ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት ክፍል 9

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 266

  • @Eredetlove
    @Eredetlove День тому +113

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ❤😊

  • @MahletGiday
    @MahletGiday День тому +57

    Wellcom❤❤❤ ከመጥፎ ጓደኛ ከሸረኛ ጓደኛ ከተንከሲስ ካስመሳይ ሰው ፈጣሪ ይሰውረን

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki День тому +64

    ማንም አልቀደመኝ ላይክ ሳታደርጉ እዳታልፎ❤❤እንኳን ለገናናዉ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን❤❤❤🎉

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ День тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @debritutaddasa1958
      @debritutaddasa1958 День тому +1

      አሜን❤❤

    • @Yeromgetchew
      @Yeromgetchew День тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን

    • @mitikuaamenu3230
      @mitikuaamenu3230 День тому +1

      Amen amen😊

    • @alami5787
      @alami5787 День тому +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @worknshail
    @worknshail День тому +31

    እንኳን ለታላቁ ቅዱሥ ሜካኤል በሰላም አደረሣችሁ አገራችን ሠላሙን ይመልሥልን❤❤❤❤

    • @alami5787
      @alami5787 День тому

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤❤

    • @merong-g6w
      @merong-g6w День тому

      አሜንእኳን አደረሠን🙏🙏❤

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf День тому +21

    እማማ ን ሳራ ን ካሌብ ን የሚወድ 🥰🥰🥰

  • @ሀገሬቱዩብkdi
    @ሀገሬቱዩብkdi День тому +20

    ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኩዋን ለመላእኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት ይጠብቀን አሜን በሉ

  • @dagnehaile1503
    @dagnehaile1503 День тому +25

    የመጀመሪያ ነኝ lik like😊❤❤😂😂😮

  • @TinaMogga
    @TinaMogga День тому +20

    ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ እንደኔ ፊልሙን የወደዳቹ ሀሳብ ስጡ❤

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 День тому +21

    እንደዚህ አይነት ባል ካለ ፈልጉልኝ ሽማግሌ ልኬ ነው የማገባው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AbdalazizNabso
      @AbdalazizNabso День тому +1

      🤣🤣

    • @DeginetTadesse-vt7yj
      @DeginetTadesse-vt7yj День тому +1

      አረ ልትጨዎችበት አይሆንም😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @fenetikuse5944
      @fenetikuse5944 День тому +1

      😂😅😂😅😂😅

    • @lidujesuse910
      @lidujesuse910 День тому +1

      @@DeginetTadesse-vt7yj እንዴ እንደዚ የዋህ ከሆነ ለምን እጫወትበታለው

    • @HhgfJhff
      @HhgfJhff День тому +1

      😂😂😂

  • @anshamohamed27
    @anshamohamed27 День тому +17

    ርዕሱ ግን ተመችቶኛል እውነትም ሞኝ ባል😂😂😂😂

  • @Kalkidanmamuya-wp3gs
    @Kalkidanmamuya-wp3gs День тому +7

    ሳራ ጎበዝ

  • @Nal-uq3xw
    @Nal-uq3xw День тому +13

    ፈጣር ከአስመሳይ ስው ይስውረን❤❤❤

  • @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ
    @የሀይቋቀበጥ-ኸ5ቈ День тому +6

    ዋው ዛሬ አደኛ ነኝ

  • @HanaAyeleAnjajo-f8h
    @HanaAyeleAnjajo-f8h День тому +11

    እንኳን አደረሳቸ ለቅዱስ ሚካኤል❤❤❤❤

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm День тому +2

    እንኳን ደና መጣቹ 👌👌👌

  • @selam-nn8er
    @selam-nn8er День тому +4

    እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ❤❤❤❤

  • @mohammedjilo3904
    @mohammedjilo3904 День тому +3

    የሳራ አይነት ምስት ፈልጉልኝ ሳራ 1 አንደኛ ነሽ

  • @SemeraEndris
    @SemeraEndris День тому +6

    ከሞኝ ባል ይጠብቀን😢😢😢😢

  • @AmeraZheter
    @AmeraZheter День тому +5

    ቲና መጋለጥ አለባት 🤷🏽‍♀️

  • @friayemaryam
    @friayemaryam День тому +8

    🔫 በዚህ ነበር ግንባሩን ማለት ይሄን አልጫ

    • @ZuhraMohemmd
      @ZuhraMohemmd День тому

      በይው ክክክ

    • @ينمب
      @ينمب День тому

      እኳን ላገባዉ ለፊልሙም ደሜን እያፈላዉ ነዉ😂😂😂😂

    • @BatielGebremedhin
      @BatielGebremedhin День тому

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AddisuSolomon-g2e
    @AddisuSolomon-g2e День тому +3

