" አይደለም የሀገሬን ሰው አለምን አስደንቃለሁ" የልጅነት ትንቢት.. የጥበብ ዶክተሩ ቴዲ አፍሮ የደስታ ምሽት/በእሁድን በኢቢኤስ /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 578

  • @እኛለኛይቱብ
    @እኛለኛይቱብ 3 роки тому +168

    ሰዉ በሂወት እያለ ማመስገን በጣም ደስ ሚል ነዉ ቴዲዬ እንወድሃለን🇪🇹💐💐💐❤❤❤❤👈👈👈👈

  • @sand9434
    @sand9434 3 роки тому +90

    ማዲንጎ ላንተም ክብር አለኝ ኑርልን

  • @selama716
    @selama716 3 роки тому +43

    ደስ ይላል በጣም! እግዚአብሔር እጅጋየው ሽባባው ጂጂንም በዚህ ዓይነት ክብር ያሳየን🙏

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +88

    ማዲጎ አፈወርቅ እራሱ ለኔ አንደኛዬ ነዉ 😍😍👏👏👏👌👌👌👌

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      ሰብስክራይብ አርገኘ

    • @becauseofjesus9181
      @becauseofjesus9181 3 роки тому +4

      የስራውን ያህል ያልገነነ ምርጥ አርቲስት ማዲንጎ አፈወርቅ እሱም ይሄ ክብር ይገባዋል

    • @yatebeyakokebegoogle1018
      @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +1

      @@becauseofjesus9181 👌👌👌👌👌

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 роки тому

      ua-cam.com/video/AcnRDExk4Ys/v-deo.html

    • @robelteclemichael763
      @robelteclemichael763 2 роки тому

      Eniem be liyu yemiadenqo etiopean artist new

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +45

    ቴዲዬ ተባረክ ይገባሀል ስትዘፍን ብቻ ሳይሆን ስትናገርም ድምጽህ ደስ ይላል ❤️👍🇪🇹

  • @westgojjam2529
    @westgojjam2529 3 роки тому +14

    ኢትዮጵያን የማይብህ የኔ ልዬ መስታውት ክብር ዶክተር ቴዎድሮስ ካሳሁን ሺህ አመት ኑርልን

  • @سارهالعنزي-ك4ه
    @سارهالعنزي-ك4ه 3 роки тому +24

    ቴድዬ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት በሰላም ውለህ ግባልን እንወድሀለን ኑርልን አሜን ፫👏

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 роки тому +31

    መልካም ስራ ለሰሩ ሳሉ ሳይሞቱ መመሰጋገን አለብን ቴድየ በጤና ኑርልን

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому +2

      ማማየ ሰብስኮራይብአርጊኘ ሰወድሺማማ

  • @itsmydam5912
    @itsmydam5912 3 роки тому +26

    ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ይገባሃል እድሜ ከጤና ተመኘው ትዛዙ ከላይ ነው 👏👏👏👏

  • @derejeabel3147
    @derejeabel3147 3 роки тому

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር በሚያዉቀው! ለምን ለሐገር የሰራ መመስገን አለበት ከሚሉት ቀንደኛው እኔነኝ ምክንያቱም ለሐገሩ ዘምቶ አካሉን ለግሶ የቀበሌቤት እንኳን የሌለው ስንቱ ነዉ፤በአርትብቻ ሳይሆን በሁሉም መስክ መለመድ አለበት ብዙ ብል ደስባለኝ አንድ ነገር ልጨምር ይህንን ሽልማት ዶክተር አርቲስት ቴዲ ከ ሻለቃ ሃይለ ገ/ስላሴ ቢቀበል ደስታ ወደር አይገኝለትም ነበር ሰላም ለኢትዮጵያዬ!

