እስካሁን ከሚዲያ እና ከህዝብ ተደብቆ የቆየው ብዙዎችን ያስደነገጠው የእስራኤል ዳንሳ ጉድ | ከአዳራሹ ጀርባ ያለው ክፍል ስገባ ያየሁትን ማመን አልቻልኩም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 79

  • @jesusismylord8240
    @jesusismylord8240 2 дні тому +1

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen

  • @mulujesus1289
    @mulujesus1289 Місяць тому +10

    ጌታ ኢየሱስ ይቅር ይበላቹሁ ነብይ እስራኤል ጉባኤዉ ዉስጥ ተደረገልን ተፈወስን ጌታ በሱ አልፎ ፈወሰን ልጅ ሰጠን የሚሉ ትክክለኛ መሆኑ በፍሬዉ ያሳዉቃል አሜን

    • @haileyesusleul9362
      @haileyesusleul9362 26 днів тому

      የሰይጣን ማስመሠያ ይደረጋል ያልታዘዘ ነብይ መስማት ባዕድ አምልኮ ነው አስተውይ ብዙዎች የከሠሩበት ሌባነው ክርስቶስን ብቻ አምልኪ

  • @AbenzerMache
    @AbenzerMache 2 дні тому +1

    እንዲፈዉስ እስኪ ልብሕን ክፈት!

  • @beyeneshanka8817
    @beyeneshanka8817 26 днів тому +3

    ተቃዋሚዎችና ከሳሾች የእናንተ መብዛት የእ/ር ጣልቃ ገብነት እንዲበዛ ያደርጋል ። ሰልፉ የእ7ር ነዉ ።ፈራጁ ደግሞ በዙፋኑ ላይ ነዉ ።ለእያንዳንዱ እንደሥራዉ መጠን የሚከፍል ጌታ ስላለ ደመወዝ ከፋዩን እንጠብቅ ።

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 15 днів тому

    Apostle Israel dansa, God bless you, we love you, I covered you in the blood of Jesus amen

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi 24 дні тому

    በእውነት የምትገርም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ👍🙏🙏🙏🙏🙏 ስለ ሀሳተኛው እዮጩፊ ያወራሀዉ በትክክል ነው👍👍👍.

  • @teshager531
    @teshager531 9 днів тому +1

    ካንሰር መድሀኒት የለውም።እስራኤል ከፀለየ አምላክ ይፈውሳል ምስክር ነኝ እኔ። ስም ማጥፋት እራሱ አንድ ካንሰር ነው

  • @ZewdituZekiyos
    @ZewdituZekiyos 15 днів тому

    እባካችሁ የማይሆን ነገር በእግዚአብሔር ሰው ላይ አታዉሩ እግዚአብሔር እንዳይቆጣችሁ ተጠንቀቁ! ጌታ እንይፈድባችሁ

  • @taraabaraaba4670
    @taraabaraaba4670 14 днів тому

    እየሱስ የማጠለ❤❤❤❤

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 26 днів тому +2

    ሁሌ እንደኮነናችሁት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ። ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው አትፍረድ ይፈረድብሀል ተብሎ ተጽፏል ። ከዋሸም እግዚአብሔር ዋጋው ይከፍለዋል Just pray for him.

    • @seblewongelzeyede5280
      @seblewongelzeyede5280 25 днів тому +1

      😂😂😂😂😂ይሄ ሁሉ ህዝብ ይበዝበዝ እሱ ግን ይስረቅ አደል?!! ወይ ሆድ አምላኩ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 26 днів тому +1

    አንዳንድ አማኞችን ወይም ነብያትን ፍቅረ ንዋይ ያጠቃቸዋልና ለእግዚአብሔር ቅድሚያ እንዲሠጡ ይመከራሉ።

  • @DenekneshMaHos
    @DenekneshMaHos 10 днів тому

    Jesus🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 29 днів тому +3

    ሰለሞን ጌታ ይባርክህ ! የመለየት ፀጋ የተሳነው ወደ እግዚአብሔር ቃል ካልተመለሰ በቀር በብዙ እስራኤሎች
    ይታላልና እንጠንቀቅ።

