የዶ/ር ዐቢይ ታላቁ የምስራች! ታሪካችን ሊቀየር ነው! ለታሪክ ይቀመጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 227

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 10 місяців тому +12

    ዋዉ እንዴት አይነት ድንቅ መሪ ነዉ የሰጠን ፈጣሪ እናመሰግናለን እኛ ኢትዮጵያን የምንወድ ሁሉ አብችዬዬዬዬዬዬ እንወድሀለን 💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 10 місяців тому +20

    በንደዚህ በእዉቀት የበለፀገ በቴክኒዮሎጂ የበለፀገ መሪ መሪ መመራት መታደል ነዉ ጠቅላይ ሚኒትር አብይ አህመድ ይችላሉ ሺ አመት ይምሩን ❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 10 місяців тому +6

    Amen amen ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጅን blessed

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 10 місяців тому +13

    አብያችን ሰላም ሁንልን የአምላኬ እና የአባቴ እጅ ትርዳህ

  • @bute5158
    @bute5158 10 місяців тому +11

    ተወዳጃችን ዶክተር አብይያችን እንወድሃለን ትውልድ በእውቀት ልታበረታታ በርትተው እንዲገለጡ ስለምትጥር አንተ የሁሉ አባት ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጠብቅሀልም

  • @asegedechbiru779
    @asegedechbiru779 10 місяців тому +13

    ኢትዮጵያማ ያለ ጥርጥር ታሪኳ ይቀየራል ገና ብዙ እናያለን🎉🎉🎉❤❤❤

    • @joeldejene7621
      @joeldejene7621 10 місяців тому +2

      የአገር ውስጥ ተራ ምቀኛ በዛባት እና ጊዜውን አስረዘሙት እንጂ መሳካቱ አይቀርም

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 10 місяців тому +9

    ታሪክ ይቀየራል ሀገር ታድጋለች ምንም ጠርጥር የለውም ከአላሀ ጋር ❤❤❤❤

  • @asterwolde245
    @asterwolde245 10 місяців тому +9

    ከዚህም የሚበልጥእናያለን ገና አብይ ከመራት ኢትዮዽያን ታድጋለች ትበለፅጋለች
    እግዝአብሄር እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር
    ለመሪአችን ፣ ከጥላቻ ለፍቅር ፣ለይቅርታ እንትጋ ፣አብረን ፣ከቆምን፣ ለሌላም፣እንተርፋለን

  • @asratmegersa954
    @asratmegersa954 10 місяців тому +10

    Exemplary leader in Africa particularly in Ethiopia .May God be with you.

  • @tadesebekele6600
    @tadesebekele6600 10 місяців тому +8

    You are wonderful p/m keep up God bless you!

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 10 місяців тому +9

    We're so blessed to have been given such a brilliant leader! በቀና ልብ ለሚያሰብ ሰው የሚደንቅ መሪ ተሰቶናል! "ቀና ልብ" ካሠማሠ እንዳለው!! Thank you our PM!❤❤❤

  • @deribegurmu7458
    @deribegurmu7458 10 місяців тому +8

    ABIY GREAT MAN WITH INNOVATIVE IDEAS, COURAGE AND RISK AVERTER.KEEP IT!

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 10 місяців тому +15

    አቢቹዬ ንገረንንንንን ስወድክ እኮ ወንድሞችክ የሚጣሉክ እኮ አንተን መሆን ስላልቻሉ ነው አትፍረድብን አብቹ

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 10 місяців тому +9

    Dr Abey is the grate lader for Ethiopia God bless you

  • @terytill3652
    @terytill3652 10 місяців тому +11

    እቢቹ እኔ ሲጀመር ጀምሮ ስወድህህ ዝም ብዬ እንዳልሆነ እንድታቅልኝ አቢቹዬ መሪ ብቻ ሳትሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ አስተማሪ እናት አባት ነህ አብዬ ስወድህ ከራሴ በላይ ነው ላገሬ አፈር እብቃኝ ወጥቼ አልቅር ❤️🇪🇹🌹

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 10 місяців тому +9

    አያምርም እንዴት ደስ ይላል ብርሃን ነው ❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 10 місяців тому +9

    እግዚአብሔር ይመስጌን !!!