  • @amaathh4061
    @amaathh4061 2 роки тому +3

    ማዲዬ ምነው ላተ ምስጋና በተደርገልህ😭😭😭😭

  • @Protestantalbums
    @Protestantalbums 3 роки тому +31

    ይገባዋል ❤❤❤ 👍

  • @ettoppiyaetto2191
    @ettoppiyaetto2191 3 роки тому +39

    ማንድጎ አፈወርቅ ቀጣይ አመት ጎደር ይሸለም የምትሉ እጅ ወደላይ✌✌✌

    • @bezaitejgu2763
      @bezaitejgu2763 3 роки тому +1

      አዎ ማድንጎም አብነትም መሸለም አለባቸዉ ለቴዲ ግን ይገባካል ያንስብካል ቴዲዬ ንጉሳችን እንወድካለን

    • @nah24
      @nah24 2 роки тому

      am sorry we didn't make it

    • @relieftube-offical6742
      @relieftube-offical6742 2 роки тому

      wey sorry bexam sayeshelem mot kedemew.

    • @የኛስሀገራችንበሰማይነው
      @የኛስሀገራችንበሰማይነው 2 роки тому

      😥😥😥😥😥

    • @ettoppiyaetto2191
      @ettoppiyaetto2191 2 роки тому +3

      @@የኛስሀገራችንበሰማይነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የዛሬ አመት ኮሜንት የሰጠሁት እኛ ባልነው ሳይሆን እሱ ባለው ነው የሚሆነው😭😭😭😭

  • @temesigeniamilake5495
    @temesigeniamilake5495 3 роки тому +14

    የእዉነት የተሰማኝን ስሜት እንዲህ ነዉ ብዬ መግለፅ አልችልም ኡፍ ደስስስስ ሲል ይገባዋል ቴዲዬ ስወድህ 😍💋💋

  • @ውሎአዳርየገጠርውበት
    @ውሎአዳርየገጠርውበት 3 роки тому +27

    ቴድየ እኩዋን ደሥ አለህህህ ሺይ አመት ኑርልንንንን ታማኝ በየነንም በህይወት እያለ እባካችሁ እድህ ተሠብስባችሁ አመሥግኑት ክብር ስጡት ታማ ኝ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥክ አባቴቴ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      ሀዊ ማማየ ሰብስክራይብአርጊኘ ማማ

  • @sand9434
    @sand9434 3 роки тому +16

    ኢትዮጲያውያን ፍቅር ነው አገራችን ስላም ይብዛልሽ

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 роки тому +21

    ሰውን በህይወት እያለ ፍቅርን መግለፅ መታደል ነው እማማ ጎንደር ሰው ማክበር ትችላለች ጎንደር የኢትዬጵያ ተምሳሌት ሰላምሽ ይብዛ💚💛♥😍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @halleymotek9961
    @halleymotek9961 3 роки тому +19

    Teddyaaa congratulations!!! You deserve it
    💚💛❤️

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 3 роки тому +16

    My king congratulations 🎉🎊🍾 we love you teddy afero 💚💛❤️

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому +52

    እንኳን ደስ አላችሁ ቴዲሻ ይገባዋል ሁለት ምርጦች የምወዳቸው ማይክል ጃክሰን

    • @zawdezawde6382
      @zawdezawde6382 3 роки тому +3

      Yegabahan tade mirte saw enkan lazhi kebre abakahi

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому +3

      ማማየ ሰብስጭራይብአርጊኘ

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 роки тому

      ሁሉም ተያይዘው ነው ወደ ሲዖል የሚሄዱት:: ዘፋኝና ውሻ ወደ መንግሥተ ስማያት አይገቡም ይላል መፅሀፍ ቅዱስ::

  • @assefawoldegiorgis3057
    @assefawoldegiorgis3057 3 роки тому +6

    I appreciate the unity of the Ethiopian artists. Please be leaders, Teddy this all has been done because of you. Thanks respected Dr.