    ይሄ ድራማ መጨረሻው ናፈቀኝ ቲና ወደ ራስሽ ተመሽ የሰይጣን ስራ ይቅርብሽ

  • @MaluyeEthiopia
    @MaluyeEthiopia День тому +14

    Welcome to come 🫴

  • @yordanoes
    @yordanoes День тому +7

    ላይክ ግጩኝ ጋይስ

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye День тому +1

    Indene yodit ena tena mitela like argugn wudoche ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @antenehtesfahun2828
    @antenehtesfahun2828 13 годин тому

    ሳርዬ ያንቺ መልካምነት ጥግ ድረስ ነው

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa День тому +5

    የምርነው ቲና አሳዘነችኝ ጓድናው ናት መጥፎ 😢😢

  • @MuluwerkMolla
    @MuluwerkMolla День тому +1

    Enekon aderesachihu bitesebi gechete eyaderegachihu ❤❤❤❤

  • @jamiletoube-ff2cs
    @jamiletoube-ff2cs 16 годин тому

    አራ ሳውዬው ማች ይሁን ሚናቃው ኤጭ😂😂😂😂😂ድራማ ማሆኑን እያወኩ ያኔን ማቃጣል ሚን ይሉታል😢😢😢😢😢

  • @EmabatChakola
    @EmabatChakola День тому +2

    ሁሉንም ሀይሉ ማወቅ አለበት❤❤❤❤

  • @Salam-st9ig
    @Salam-st9ig День тому +2

    በባልየው ምክንያት ማየቴን ላቆም ነው ዘጋኘ😏😏😏

  • @AnnaTs-h3q
    @AnnaTs-h3q День тому +2

    እንኳን,ዳኑ,አማማ,ሳራየኔቆንጆ

  • @فافيبنتمحمد
    @فافيبنتمحمد День тому +1

    ወንድ ልጄ ለሴት ብሎ ሲነፋረቅ በጣም ነው የሚዘገንነኝ የሚያሰጠላኝ ምናለ ቆፍጠን ብትል ልፍስፍስ🤮

  • @TofikMeron
    @TofikMeron День тому +1

    ቆይ እኔ ምለው ከዚህ ድራማ ምንድነው የምንማረው እንደነሱ እንሁን ነው ዎይስ ምንድነው አልገባይኝም

  • @SonyRabia
    @SonyRabia День тому +1

    እዉነትም ሞኝ ትንሽኳ አይጠረጥርምዴ ኤጭ ዘጋኝ

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt День тому +2

    ለምንድነው የሚሰቀጥጥ ድምፅ የምታቀናብሩበት

  • @SamiraSayed-n4v
    @SamiraSayed-n4v День тому

    ኧረ ቀጣይይይይይ ወንድልጂ ከወደደሺምንም ብትሆኚ ግድአይሠጠውም ግን በእማየ የመጣነገር አትደራደሩ እናት በማንም አትተካ እናትህንያልወደድችላትም አትሆን ምርጥድረማ ሥሩ በእናትአትቀልዱዱ

