ገብተሺ ከህዝብ ጋ ታወሪያለሺ? ወላሂ ወላሂ ወላሂ ለአላህ ብየ ትቸዉ ነዉ ነገሮችን የአኮስቴን ልጂ አግብቶ ነበር ምን ብሎ እዳገባ ምን ብሎ የተከበረ ትልቅ ቤት ዉስጥ ገብት ምን ሰርቶ እደወጣ ብታቂ ሰዉ የተባለ እሰከመጨረሻዉ ትጠያለሺ በመሱር ስራወች። እሄ ዠልጥ ፋራ በማስረጃ ነዉ ማሳይሺ ። ይቅርብሺ ሱመ ወላሂ ከዚህ ሰዉየ ጋ ። ምንም ነገር የሌለዉ ድሪቶ ነዉ በአሁኑ ሳአት አዲስ አባባ ላይ መቀሳቀሻ መኪና እኴን የሌለዉ ሰዉ ነዉ መኪና አለመኖሩ ትልቅ ማስረጃ ነዉ እየነገርኩሺ ያለዉ? ሀብታሞች ቲክታክ or social media አታገኛቸዉ :: አግባ አዳትይዉ በሴቶች ይወት ተጠያቂ እዳትሆኝ

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 місяці тому

      ለምን ተዋት ታዲያ አላህ ይምራን

  • @OusmanMohammed-wx6cs
    @OusmanMohammed-wx6cs Місяць тому

    መናሱሩ ከመጣን በላይ የዚናንል በልክ ቢሆን የመረጠል😂😂😂

  • @balekarhulegbmedia
    @balekarhulegbmedia 2 місяці тому +2

    አረ አለህን ፊሩ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @user-lh2xb2no9m
    @user-lh2xb2no9m Місяць тому

    ለምን. አያገበም 12:04

  • @user-fm2vu7ft5r
    @user-fm2vu7ft5r 2 місяці тому +2

    አሥያ ሥታሥጠሊ አለህ ሂዳያ ይሥጥሽ።

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому +1

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @user-gd8dp6ft9q
      @user-gd8dp6ft9q 2 місяці тому

      ትክክል

  • @KamuMedia
    @KamuMedia 2 місяці тому

    እሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እዴት ናችሁ አህለን ደምሩኝ መልሺ😅😮❤❤🎉🎉

  • @user-lh2xb2no9m
    @user-lh2xb2no9m Місяць тому

    12:15

  • @ShemsedinMude
    @ShemsedinMude Місяць тому

    ኡመር ኢብኑ ኸጧብ ምን ኣሉ መሰለህ አቅም ኑሮት ያላገባ ሰው ወይ አየሰረቀ ነው ወይም ስልብ ነው ብለዋል።አትቀልድ።

  • @user-oo3bf1yu6h
    @user-oo3bf1yu6h 2 місяці тому

    Bro,don't go more in such condition if not the image it will be pad...bro be carfull!!

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 2 місяці тому

    በጭረሽ አላህ በሠጠክ ንእማ ወደ ወንጀል አትድ አላሃን ፍራ

  • @ABDOKed-x1n
    @ABDOKed-x1n Місяць тому

    መንሱር ማግኝት እፍልጋለሁ ፕሊስ endat ማግኝ ት እንደምችል ጠቁሙኝ

  • @user-hh6dj4yh1x
    @user-hh6dj4yh1x 2 місяці тому +1

    መሡረን ቁረአንግሩፓ አሥገቢው ወድሜ ካልሺ ቁረአንን አሥተካክሎ እድቀራ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ትክክል፣መቅራትአለበት፣እኔአስቀራውነበል😂ደምሪኝማ🎉ጀማሪነኝ

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 2 місяці тому

    መንሱር አኔ በጣም ነው የምወድህ ባገባህ ምን ትላለህ 💖

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds 2 місяці тому

    መንሱ ታርቀናለሰ በቃ ያለችው እውነት ነው ጠይቂልን በአላህ 💖

  • @user-lh2xb2no9m
    @user-lh2xb2no9m Місяць тому

    ፈተሀትነዉ. ያልጂክ. እነት

  • @user-lh2xb2no9m
    @user-lh2xb2no9m Місяць тому

    10:16

  • @NuruhesnMustefa
    @NuruhesnMustefa Місяць тому

    በመካ ከሰለፊኮ አንድ ጥር ነው

  • @user-nz8vq3ir9n
    @user-nz8vq3ir9n 2 місяці тому

    ደግሞ ሲጀመር ትዳር ስትይዙ እንዴት ሰው ፍቅር ሳይኖር ትዳር ይይዛል አትወዳትም ለምን አገባሃትና ይህን ሁሉ መከራ ራስህን በሚዲያ አውርደህ እንድትታይ ማድረግ ሲጀመር ስው ጠፍቶ ነው ከሀገር ወታችው በውጭ ብቻ ጋብቻ ፍለጋ የምትሮጡት ውርደት ተከተላችው