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 роки тому +28

    ማዲጎ ጠፍተሃል ብቅ በል💚💛♥😍

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 роки тому +1

    በዚህ የጭንቅ ዘመን የሚያስደስት አርአያ ጥበብ ሰዋች ስላሳያችሁን ከልብ እናመሰግናለን የጥበብ ሰዋች በሙሉ እግዚአብሔር እድሜአችሁን ያርዝመው ቴድዬ ክበርልን

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 3 роки тому +20

    እውነትም የጥበብ ዶክተር💚💛❤️

  • @tube4655
    @tube4655 3 роки тому +46

    ይገባሀል ቴዶ ሺ አመት ኑርልን!!!

  • @mezuzah4916
    @mezuzah4916 3 роки тому +1

    Eleyase melekan mastawesh Des yelale yegbawale

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 3 роки тому +10

    Congratulations 👏🏼👏🏼👏🏼🎉🍾🎈🎊🥰
    We always proud of you Teddye,.
    Beautiful couple.😍💗

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 роки тому +10

    ጥሩ መከባበር ነው..... ደግሞ ልጁ ልፍቶዋል ጨዋ የጨዋ ልጅ ቴዶ ይገባዋል

  • @EphraimLife
    @EphraimLife 3 роки тому +6

    I love this man. Loving watching this. It's like stepping back in time and going into the future at the same time, but more going back in time, and it's pretty amazing.

  • @zbsfe2193
    @zbsfe2193 2 роки тому +1

    Madi Melkam sew!!! Nebseh Beselam teref yene Abat.😭😭🕊️🕊️🙏🏾

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ

    የእድሜ ዘመንህን ያርዝምልን የኛ ጀግና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን የደከምክላት ኢትዮጵያ ሀገራችን ትንሳኤዋ ያሳይህ ያሳየን💚💛❤

  • @حليمهحليمة-ل6ح
    @حليمهحليمة-ل6ح Рік тому +1

    ማዲ የኔ ስብራት የግር እሳት እኮ ነዉ 💔💔💔💔💔💔

  • @yosefmoges7328
    @yosefmoges7328 3 роки тому +5

    Well deserved king of Ethiopian music Teddy afro

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 роки тому +8

    ዶ ክተር ቴድ አፍሮ የኛ ውድ ወድ ውድ እንቁ ልጃችን ሽ አመት ኑርልን እንወድሃለን🌹♥♥♥♥

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 роки тому +2

    ማዲ ይህን ክብር ላተም ሳንስጥህ አመለጥከን አያ ድንያ ይች ናት ማድ ነብስ ይማር

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 3 роки тому +5

    More reason to love and appreciate you, Teddye! Thank you for me mentioning the pioneer late Elias Melka!

  • @fikiretube6797
    @fikiretube6797 3 роки тому +1

    ይገባሀል ቴዴየ እግዚአብሔር ሀገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 3 роки тому +6

    ቴዲየ ይገባካል እንኳን ደስ ኣለክ ቴዶ ትለያለክ ቴዶን የምገልፅበት ቃል የለኝም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aaii2973
    @aaii2973 3 роки тому

    እንኳን ደስ አለህ የኢትዮጵያ አንድ አይን እንቋችን በጣም በጣም እወድሀለሁ ኑርልን

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 3 роки тому +1

    God Bless Ethiopia

  • @Pazionbatch2K23
    @Pazionbatch2K23 3 роки тому +12

    Living Legend ❤!!!