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 Місяць тому +1

    Love Israel❤❤❤❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 29 днів тому +1

    ኢየሱስ ብቻ❤❤❤

  • @MekdemeMekonnen
    @MekdemeMekonnen 27 днів тому +1

    የእግዚአብሔርን ህግ እየጣሰች ነው ጥቅስ የምትጠቅሰው ልቅነትን ትቃወም መጀመሪያ

  • @GeniyYohanse-tb5oj
    @GeniyYohanse-tb5oj 29 днів тому +1

    I love you my Dade esireli ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asebini7642
    @asebini7642 26 днів тому +2

    ኢየሱስ ነው ወይስ ሐዋሪያት ዘይትና ውኃ የሸጡት?ከየትኛው መጽሐፍ ነው ያገአኛችሁት የባሰማ አውሬው ድንቅና ተዓምራት እየሠራ ሲመጣ ምን ይኮን ?እባካችሁ ኢየሱስ ሊመጣ ነውና መጽሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ ንሰሐ ግቡ በፀሎት ትጉ ምድረ በዳ ላይ እንዳንቀር ተጠንቀቁ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Місяць тому +4

    ❤❤❤❤ሐዋርያው እስራኤል የተቀባ ሐዋርያ ነው አትልፋ ጋዜጠኛው እኔ ለመቀባቱ በአገልግሎቱ ምስክር ነኝ

    • @lebaalfeligim2654
      @lebaalfeligim2654 15 днів тому

      Yes, you are correct, Apostle Israel dansa God bless you, we love you

  • @yemenabraha356
    @yemenabraha356 11 днів тому

    I know him I’ve been there he is truly is God who work with him he’s chosen by God like Musi he is stop hate be careful what you doing

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus 26 днів тому

    ትዋሻለህ

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 25 днів тому

    ዳንሳ😢😢😢😢

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 25 днів тому +2

    እንዴ ካማላ ከነ ቢወንሴ ጋር ስትጨፍር አልነበር እንዴ?ትራፕ ሲዘምር ለማንኛውም ዳንሳና ካማላ አንድ ናቸው

  • @seblewongelzeyede5280
    @seblewongelzeyede5280 25 днів тому

    በነገራችን ላይ ሀሰተኛ ነብይ ጋር ብትሄዱ ትቀጣላችሁ ብለው ቢያስፈራሩም ሰው መሄዱን አታቆምም የሚያቆመው እውነተኛ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት በመማር መንፈስን በመመርመር ነው አሊያ ግን ሁልጊዜ ሲታለል ሲነሆልል ነው ሚኖረው

  • @zwditutefera
    @zwditutefera 14 днів тому

    ይሄ የእስራኤል ዳንሳ ጉድ ምን ያስደንቃል ዘይቱ የምግብ ዘይት እንደሆነ የአዲስ አበባ ህዝብ ያውቃል ነቅተንበታል

  • @golgota358
    @golgota358 24 дні тому

    በእግዚአብሔር ስም ሴጣነው ሥራ ጌታ ይቅር ይበለው

  • @abanugusaabanugusa1475
    @abanugusaabanugusa1475 27 днів тому +1

    ወሪኛ ኔክ

  • @Hasennesirelahi
    @Hasennesirelahi 24 дні тому

    እኔ የምለው የጴንጤ ወቹ አምላክ ካልጮሁ አይሰማም እንዴ🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 24 дні тому

    እንዲህ በግልፅ ለሚደረግ ወንጀል መንግስት የለም እንዴ?