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 10 місяців тому +13

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር እግዚአብሔር ስለሰጥዎት ታላቅ ጥበብ እናመሰግነዋለን ።እግዚአብሔር እርስዎንና ቤተሰብዎን ይጠብቅልን ።

  • @abelasfaw-dr1mt
    @abelasfaw-dr1mt 9 місяців тому +6

    የኔ ምርጥ መሪ!!!!!! በእኔ ዘመን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እወድሃለሁ።

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 10 місяців тому +9

    ዐብቹ ❤👍🙏

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 10 місяців тому +9

    MY GENEOUS PM. THIS IS WHY I HAVE TRUST IN YOU❤❤❤

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 10 місяців тому +10

    Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed , you are truly a fantastic Ethiopia Leader.
    You are smart intelligent very bright and humble human beings . Thank you Sir..
    we good Ethiopians are Love you respect appreciated and grateful to you .
    One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only.
    ❤️🇪🇹☝️

    • @tsehaytafesse7198
      @tsehaytafesse7198 10 місяців тому +1

      ትክክል ብለሻል: የጎብዙን መሪያችንን ማንነት በደንብ ተረድተሽዋል: ይህንን በረከት ተቀብለው የመጣውን መልካም ነገር ማጣጣም ያልቻሉት በጣም የተበደሉ ናቸው:: እህቴ/ልጄ
      እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ::

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +1

      ትክክል 100%

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 10 місяців тому +9

    ጎበዝ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Ggbb-mx6my
    @Ggbb-mx6my 3 місяці тому +1

    እናመሰግናለን። እብቹ። ልዩ። መሪያችን። ።በርታልን

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 10 місяців тому +8

    Great leader Dr Abiy

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 10 місяців тому +11

    Waw!!! Abechoye አነዞያ ፡ ደንቃራዎች ፡ ባይኖሩብን ፡ የት ፡ በደረስን?

  • @Senaytube677
    @Senaytube677 9 місяців тому +4

    ዋው ኩሩ ኢትዮጵያው የስራ ሰው ። ከጎንህ ነኝ።

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 10 місяців тому +4

    Thank you Thank you dear Prime Minister 🙏

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 10 місяців тому +13

    የኔ መሪ ልዩ ነው

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 10 місяців тому +10

    የኔ ውዱ መሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ❤❤❤❤❤

  • @DaniT-v4z
    @DaniT-v4z 10 місяців тому +7

    ይመችህ😊

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 10 місяців тому +12

    The man who is fit to be The Leader for 21st Century 👍

    • @Yohanes-q9r
      @Yohanes-q9r 10 місяців тому +1

      The problems is we are still 18th century mindset

    • @sophieabye8869
      @sophieabye8869 10 місяців тому +2

      Ibelieve there are young one who will analyse what he learned today as an idea to reflect and evaluate themselves if they are able to do it or unite people to work together and go for the success.

  • @efitib5423
    @efitib5423 10 місяців тому +7

    Thank you pm🎉

  • @Koket123
    @Koket123 10 місяців тому +6

    the Father of Technology

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 10 місяців тому +13

    ከአለም አንደኛ መሪ ነው ያለን እድለኛ ነን!

  • @powerofgodintchurch9913
    @powerofgodintchurch9913 9 місяців тому +3

    መልካም አሳብ መልካም ነው ድል ለኢትዩጵያ

  • @eyobhirpa4238
    @eyobhirpa4238 10 місяців тому +7

    WoW! Proud of You!

  • @IsraelPMenbere
    @IsraelPMenbere 10 місяців тому +6

    Thank you our premier. There is bright future for Ethiopia.

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 10 місяців тому +10

    የኔ ጀግናና አዋቂ መሪ ! ኑርልኝ ! በርታ! እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን! በ60 አመቴ ለመጀመሪያ ጊዜ የምርጫ ካርድ ወስጄ እግሬ እስኪንቀጠቀጥ ረጅም ሰአት ቆሜ የመረጥኩት አንተን ነው እሰከመጨረሻም የምደግፈው አንተኑ ነው ! ኑርልኝ ልጄ!