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 роки тому +2

    ማዲዬ የኔ ጌታ ነብስህ በገነት ትኑርልኝ ዛሬ ነው ያየሁት ሞት ቀደመህ አንጂ አንተም ልክ እንደቴድዬ ይገባህ ነበር ቴድዬ እኩን ደስ አለህ የኔ አበሳ

  • @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
    @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 3 роки тому +5

    እንኳን ደስ አለህ ቴዲያችን ይገባሃ

  • @ክርታታዋ
    @ክርታታዋ 3 роки тому +3

    ሰው በሂውት እያለስመሰገን ድስ ይላል ቴድ ይገባሀል ኑርልን

  • @Abel-q2g
    @Abel-q2g 3 роки тому +2

    Congrates Teddy yegebawal 💚💛❤

  • @እኔእናእሱ-ቐ2ገ
    @እኔእናእሱ-ቐ2ገ 3 роки тому +2

    የኔ ቴዲ እንኳን ደሰ አለህ አንተ የፍቅር ሰው❤❤
    ለሙላው ኢትዮጵያዊ🇪🇹 እንኳን ደስ አላሁች😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @bezaitejgu2763
    @bezaitejgu2763 3 роки тому +6

    ቴዲዬ ንጉስ ይገባካል የኔ ጀግና እንወድካለን

  • @soulrebel1987
    @soulrebel1987 3 роки тому +13

    እንኳን ደስ አለህ ዶር ቴዲ አፍሮ!! እባክህ የፀሀይ መነፀርህን ቤት ውስጥ አታድርግ eye contact is an important form of communication. ✌️🏾

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      በአላህ ሰብስክራይብ በቅንነት

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 3 роки тому +2

    አንተ ፍቅር ሰባኪ መልካም ሰው አንተን ምንም አይመጥንክም የኔ ልዩ ሚስት ውብ አንተ ውብ ጌታ ይጠብቅልን ላንተ ያለኝን ፍቅር የምገልፅበት ቃላት የለኝም ጠላትክ ዘረኝ መሀይም ብቻ ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      በቅንነት ወደቤቴ ሰብስክራይብ አርጉኘ

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 3 роки тому

    ሆይ ሆይታታ ጫጫጫታ አደር ባይነት ስሜት የሚሉት እንቶ ፈንቶዎች የማያውቁት🤔 ሰው በጠፋበት በዚህ ዘመን ሰው ሆኖ የተገኘ ከቆመበት ኢትዮጵያዊነት ስሜት ጊዜ ቦታ እና ጎጥ የሚሉት ኮተቶች በሩቁ የሚፈሩት እንደ ስሙ ቴዎድሮስ ሆኖ የጀገነ ታላቅ ሰው ❤ ቴዲዬ ከንግስትህ ኤሚና ከልጅችህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ ❤

  • @dawitassaye7036
    @dawitassaye7036 3 роки тому +2

    our inspiration, our son, our man!

  • @Tadedigaso
    @Tadedigaso 3 роки тому +3

    ይገባል ዶክተር ቴዲ አፍሮ እንኳን ደስ አላህ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      ብሮየ ሰብስክራይብአርገኘ በቅንነት

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 3 роки тому +26

    ይገባካል ቴዲችን🥰🥰🥰🥰Congr Glehen

    • @masinkomedia3533
      @masinkomedia3533 3 роки тому

      ua-cam.com/video/AcnRDExk4Ys/v-deo.html

    • @Tigsit23
      @Tigsit23 3 роки тому

      @አሚነት ይቱብ እሽ እማ

  • @MubeJM
    @MubeJM 5 місяців тому +1

    Madingo ❤😢

  • @medinaasffa1161
    @medinaasffa1161 3 роки тому +1

    ቴድየ አንተ የኢትዮጲያ ስጦታ ነህ እንወድሀለን ማዲ አንተም አንደኛ ነህ እንወድሀለን

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 3 роки тому

    ተመስገን ብቻ ነው የሚባለው ቴድዬ ፍቅር እና ፍቅር በስበክበት ምን ያህል መሰዋትነት እንደከፈልክ የአደባባይ ሚስጥር ነው ቴድሻ በደንብ ይገባይል በጣም ነው የማከብር የምወድ ኑርልኝ ከነቤተሰብ የኔ ብርቅዬ የአገሪ ልጅ🟩🟨🟥👌👌👌🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abdurohmanshikur7549
    @abdurohmanshikur7549 2 роки тому