  • @ደስታ
    @ደስታ Місяць тому +3

    ዉሻተም ምን አልበት እንደ ሰዉኛ ልደክም ይችለል ምክንየቱም ፍፁም ጌታ ብቻ ነዉ ከዚየ በለፈ ነ, እስረኤል ትሁት የዉሀ ሰዉ አክበር እና እግዝአብሔር እንደምጠቀምበትም እኔ ወለይታ ገ, ሀዉዝ ሄጄ አይቼለዉ እሱ ምድየ ለይ እንደምነፈሰዉ አይደለም

  • @ambaye3115
    @ambaye3115 24 дні тому

    ግን እስራዔል ዳንሳ ወይም እዩ ጩፋን የመሣሰሉ ብሩህ አገልጋዮች አማራ ወይም ትግሬ ቢሆኑ በዚህ መልኩ ይወገዙ ነበር? አስተውሉ ይህን የመሰለ ብሄር ተኮር ጥቃት ከነማን ዘንድ አንደሆነ በጥንቃቄ መርምሩ::

  • @meronetolaa56
    @meronetolaa56 23 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemenabraha356
    @yemenabraha356 11 днів тому

    Are you guys stop? That’s not true.🙏🙏🙏

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 22 дні тому +1

    ,እስራኤል ዘይት ሸጠው አያዉቅም ዉሸት ነዉ

  • @saratesfaye-f9h
    @saratesfaye-f9h 17 днів тому +1

    Not true

  • @jabedkhan1932
    @jabedkhan1932 29 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @solteshe
    @solteshe 23 дні тому

    እገሪቷ ተዋርዳለች

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 29 днів тому +1

    አይ ጴንጤ ጴንጤ ምን አምላኪ መሆኖን በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተረዳሁ ለካ ደም ማፍሰስ ማፈናቀል መግደል ነው እውነት ወንጊል ይህን ይላል የመዳን ቀን አሆን ነው ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ ተመለስ እግዝአብሔር ስሙ ይባርክ አሜን።

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 13 днів тому

    ሐዋርያዉ እስራኤል አየሰማክም ሕዝቡም አይሰማክም ሁሌ ሙሉ ነው ቸርቹ 🤣🤣🤣🤣🤣 አቤት መቀደድ

  • @GeniyYohanse-tb5oj
    @GeniyYohanse-tb5oj 29 днів тому +3

    ውሽታም እናንተ ነቸሁ
    እውነኛ ነብይ ነክ እስራኤል ዘመንክ ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EliyasnuguseWako
    @EliyasnuguseWako 23 дні тому +1

    ዉሸታሙ

  • @amsaleworktefera5270
    @amsaleworktefera5270 29 днів тому +2

    ሰውን ከምታጎሉ ጌታ እየሱስን አድምቁት!! አርሱን ብቸና ብቻ ሰበኩት ። ዐንጌል ይሰበክ ። ብርቃችንም ፣ ድንቃችንም ጌታ ኢየሱስ ነው። እርሱ ነው መታወቃችን ። ዳንሳ ያለ ""መንፈስ ቅዱስ"" ባዶ ነው። የሰው ደላላ አትሁኑ በጌታ ያመናችሁ ክርስቲያን ከሆናችሁ ኢየሱስን አግንኑት፣ አድምቃችሁ በእውነትና በመንፈስ ያለጥቅም ሰበኩት።
    ሰዎች ሁሉ ሰለ እናንተ መልካም ሲናገሩላችሁ ወዮላችሁ የቀድሞ አባቶቻቸው ለሐሰተኞች ነቢያት የደረጉላቸው ይህንኑ ነበረና። ሉቃ 6÷26
    ወገኔ ጌታ እየሱስ ይመጣል ቤቱን ያጠራል። ነቅተን ጌታን እንጠብቅ የሰዎች ደላላ ከመሆን ያብቃ !።
    ማ ራ ና ታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !! የምንጠብቀው ተስፋችን ጥቅምና ከብራችን የእርሱ መምጣት ብቻ ነው። የምትጮሁላቸው ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ ለስጋ ማትረፊያ የሚሆነውን ይዘው ይሄዳሉ በቃ። ሰው ዓለምን ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢየጎድለል ምን ይጠቅመዋል ለነፍሱስ ቤዛ ምን ይከፍላል? ለጊዜያዊ ደስታ ከዘላለም ሕይወት ከመጉደል በቀር ቅዱስ መጽሐፍ ይህን ያስተምረናል።