    • @ruthhaile3831
      @ruthhaile3831 9 місяців тому

      Ewunet atmotm ye Ethiopian hizb dem yifaredenal

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 9 місяців тому

      @@ruthhaile3831 ስለፈሰሰው ደም ዲያስፖራውን ፋኖ ሸኔንና ወያኔን ጠይቂ

  • @semirkamil3357
    @semirkamil3357 10 місяців тому +6

    Wow

  • @beletehailegiorgis128
    @beletehailegiorgis128 10 місяців тому +5

    Amazing,RPM. Thank you.

  • @samuelabdu1515
    @samuelabdu1515 10 місяців тому +4

    Oh, my Brother, Dr Eyob Tekalign, and Prime Minister Dr Abiy Ahmed. Please keep doing what you are doing. Our country is struggling with a massive economic problem.

  • @ayelebedane2655
    @ayelebedane2655 10 місяців тому +7

    ለሀገር የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ ። እናመሰግናለን ።

  • @jics297
    @jics297 9 місяців тому +6

    “........በልብህ አሳብ እንኳ ቢሆን ንጉሥን አትስደብ፥ በመኝታ ቤትህም ባለጠጋን አትስደብ።”
    - መክብብ 10፥20

  • @alemheaven
    @alemheaven 10 місяців тому +12

    ወይ አብቹ ያንተ ጥልቅ ዕውቀት አለምን ይመራል አይደለም ኢትዮጵያን❤❤

  • @tsegayedinka7221
    @tsegayedinka7221 9 місяців тому +3

    ጎበዝ መሪያን በርታ !!!የአንተ ብርታት ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ትልቅ ራዕይ እድገት ታርክ መስረት ነውና ወደፍት እንጅ ወደ ኃላ አትበል ::ዛሬ የምጠሉ ነገ ይወዱኀል ያክብራሉምም : በሁሉም አከባብ ከታች ከቀበሌ እስክ የመጨረሻ ጫፍ ደርስ ያሉት የነ ሆድ አምልክዎችን በአድስ አዕምሮ መገንባትና መስረትን ማጠናከር ያስፍልጋል :: ሌላው ስለ መንግስት አቋም አላማ ፍላጎት ስለ ወቅቱ ሁነታና ችግርና መፍተሄ መግለፅ ማስተማር ልዩ ቀስቃሽ ማስማራት የእድገት መስረትን ማሳወቅ ተገብ ሲሆን የሠላም እንቅፋቶችንም በስላም መንገድና በሌላም መንገድ ስላምን ማስፈን ለነገ የምባል ልሆን አይችልም ::ሠላም የሁሉም መሠረት ነውና :በርታ !!በርታ ! ዛሬምነገም !!!

    • @yesmakeegziabher
      @yesmakeegziabher 9 місяців тому

      ለመጥላትም ለመውደድም በሂዎት መኖሮ አለብህ ቀፎ

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 10 місяців тому +5

    ❤👍

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 10 місяців тому +8

    ❤❤❤❤❤❤Abiyy my king and my hero wodddddddd ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JamesJohn-od3sq
    @JamesJohn-od3sq 10 місяців тому +8

    ❤KING ❤

  • @nagashemmam6087
    @nagashemmam6087 10 місяців тому +8

    Mashallah great start point

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 10 місяців тому +8

    ጄግና መሪ እ/ ር ዘመነህ ይባርክ አንተ ድንቅ መሪ🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹💪💪💪

  • @ruthtadesse4906
    @ruthtadesse4906 10 місяців тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fuadfuad8820
    @fuadfuad8820 10 місяців тому +10

    አቡቹ አላህ ይርዳህ ከዚህ ሌላ ምንም ማለት አልችልም

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 10 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kebedetaye3299
    @kebedetaye3299 10 місяців тому +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉Good job

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 10 місяців тому +7

    Our Hero PM.