    ማነው እንደኔ መንሱርን ያየው

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 3 роки тому

    እኔ ደግሞ ኢቢየስ የቀርበ መስሎኝ ሰፍ ብየ ስገባያ እንቴርቢ ቁም ነገር ያለው ካልሆነ አላይም ስለዚ የፍቅር አባት የፍቅር ሰባኪ ዶኩተር አርቲስት ዴድሮስ ካሳሁን ቴዲ አፍሮ ቀርበ አቅርብልን እንተርቢ እሚወድ አይመስለኝም ቀስ ያለ ጋጋታ እማይወድ ነው እሚመስለኝ ግን አቅርብልን😘😘😘❤💚💛❤👑

  • @abrahamengida1491
    @abrahamengida1491 3 роки тому +3

    ቴዲዬ : በህይዎት እያለህ የድካምህን ውጤት በማየትህ
    እንክዋን ደስ ያለህ !!
    በክፉም በደግም የምትወዳትን ድሀ ሀገርህን ሳትለቅ : ፈተናዎችን ሁሉ ተቅዋቁምህ ለዚህ ክብር በመብቃትህ የምትውደው አምላክ ይመስገን !!
    ፍቅር አሸነፈ !!!!!!

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      ደምሩኘ ወደቤቴ ግራ ይበሉ በናትህ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 3 роки тому

    እደት ደሥ ይላል ከነባለቤቱ ፍቅራችሁን እሥከመቃብር ክፉ አይካችሁ

  • @mariamawits3689
    @mariamawits3689 2 роки тому

    ቴዲዬ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 3 роки тому +3

    ቴዲዬ እድሜና ጤና ይስጥልን🙏

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 3 роки тому +6

    ይገባዋል ቴዲሻ ❤😍😍😍😍😍💚💛❤

  • @alemerge6434
    @alemerge6434 3 роки тому +4

    The legend 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 long live for u 💓💓💓

  • @lilyethiopia7190
    @lilyethiopia7190 3 роки тому +4

    ይገባሀል ቴዲዬ💚💛❤

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥህ
    ቴዲ የልጂ አዋቂ ልዩነትን የማያውቅ
    ፍቅር ሰባኪ

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      በቅንነት እህቴ ወደቤቴ ጉራበይእንዛመድ

  • @tgyibatube64
    @tgyibatube64 3 роки тому +4

    ማዲንጉ ግን ለምንድነው ፁሞን የማይሳድገው ክክክክክክ ቴዳ እንኳን ደስ አለህ የዘመናችን ጀግና

  • @aagg1710
    @aagg1710 3 роки тому +10

    ቴዲዬ ይገባሀል የውም ያንስሀል በጣም ጠንካራ አቤት ግርማ ሞገስ ተነባለቤቱ ከላይ ነው ስጦታው👌

  • @shobberch6232
    @shobberch6232 3 роки тому +2

    ቴዲዬ እንኩዋን ደስ አለህ!!! ይገባሀል የኔ መልካም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰብ!!

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 3 роки тому

    ዋው ቴዲ አፍሮ ይገባሃል እንኩዋን ደስ አላችሁመላው ቤተሰብህ 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖👈🏼👈🏼👈🏼