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135 День тому +5

    እኔ ምለው ሆስፒታሉ ብርድልብስና አንሶላ የለውም

  • @ZinetMohammed-nw6nc
    @ZinetMohammed-nw6nc День тому +1

    ባልየው😂😂ጀዝባ እኮን

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r День тому +5

    ጓደኛ ተብዬዋ ግን ምን እንደዚህ ያደርጋታል ቲና ተሻለች ከሷ ባልዬው ግን ሞኝ ብቻ ሳይሆን ድንጋይ ነው የማይረባ።

  • @dibootube816
    @dibootube816 День тому +2

    ስላም ስላም 😘😘😘

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh День тому

    Bal mone nake
    🎉❤

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e День тому +1

    የሰውንስ ነፍስ አጥቶ የህሊና ሰላም የለምኮ😢

  • @Adno-g8c
    @Adno-g8c День тому +1

    ወንድ ልጅ ቆፍጠን ሲል ነው አትዝረክረክ ባልየው

  • @ينمب
    @ينمب День тому +1

    አይ ወድ ግፍት ደሜ ፈላ😂😂😂

  • @ማርየማርየማርየማርየ

    ይሄ ነፈዝ የሆነ ልጅ ደሜን አፍልቶ ሊገለኝ ነው

    • @SaraYosef-g6x
      @SaraYosef-g6x День тому +1

      ደነዝ ብቻ የደደቦች አለቃ ነው እንጂ

    • @mametomeri
      @mametomeri День тому +1

      ይህ አልጫ ምንም እማይገባው ቀላል አፈላው

    • @banchTube
      @banchTube День тому

      እኔሰ ብትይ😂😂

    • @SDf-xl2hm
      @SDf-xl2hm День тому

      ይህየወድአልጫ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @MohgajgdHoaxfa
    @MohgajgdHoaxfa День тому +1

    በነገራችንላይ የወንድ አልጫ አይመቸኝም

  • @AbeDem-e8z
    @AbeDem-e8z День тому

    ቲናዬ ውውውድድድ... አደርግሻለሁ ግን ክፉ ነሽ

  • @hehamanot
    @hehamanot День тому +2

    ኤጭ የወንድ አልጫ ያስጠላኛል 😏😏

  • @kabahsiabeba2020
    @kabahsiabeba2020 День тому +1

    ምኑ እከፈነው😅😅

  • @saraalsara-d4w
    @saraalsara-d4w День тому +4

    በግ❤❤❤

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c День тому

    ሞኝነት እንዲህ አደጋ ይሆናል ብዬ አስቤ አላውቅም::

  • @mubarekmubarek4354
    @mubarekmubarek4354 День тому

    የሳራ እርጋታዋ ሁሉ ነገርዋ💋👈🏻

  • @madenamadena1688
    @madenamadena1688 День тому +1

    ይህየወንድአልጫሳስጠላእናቱንላስገድልነዉእንደ

  • @dehabhaile4452
    @dehabhaile4452 День тому +1

    እኔ ግን የባልየው ጀዥባነት አቃጥሎ ሊገለኝ ነው

  • @asiyajuhar1736
    @asiyajuhar1736 День тому +1

    ቀሚስ አልብሱት እሄ ወንድ ነው inde

  • @hawlethawlet6042
    @hawlethawlet6042 День тому +2

    ባልየው። የሆነ። ደነዝይመስላል። አጭ😅

  • @Ggg-b5c
    @Ggg-b5c День тому +1

    የወድ አልጫ ተነፋረቅ😂

  • @HaymanotAweke-j4v
    @HaymanotAweke-j4v День тому +3

    ጀለፈፍ የሆነ ባል😮😮😮

  • @Hana-eq6dp
    @Hana-eq6dp День тому +2

    በክት ፈጣሪ ወንድ አድርጎ ፈትሮሃል ለቤትህ አስተዳዳሪ ant ነ ዝም ብሎ tina tina ይላል እንዴ?

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w День тому +1

    ነፍራቃ😂😂😂😂😂😂

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 День тому

    ወይ ቲና ወይ አታምሪ ወይ አታፍሪ

  • @meleka1842
    @meleka1842 День тому +1

    ውይ ቫልየው😮😂ምን ቅጠልነው የነካው🙄😁😁😁😁ፉዞ😬

  • @Aisha-p2u
    @Aisha-p2u День тому

    እፍ እማማን የገደላት መሥሎኝ በጣም ደግጨነበረ

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 День тому +1

    አልጫ ባል ያስጠላኛል😂😂

  • @SofiyaSofiya-b8p
    @SofiyaSofiya-b8p День тому +3

    ከእንደዚህ አይነት ጅል ባል ይጠብቀን 😏😏😏😏

  • @nigestyetesha9363
    @nigestyetesha9363 День тому

    ኧረ ምኑ ጀዝባ ነው ቲናዬ እማዬ ነቃች።

  • @ጦይብሽ
    @ጦይብሽ День тому +2

    መኑ እርጥብ ነህ አተንብሎ ወድ😏😏😏😏

  • @حواءحواء-خ9ي
    @حواءحواء-خ9ي День тому +1

    10 ልቀቁት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedylmer
    @ahmedylmer День тому +1

