Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ግሩም ነው
wonder full tirka !!!!!
ስለሚያደምጡን እነመሰግናለን 🙏
ድንቅ አጻጻፍና የይዘት ቅንብርን የተላበሰ ነው ። ተራኪውም ፣ አድማጩ ጽሑፉን በአጽንኦት እንዲያዳምጠው የሚያደርግ ሕያውነትን አላብሶታል ብዬ አምናለሁ ። እንከን የለሽ ትኩረትን አሰባስቦ ምስጠትን የሚያጠናክር ጣእመ ዜማ ያካተተ አዘገጃጀትና አቀራረብ ነው👍
መፅሐፍ ለማንበብ ግዜ ለቸገረን የመፅሀፍ ወዳጆች እያደረጋችሁት ነገር ልትመሰገኑ ይገባል ክብር ይስጥልን ከቻላችሁ የይስማዕከ ወርቁን መፅሐፍ ሁሉንም ብትተርኩልን በተይ ራማቶሓራንና ዣንቶዣራን ብትተርኩልን ይው የዴርቶ ጋዳ ተከታዮች ስለሆኑ አመሰግናለው
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው ብሮ Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-camua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.htmlቤተሰብ እንሁን ወንድሜ🙏
@@tesfishnarratives logo pullllbbn
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)ua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.htmlua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.html
አው
እውቴን ነው የምልህ ይሄንን መፅሀፍ ሳነብ ታሪኩ ፍፁም እውነት ነበር የመሰለኝ። ምክንያቱም ትክክለኛ ታሪኮች ተካተውበታል። የሆነ ሆኖ አንድ ቀን ሀገራችን እነ ሚራዥን በመሰሉ ታማኝ ልጆቿ ትቢያዋን አራግፋ ትነሳለች።
እና ልብ ወለድ ነው እንዴ😳😳ከሆነ አልጨርሰውም😕
በትክክል
ወይኔ ይሄ ታሪክ እውነተኛ ቢሆን ተመኘሁአይ ግን ህልምነው ዘመኑ ገናነው ያረቢዋ መቸ ይሆን እውን ሆኖ ታላቋን አበሻ የምናያት አይ እምዬዋ የእኔ ምስጥር ቅኔመቸ የሆን የማሀፀንሽን በር ከፍቶ ወጥቶ መልሶ ገብቶ የልብሺን ምስጥርና ቅኔሽን የሚፈታውና የተዋረደውን ክብርሺን ዝቅ ያለውን አንገትሺን በፍቅር በሀቅ በተድላ በፍትህ ቀና ብለሺ ገነሺ በአለም አደባባይ የምትታይው ወይኔ ይሄ ታሪክ አስለቀሰኝ አሳቀኝ በህልም አለም ጭልጥብየ ያለሁበትን እረስቸ ከሰመመኔ ስነቃ በእንባ ሰምጨ የሀገሬ የወገኔ ጉዳይ እንደ እግር እሳት እያቃጠለኝ የእኔም ሁኔታ እንደ ሀገሬ ሆኖብኝ በስደት ላይ የአረብ ገረድ ሆኘ ካለወንጀሌ የቁም እስርቤት በስራ ብዛት መቅኔየ ተበልቶ ይሄው 20 አመቴ ምንም ቁምነገር የለኝም ሀገሬ ሰላም ሆና ደግ ዘመዶች ቢኖሩኝ ኖሮ ተምሬ በሀገሬ ለሀገሬ ለወገኔ ባገለገልኩኝ ነበር በደርግ ዘመን በ70 ወቹ መጨረሻ ስለተወለድኩኝ ጥሩ ልብና ንፁህ ንቁ አእምሮ ነበረኝ ፈጣንና ለትምህርት ፅኑ ፍቅር ፈጣን አቀባበል ነበረኝ ነገር ግን የሚረዳኝና ተምሬ ትልቅ ደረጃ ደርሸ ከራሴ አልፌ ለሰፈር መንደሬ ለሀገር ለወገኔ ማገልገል የምችለውን የኢትዬጲያ ሴት አቦ ሸማኔ አረብ ሀገር በ14 አመቴ በ2 ሺ ብር ጉቦ ፓስፓርት አውጥተው ሀብታም ዘመዶቸ በኮንትራት ላኩኝ ይሄው ከ20 አመት በለጠኝያለ አንድ ቁምነገር ብቻየን ጉልበትና ጤናየን እድሜየን ጨረስኩኝ ይህ ሁሉ የሆንኩት ባለመማሬና የሚረዳኝ በማጣቴነው የእኔ እጣ ግን ለሌሎች እንድደርስ አልፈልግም ስለዚህም ለሀገሬና ለወገኔ ያለኝን እየለገስኩኝበዱአየ አምላኬን ጌታየዋ በእኔ ይብቃ እባክህ ሀገሬን ወገኔን አድንልኝ ተንሳኤዋን ሳላይ እንዳትገድለኝ እላለሁና እማፀናለሁ እህህህህ መቸነው አበሻችንን የምናያት።