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 9 місяців тому +3

    I subscribed this channel because of abchu

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 9 місяців тому +5

    አላህ ይጠብቅህ ጥሩ ነገር በመስራት በርታ ሕዝብህንም በደምብ ያዝ

    • @sebsibehussen1581
      @sebsibehussen1581 9 місяців тому

      Really i agree and support ur thought and explanation u r extraordinary expression thank u my pm

  • @zuriyashMulugeta
    @zuriyashMulugeta 9 місяців тому +1

    ዶክተር አብይ ሰራህን አደንቃለሁ ነገር ግን የኑሮው የሰላሙን ጉዳይ በትሰራበት መልካም ነው

  • @Efficient5
    @Efficient5 9 місяців тому +3

    Big respect it really helpful !

  • @abrhamtrabo8461
    @abrhamtrabo8461 9 місяців тому +4

    Abichu enwedhalen❤❤❤

    • @MaDN4161TB
      @MaDN4161TB 9 місяців тому

      Like attract each other

  • @user-jf9bc8wy4u
    @user-jf9bc8wy4u 2 місяці тому

    አብቹዬ እናምናለን ኑርልን

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 10 місяців тому +8

    ዶ/ር አብይ ተገማች አለመሆኑ ብቻ በቂ ነው።
    በተረፈ የተናገረውን ከማድረግ የሚከለክለው እግዚአብሔር ብቻ ነው። በሀገሩ ጉዳይ ማንንም አይሰማም። እኔ ፀሎቴ ከአሜሪካ ሴራ ጌታ እንዲጠብቀው ነው

  • @eyayukebe2010
    @eyayukebe2010 9 місяців тому +7

    ሀገር በስድብ አይድግም በስራ እንጅ
    መሪ ከተባለ መሪ ነው
    መረ የሚሰጠዉ ከፈጣሪ ስለሆነ
    ለመልካም ሕዝብ መልካም መሪ
    ለመጥፎ ሕዝብ መጥፎ መሪ
    ሥለዚሕ ተመሪዎቹ ጥሩ እንሁን እላለሁ

  • @addiswoldesenbet305
    @addiswoldesenbet305 10 місяців тому +3

    You are our generation error God is always with you amen 🙏 🙌 ✨️

  • @hailuyadata7495
    @hailuyadata7495 10 місяців тому +6

    Wawu

  • @oneethiopia186
    @oneethiopia186 10 місяців тому +6

    This isn’t Europe or America. This is in Ethiopia! If anyone who confused!

  • @dt7091
    @dt7091 10 місяців тому +4

    My hero academia!!!💝

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx 9 місяців тому +12

    ጠ/ሚር አብይ መልካም አስተዋይ ጥበበኛ መሪ፡ ብርሐንህ ነገ ከኢትዮጵያ አልፎ ለመላዉ አፍሪካ ይተርፋል ገነህ ከፍ ብለህ ትታያለህ!!!

  • @brukdereje1665
    @brukdereje1665 10 місяців тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 9 місяців тому +2

    ይገርማል፡ የሜክዶናልድ (የአሜሪካ ሬስቶራንት) በስልክ ተላላኪ መሆን ጥሩ ጅምር ነው ብሎ የሚያስተምር መሪ። እጅግ ያሳዝናል! አንድም ቢሊዮን ዶላር ሀብት የገባ ጀማሪ የለንም ይላል። የጀመሩትን እንዳያድጉ የሚያጠፋ መሪ!
    እግዚአብሄር አገራችንን ከአጭበርባሪዎች ይታደግልን!

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 10 місяців тому +11

    ዐቢቹ አድምተህ ወጣቱ ላይ ስራ!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 10 місяців тому +2

      ትክክል አሮጌዎቹማ የመታደስ እድሉም አልፋቸዎል🎉🎉🎉

  • @Muna-youtub
    @Muna-youtub 10 місяців тому +2

    አባ ያሳካልህ አብይ ሰው ያለው ይበል❤😢

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 10 місяців тому +3

    Thanks for your lecture , PM Dr Abiy 🙏 I have seen our new ETHIOPIA already and awaiting the best in faith for the future.
    God blesses Ethiopia ❤️🇪🇹

    • @Roha12m21
      @Roha12m21 9 місяців тому

      ket new yemetachut ezi hager ly meche new yebekelachut?...