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 3 роки тому +5

    ቴዲ እንወድሃለን💚💛❤️

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому

    ዋው በጣም ደሥ ይላል ደስታህ ይብዛ የሀገራችን ጀግና

  • @ዘይነባአሊየመቅደላዋልጂይ

    ሀብታም ዘና ይላል የዲሀ ልጂ እሥር ቤት በየትም ይሞታል አይ አዱንያ

    • @degefu3122
      @degefu3122 3 роки тому +7

      ምን አስቀናሽ ሽበት እንዳታወጪ ሀብታም ለደገስው ድሀ ጉንፋን ያዘው

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 3 роки тому +4

      እና ምን ይደረግ ለፍተው ነው እንጂ ቁጭ ብለው አይደለም አምላኬ ሆይ ምቀኛ ሸረኛውን አጥፋልን

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      እንዛመድ ኑ ወደቤቴ

    • @bedryaahmed6896
      @bedryaahmed6896 3 роки тому +1

      እስር ቤት ደግሞ ሀብታም ደሀ ይላል እንዴ ያንቺ ደግሞ የተለየ አስተሳሰብ ነው ምነው ስብሀት ነጋን እረሳሽው ከሱ በላይ ሀብታም እና ሀገር ገዢ ነበር እንዴ አሁን የት ነው ያለው እስር ቤት አይደል ?ዱኒያ እንዲህ ናት

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ 3 роки тому

      እሷ ያለችው የዱንያንነገርነው??

  • @SadamAbduSad
    @SadamAbduSad 3 роки тому

    Power Of Thinking

  • @konjo7249
    @konjo7249 3 роки тому +1

    ቴዲያቺን ያንስበታል ይገባዋልን አገሩን የሚወድ ሁሉንም ብሄር ህዝብ የሚወድ ጀግናቺን ነው ወያኔዎቺን በዘፈን ያንቀጠቀጠ 2አመት ሁሉ ያለወንጀል ያሠሩብን ቴዲያቺን ያንስበታል ቴዲ ኑርልን 100

  • @elsaaelsaa8220
    @elsaaelsaa8220 3 роки тому

    Thank u

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +4

    ቴዶዶ የሙዚቃ ንጉሥ ይገበሀልል 💚💛❤💪😍👏👏👏👌👌

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +1

    #️⃣TEDDY deserves all the Award 🏆 🏅 on Earth, PATRIOTIC,GREAT PEOPLE ARE MAKING A DIFFERENCE ON OTHER PEOPLE’s LIFE ✅☑️

  • @Gozhini
    @Gozhini 3 роки тому +4

    You deserve even more. Congratulations tedy

  • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ

    ይገባህን ቴዲችን የፍቅር ሰው ሺ አመት ኑርልን 💖🙏

  • @aberashhune
    @aberashhune 3 роки тому +6

    ሰላም እድት ናቸው ቲዲዬ እንኳን ደስ አለህ ቲዲዬ ኑርልን

  • @alemhussenalemhussen7615
    @alemhussenalemhussen7615 3 роки тому +3

    የኔ መልካም ቴድዬ ሺ አመት ኑርልን ከነቤትሰብህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርሲላስሙሉቀን
    @ማርሲላስሙሉቀን 3 роки тому

    ክበርልኝ የኔ ጀግና ይገባሃል ከነቤተሰብህ ሰላም እና ጤናውን ይስጥህ አንተን መግለፅ ይከብዳል ኢትዩጵያን የሚወድ የሚያከብር ይከበራል👏👏👏

  • @hayutivlogs9471
    @hayutivlogs9471 3 роки тому +1

    Congratulations tedy yigebaha betam new yemwodek ❤❤❤❤❤❤

  • @ፋኖፋኖ-ጐ4ቈ
    @ፋኖፋኖ-ጐ4ቈ 3 роки тому +1

    የዘመኔ 🤴ንጉስ ሺ አመት ኑርልን ቢያንስህ ነው እንጂ አይበዛም 🙏🇪🇹🙏

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኘ

  • @አማራነኝየጀግናዘር

    ይገባል የኔ አንበሳ ቴዲዬ ማኛ ቢያንስበት እንጅ አይበዛበትም ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ቴዲዬ ጀግናው በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @እግዚያብሄርታላቅነዉእግዚ

    ታወቃላችሁ እሱ ብቻ ሳይሆን ልጆቹም ገና ለኢትዮጲያ ክብር ይሆናሉ የረገፈዉ ነዉ የሚበቅለዉ ቴድየ እድሜ ጤና ክብር ቅዱስ እግዚያብሄር ያጎናፅፍህ እንወድሀለን