የኔ እናት የፃፍሽውን ሳነበው ማርያምን እያለቀስኩ ነው ቅን ልብ እንዳለሽ አነጋገርሽ ያስታውቃል አሁንም እኮ ገና አንድ ፍሬ ነሽ እማዬ ብዙ ይቀርሻል መጨረሻሽ ይመርልሽ ነው የምልሽ እህቴ ❤❤
ይስማዕከ ወርቁ አንተን የማደንቅበት ቃል አጣለሁ ::እግዚሐብሄር ሕልምህን እውን ያርግልህ ወዳጄ:: ተራኪው እናመሰግናለን:: ማንበብ የቸገርኩበት ሰዓት ነው እና ይህን መፅሐፍ ያነበብኩት ቢሆን እንዲህ ባማረ እና ባልተቆራረጠ መልኩ ተቀርፆ ሳገኘው እጅጉን ተደሰትኩ::ሌሎቹን የ ይስማዕከን መፅሐፍቶች ሳትሰለች እንድትጭንልን እለምንሃለሁ:: እድሜና ጤናን ከልቤ ተመኘሁላችሁ:: እግዚአብሄር ሃገራችንን ከመከራ ያውጣልን::
😊Oo
ለመጀመሪያ ጊዜ ነበረ ፍቅረኛዩ እንዳነበው የጋበዘኝ ወይ ጊዜ❤
እጅግ ደስ የሚል መፅሃፍ ሲሆን ይን መፅሃፍ ለማንበብ ጉጉቱ ቢኖረኝም እስካሁን ያላነበብኩ ሲሆን አሁን ግን በቴክኖሎጂ ታግዞ በትረካ መልክ በመቅረቡ ደስ የሚልና ለመረዳት ብዙ አዳጋች ያልሆነናና ደራሲ ይስማከ ወርቁ ወደኃላ ሄጄ አንዳስብ አድርጎኛል ተረካውም ብዙ የማይረብሽ ሙዚቃ የታከለበት ትረካ በመሆኑ ደስ ብሎኛል በርቱ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው❤🎉የትረካ ብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም አመሰግናለሁ ለረጅም ጊዜ ማንበብ የምፈልገው መፅሀፍ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድ አድማጫችን ስለሚያደምጡን እነመሰግናለን 🙏 ሌሎች ተወዳጅ ትረካዎችንም በቻናላችን ያገኛሉ።
በስመ አብ 2 ጊዜ አንብባዋለሁ ግን ዛሬም አዲስ ይሆንብኛል። ይስማዕከ ወርቁ እጅህ ይባረክ! ተራኪው ተባረክ።
እንሰማማለን
ይህ መፅሐፍ እግዚአብሔር ፈቅጆ የፊልም ስራችን ሲዘምን ወደ ፊልምነት ቢቀየር እንዴት መልካም ነበር። ያው ትረካው በአይምሮ ምናብ ፊልም ሰርቶ ያልፋል።
P
Ppp
Llll
Ene kal egebalehu ketnsh gize behuwala eserawalehu
በጣም እናመሰግናለን ግዜህን ወስደህ ስለ ተረክልን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት አሜን🙏🙏🙏
እጅግ ድንቅ ረቂቅ ኢትዮጵያዊ ፅሁፍ ነው እድሜ ይሥጥልን መ
Hi
@@tekteferra9477 knknonk09
ዘይገርም መቼም የማይሰለች ጥበብ ከሀይማኖት ከፍልስፍና የተዋሀደ መፀሀፍ ❤❤❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል መፀሀፍ ነው ተራኪው አሳምረህ ተርከኸዋል ፈጣሪ ይባርካችሁ
ም
ይስማእከ ወርቁ በእሳት የተፈተነ ድንቅ ደራሲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ፡፡እግዛብሄር ይባርክህ
ዴርቶጋዳን የአነበብኩት በ2001 ዓም ነበር። እስከምጨርስ ድርስ እንቅልፍ አይወስደኝም፣አንዳአንዴም እንባዬን እያፈሰስኩ። ያኔ መምህር ነበርኩ አሁን ደግሞ "እንጅነር" ። የህክምና እቃዎችን በማሻሻጥ ላይ የተሰማራ ደላላ ብባል የበለጠ ይገልፀኛል። እውነት እላችኋለሁ በዚህ ሁናቴ ምንም ማድረግ አንችልም ።120 ሚሊዮን ህዝብን ከሀ እስከ ፐ ሸምቶ ማስተዳዳር አይቻልም።በጅምላ ማሰባችን ማቆም አለብን ። ለምሳሌ ይህን የምጠቀምበት ምባይ ለመስራት "እኔ የትኛውኝ ክፍል ማበልጸግ እችላለሁ ከዚያስ ከነማን ጋር ተቀናጅቼ መስራት እችላለሁ ?" በማለት ማሰናሰን አለብን ።"ኢትዮጵያ ህዝብ አላት የሌላት ህዝቦቿን የሚመራላት እና የሚያስተሳስርላት ማገር ነው" ይስማከ ከልቤ አከብርሃለሁ። ሻሎም ኢትዮጵያ !