    • @thionlema7724
      @thionlema7724 28 днів тому +1

      @@amsaleworktefera5270 አሽሙረኛ አሁንም አግዚአብሄር የቀባቸውን ነብያትን ሐዋርያትን እንቀበላቸዋለን በተሰጣቸው ፀጋ እንገለገላለን ከዛ እግዚአብሄርን በብዙ እናመሰግናለን አገልጋይ ሆናቹ ግን የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የራቃቹ በፀሎት ከመትጋት ይልቅ በሃሜትና በአሽሙር ስትተጉ ዝም ማለት አንችልም እየሱስ ጌታ ነው

  • @BirhanuBisare-x4t
    @BirhanuBisare-x4t 26 днів тому

    😢😮😅

  • @FikaduKassa-m5x
    @FikaduKassa-m5x 12 днів тому

    Weshatem the leba

  • @ቃልክዳንአስናቀ
    @ቃልክዳንአስናቀ 28 днів тому +1

    አይሳካልህ ነብይ ኢስራኤል ዳንሳ አምላክ ይገስፅሽህ የስራሓውን አትብላ

  • @salem4086
    @salem4086 26 днів тому

    Is church is not right Church terminal collector place what you doing one day you can answer it in front of Jesus he lied to people everywhere wake up don't lose your money play by yourself glad you can hear you heal you too

  • @hiwotmekonnen9141
    @hiwotmekonnen9141 26 днів тому

    ante Eirashi yemotk nehi

  • @AffectionateBreakingWave-dt4zy
    @AffectionateBreakingWave-dt4zy 18 днів тому

    Leba

  • @SamuelteshomeBaby
    @SamuelteshomeBaby 26 днів тому

    ጉዱ ዘይት ነው ያንተ መታላል አይበልጥም

  • @HannaAbabi
    @HannaAbabi 29 днів тому +1

    Ante erasi wushetama

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael 28 днів тому

    ይህ ሁሉ መኪና ጋጋታ አጀብ ታይቶ ያልታወቀው አሁን እየተደረገ ያለው ነገሮ አዲስ ነው ልክ አይደለም ነብያት አሉ አምናለሁ ይኸኛው ግነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም ህዝቡ ስለሜያውቅ ነው ያው እግዚአብሔስ ቤቱን ያጠራል እኔ የማዝነው ለራሱ ለእስራኤል ነው አንደሱ ላሉት ለጠፉት ማለት ነው የኦውነት ስለሚያሳዝኑኝ እጸልይላቸዋለሁ ስለሚገባ ጌታ ጎን ይርዳን እንድናሶተውል እውኘተኞችን ጸጋ ያለባቸውን ወደፊት ያምጣልን ቤተክርስትያንም የቀድሞ ክብሯን ትላበስ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው እንድንዘጋጅ ጌታ ይርዳን ተባሰኩ !

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 20 днів тому

    አሏህ ያጠበበትን ማንም አያሰፋለትም።
    አሏህ ያጠመመውን ማንም አያቀናውም። ኢየሱስ ጌታ አይደለም፤ ማንንም አያድንም።

    • @ProphetSamuelAbraham
      @ProphetSamuelAbraham 18 днів тому +1

      ኢየሱስ ያድና❤❤❤❤❤❤
      ሐዋርያት 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁶ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው።
      ⁷ በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥

  • @kitesakantiba
    @kitesakantiba 26 днів тому +1

    Israel dansa did the same history in Dambi dollo town really he is fake prophet

  • @hshsavaha5227
    @hshsavaha5227 Місяць тому +2

    Love Israel❤❤

  • @BeluyeBelaneshi
    @BeluyeBelaneshi 18 днів тому

    🥹🥹😢🤔🤔🤔

  • @Eleec-w1s
    @Eleec-w1s 4 дні тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