  • @dagimhagos1420
    @dagimhagos1420 2 місяці тому +1

    ጠያቂዋም ጉረኛ እሱም ጉረኛ ምን አይነት ዘመን ነው ግን ?አንችም ለራስሽ እያመቻቸሽው ነው ።

  • @jamailmohamed4706
    @jamailmohamed4706 Місяць тому

    ገዘብህ በሙሉ ትተህ ነው የምትቶብተው

  • @AbuMirjana-ox6uu
    @AbuMirjana-ox6uu Місяць тому

    እኔ የምለው እንደዚህ ካልተመላለስክ አትኖርም ተብለሀል እንዴ ? ሀጃ የለህም ጉዳይ የለህም በጣምኮ ነው የሚያስጠላው ።

  • @AhmedMohamed-zw2lx
    @AhmedMohamed-zw2lx Місяць тому

    You two guys pretending as a religious person in reality it is fake.pls do your business rather than tricky name and fame .ok it is shame.

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Місяць тому

    Hi my dear brother mensur

  • @user-lh2xb2no9m
    @user-lh2xb2no9m Місяць тому

    አዉን. ለምን. አተገበም

  • @Samerawitdebesay
    @Samerawitdebesay 2 місяці тому

    20 አመት ጥሞና ውስጥ ብትገባ የምትረጋጋ አይመስለኝም ምክንያቱም -20 ወደኋላ ተመልሰሀል እንደ እድሜክ አታስብም ወንድ ልጅ በአስተሳሰብ የሴት ታላቅ ቢሆን እንኳን ሴቷ ትበልጣለች ይባላል ያንተ ከፋ

  •  Місяць тому

    ዘፈን?

  • @user-zn2eq9on7m
    @user-zn2eq9on7m Місяць тому

    አስያ የሣዳትን ምክር ተቀበይ ሜዳን እራቅ ሤት ልጅ ደብቅ ናት ተደበቂ

  • @HusseinJemal-pd4lm
    @HusseinJemal-pd4lm 2 місяці тому

    Asiya anchi yesew chigir wust min asgebash aymetnishim new NIFAQ AYHONIM YIHEN ALLAH YIFEQDAL? betam aznku ANCHIN MEKETEL SIHITET NEW MIN EYASTEARSH NEW

  • @hayathayat1565
    @hayathayat1565 Місяць тому

    ወንድማችን ቶሎ አግብና አስደስተን 4 ድረስ

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 місяці тому

    ኪርብቶ ሀራም የሆነበት መንገድ የሚያብራራልኝ ባገኘሁ አልገባኝም ብር ገዝቶ አትርፎ መሸጥ በምን መንገድ ነዉ ሀራም የሆነዉ አልገባኝም ከኖርማል ንግድ ጋር አንድ ነዉ እህል ገዝተን አትርፈን እንሸጣለን

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 місяці тому

      ወለድ ከሌለዉ ብሩ ምን ችግር አለዉ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 2 місяці тому

      @@asqw6481 ምን አዉቃለሁ ሀራም ነዉ ሲሉ ሰምቼ ነዉ ወለድ ሳይሆን ብር መግዛት ብሩን አትርፎ መሸጥ ነዉ ልክ እንደ እቃ

  • @TofikAbdrehman
    @TofikAbdrehman Місяць тому

    Legale or ilegal

  • @njvi991
    @njvi991 2 місяці тому

    አንተለምንአታገባም .ለምንአትወልድም. ምነውዳገትሆነብህመንሱር .ተሠተርአግባ. ነገ ሞት አለ ትለድማለህ

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 2 місяці тому

    ስሜትህን መግዛት አለብህ ለንስሀ🎉

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e 2 місяці тому

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ ሰብ ላይከከ🎉🎉

  • @user-mx7oo3qp2g
    @user-mx7oo3qp2g 2 місяці тому +1

    Are tolo agebana ayenehen seber tedar rizk alew

  • @OusmanMohammed-wx6cs
    @OusmanMohammed-wx6cs Місяць тому

    በትክክል 😂😂😂

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 2 місяці тому

    😂😂ምነዉሴቶችተጋጋችሁወድአለቀእዴ

  • @deletakele1773
    @deletakele1773 2 місяці тому

    መንሱር ይቺን ሴት ካማክርክ ሀሳብህን ፍላጎትህን በግልፅ ልብህን ክፍትህ ክሰጠህ ለዚች ሰይጣን ሴት መቀበሪያህ ነው።ይቺ ዳቢሎሰ የምትሰራውን ድብቅ ሰራ አንተ በግ አታውቅም