ተክሌ ደስታ የተረከው በጣም ይበልጣል።አበላሸሀው።
ተዉ እንጂ የሰዉ ሞራል አትንካ ጥሩ ተናገር ጥሩ እድታገኝ
@@helenalamin9762 እውነት ተናገር ከእውነት እንድትታረቅ ነው የሚባለው ።
እንደ ትዝታዉ ሳሙኤል አታላዝን
ላተ ካልተመቸህ አልተመቸህም እዛዉ አተ የሚመችህን ስማ @@tazabiwsew5123
እኔ በፈጣሪ ስም ምን እንደምል ቃላት አጣሁ እግዚአብሄር ምን አይነት ማስተዋልና መገለጥ ነው የሰጠህ በፈጣሪ ታድለህ።ተራኪው ደሞ በሚገርም ሁኔታ ነው የተረከው የእውነት ሰዎቹን ከነነፍሳቸው ነው ያሳየን
መፅሐፉን አጥቼ ስፈልግ ይኸን አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ። ሌላ ቦታ ነኝ ውዱ ባለቤቴ ነው መፅሐፍትን እንዳነብ ጋብዞኝ የጨረስኩት። ሌሎችም ትረካዎች በዚሁ ድምጽ አቅርቡልን።
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው። Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-camua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.htmlቤተሰብ እንሁን እህቴ🙏
ቢሰሙት የማይጠገብ ❤❤❤ለፀሐፊውም ለተራኪውም እናመሰግናለን❤
ውይ ትረካ አንጀት ነው እምታርሰው ወንድሜ
ገራሚ ታሪክ ተመሥጨ ነው የሠማሁት ❤👑
ቀጣዩን ራማቶሓራንም በዚሁ ድምፅ ብትተርኩልን
Thank you ትልቅ ምስጋና ይሄ መፀሀፋ በጣም ትልቅ ወጠምጢም የነበረበት መፀሀፍ ነበር ብዙ ተራኪያን እና ዩ ፒውበሮች ሞክረውት ነበር ሊጨርሱት አልቻሉም ተቋጥሮባቸው 😃አንተ ግንይን ወጠምጢም በጣጥሰህ ጨርሰህስለተረክልን ምስጋና ይገባሀል
ስለተረክልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ .
Hoooo endzi ayent tsehafi fetari yabzalen yeterkewm betam gobze nke
በጣም መሳጭና ደስስስ የሚል የመፃሐፍ ታሪክ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ከ ዴርቶጋዳ እስከ ዮቶር አንብቤ ለመጨረስ 14 ቀን ነው የፈጀብኝ ትረካው ግን ይበልጥ ደስ ይላል በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ በጣም አመስግናለሁ🙏 ዴርቶጋዳ መፀሀፍ 2ለቴ አንቢበዋለሁ ግን ትረካው የበለጠ ታርኩን አሳምረው 👍🙏
wow dikee Ethiopiawe Naw Mine alea Esuine yametaka aindei sawu bewoladiee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
Ayirebishim des yilal
ይሄንን ትረካ ስፈልገው ነበር ❤❤ከ10አመት በፊት እንብቤው ነበር ❤
ፈጣሪ ይባርክህ የሰማናትን ኢትዮጵያ እውን ያርግልን አሚን
Thank you soooooooo much.
Thank you yismake
መቶኛ አስተያየት ሰጪ በመሆኔ ደስ ብሎኛል። አጠቃላይ አስተያየት ካነበብኩኝ በኋላ
ከዛሬ 10አመት በፊት ግማሽ ትረካውን አዳምጬ ቀጣይ ክፍሉን በማጣቴ ልቤ ተንጣጥሎ ሲፈልገው ነበር በድጋሜ ሳገኜው ደስ ብሎኝ አዳመጥኩት በጣም አመሰግናለሁ ግሩም መፅሃፍ❤
እኔም ከሁለት አመት በፊት ግማሹን አዳምጨ መጨረሻዉን ግን ብፈልግ ብፈልግ አጥቸ ትቸዉ ነበር እስከመጨረሻዉ ነው ወይ ልጨርሰዉ ጨርሰሽዉ ከሆነ ንገሪኝ
በውነቱ ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልክ በጣም ደሥ ብሎኝ ነው የሠማሁት አመሠግናለሁ ።
ይህን መፅሐፍ አንቤዋለሁ በድጋሚ ትረካዉን ሳዳምጥ በጣም ነው የተደሰትኩት ተራኪዉን ሳላመሰግን አላልፍም።
Fetari Yistulign. Thank you!!
it's the best book
Thanks
ጎበዝ በርታልን ቆጆ ትረካ ነው
እግ/ር ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ሚዲያዎች የነጮችን የማይረባ መፀሀፍ ሲተርኩ የይስማዕከን ስራዎች ዝም ማለታቸው ትረካን እንድጠላ አድርገውኝ ነበር ,አንተን ግን አግዜር ያክብርህ
Thank you
ስፈልገው የነበር ትረካ ነው በጣም እናመሰግናል ሁሉም እየጀመሩ ይተውት ነበር
I can belive ye Ewneth meslogn nebr giru derasi new
Wow thanks 💚💛❤🙏
Tebareku egzbher zemenachun yibarekachu
I like it thank you. But the music is disturbing
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ የማታ ስራዬን እየሠራሁ ኮመኮምኩት ነው የሚባለው
Thank you 🙏 Yesmake worku
በጣም ደስ የሚል ነዉ አናመሰግናለን::
betam des yelel bezew kete;u
እናመሰግናለን
በጣም ገራሚ መፅሐፍ ነው ደራሲው አለማድነቅ አይቻልም
Betam des ylal
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል !!