    ምን ያነፋርቅሀል

  • @FikeHaile-tv9jk
    @FikeHaile-tv9jk 20 годин тому

    ሳራ የሀይሉ ትሁን የምትሉ በላይክ👍 አሳዩኝ

  • @BirqisaGeera
    @BirqisaGeera День тому +1

    Kazih drama yetamarkut nagar benor mogn saw menim endamaytakm naw yawokut Ara wodiya eha hula nagar setadarg ayigabawum bela damo setagna adari honam kabet setawota men agatemot naw yelal😂😂

  • @ሀይሚመሬ
    @ሀይሚመሬ День тому +1

    አብቱ አለቀሰ😢😂😂

  • @hanamergesa385
    @hanamergesa385 29 хвилин тому

    ወንዱ ልጅ ግን ይደብራል እንዴት እናቱን አይረዳም

  • @MedinaEbrahim-ql9vs
    @MedinaEbrahim-ql9vs День тому +1

    ልጁግን ምንአይነት ድጋይነው አቃጠለኛ የሰውጂል እውነትም ሞኛባል

  • @HaymanotAdugna-i2j
    @HaymanotAdugna-i2j День тому +1

    ፊልም እደሆነ እያወኩ የምናደደው ነገርስ

  • @lizaMohammad-p3u
    @lizaMohammad-p3u День тому

    እንዳንተ አይነት ወንድስ ከሚወለድ ባይወለድ ይሻላል አረ ቆፍጠን በል ወንድ ምሰል

  • @ጀሚላሸዋአንፆክያ

    አረ ዬህ ከረፈፈ ጂላጂል ቀይሩልን ሜድነው ወነትም ጂላፎ ነገርነው ከብት🤑🤑ላተሥል ማየቴን ላቆምነው

  • @ZAhra-n8r6l
    @ZAhra-n8r6l День тому

    ውነትምጅል

  • @Misir-k8c
    @Misir-k8c День тому +1

    ከመጥፎ ጋደኛ ይሰውራችሁ😢😢

  • @MesertAsrat
    @MesertAsrat День тому +3

    ማነዉ እንደኔ እማ የሚባል ቃል ሲሰማ እባዉን የሚመጣዉ😢😢😢

  • @JemaOmer-j7u
    @JemaOmer-j7u День тому

    Selame wedoche comntoane tafe tafe eyadergachehu😂❤

  • @hikemaawel
    @hikemaawel День тому

    ዉይ ምነው ታዲያ ልብስ ነገር ጣ ል አታድርጉላቸውም egrachew ላይ

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e День тому +1

    መጥፎ ጓደኛ ተጠበቁ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 День тому

    ምስክን አሳዘነኝ😢

  • @AwelAdala
    @AwelAdala День тому

    ❤❤🎉🎉

  • @SifaanSifaan-f6m
    @SifaanSifaan-f6m День тому

    Misikiin haluu😢😢😢

  • @BekeluTechane
    @BekeluTechane День тому

    woooowuu kifil 10 tolo

  • @FreeMimi-jy5xz
    @FreeMimi-jy5xz День тому

    ምድነው ልጅ ከሞኝም ድዙዝ ነው ከፋቶ ገብቶ ቲና ይላል 😂😂😂😂

  • @SSada-d1j
    @SSada-d1j День тому +1

    ጭራሽ ለቅሶ ከቱ😂😂😂😂😂😂😅

  • @የናቴናፋቂ-ነ8ኀ
    @የናቴናፋቂ-ነ8ኀ День тому +2

    ለድራማውም ቢሆን ጅልነቱን አታብዛው

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ

    ግን ምን አይነት ጓደኛ ነች በፈጣሪ 😮😮😮😮😮

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 День тому

    በራሱ ደዝባነት ፈጣሪ ይላል እንዴ የወንድ ቡሽቲ ሴታሴት ሲያስጠላ

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw День тому

    😢😢😢❤❤❤

  • @Mintamir21
    @Mintamir21 День тому

    ጋሻዉ የምትባል ሰዉየ እባክህ ለዚያ ቀረፈፍ ሴራቸዉን ንገረዉ😮😮😮

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e День тому

    ቲና ምነው አፍቃሪነኝ አልሽ😢😢

  • @EtsubeDemeke
    @EtsubeDemeke День тому

    Waye mejajale

  • @Yash-l4q
    @Yash-l4q День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ጀምቲዮብ
    @ጀምቲዮብ День тому

    ብሽቅ ባል በጣም ነው የሚያስጠላው በጥፊ ማለት ነበር

  • @LPi-ev1jx
    @LPi-ev1jx День тому

    10❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