ሀገር መግባት ካሰባችሁ ይህንን አሰሩ በትንሽ ብር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 20 днів тому +9

    አንተን ሰብስክራይብ አለማደርግ ንፉግነት ነው ወንድማችን ወላሂ አንድ ውሸት ሰቀላለቅል አላየሁም

    • @NouraSultan-s2v
      @NouraSultan-s2v 19 днів тому +1

      ሙስሊም❤ኡይዋሽም
      ኡይደል😊

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 19 днів тому

      @NouraSultan-s2v አወ በደንብ ግን አሉ አንዳንድ ሙስሊሜነታቸው የሚጠራጥር

  • @hayuah4500
    @hayuah4500 20 днів тому +11

    በጣም ውድ ነው ቢያስ 25 ሺ ላዚህ ካማውጣት 25 ሺ ጭምሮ በ 5,0000 ጥደት ያለ ምጅልስ ማስራት ይሻላል ውላሂ ለምን 2 ተኝይው ደርጃ አይሆንም ቦድዱ ይሻላል ባዴኝይው ደርጃ ለራሱ 5 ሜትር በ 5,0000 ሺ ይግዛል ደሞ ለፍራሺ 4,000 ሺ ዎላሂ በጣም ይግርማል ቦድድ አረቢያ ምጅልስ 2 ተኝይውን ይግዛል እኮ

  • @halimaAhmed-h2w
    @halimaAhmed-h2w 20 днів тому +34

    ይሄን የምታሰሩ ልጁች የፍራሹ 2 ከለር መገጣጠሚያው ላይ ሰፋ ያለ ጌጥ ወይም ዘርፍ አሰደርጉበት ሲፈረሽ ግልባጩ ከለር እንዳይታይ ሀሳቤ የገባው በላይክ አሳዩኝ የምር ውብ ነው የሚሆነው

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 20 днів тому

      ትክክልነሽ በታች በኩል ይታያል

  • @alainfef176
    @alainfef176 20 днів тому +12

    ❤❤❤ማሻላህ. 😂😂ሆ. ስት ጭቀት ቀለለኝ. እናመሰግናለን

  • @MADINAMadina-ko4rm
    @MADINAMadina-ko4rm 20 днів тому +3

    ልክነህ ሰው እደቤቱ እጂ እደጎረቤቱ አይኖርም ኢንሻአላህ እናሰራለን ትንሽ እንሸቅልና👌👌👌👍👍👍

  • @HayatAbate-x1s
    @HayatAbate-x1s 20 днів тому +6

    ኡፍ አኔስ ግራገባኝ ባሌምነይ ይለኛል እኔም አዲ አመትነውየቀረኝኩትራቴንልጨርስ ባስበው ባሥበውአልሆነልኝም በተለይ ኮርኒሡና ለቤቴቀለም ምንእደምቀባውነውበጣምግራየገባኝ😢 ጂብሰም ዉዲነውይሉኛል ብቻሥደትበጭቀትገደለንለማይሞላዱኒያ😢

    • @saadasaada-uy5nf
      @saadasaada-uy5nf 19 днів тому

      አሰፍላጊ አሰፍላጊውን ካረግሸ ይበቃሻል ጊቢ አዱኔያ አትሞላም እህት እኔም ገነነኝ ብቻአላህይገዘን🎉🎉

  • @Jemalmd-q3u
    @Jemalmd-q3u 20 днів тому +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር ለኛ ነገራቶችን እንደምቃልልን አላህ ላንተም ሁሉን ያቅልልህ

  • @Murshida-z5q
    @Murshida-z5q 20 днів тому +11

    በአላህ 1000አስጋቡኝ

  • @KibretHayyauu-h9k
    @KibretHayyauu-h9k 18 днів тому +1

    ኢንሻአላህ ቤቴን ፏ ነው የማረገው በጣም ወድጄዋለሁ

  • @የልፋል
    @የልፋል 16 днів тому

    እንሻ አላህ እኔ እራሴ ሳራዋለው የዛሬ ሁለት አማት ሰርቼ ነበር

  • @Rahma-no5yr
    @Rahma-no5yr 20 днів тому +1

    መሻአላህ አሪፊ ነዉ ኢንሻ አላህ ትሰራልኝ አለህ

  • @Hayatehayat-h2m
    @Hayatehayat-h2m 18 днів тому

    ማሸአለህ በጠም እነመሰግነለን ለኘ ለምስክኖች አርፉ ነው የምር ጀዘክ አለህ❤❤❤

  • @زيناتيماماحمد
    @زيناتيماماحمد 19 днів тому +1

    ወድማችን አብደላ ስደትንያየይመስላል በርታ ወድማችን

  • @SadaAssfaw
    @SadaAssfaw 19 днів тому +1

    ወአለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አደኛ ነህኮ ትለያለህ ወድም አብደላህ በርታ