አረ አይረብሽም እንደውም ውበት ሰጥቶታል
ክብር ይስጥልን
I love it
ለ3ኛ ግዜ እየሰማውት ነው
Betam new Des yemelew 👏👏👏😍
Wow eske zare alemanbebe kochegn gen enkuan betreka semahu kasebkut belay mesach new
በጣም ነው ምናመሰግነው
በጣም አመሰግናለሁ
ድንቅ መፅሀፍ
ወይኔ ለ4 ጊዜ አንብቢው አለሁ አሁን ስደት ነው ያለሁት ባገኝው ደስ ይለኛል መፀሀፋን
በዉነቱ ገራሚ እና መሳጭ ታሪክ ነዉ
ውድ አድማጫችን ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏 ሌሎች ተወዳጅ ትረካዎችንም በቻናላችን ያገኛሉ።
👍👍👍👍👍👍
የመጨረሻው ክፍል የታለ በጌታ
ua-cam.com/video/x54nAiBTAgI/v-deo.html
እቅልፋ ምናባቱ😥😜😂ባይተኛስ ይሔን የሠማሁ😊
Betam yemewudewu metafe
ስለተረክል እናመሰግናለሁ😊❤
Great book great present
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ደራሲ ይሰማከ ወርቁና ተራኪው የአክተሮቹን ሰም ግን መያዝ አልቻልኩም ዴርቶ ዳጋ
ለ3ሰአት ያክል እየሰማሁት ነዉ ግን ስማቸዉ አልተያዘኝም😅
ሰው የቱንም ያህል መልካም ስራ ቢሰራና ህግን ሁሉ ቢጠብቅ በሰዎች ፊት የተሻለ ሊያስመስለው እንዲሁም አክብሮትን ሊያስገኝለት ይችል ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር ጋር ሲቀርብ ፅድቅ አይሆነውም። መፅሀፍ ቅዱስ በኢሳ 64፥6“ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ በደላችንም እንደ ነፋስ ወስዶናል።” - ኢሳይያስ 64፥6 ላይ ሰው ለፅድቅ ብሎ የሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ፊት ሲቀርብ ከንቱ እንደሆነ ይነግረናል። ይህም የሰው ስራና ልፋት ውጤት አልባ ወይንም ሙት መሆኑን ያሳየናል። ለዚህ ነው ሐዋርያው ጳውሎስ በዕብራውያን መፅሀፍ ላይ የክርስትና መሰረት ከሞተ ስራ ንስሀ ገብቶ የእግዚአብሔር ምህረትና ፀጋ ላይ መታመን ነው የሚለን(ዕብ 6፥1)። እግዚአብሔር ግን መልካም ስለሆነና ሁሉን ስለሚያውቅ በእምነት የምንቀበለውን ፅድቅ አዘጋጅቶልናል። ከእኛ የሚጠበቀው እርሱ በፀጋ ያዘጋጀውን ፅድቅ አምኖ መቀበል ነው እንጂ ጥሩ ስራ ሰርቶ ወይንም ህግን በመጠበቅ እርሱን ለማስደሰት መጣጣር አይደለም።''ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።''ኤፌ 2፥8-9
እዉነት ነዉ wow
Enamesegnalen
kasemase new terakew
በጣም ገራሚ ነዉ
ዋው አደኛ
አመሰግናለሁ
Betame enamesegenalene 🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ነው
Amedgnalehu
ቀጣዩን ራማቶሓራንም በዚሁ ድምፅ ብትተርኩልን ምንኛ ደግ ነበር
አሪፍ ናው እናመሰግናለን
ቃላት አጣውለት እውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
❤❤❤❤❤
ዣንዣድን በጥበብ አምላክ ተርክልን
Wow
እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ግን ስትተርኩ ድንገት መጽሐፉ ከበዛ ቆርጣችሁ የምታስቀሩት ሀሳብ የለም አይደል??
Heard about this book I can't wait to listen because I don't like to read
Bxam bxam des yemil new bro
amazing
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እና እኔንም ብትደግፍኝ
5ተኛ ግዜ ነው እግዚአብሔር ይባርክ ይስማክ
በዚህ መልኩ ተርከህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ❤❤
berta bro
ግሩም ነው
wonder full tirka !!!!!