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 2 місяці тому +1

    ሲጄመር ያለ እምነቱ ለምን ሄዴ ጥያቄ ሆነብኚ

    • @user-uh9uo2sk1j
      @user-uh9uo2sk1j 2 місяці тому

      ሰልመሌች አለ ወለሁ አአለም በስ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ትክክል፣ሙስሊም፣የጠፍይመስል😢ደምሪኝማ 13:38

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@user-uh9uo2sk1jደምሪኝውደ❤ 13:46

  • @Asma-kedir
    @Asma-kedir 2 місяці тому

    ጫልቱ እራሷ የሴት ልጅ በየወሩ የሚመጣው ወቅት ላይ ነበርኩ ብላ ነበር

  • @engdaworkzerihun6005
    @engdaworkzerihun6005 2 місяці тому

    መንሱር ተገላገለ ያቺ ጫሉቱ ለጌታ ኢየሱስ ያልታመነች ለእሱ አትታመንም

  • @JamilaTemame
    @JamilaTemame Місяць тому

    Wan garii rabiin siha wofaquu ebaa hadha ketii qabda

  • @user-hr3ch5jp6o
    @user-hr3ch5jp6o 2 місяці тому +1

    ይችዴሞ አሮጊት😅😅😅

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 2 місяці тому

    አይ መንሱር ይች ሴት አልፋታህ አለች😂

  • @HadyaFentaw
    @HadyaFentaw 2 місяці тому +1

    መንሱር አግባ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad Місяць тому

    S a w ❤❤❤

  • @user-ym8dm3zz4o
    @user-ym8dm3zz4o 2 місяці тому

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ደሚሩኝማ 1:01

  • @melber7957
    @melber7957 2 місяці тому +1

    Asya, yejelajeloch emebet

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc 2 місяці тому

    ቀብዲ አሲዘሃል?😂😂😂😂

  • @FTm-cz3rd
    @FTm-cz3rd Місяць тому

    አሰላሙለይኩምአሴአ

    • @FTm-cz3rd
      @FTm-cz3rd Місяць тому

      አላህይጨምራልሽበጣምክራእየሰጠሽነንነው

  • @Zekariyaswerku
    @Zekariyaswerku Місяць тому

    አቦ ስትመችኝ

  • @user-kd3xr4lt7c
    @user-kd3xr4lt7c 2 місяці тому

    ወ ዊ ክክክክክክክ

  • @UmIbrahim-nu9jv
    @UmIbrahim-nu9jv Місяць тому

    አንቺ ምንድነሸ ጋላ ስለሆናቹህ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @negaambarie956
    @negaambarie956 2 місяці тому

    Ye leboch medebekuya... crypto currency new hahah

  • @alemayehuderessa4788
    @alemayehuderessa4788 2 місяці тому

    አንቺን ያግባሽ

  • @user-fm2vu7ft5r
    @user-fm2vu7ft5r 2 місяці тому

    ማነዉ ሚየዳያለይ እንድትቀባጥሪ የፈቀደለሽ እረተመለሽ እርሚልክሽን ሜዳያለይ አፍጥጪ ለወንድም ያሥጠላል እንኳን የሤቷቹ ደሟ ሁክም!!!

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @woinshetbekele4254
    @woinshetbekele4254 2 місяці тому +1

    አረ ባክህ ልጅ በልጅነት ነው

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 місяці тому

      እና እሱ እኮ መጀመሪያ ጎረምሳ ልጅ አለዉ

  • @user-lw6pw3ql5b
    @user-lw6pw3ql5b 2 місяці тому

    Gezakilhe asia

  • @siHussna
    @siHussna 2 місяці тому

    አሲቲ እህቴ💘🙏🙏🙏🙏

  • @MuhajirHabib-wl2ig
    @MuhajirHabib-wl2ig 2 місяці тому

    ፌታላ ኔሽ አንች የትኛው ይም ሼርዓዊ ነዉ የትኛው አይማኖት አለና????????

  • @AzzAlbarak
    @AzzAlbarak Місяць тому

    Eskahun.alweledem

  • @alemuserawit
    @alemuserawit 2 місяці тому

    ante lebaa yeserkewen
    birr meles
    wushetam neh!!!!
    lebaaaaaa

  • @meryamali-fz6qt
    @meryamali-fz6qt 2 місяці тому +3

    ነጃትን ያግባ በቃ

    • @My_candy3
      @My_candy3 2 місяці тому

      ደምሪኝ የኔ ዉድ አዲስ ነኝ ❤

  • @enayayesuf2620
    @enayayesuf2620 2 місяці тому

    4 በአንዲ መግባት አለብህ

  • @fewzanbilal3951
    @fewzanbilal3951 2 місяці тому

    በግራ መጠጣት ሀራም ነዉ bro

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 2 місяці тому +1

    ሀራም ነው. አግባ