  • @jamila3850
    @jamila3850 20 днів тому +22

    ሰው እዳቅሙ ወጥእደቅመሙ ይሉሀል ይህነው😂

    • @medinaMohammed-hn5pd
      @medinaMohammed-hn5pd 20 днів тому +2

      ወላሂ አወ አሉጂ ሁለ መቶ ሶስመቶ ሺብር እሚጨርሡ ማን ከደዛ አይነቱ ይዳክራል

    • @jamila3850
      @jamila3850 20 днів тому

      @medinaMohammed-hn5pd ላቦራ ክክይህምንአነሰ

    • @saasaamm1996
      @saasaamm1996 7 днів тому

      አወ ይበቃን የበላያችነን ሳይሆን የበታያችነን እንህይ ነገ ጥለነዉ ለምንሄድ ለማን ብለን እድምያችነን በሰዉ ሀገር እንፍጅ❤😂​@@medinaMohammed-hn5pd

    • @fhgdgjf5573
      @fhgdgjf5573 2 дні тому

      እኮ ለካ እንድህም አለ 😍💌 😅😅😅
      ሳስበውኮ እምሮየ ነው የሚዞረው
      ቤት ለመፈረሺ ሲታሰብ የአላህ!😊

    • @jamila3850
      @jamila3850 2 дні тому

      @fhgdgjf5573 እብሽር ቀለል ነው እሽምባልሽእራስእሚዞር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ

    እናመሰግናለን ወንድማችን 🥰

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 20 днів тому +1

    እናመሰግናለን ወንድም❤❤❤

  • @ሉሉነኚወሎየዋ
    @ሉሉነኚወሎየዋ 20 днів тому +2

    እኔ እፈልጋለሁ የትነህ ወደቦረና ታደሪሳለህወይ

  • @JituArsii
    @JituArsii 16 днів тому

    Yeti nachu Asalla tadarisalachuu wayi????

  • @lubabamamo1793
    @lubabamamo1793 16 днів тому

    እኔየ ፍራሽ አልወድም ሶፋ ብገዛ ይሻለኛል 8ሰዉ እሚያስቀምጥ መሬት ለመሬት መፋቀቅ

  • @munaAdem-v2j
    @munaAdem-v2j 18 днів тому

    ማሻ አላህ ወንድሜ በጣም ያምራል❤❤❤🎉

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 19 днів тому

    አቂቃ
    እኔም ቀለል
    ያሉ ነገሬች ይመቹኛል
    ማሻአላህ ❤በጣም ውብ ናቸው

  • @laylaarabu
    @laylaarabu 19 днів тому

    በጣም አረፈንዉ ኢንሻ አለህ

  • @AaAa-l9w9j
    @AaAa-l9w9j 19 днів тому

    እኔ የዛርየ 2 አመት በዳብል ሁሉንም ተፍራሽ ዉጭ 4ፍራሽ 12ትራሥ 4ቤቢ 5800ብርነበርይሠራሁት ወይግዜመጨመርእጂመቀነሥየለምአሠሩትምርጥነዉወላህይ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 19 днів тому +1