  • @የራስአሽከር
    @የራስአሽከር 3 роки тому +1

    አቻሬ በጣም ድንቅ ሰው ነህ

  • @DubaiDubai-vx7qq
    @DubaiDubai-vx7qq 3 роки тому

    እንኳንደሰአላችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያላመ

    ጎንደሬዎች እናመሰግናለን ቅን ናችሁ ጀግኖች ድሮም

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 3 роки тому +4

    God blessed your familys forever Teddy Afro 💚💛❤

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      የኔቆንጆ ያባቴልጀ እንዛመድ

  • @romanabinet3786
    @romanabinet3786 3 роки тому

    ይገባሀል ቴዲዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ...

  • @teddyelala1735
    @teddyelala1735 3 роки тому

    Dr Tewodros ..... Teddy afro we love you. Yena zemen Gegenna anet neh American ager Bezu famous ayechalw endate Altemchugnem

  • @mekeliteenatethiopa3783
    @mekeliteenatethiopa3783 3 роки тому +2

    ቴዴ አፍሮ እንወድህ አለን ኑርልን
    ebs ምትባሉት እስካሁን ያላቀርባችሁትን
    ዛሪ በኢትዩጰያ አድኛ ሲምገስ አሽቃበጣችሁ አሳፈሪወች እስካሁን የት ነበራችሁ
    ቴዶ የኢትጰያ አንደኛ

  • @loveforever3031
    @loveforever3031 3 роки тому +1

    ይገባሀለ ቴዲዬ የ ኢትዮጵያ የ ቁርጥ ቀን ልጅ❤️🇪🇹💯🇪🇹🙏🇪🇹💯❤️🙏🇪🇹💯🇪🇹💯

  • @mhmdahn-bo6sm
    @mhmdahn-bo6sm Рік тому +1

    made ilove you imes uu😘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shewayericci2186
    @shewayericci2186 2 роки тому

    ቴዲ አፍሮ ምርጥ ከሚባሉት አርቲስቶች ውስጥ ነው። አደንቀዋለሁ። ግን ግን የሚያሳየው መበጣጠስ ክብሩን ዝቅ እያደረገበት ነው። ለመናገር ሁሉ ተስኖታል ከመወጣጠሩ የተነሳ። ይህንን አይነት ድርጊት የሚፈጽም ሰዉ ችሎታ የሌለውና በራሱ የማይተማመን ነው ። ታዲያ ቴዲ ለምን ይህን መረጠ? ወደ አምሮህ ተመለስ ብዙ የሚወድህ ሰው አለና!! ማወቅ ያለብህ በማንኛውም የሞያ ዘርፍ ብዙ ተአምር የሚሰሩ ማንነታቸውን ሳያሳውቁ በክብር የሚኖሩ አሉ። ክብራቸው እስከዘለአለምም ይቆያል። ስለዚህ please be yourself thanks

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 3 роки тому +3

    ደሞ ለቴዲ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ሲያንሰው ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎁🏆🥇🏆🥇🏆🥇🏆🥇🥇🏆🥇🏆🥇🏆🥇🏆🎖🎖🎖 እንወድሐለን እስከሞት 💐💐💐💐💐

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 3 роки тому +1

    big respect to Dr Teddie and Emie

  • @ማክቤልቲዩብ
    @ማክቤልቲዩብ 3 роки тому +3

    ቴዲዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጲያዊ የገባካል እንጂ አያንስብህም ጀግናዬ ነህ የትንሽ ትልቅ ነፍ አመት ኑርልኝ ከነመላ ቤተሰብህ

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому

      እንደማመር

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому +1

      እንደመር

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      @@tube5986 ደምሪኘ እኔ ደመርኩኘሺ ሰወድሺ

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому

      @@tamuyoutube3110 ደምሬሻለሁ

    • @tube5986
      @tube5986 3 роки тому

      ውድ