  • @shibabawgedib8007
    @shibabawgedib8007 10 місяців тому +6

    Great our pm

  • @MekidesEndalegurmu-jy7dy
    @MekidesEndalegurmu-jy7dy 10 місяців тому +2

    Abichu ye ethiopia denk meri. Jegenachin abichu aneten yemgelstbet Kale yaterga wedu meriyachin kefuwochi ayen yetbkelen cheru medhenialem 🙏🙏🙏 yoni nurelen ye ethiopia enku lejwa bertalen. Delel ena keber lejegenaw yehager mekelakeya serawitachin 🇪🇹💪

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 9 місяців тому +2

    የኛ ቄሶች ሼኪዎች 8ኛ ሺ ደረሰ
    ጥሩ ሳሎን አይጠቅምም መኪና አይጠቅምም
    ሐብት አይጠቅምም
    አዱኛ ብላሽ ነች
    የቂያማ ቀን ቀርቧል ለወጣቶች ለሴቶች ይሕን ቀን በቀን በየመንገዱ በየእምነት ተቋሙ ሲሰብኩ ይውላሉ ያድራሉ
    በበቆሎ ትከል
    ቆስጣ ትከል
    ዶሮ አርባ
    በግ አድልብ
    ተማር ሠልጥን ሲሉ ሰምቼ አላውቅም።
    እዚሕ ሲለፋ ቢያዩ ለምን ትለፋለሕ በሰማይ ቤት ያልፍልሐል ይሉታል
    ፈጣሪ እኮ ለሰው ልጅ አንጎል ሰጠው ለፈረንጅ የተሰጠው ለአማራውም ለኦሮሞውም አጎናጽፎታል
    ሰው በአቬሬጅ ሥራን ይጠላል ይላል የማኔጅመንት መጽሐፍ
    ደግሞም ሰዎች ከከባድ ሥራ ቀላሉን ይመርጣሉ
    ቄሶች ሼኪዎች እጃቸው ለስላሳ ነው ሥራ ሰርተው አያውቁም ቴክኖሎጂውም ስለማያውቁ ወጣቶች እንዲደፍሩ አያበረታቱም
    ሙሴ ሜዲተራንያን ባሕር በዱላ ሰነጠቀ ይላሉ ተአምር መሠራቱን ከ3000 አመት በፊት የተደረገውን ያወራሉ ይሰብካሉ ወጣቶች ደግሞ ቀይባሕርን ሰንጥቀው ለማለፍ ገብተው ተውጠው ያልቃሉ
    ኦቲዝም እርግማን ነው ኤድስ ሐጢያት ነው ፖሊዮ ሐጢያት ነው ብለው ከመስጊድና ከቸርች ከቤ/ክ ምእመናን ሰበካ አድምጠው ሲወጡ አንድ አይነት ሮቦት አድርገው በሰይጣን አስፈራርተው ነው የሚሸኟቸው
    ቢማሩ ቢሰለጥኑ ሐብት ቢያፈሩ እኮ ለመስጊድ ምንጣፍ ለቤተክርስትያን ምንጣፍ ሕንጻ ሊገነቡ ይችሉ ነበር