    ማሻአላህ ❤❤🎉🎉

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 20 днів тому +1

    የመቸነው ብሮ ቀን ፃፍልን በተረፈ ማሻአላህ ነው

  • @فاطمةعلي-د1س
    @فاطمةعلي-د1س 20 днів тому

    ማሻአላህ አተኮተለያለህ እናመሠግናለን ወዲም

    • @mryamhassan2390
      @mryamhassan2390 18 днів тому

      ሜትር ስምንትሺ አምስት መቶ አባዥው ውዴ

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh 18 днів тому

    ሺኩረን ኢሻአሏህ የት ነወለ

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 20 днів тому +4

    እደው አገር መግቢያ ይኖረን ይሆን በጦርነት እየታመሰነውና እደት ብለን ወደ አገር እደምንገባ ግራግብብብብብት ነውያለን😣😣😣😣

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 20 днів тому +2

      ለምን ግራ ይገብሻል? ስንት ነፍስ ነው ያለሽ ያንች ነፍስ ከቤተሰቦችሽ ይበልጣል? እነሱ እየኖሩ አይደለ ይሄ ስበብ ነው እህቴ

    • @zemzemedris6754
      @zemzemedris6754 20 днів тому +1

      ሰወች መኖራቼው አልቀረም አጄላችን ከዴረሰ አሏሕ ከወሰነው ውጭ ዬሚሆንነገር ዬለም ስለዚሕ ከሰውቤት አንበሰብስም ውዶችዬ መች ልንኖርነው ታዳ ሁሌ በስዴት እሪዝቃችን በአሏሕ እጅነው ተወከሉ አለሏሕ

    • @fatimabibi5517
      @fatimabibi5517 20 днів тому

      @zemzemedris6754 አወ እሱማ ውደ እግድህ አሏህ አለን አሏህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያያያያረብ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 19 днів тому

      ​@@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀትክክል ያለቀን አይሞት ሠው እየኖረ ነው

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 19 днів тому

      ​@@zemzemedris6754❤❤❤❤

  • @hayatthayatt2988
    @hayatthayatt2988 19 днів тому

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን

  • @seadahussen7957
    @seadahussen7957 19 днів тому

    Mashaa allaah ❤

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 20 днів тому

    አብደላየ 7በ4 ወይም 34 ቆርቆሮ ሁና የምትሰራዉ ሰርቢስ ለኩሺና ተብላ የምትሰራዉ ክፍል ስንት ካሬ ኪቺን ትይዛለች ሙሉዉን ሳይሆን ሌላ እቃምማስቀመጫ ቦታ እንዲኖረዉ ሁኖ

  • @sagvfgg8883
    @sagvfgg8883 18 днів тому

    ዬትነው ያላህው እኔም እፈልጋለው

  • @FathimaAdem
    @FathimaAdem 20 днів тому

    ሃሳቤን አቀለልክልኝ አመሰግናለሁ ኢሻአላ

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 20 днів тому +1

    ስለ መጂሊስም ስራልን

  • @tube2883
    @tube2883 18 днів тому

    የትነውያለህው፣

  • @Rahma-sf8ul
    @Rahma-sf8ul 20 днів тому +1

    የትነዉ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 20 днів тому

    ማሻአላህ፡አሪፍነው

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 2 дні тому

    በል ዳብል በሚለው ያዘኝማ የምር ኖርማል ነው!😍😍😅😅👌

  • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ

    ጀግና

  • @EkramAssefa-g2l
    @EkramAssefa-g2l 20 днів тому +1

    ወንድሜ እደዞህ አይነት ስራ ለመጀመር ስንተ ይፈጃል መነሻ በአላህ እዳታልፈኝ

  • @አይሸነኝየሰልጤወ
    @አይሸነኝየሰልጤወ 17 днів тому

    ዬት ነው

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 20 днів тому

    6በ7የሆነ ቤት ሳሎኑ ስንት ካሬ መጂሊስ ይይዛል መረጃ ካለህ እኔኮ የማልጠይቀዉ የለም ማንቻዉን እንደማሰራ አልቅም

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 19 днів тому +1

    የትነህ።ወድማችን

  • @medinaMohammed-hn5pd
    @medinaMohammed-hn5pd 20 днів тому +2

    እረ ወላሂ እኔ እፈልጋለሁኝ ባዲ ወር ደመወዝ ገላግለኝ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 19 днів тому

    እምልህ የትቦታ ነው የምትሰራው እስቲ ቅርብ ከሆንክ ንገረኝማ?