ስለሚያደምጡን እነመሰግናለን 🙏
ድንቅ አጻጻፍና የይዘት ቅንብርን የተላበሰ ነው ። ተራኪውም ፣ አድማጩ ጽሑፉን በአጽንኦት እንዲያዳምጠው የሚያደርግ ሕያውነትን አላብሶታል ብዬ አምናለሁ ። እንከን የለሽ ትኩረትን አሰባስቦ ምስጠትን የሚያጠናክር ጣእመ ዜማ ያካተተ አዘገጃጀትና አቀራረብ ነው👍
መፅሐፍ ለማንበብ ግዜ ለቸገረን የመፅሀፍ ወዳጆች እያደረጋችሁት ነገር ልትመሰገኑ ይገባል ክብር ይስጥልን ከቻላችሁ የይስማዕከ ወርቁን መፅሐፍ ሁሉንም ብትተርኩልን በተይ ራማቶሓራንና ዣንቶዣራን ብትተርኩልን ይው የዴርቶ ጋዳ ተከታዮች ስለሆኑ አመሰግናለው
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው ብሮ Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-cam
ua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን ወንድሜ🙏
@@tesfishnarratives logo pullllbbn
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.html
ua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.html
አው
እውቴን ነው የምልህ ይሄንን መፅሀፍ ሳነብ ታሪኩ ፍፁም እውነት ነበር የመሰለኝ። ምክንያቱም ትክክለኛ ታሪኮች ተካተውበታል። የሆነ ሆኖ አንድ ቀን ሀገራችን እነ ሚራዥን በመሰሉ ታማኝ ልጆቿ ትቢያዋን አራግፋ ትነሳለች።
እና ልብ ወለድ ነው እንዴ😳😳
ከሆነ አልጨርሰውም😕
በትክክል
ወይኔ ይሄ ታሪክ እውነተኛ ቢሆን ተመኘሁ
አይ ግን ህልምነው ዘመኑ ገናነው ያረቢዋ መቸ ይሆን እውን ሆኖ ታላቋን አበሻ የምናያት አይ እምዬዋ የእኔ ምስጥር ቅኔ
መቸ የሆን የማሀፀንሽን በር ከፍቶ ወጥቶ መልሶ ገብቶ የልብሺን ምስጥርና ቅኔሽን የሚፈታውና የተዋረደውን ክብርሺን ዝቅ ያለውን አንገትሺን በፍቅር በሀቅ በተድላ በፍትህ ቀና ብለሺ ገነሺ በአለም አደባባይ የምትታይው ወይኔ ይሄ ታሪክ አስለቀሰኝ አሳቀኝ በህልም አለም ጭልጥብየ ያለሁበትን እረስቸ ከሰመመኔ ስነቃ በእንባ ሰምጨ የሀገሬ የወገኔ ጉዳይ እንደ እግር እሳት እያቃጠለኝ የእኔም ሁኔታ እንደ ሀገሬ ሆኖብኝ በስደት ላይ የአረብ ገረድ ሆኘ ካለወንጀሌ የቁም እስርቤት በስራ ብዛት መቅኔየ ተበልቶ ይሄው 20 አመቴ ምንም ቁምነገር የለኝም ሀገሬ ሰላም ሆና ደግ ዘመዶች ቢኖሩኝ ኖሮ ተምሬ በሀገሬ ለሀገሬ ለወገኔ ባገለገልኩኝ ነበር በደርግ ዘመን በ70 ወቹ መጨረሻ ስለተወለድኩኝ ጥሩ ልብና ንፁህ ንቁ አእምሮ ነበረኝ ፈጣንና ለትምህርት ፅኑ ፍቅር ፈጣን አቀባበል ነበረኝ ነገር ግን የሚረዳኝና ተምሬ ትልቅ ደረጃ ደርሸ ከራሴ አልፌ ለሰፈር መንደሬ ለሀገር ለወገኔ ማገልገል የምችለውን የኢትዬጲያ ሴት አቦ ሸማኔ አረብ ሀገር በ14 አመቴ በ2 ሺ ብር ጉቦ ፓስፓርት አውጥተው ሀብታም ዘመዶቸ በኮንትራት ላኩኝ ይሄው ከ20 አመት በለጠኝ
ያለ አንድ ቁምነገር ብቻየን ጉልበትና ጤናየን እድሜየን ጨረስኩኝ ይህ ሁሉ የሆንኩት ባለመማሬና የሚረዳኝ በማጣቴነው የእኔ እጣ ግን ለሌሎች እንድደርስ አልፈልግም ስለዚህም ለሀገሬና ለወገኔ ያለኝን እየለገስኩኝ
በዱአየ አምላኬን ጌታየዋ በእኔ ይብቃ እባክህ ሀገሬን ወገኔን አድንልኝ ተንሳኤዋን ሳላይ እንዳትገድለኝ እላለሁና እማፀናለሁ እህህህህ መቸነው አበሻችንን የምናያት።
የኔ እናት የፃፍሽውን ሳነበው ማርያምን እያለቀስኩ ነው ቅን ልብ እንዳለሽ አነጋገርሽ ያስታውቃል አሁንም እኮ ገና አንድ ፍሬ ነሽ እማዬ ብዙ ይቀርሻል መጨረሻሽ ይመርልሽ ነው የምልሽ እህቴ ❤❤