    የእምነት ተቋማት ድሕነትን ነው የሚሰብኩት
    ደግሞም እኮ የሐይማኖት መሪዎች ቅዱሳን መጽሐፍቶቻቸውን አይከተሉም አያምኑበትም ማለቴ አንዱን ካላስጠላ ሐይማኖቱን የተከተሉለት አይመስለውም። እርስበርስ ማለቴ ነው ሌላውን ችግር የለውም።
    በአንድ የሰዘካ ቀን ሥራ አጥነትን ለመቀነስ ሥልጠና ሙያን ሥራን እንዲያከብሩ እስቲ የሚቻል ከሆነ የሁሉም ሐይማኖት መሪዎችን መሪዎቻቸውን ሰብስበው ቢያነጋግሩ
    ስለሰርቶ ማደር አያስተምሩም
    የአለም ሎሬት ጠሚ ዶክተር አብይ አሕመድ በዲጊታል አብዮት ውስጥ ለመክተት አእምሮውን በማነቃቃት በማስተማር የሚወስዱት እርምጃ ወርቃማ ጊዜያቸውን ሰውተው የሚለፉት ልፋት እጅግ አደንቃለሁ
    ልንከተላቸው ይገባል
    ጫማ አይበቅሌም
    ልብስ ሳሙና አይበቅልም
    የእርሻና የቤት ቁሳቁስ አይበቅልም የታወቀ ነው
    ፈጣሪ አእምሮ የሰጠን እንድንሰለጥንበት እንድንማርበት በትንሹ እንድንጸልይለት ነው።
    የተማሩ ዶክተሮች ኢንጂነሮች ምሁራን መምሕራን እኮ ስለ ጤና ስለቸነፈር መወገድ ኑሮ በዘዴን አያስተምሩም ጋዜጠኞች ሳይቀር በተቻላቸው መጠን የሐይማኖት ሰበካ ነው በዘዴ ሲያጸርሱ የምንሰማው።
    እኔ ሙስሊም ነኝ ሁለተኛው ከሊፈ ዑመር መስጊድ ውስጥ ሀሌ ሲሰግዱ አይተው ሥራ የማይሰሩ መሆኑን አጢነው በዱላ አስወጥተዋል
    እስቲ የሐይማኖት መሪዎች ከትንሹ እስከትልቁ ችግሪ እ/ር ያመጣነው ብለው በመስበክ ከምርምር አርቀውታል። ጥንት ሲደረግ የነበረው እያደረጉ ነው በሁለቱም ሐይማኖቶች ቅዱሳን መጽሐፍትን መከተል ትተን ግብጾች በወንዞቻችን ምክንያት አደንዝዘውናል እኔ 68 አመቴ ነው። የቻይና የኢንዶኔዥያ የእንግሊዝ የአሜሪክ ጭንቅላት ተሸክመን እንዴት መሣቂያመሣለቂያ እንሁን?
    እነኝሕ ድሮ ረድተናቸው የለ? ለምን እንባል።
    የ1965/1977/1994 ድርቅ ሲከሰት ወይ ተንብየው ተዘጋጁ መስኖ ሥሩ ኩሬ ሥሩ አላሉም የሐይማኖት መሪዎች ራሳቸውም እኮ የያዙት አእምሮ ለሰበካ ብቻ ሳይሆን ለፈጠራና ለምርምርም የሚሆን ነው።
    ፈጣሪ ለምን እጅ እግር ሰጠን።
    የሐይማኖት መሪዎቻችን የማያውቁት ጦርነት አይደለም የተፈጠረብን ያውቃሉ
    ቂም ይዞ ጸሎት---- ነው እርስበርስ
    በጣም አመሰግናለሀ