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd 20 днів тому +1

    አጂብነው እኔ 6 የፍራሽ ልብስ 5ተካያ ከነልብሱ 6 ቤቢከነልቅሱ 14 የትራስ ልብስ በ18.000 ብር ነበር የገዛሁት የዛሬ ዓመት ከ6 ወር 🎉ያውም በምርጥ ጨርቅ በከፈይ

    • @የአረህማንባሪያ
      @የአረህማንባሪያ 20 днів тому

      አድሮ ይጨምራል የኛ አገር ነገር ገቢ የለ ሠዉም ከፍ 😢😢😢 ሠላም ያድርግልን

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 19 днів тому

    የትየት ታደርሳለህ

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    እረ በእናትህ በፎቶ የተጠቀምከዉን ሶፎ ነዉ ወይንስ አረቢያ መቀመጫ ነዉ እስኪ ስራልን በሱ ድዛይን

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 19 днів тому

    Mashallah bartalene

  • @MnMalawi-c3v
    @MnMalawi-c3v 20 днів тому +2

    ማሻአላህ ሀሪፍነው በርታ 7ሜትር ባለ 20ቲክነስ አርቢያ መጅሊስ ስንት ነው

  • @user-kd9bd9gb3v
    @user-kd9bd9gb3v 18 днів тому

    የመቸነው

  • @hawa-mo3ha4me9d
    @hawa-mo3ha4me9d 20 днів тому

    በጣም ያምራን

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 19 днів тому

    እኔጥይቂየሚሆንብኝ ስታጥብ ቀይነሊላውከርል አይበላሽም

  • @munatube2736
    @munatube2736 18 днів тому

    የት ነው ያለኸው

  • @NamaYasfe
    @NamaYasfe 20 днів тому +1

    አድራሻህ የትነው ወድም

  • @አይከል
    @አይከል 20 днів тому

    ጁማዱጐል፡ታደርሳለህ??

  • @zewdineshiShumet
    @zewdineshiShumet 19 днів тому

    ሶፋ በቅናሽ ትሰራለህ ወይ ?

  • @SusuEthopia
    @SusuEthopia 19 днів тому +2

    yat naw

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 20 днів тому

    እናመሰግና ወድሜ እኔም እፈልጋለሁ የት አግርነህ መልስልኝ በአላህ እኔ ወሎ ቦረናነኝ

  • @tube2883
    @tube2883 18 днів тому

    እባካችሁ እንድማመር ፣እንተባበር፣በኮሜት አሳውቁኜ

  • @Faiza.mehamed
    @Faiza.mehamed 19 днів тому

    ለቤትህ አድስ ነኝ ወድሜ

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 19 днів тому

    የት ናችሁ?

  • @NNj-pm2sg
    @NNj-pm2sg 20 днів тому

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @shabah3857
    @shabah3857 19 днів тому

    ወደ ደቡብ ተደርሳላህ

  • @newid5082
    @newid5082 20 днів тому +1

    መርሳታደርሳለህ?

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 17 днів тому

    የትነሂወደ❤❤❤❤❤❤

  • @makiasaman4999
    @makiasaman4999 20 днів тому

    ዬትነክ

  • @Asnikaasifa
    @Asnikaasifa 17 днів тому

    የት ነህ ወድም

  • @hemudtthemudtt
    @hemudtthemudtt 20 днів тому

    አንደኛ

  • @EeEe-rk6hy
    @EeEe-rk6hy 20 днів тому

    የመቸነው የትነህ ወንድም

  • @አሊያ
    @አሊያ 20 днів тому

    ጨርቁ አያምርም ትቦሀይመስላል የታልመጂልሱ😂

  • @biln8843
    @biln8843 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km 20 днів тому

    የት ነህ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 20 днів тому

    የአንድወር ደሞዜን ሊልፈኝ ነዋ😢

  • @makiasaman4999
    @makiasaman4999 20 днів тому

    ትራሱ ስትነው

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 20 днів тому

    አብደላህ ሰብ መልስ

  • @Seada65327
    @Seada65327 13 днів тому

    ወዲሜትዛዝልዘዝህ ታደርስልኛለህ

  • @TybaAli-tk8ns
    @TybaAli-tk8ns 20 днів тому

    ደምሩኝ ውዶቸ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 20 днів тому

    ከቤቢና ከድቡልቡሉ ውጭ ስንት ነው😮

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp 17 днів тому

    የትነዉ

  • @user-kd9bd9gb3v
    @user-kd9bd9gb3v 18 днів тому

    የመቸነው