ይስማዕከ ወርቁ አንተን የማደንቅበት ቃል አጣለሁ ::እግዚሐብሄር ሕልምህን እውን ያርግልህ ወዳጄ:: ተራኪው እናመሰግናለን:: ማንበብ የቸገርኩበት ሰዓት ነው እና ይህን መፅሐፍ ያነበብኩት ቢሆን እንዲህ ባማረ እና ባልተቆራረጠ መልኩ ተቀርፆ ሳገኘው እጅጉን ተደሰትኩ::ሌሎቹን የ ይስማዕከን መፅሐፍቶች ሳትሰለች እንድትጭንልን እለምንሃለሁ:: እድሜና ጤናን ከልቤ ተመኘሁላችሁ:: እግዚአብሄር ሃገራችንን ከመከራ ያውጣልን::
😊
Oo
ለመጀመሪያ ጊዜ ነበረ ፍቅረኛዩ እንዳነበው የጋበዘኝ ወይ ጊዜ❤
እጅግ ደስ የሚል መፅሃፍ ሲሆን ይን መፅሃፍ ለማንበብ ጉጉቱ ቢኖረኝም እስካሁን ያላነበብኩ ሲሆን አሁን ግን በቴክኖሎጂ ታግዞ በትረካ መልክ በመቅረቡ ደስ የሚልና ለመረዳት ብዙ አዳጋች ያልሆነናና ደራሲ ይስማከ ወርቁ ወደኃላ ሄጄ አንዳስብ አድርጎኛል ተረካውም ብዙ የማይረብሽ ሙዚቃ የታከለበት ትረካ በመሆኑ ደስ ብሎኛል በርቱ
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው❤🎉የትረካ ብቃትህን ሳላደንቅ አላልፍም አመሰግናለሁ ለረጅም ጊዜ ማንበብ የምፈልገው መፅሀፍ ነበር❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውድ አድማጫችን ስለሚያደምጡን እነመሰግናለን 🙏 ሌሎች ተወዳጅ ትረካዎችንም በቻናላችን ያገኛሉ።
በስመ አብ 2 ጊዜ አንብባዋለሁ ግን ዛሬም አዲስ ይሆንብኛል። ይስማዕከ ወርቁ እጅህ ይባረክ! ተራኪው ተባረክ።
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው ብሮ Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-cam
ua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን ወንድሜ🙏
እንሰማማለን
ይህ መፅሐፍ እግዚአብሔር ፈቅጆ የፊልም ስራችን ሲዘምን ወደ ፊልምነት ቢቀየር እንዴት መልካም ነበር። ያው ትረካው በአይምሮ ምናብ ፊልም ሰርቶ ያልፋል።
P
Ppp
Llll
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.html
ua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.html
Ene kal egebalehu ketnsh gize behuwala eserawalehu
በጣም እናመሰግናለን ግዜህን ወስደህ ስለ ተረክልን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ይጠብቃት አሜን🙏🙏🙏
እጅግ ድንቅ ረቂቅ ኢትዮጵያዊ ፅሁፍ ነው እድሜ ይሥጥልን መ
Hi
@@tekteferra9477 knknonk09
ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.html
ua-cam.com/video/lNBRFKPFglY/v-deo.html
ዘይገርም መቼም የማይሰለች ጥበብ ከሀይማኖት ከፍልስፍና የተዋሀደ መፀሀፍ ❤❤❤
እጅግ በጣም ደስ የሚል መፀሀፍ ነው ተራኪው አሳምረህ ተርከኸዋል ፈጣሪ ይባርካችሁ
ም
አው
ይስማእከ ወርቁ በእሳት የተፈተነ ድንቅ ደራሲ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ፡፡እግዛብሄር ይባርክህ
ዴርቶጋዳን የአነበብኩት በ2001 ዓም ነበር። እስከምጨርስ ድርስ እንቅልፍ አይወስደኝም፣አንዳአንዴም እንባዬን እያፈሰስኩ። ያኔ መምህር ነበርኩ አሁን ደግሞ "እንጅነር" ። የህክምና እቃዎችን በማሻሻጥ ላይ የተሰማራ ደላላ ብባል የበለጠ ይገልፀኛል። እውነት እላችኋለሁ በዚህ ሁናቴ ምንም ማድረግ አንችልም ።120 ሚሊዮን ህዝብን ከሀ እስከ ፐ ሸምቶ ማስተዳዳር አይቻልም።በጅምላ ማሰባችን ማቆም አለብን ። ለምሳሌ ይህን የምጠቀምበት ምባይ ለመስራት "እኔ የትኛውኝ ክፍል ማበልጸግ እችላለሁ ከዚያስ ከነማን ጋር ተቀናጅቼ መስራት እችላለሁ ?" በማለት ማሰናሰን አለብን ።"ኢትዮጵያ ህዝብ አላት የሌላት ህዝቦቿን የሚመራላት እና የሚያስተሳስርላት ማገር ነው" ይስማከ ከልቤ አከብርሃለሁ። ሻሎም ኢትዮጵያ !