  • @DaveKey-rf2ln
    @DaveKey-rf2ln 10 місяців тому +13

    አብቹ ትችላለህ

  • @Eferam-y4d
    @Eferam-y4d 10 місяців тому +3

    Betam true oportunities new yetakebaru maryachn

  • @user-Eth
    @user-Eth 10 місяців тому +4

    መሪ: ነው።

  • @antenehbezabih4820
    @antenehbezabih4820 9 місяців тому +8

    ከተናገረ ሰርቶ የሚያሳይ ድንቅ መሪ ።

  • @berihunyirga
    @berihunyirga 10 місяців тому +2

    ታሪካችን ለመቀየር ነዳጂ፣ማዕድን ይውጣ

    • @Mami-op5my
      @Mami-op5my 10 місяців тому +1

      Nadaju siyalq wad lebnat letamalas yehe yamota aemerohen tataqemahebat saw hun

    • @wondimuheme477
      @wondimuheme477 10 місяців тому

      ​@@Mami-op5my erre netaji binorim yikoy because ahun nadaj saynorim menor alchalnim ye water habtachinin enkuan endanitekem mikegna beztoal hager wust Jank yehonu zegoch eyetefetero

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 10 місяців тому +13

    🇪🇹👉 ታላቅ ሀገር እየገነባ ያለ ታላቅ መሪ

    • @lyonnaise6395
      @lyonnaise6395 10 місяців тому +2

      ሀገር መገባቱ በጣም መልካም ነው ግን የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር " ሰማይና ምድር ያልፋሉ ተጠቅልለው ይወገዳሉ ይላል" !! ነገር ግን ዘላለማዊነት ተጨምሮበት የተፈጠረው ሰው
      "ክቡር ሰው"እየጠፋ ከሆነ ግን !!! 😢😢😢😢😢😢 የሚያልፈው ላይ ሳይሆን የማያልፈው ላይ ብዙ መስራት አይሻልም ???
      እንደገናም የሰው ልጅ ባለቤት አለው የሰራው ሀላፊ አለው !! ደም ዝምአይልም !!
      አቤል ሲሞት እግዚአብሔር እንዲፈርድ ወደ እግዚአብሔር ይጮህ ነበር!! ዛሬም ስው የማይሰማው በኮንስትራሽን ድምፅ እና ኳኳታ ልንሸፍነው ብንሞክር ነገር ግን እግዚአብሔር የሚሰማው የሚሊዮን ነፍስ ደም ነፍስ ጩኸት ምድሪቱ ላይ አለ !! እግዚአብሔር እንዴት ይመልሳል በቆይታ እናየዋለን !! እግዚአብሔር ይርዳን እንግዲህ!

  • @ابونواف-ط5ب
    @ابونواف-ط5ب 9 місяців тому +1

    Ante yetebarekh meriye tesadabi ena teregami hzb buzu ale gn geta yeredachew barakiy zegochm alen enwedhalen tebarek🥰🥰🥰🥰

  • @Derartuteha0652
    @Derartuteha0652 10 місяців тому +3

    D/R Abyln yemisadbut yeseytan teketyochina yehager ediget enqifatochna telatoch nachew

  • @ABDElAAHMED-t9w
    @ABDElAAHMED-t9w 9 місяців тому

    🙏🙏🙏

  • @marysimeso195
    @marysimeso195 9 місяців тому +4

    እናንተ ለስድብ ብቻ የተፈጠራችሁ ይመስል ከአንደበታችሁ ለሚወጡ ቃላት ተጠንቀቁ ምክኒያቱም እግዚአብሔር ያለቅጣት አያልፋችሁምና።

  • @WegeneTeshome
    @WegeneTeshome 9 місяців тому +1

    I have innovative ideas

  • @ethiopia9281
    @ethiopia9281 9 місяців тому +2

    God bless Abichu

  • @BetehelmAsfaw
    @BetehelmAsfaw 9 місяців тому +2

    በቴክኖሎጂ አማካኝነት የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችንን ሀሳብና የሰታርታፕ ላይ ያለንን ብዥታ ማጥራት ስላስቻለኝ አመሠግናለሁ

  • @abevahananya607
    @abevahananya607 9 місяців тому +2

    የሚፈሰውን ውሀ በመጠቀም ሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝብ ሻወር መውሰድ የሚችሉበትን መንገድ ብትወያዩ አይሻልም 2024

    • @AdinaFu
      @AdinaFu 9 місяців тому

      እስቲ መጀመሪያ እራስህ ታጠብ
      እና ልብስህን ልበስ

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 9 місяців тому +1

    Thanks.

  • @sufiyaluga663
    @sufiyaluga663 9 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Haroo-Wanchi
    @Haroo-Wanchi 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @geteasfaw-goop789
    @geteasfaw-goop789 3 місяці тому

    አዉይ:ሰታርት: በልመና:😢 የኢትዮጲያ: በከፒ:ጴንጤ ቋንቋ: አንተ😢 አብይ:""STARTUP" ZERO😮ABIY AHIMED AI😮 COUNTRY SEELE😢 TEBEDA😮😮😮

  • @sufiyaluga663
    @sufiyaluga663 9 місяців тому

    👍🌹🌹🌹👍👍

  • @tsegayedinka7221
    @tsegayedinka7221 9 місяців тому

  • @amanbaby4451
    @amanbaby4451 9 місяців тому

    MY
    MENTOR 👑👑👑

  • @tsegayehilemariam4618
    @tsegayehilemariam4618 9 місяців тому +2

    Good job

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 9 місяців тому +2

    ደጋግሜ ደጋግሜ አዳመጥኩ ት በዋትስአፕና በቴሌግራም ሼር አደረግሁት መሪያችን ከቴክኖሎጂ ጋር መዋሐዳቸውና ሐሳብ ማካፈላቸው አደንቃለሁ
    ተሳዳቢዎች አየሁ ስላልገባቸው ነው