ተክሌ ደስታ የተረከው በጣም ይበልጣል።አበላሸሀው።
ተዉ እንጂ የሰዉ ሞራል አትንካ ጥሩ ተናገር ጥሩ እድታገኝ
@@helenalamin9762 እውነት ተናገር ከእውነት እንድትታረቅ ነው የሚባለው ።
እንደ ትዝታዉ ሳሙኤል አታላዝን
ላተ ካልተመቸህ አልተመቸህም እዛዉ አተ የሚመችህን ስማ @@tazabiwsew5123
እኔ በፈጣሪ ስም ምን እንደምል ቃላት አጣሁ እግዚአብሄር ምን አይነት ማስተዋልና መገለጥ ነው የሰጠህ በፈጣሪ ታድለህ።ተራኪው ደሞ በሚገርም ሁኔታ ነው የተረከው የእውነት ሰዎቹን ከነነፍሳቸው ነው ያሳየን
መፅሐፉን አጥቼ ስፈልግ ይኸን አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ። ሌላ ቦታ ነኝ ውዱ ባለቤቴ ነው መፅሐፍትን እንዳነብ ጋብዞኝ የጨረስኩት። ሌሎችም ትረካዎች በዚሁ ድምጽ አቅርቡልን።
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው። Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-cam
ua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን እህቴ🙏
ቢሰሙት የማይጠገብ ❤❤❤ለፀሐፊውም ለተራኪውም እናመሰግናለን❤
ውድ አድማጫችን ስለሚያደምጡን እነመሰግናለን 🙏 ሌሎች ተወዳጅ ትረካዎችንም በቻናላችን ያገኛሉ።
ውይ ትረካ አንጀት ነው እምታርሰው ወንድሜ
ገራሚ ታሪክ ተመሥጨ ነው የሠማሁት ❤👑
ቀጣዩን ራማቶሓራንም በዚሁ ድምፅ ብትተርኩልን
Thank you ትልቅ ምስጋና ይሄ መፀሀፋ በጣም ትልቅ ወጠምጢም የነበረበት መፀሀፍ ነበር ብዙ ተራኪያን እና ዩ ፒውበሮች ሞክረውት ነበር ሊጨርሱት አልቻሉም ተቋጥሮባቸው 😃አንተ ግን
ይን ወጠምጢም በጣጥሰህ ጨርሰህ
ስለተረክልን ምስጋና ይገባሀል
አው
ስለተረክልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ .
Hoooo endzi ayent tsehafi fetari yabzalen yeterkewm betam gobze nke
በጣም መሳጭና ደስስስ የሚል የመፃሐፍ ታሪክ❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል ከ ዴርቶጋዳ እስከ ዮቶር አንብቤ ለመጨረስ 14 ቀን ነው የፈጀብኝ ትረካው ግን ይበልጥ ደስ ይላል በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ በጣም አመስግናለሁ🙏 ዴርቶጋዳ መፀሀፍ 2ለቴ አንቢበዋለሁ ግን ትረካው የበለጠ ታርኩን አሳምረው 👍🙏
wow dikee Ethiopiawe Naw Mine alea Esuine yametaka aindei sawu bewoladiee🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪
Ayirebishim des yilal
ይሄንን ትረካ ስፈልገው ነበር ❤❤ከ10አመት በፊት እንብቤው ነበር ❤
ፈጣሪ ይባርክህ የሰማናትን ኢትዮጵያ እውን ያርግልን አሚን
Thank you soooooooo much.
Thank you yismake
መቶኛ አስተያየት ሰጪ በመሆኔ ደስ ብሎኛል። አጠቃላይ አስተያየት ካነበብኩኝ በኋላ
ከዛሬ 10አመት በፊት ግማሽ ትረካውን አዳምጬ ቀጣይ ክፍሉን በማጣቴ ልቤ ተንጣጥሎ ሲፈልገው ነበር በድጋሜ ሳገኜው ደስ ብሎኝ አዳመጥኩት በጣም አመሰግናለሁ ግሩም መፅሃፍ❤
እኔም ከሁለት አመት በፊት ግማሹን አዳምጨ መጨረሻዉን ግን ብፈልግ ብፈልግ አጥቸ ትቸዉ ነበር እስከመጨረሻዉ ነው ወይ ልጨርሰዉ ጨርሰሽዉ ከሆነ ንገሪኝ
በውነቱ ፈጣሪ እድሜክን ያርዝምልክ በጣም ደሥ ብሎኝ ነው የሠማሁት አመሠግናለሁ ።
ይህን መፅሐፍ አንቤዋለሁ በድጋሚ ትረካዉን ሳዳምጥ በጣም ነው የተደሰትኩት ተራኪዉን ሳላመሰግን አላልፍም።
Fetari Yistulign. Thank you!!
it's the best book
Thanks
ጎበዝ በርታልን ቆጆ ትረካ ነው
እግ/ር ይስጥህ ወንድሜ ብዙ ሚዲያዎች የነጮችን የማይረባ መፀሀፍ ሲተርኩ የይስማዕከን ስራዎች ዝም ማለታቸው ትረካን እንድጠላ አድርገውኝ ነበር ,አንተን ግን አግዜር ያክብርህ
Thank you
ስፈልገው የነበር ትረካ ነው በጣም እናመሰግናል ሁሉም እየጀመሩ ይተውት ነበር
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው ብሮ Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-cam
ua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን ወንድሜ🙏
I can belive ye Ewneth meslogn nebr giru derasi new
Wow thanks 💚💛❤🙏
Tebareku egzbher zemenachun yibarekachu
I like it thank you. But the music is disturbing
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ የማታ ስራዬን እየሠራሁ ኮመኮምኩት ነው የሚባለው
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው ብሮ Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-cam
ua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን ወንድሜ🙏
Thank you 🙏 Yesmake worku
በጣም ደስ የሚል ነዉ አናመሰግናለን::
betam des yelel bezew kete;u
እናመሰግናለን
በጣም ገራሚ መፅሐፍ ነው ደራሲው አለማድነቅ አይቻልም
Betam des ylal
ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል !!
አረ አይረብሽም እንደውም ውበት ሰጥቶታል
ክብር ይስጥልን
I love it
ለ3ኛ ግዜ እየሰማውት ነው
Betam new Des yemelew 👏👏👏😍
Wow eske zare alemanbebe kochegn gen enkuan betreka semahu kasebkut belay mesach new
በጣም ነው ምናመሰግነው
በጣም አመሰግናለሁ
ድንቅ መፅሀፍ
ወይኔ ለ4 ጊዜ አንብቢው አለሁ አሁን ስደት ነው ያለሁት ባገኝው ደስ ይለኛል መፀሀፋን
በዉነቱ ገራሚ እና መሳጭ ታሪክ ነዉ
ውድ አድማጫችን ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏 ሌሎች ተወዳጅ ትረካዎችንም በቻናላችን ያገኛሉ።
👍👍👍👍👍👍
የመጨረሻው ክፍል የታለ በጌታ
ua-cam.com/video/x54nAiBTAgI/v-deo.html
እቅልፋ ምናባቱ😥😜😂ባይተኛስ ይሔን የሠማሁ😊
Betam yemewudewu metafe
ስለተረክል እናመሰግናለሁ😊❤
ውድ አድማጫችን ስለሚያደምጡን እናመሰግናለን 🙏 ሌሎች ተወዳጅ ትረካዎችንም በቻናላችን ያገኛሉ።
Great book great present
ከልብ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን ደራሲ ይሰማከ ወርቁና ተራኪው የአክተሮቹን ሰም ግን መያዝ አልቻልኩም ዴርቶ ዳጋ
ለ3ሰአት ያክል እየሰማሁት ነዉ ግን ስማቸዉ አልተያዘኝም😅
ሰው የቱንም ያህል መልካም ስራ ቢሰራና ህግን ሁሉ ቢጠብቅ በሰዎች ፊት የተሻለ ሊያስመስለው እንዲሁም አክብሮትን ሊያስገኝለት ይችል ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር ጋር ሲቀርብ ፅድቅ አይሆነውም። መፅሀፍ ቅዱስ በኢሳ 64፥6
“ሁላችን እንደ ርኩስ ሰው ሆነናል፥ ጽድቃችንም ሁሉ እንደ መርገም ጨርቅ ነው፤ ሁላችንም እንደ ቅጠል ረግፈናል፥ በደላችንም እንደ ነፋስ ወስዶናል።”
- ኢሳይያስ 64፥6
ላይ ሰው ለፅድቅ ብሎ የሰራው ሁሉ እግዚአብሔር ፊት ሲቀርብ ከንቱ እንደሆነ ይነግረናል። ይህም የሰው ስራና ልፋት ውጤት አልባ ወይንም ሙት መሆኑን ያሳየናል። ለዚህ ነው ሐዋርያው ጳውሎስ በዕብራውያን መፅሀፍ ላይ የክርስትና መሰረት ከሞተ ስራ ንስሀ ገብቶ የእግዚአብሔር ምህረትና ፀጋ ላይ መታመን ነው የሚለን(ዕብ 6፥1)። እግዚአብሔር ግን መልካም ስለሆነና ሁሉን ስለሚያውቅ በእምነት የምንቀበለውን ፅድቅ አዘጋጅቶልናል። ከእኛ የሚጠበቀው እርሱ በፀጋ ያዘጋጀውን ፅድቅ አምኖ መቀበል ነው እንጂ ጥሩ ስራ ሰርቶ ወይንም ህግን በመጠበቅ እርሱን ለማስደሰት መጣጣር አይደለም።
''ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።''
ኤፌ 2፥8-9
እዉነት ነዉ wow
Enamesegnalen
kasemase new terakew
በጣም ገራሚ ነዉ
ዋው አደኛ
አመሰግናለሁ
Betame enamesegenalene 🙏🙏🙏
በጣም አሪፍ ነው
Amedgnalehu
ቀጣዩን ራማቶሓራንም በዚሁ ድምፅ ብትተርኩልን ምንኛ ደግ ነበር
ክቡር ድንጋይ ትረካ ደግሞ በዚህ ቻናል እየተደመጠ ነው። Watch "ተጠባቂው ክቡር ድንጋይ ትረካ ክፍል ፩ በጋዜጠኛ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ|kibur Dingay Part 1 By Journalist Tesfawork Leulseged" on UA-cam
ua-cam.com/video/l3r0WXkJWPo/v-deo.html
ቤተሰብ እንሁን እህቴ🙏
አሪፍ ናው እናመሰግናለን
ቃላት አጣውለት
እውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